ባልሽ ናፍቆሽ ነው ያለቀሽው🤭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 49

  • @mulusitotaw5032
    @mulusitotaw5032 17 дней назад +5

    አይዞሽ ሂወት ብርቱ ሰልፊ ናት ዋናው ጤና ነው ። ስንት አለ በየቦታው የሚሰቃዩ ።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 16 дней назад +2

    እሱም ደና ይሁን አንችም የተሻለ ቦታ ድረሺ ትጅየ መሰበረን የማቅ ሰው ናው የሰውን ችግር የሚረዳው በጤና በሰላም ደና ይሁን የምር አንችማ ትልቅ ቦታ ሁናሺ ይይሺ ማንም ይለፈ ሂወት በለው ጥሩ ትምህረት መወሰድ ናው ከሂወት

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 17 дней назад +2

    አይዞሽ ሰላምሽ ይብዛ አንችም እሱም ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
    የሰው ልጂ ይፋቀራል ይለያያል መልሶም መታረቅ ስላለ ሰለም እና ምርጫ ልካም ምኞት መገላለፁ አይከፋም
    መጨረሻ ላይ ድምፅሽን ክላሱካል እንዳይሰማ አደረገብሽ ሸርች ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @asterbasaznew2694
    @asterbasaznew2694 17 дней назад +5

    ጌታ ይባርክሽ እውነትሽን ነው ❤ያለፈው አልፉዋል ብዙዎቻችን ያወቅንሽ መርሳት የሌለብሽ በሱ ነው❤ ሁለታችሁም በማንኛውም ነገር እንድትበረቱ አንፈልጋለን❤ በተረፈ በዳይና ተበዳዩን ጌታ ያውቃል❤ ወንድማችን አንቺ እንዳልሽው ደህናና ደስተኛ ሆኖ ማየት እንፈልጋለን ❤አንቺ ቤተሰብ ጒደኞች አሉሽ የስጦታው ቤተሰብ ግን እኛና እኛ ነን ስለዚህ ቢጠፋ የምንጠይቀው አንቺኑ ነውና የወንድማችንን ነገር አደራ እንላለን❤❤❤

    • @Tigsetyimer
      @Tigsetyimer  17 дней назад +3

      እሺ እኔም ሰላሙን ነው የምፈልገው ህይወት ይቀጥላል🙏🏻

    • @Liyatube929
      @Liyatube929 16 дней назад

      Sele sitotaw teteyaki aydelechim tg tefatuat

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 17 дней назад +4

    እሸ እህት አለም አንችም እህታችን እሱም ወንድማችን ሰላማችሁና እርጋታችሁን ጤናችሁን እድገታችሁን ሰለምፈልግ ነው የጠየኩሽ

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 дней назад

    ጥለቱን እና ሻቦናኮድሺረኑን መልሺ ያለ ሰውእኮነው😂😂😂😂😂😂ሰው ምንስ ቢጣላ ለዛው በስጋ ለተገናኛት የትዳር አጋሩን🙈ፅብን ግዜ ይመልሰዋል መጥፊ ንግግር ግን ሕይወትን ይጉዳል አንቺ ወደፊት ተራመጂ ሰው ብዙ ይዘባርቃል እራስሺን የምታቂው እራስሺ ብቻነሺ

  • @destagatu5063
    @destagatu5063 16 дней назад +1

    ቲጂ ቆንጆ ጀግና ነሽ ሒወት ይቀጥላል ሰላምሽ ይብዛ

  • @FOZiyAsafa
    @FOZiyAsafa 15 дней назад +2

    ማናው እሱ ስለ ስጦታ ባለሆነ የምታወራው🙄

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 17 дней назад +15

    ሀሳብሽን ለምንድነው አውጠሽ በደንብ ማታወሬ እህቴ ማውራ ምትፈልጊው ነገር አለ ግን ፦፦፦፦፦፦፦

    • @Tigsetyimer
      @Tigsetyimer  17 дней назад +1

      ስለተርዳሺኝ🙏🏻🥰

  • @ማርቲቱዩብ-MartiTube
    @ማርቲቱዩብ-MartiTube 15 дней назад

    yene yewuah ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 17 дней назад +3

    በርች የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰

  • @AbAboo-i6d
    @AbAboo-i6d 16 дней назад

    .በታች ማር 🎉🎉

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 17 дней назад +2

    በቃ ከቤተሠብ ጋር ችግር አለብሽ
    ይመስለኛል ግን ቤተሠብ ቤተሠብ ነዉና
    ለመስማማት ሞክሪ

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 16 дней назад

    ምንድን ነው ማቾፍ

  • @mbet1840
    @mbet1840 17 дней назад +6

    ትግስትየ እንዴት ነሽ ባለፈው ስታለቅሽ ከፍቶኝ ነበር ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን ❤

  • @simrwetkenday8743
    @simrwetkenday8743 17 дней назад +1

    ዉደ ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima12-u6v
    @Fatima12-u6v 17 дней назад +1

    🎉🎉❤❤❤

  • @maryyy5260
    @maryyy5260 15 дней назад

    Menew dero ke souega honesh ande ken satawere ahuen weteshe tekedejalesh

  • @betelhemdereje3486
    @betelhemdereje3486 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SmegnSme-m7g
    @SmegnSme-m7g 17 дней назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🫶🫶🫶🫶

  • @ሂክመትTube
    @ሂክመትTube 15 дней назад

    ሰብመልሺ❤

  •  16 дней назад +6

    እውነት ለመናገር በጣም ግፍሰርተሽበተወል የተሰበረለ ፡ ቡን መልሰሽ ሰበርሽው ብዙጊዜ የገጠርልጅስትሆኑ ሁሉብርቃችሁነው ሌላ ወንድ ሲያባብልሽ የሚሆንመስሎሻል አሁን ወደፊትም የምታገቢው እመኚኝመጫወቻነው ፡ ሚያረጉሽ ለምን ልጁን ልቡን ሰበርሽው ግን ፡ እግዜር ይቅርሀ ይበልሸረ

    • @mesobethiopian121
      @mesobethiopian121 16 дней назад +5

      ምን ነዉ ቤት ዉስጥ ተቆልፎባት ትኑር ልጁ አልሰለጠነም ማለቴ በዚ ዘመን ይችን ወጣት የቤት እመቤት ሊያረጋት ነዉ እኔ ብሆን ቲጂ ያረገችዉን ነዉ ማረገዉ ሁሉም ይቅር ነፃነት ግን ይኑር ተዋት ተፋቷት 😊

    • @Tigsetyimer
      @Tigsetyimer  16 дней назад +2

      ምንም ያህል ቢከፋም እዱሳለፍኩት ሊሆን አይቹልም የማውቀው እኔኝ የነበርኩበትን 🙏🏻

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 15 дней назад

      አሽቃበጭ ምከሪ ምታቂ የለሽም

    • @userenter2635
      @userenter2635 8 дней назад

      እዴት አወቅሺ እንዲህ እዳደረገች ነው ያችነው የፃፍሺው😂😂😂😂ልቦና ይስጥሺ ዝሙተኛ ተመለሺ ወደ ራስሺ ሰው እራሱን ነው እንጂ የሰውን አያቅም ደግሞ ኘሮፋይልሺን ቀይሪ የእመቤቴን ስዕል አድኖ አድርገሺ ትዘባሪቃለሺ

  • @FikerYeteshelji
    @FikerYeteshelji 16 дней назад

    አትሰሚም እኮ

  • @fatumaahmed5784
    @fatumaahmed5784 16 дней назад

    Ayxoch

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 16 дней назад

    የቲጂ ቤተሰብ ተጣመሩኝ በሞቴ

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 16 дней назад

    ጠጉርሺ ናው ውይግ እስኪ መልሺልኝ

    • @AdATA-e4m
      @AdATA-e4m 16 дней назад

      ተኮለኛ😂

  • @YoditHaile-m8i
    @YoditHaile-m8i 17 дней назад +1

    Atersun

  • @Tibletethio
    @Tibletethio 15 дней назад

    ደመሩኝ ❤❤❤❤

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 17 дней назад +1

    አይዘሽ.ማሬ.በቃ.ትወጅዋለሽ

    • @Dedes-o4o
      @Dedes-o4o 17 дней назад

      ብተወዱውማ እደዛ እያለቀሰ ባልተወቹው 😂😂

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 17 дней назад

      ብቶደዉም ኖረማል ነዉ የሆነ ጊዜኮ ባሏ ነበር

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 17 дней назад

    Ke Balsh gar betetareke melkam neber!!! Yena hasab new!!!!!

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 15 дней назад

    አንች ልጅ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠበቅብሻል ጉበዝ ቋራጥ ጅግና መሆን አለብሽ ለምንም ነገር እጅ አይስጥም እሺ ለራስሽ ሰፊ ጊዜ ስጭው እና አዳምጭ ውስጥሽን

  • @Dedes-o4o
    @Dedes-o4o 17 дней назад

    ሻፓውን መለሺግን ግፍ ነው😂😂

  • @arz9027
    @arz9027 17 дней назад

    ደምርኒ ጋይሰ❤🎉🙏

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደምሩኝእስኪ

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 17 дней назад +1

    መጨረሻላይ ድምፅሽአይሰማም የሚጮህውዝጊው

    • @Tigsetyimer
      @Tigsetyimer  17 дней назад

      ለቀጣይ አስተካክላለሁ🙏🏻

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 17 дней назад

    የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤