Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእዉነት በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት ቅርብ ጊዜ ነበር ይህን ትምህርት ያየዉት ከዚያም በጣም ወደድኩት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖል
አሜንንንንንንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
በቃ ቃሉ የተገለጠላቸው ይስበኩ ጌታ ያብዛልን ከዚ ሰው የሚበልጡ የተባረከ አገልጋይ ነው😍
my God ተባረክ በ እየሱስ ስም❤❤
ዘመንክ በጌታ ፍት ይለቅ ፓውል ኢየሱስን ሳስብ ልቤ ይርዳል
Paul i love u so much..egzabher yibarek
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ
❤❤❤❤❤
ጌታ ዘመንህ፣አገልግሎትህን እና ቤተሰብህን ይባርክ
Thank you Brother. This is very powerful and anointed message!.God bless you. 🙌
Amennnn esu amilakachin new
Bless you Paul
Yihee maastawaal ayiwasadibih ! Madanih muluu yemihonaw gin Adanyi behonaw Beyesuss sim sititemek mehonuun assibibet !!!! But if you are a member of Apostolic Church go ahead. Jesus bless you for your amazing truthfull preach.
Thank you Paul
Yebareklgi wendme
Powerful
Zegerm teaching
የተወደዳችሁ 📖📖📖📖✝️✝️🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይክበር
Poye Bannaye…
በዚህ ትምህርት ስንቱን እንደገደልከው ብታውቅ ንስሃ ተገባ ነበር። በእውነቱ ስለ ቀደሙት አገልጋዮች ማለትም ስለ ሙሴ እና ስለ ኤልያስ ሰብከህ ብታቆም ስብከትህ ወደር የለውም ነበር። እውነት ካወራን እግዚአብሔርን ያየው አንድም የለም በእቅፉ ያለው ልጁ እርሱ ተረከው እንጅ ልጁ አምላክ ስለ ሆነ እግዚአብሔር አብ አየደለም። በሃዋርያት ዘመን ከክርስቶስ ጋር የነበሩት ደቀ መዛሙርቱ አንተ እንደሰበከው ስለ ክርስቶስ አላስተማሩም ለሁሉም ስብከትህን በዚህ ፈተሸው።በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ይናገሩ። ✅✅✅✅🙏🙏✅✅✅✅የሐዋርያት ሥራ 1038፤ እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤39 እኛም በአይሁድ አገርና በኢየሩሳሌም ባደረገው ነገር ሁሉ ምስክሮች ነን፤ እርሱንም በእንጨት ላይ ሰቅለው ገደሉት።40 እርሱን እግዚአብሔር በሦስተኛው ቀን አስነሣው ይገለጥም ዘንድ ሰጠው፤41 ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን።42 ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን።43 በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል። እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ነበረ ብለው መስከሩ አንተ ያልከውን አልደግመውም ጌታ ይቅር ይበልህ።
Dear brother, what was your complaint on the preaching of the man_Paul??Make it clear, what was the astray with his preaching ??
ወደ ኦነሊ ጀሰሰ ትምህረት አየመጣክ ነው በረታ ጥምቅት በየሱሰ ሰም መሆኑን አሰተምር እሺ!!
ምኞት አይከለከልም
❤❤❤❤
???
Kalim igzihabiher neber malet iyesus igizihabiher maletinewun?
@@AmanuelMenza እና ምን ማለት ነው?
በእዉነት በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት ቅርብ ጊዜ ነበር ይህን ትምህርት ያየዉት ከዚያም በጣም ወደድኩት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖል
አሜንንንንንንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
በቃ ቃሉ የተገለጠላቸው ይስበኩ ጌታ ያብዛልን ከዚ ሰው የሚበልጡ የተባረከ አገልጋይ ነው😍
my God ተባረክ በ እየሱስ ስም❤❤
ዘመንክ በጌታ ፍት ይለቅ ፓውል ኢየሱስን ሳስብ ልቤ ይርዳል
Paul i love u so much..egzabher yibarek
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ
❤❤❤❤❤
ጌታ ዘመንህ፣አገልግሎትህን እና ቤተሰብህን ይባርክ
Thank you Brother. This is very powerful and anointed message!.
God bless you. 🙌
Amennnn esu amilakachin new
Bless you Paul
Yihee maastawaal ayiwasadibih ! Madanih muluu yemihonaw gin Adanyi behonaw Beyesuss sim sititemek mehonuun assibibet !!!! But if you are a member of Apostolic Church go ahead. Jesus bless you for your amazing truthfull preach.
Thank you Paul
Yebareklgi wendme
Powerful
Zegerm teaching
የተወደዳችሁ 📖📖📖📖✝️✝️🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይክበር
Poye Bannaye…
በዚህ ትምህርት ስንቱን እንደገደልከው ብታውቅ ንስሃ ተገባ ነበር። በእውነቱ ስለ ቀደሙት አገልጋዮች ማለትም ስለ ሙሴ እና ስለ ኤልያስ ሰብከህ ብታቆም ስብከትህ ወደር የለውም ነበር። እውነት ካወራን እግዚአብሔርን ያየው አንድም የለም በእቅፉ ያለው ልጁ እርሱ ተረከው እንጅ ልጁ አምላክ ስለ ሆነ እግዚአብሔር አብ አየደለም። በሃዋርያት ዘመን ከክርስቶስ ጋር የነበሩት ደቀ መዛሙርቱ አንተ እንደሰበከው ስለ ክርስቶስ አላስተማሩም ለሁሉም ስብከትህን በዚህ ፈተሸው።
በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ይናገሩ።
✅✅✅✅🙏🙏✅✅✅✅
የሐዋርያት ሥራ 10
38፤ እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤
39 እኛም በአይሁድ አገርና በኢየሩሳሌም ባደረገው ነገር ሁሉ ምስክሮች ነን፤ እርሱንም በእንጨት ላይ ሰቅለው ገደሉት።
40 እርሱን እግዚአብሔር በሦስተኛው ቀን አስነሣው ይገለጥም ዘንድ ሰጠው፤
41 ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን።
42 ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን።
43 በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።
እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ነበረ ብለው መስከሩ አንተ ያልከውን አልደግመውም ጌታ ይቅር ይበልህ።
Dear brother, what was your complaint on the preaching of the man_Paul??
Make it clear, what was the astray with his preaching ??
ወደ ኦነሊ ጀሰሰ ትምህረት አየመጣክ ነው በረታ ጥምቅት በየሱሰ ሰም መሆኑን አሰተምር እሺ!!
ምኞት አይከለከልም
❤❤❤❤
???
Kalim igzihabiher neber malet iyesus igizihabiher maletinewun?
@@AmanuelMenza እና ምን ማለት ነው?