ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 5 ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2022
  • ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሕያው መንገድ ቤተ ክርስቲያን በተዘጋጀ የትምህርት ጉባዔ፣ “ኢየሱስ ማነው” በሚል ርዕስ በወንድም ጳውሎስ ፈቃዱ የተሰጠ ተከታታይ ትምህርት ነው፡፡ ጊዜ ወስደው በጥሞና ይስሟቸው ደግሞም ለሌሎች ያጋሩ!!
    ቀጣይ ክፍሎችና ሌሎች ትምህርቶችን ለመከታታል ሰብስክራይብ ያድረጉ!!
    #Paulos_Fekadu #Amharic_Teaching #LivingWay_Church
    ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ
    እግዚአብሔር ማነው (ክፍል 1)
    • ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 1 ...
    ሥሉስ ቅዱስ (ክፍል 2)
    • ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 2 ...
    ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን (ክፍል 3)
    • ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 3 ...
    ቃል ሥጋ ሆነ (ክፍል 4)
    • ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 4 ...
    ሥለ ክርስቶስ ሊቀክህነት (ክፍል 5)
    • ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 5 ...

Комментарии • 17

  • @aboneshbenti9528
    @aboneshbenti9528 Год назад +1

    ወንድሜ ዻውሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ድሮ መንፈሳዊ መፅሔቶች ላይ የምትፅፋቸውን እጅግ አስደናቂ ፅሑፎችህን አነብ ነበር የምታነሳቸው ርእሶች እጅግ አስደናቂና አስተማሪ ነበሩ አሁን ደግሞ ከረጅም ግዜ በኃላ ትምህርቶችህን በቪድዮ በማግኘተ በጣም ደስ ብሎኛል ::
    እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አንተንና ቤትህን ይባርክ!!!!!

  • @TamiratTadiyos-de5ut
    @TamiratTadiyos-de5ut 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @layilagalatolayilagalato8641
    @layilagalatolayilagalato8641 2 года назад +1

    Ameeeen Ameeeen tabrkiiiiiiii zamnkiii yebrkiii

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 2 года назад +1

    ዘመንክ ይባረክ

  • @ruhamafati4217
    @ruhamafati4217 Год назад +1

    ዘመንክ ይባረክ 1__5ነው የተማርኩት የምር እኔም ለሌላው ማስተማር እስክችል ነው የተረደውት ሞገሱን ይጫምርልክ😘😘😘❤❤❤✝️✝️✝️

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ !

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 года назад +1

    በማንኛውም ጊዜ ሊረዳን ይችላል

  • @amanueltesfaye0177
    @amanueltesfaye0177 Год назад

    እግዚአብሔር ዘላለማችሁን ይባርክ።

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 года назад

    ጌታ ይጨምርልህ

  • @bernabastadesse6179
    @bernabastadesse6179 2 года назад

    poul GOD Bless You

  • @selammenberu739
    @selammenberu739 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    xeqimonyal... bertu segaw yibzalachuu!!

  • @almazbekele417
    @almazbekele417 2 года назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bbjvvvm
    @bbjvvvm Год назад

    ትምህርቱ ቀጣይ part ካለ plic

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 года назад

    አሜን አሜን በሰማይ እኛን የሚወክል ጌታ አለን። ስሙ ይባረክ።
    እግዚአብሔር የእኛ ነው

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt 6 дней назад

    ቀውስ ውሻ

  • @bbjvvvm
    @bbjvvvm Год назад

    ትምህርቱ ቀጣይ part ካለ plic