ኩዚ ጉኒ ክፍል 2 | Kuzi Guni episode 2
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana RUclips channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
ይችን ከመንት የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤🙏🙏🙏
አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን
አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ✝️🥀
የኔ ወድ 💗
እናመሰግናለን ኩዚ ጉኒ የምንወደው ፊልም ነው በዩቲዩብ እንዲመጣ እንፈልግ ነበር
ጋሽ ሳሚ ቁጭ የሀበሻ Father ነው Character'ኡ 😂😂😂
የኔ አባት ልክ እንደዚህ ነዉ ከወንድሞቼ ጋር😮
አረ ቀጣይ ይለቀቅ
ክፍል 3 ❤❤
ሰሉ አለን ነቢ
ሠላሏሁ አለይሂ ወሠላም
ሰለላሁ አሊይ ወሰለም
አላሁ መሶሊ ወሰለም አላነብይና ሙሀመዲ🎉
صلى الله عليه وسلم
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
Kuzi is my favorite actor
Tnxs Kana
የምወደው ፊልም ነው❤❤
Defame new wayis 2 zuhur
አናም ጀግና ወዲ በጣም ነው የምችና ኩዚ የኔ ፍቅሊ😂👍💞
ኧረ እባካችሁ ቃናዎች የበቀል መንገድን ልቀቁት 😢😢😢
ኩዚ 🥺🥺🥺የከዚ ኣፍቃሪዎች
Pls bring back Tadagnu, yena sefer and tikur fikir pls🙏🏾🙏🏾
እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤
ከዚህስ ጥቁር ፍቅር ይለቀቅለን❤❤
Ebakachu ሚስጥርን ልቀቁልን🙏🙏🙏
ያለቀቅ ምስጥር💟💟💟
ክፍል 3 ይለቀቅ
ወጥመድ ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው ድገሙት ቃና እባካችሁ ❤
በናሡ ስሙ ምንድ ነዉ
አይሰሙም ተመልካች አያከብሩም እነሱ የተመቻቸውን ነው እሚያሳዩን የወረደ ሚዲያ
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄እና እያያቹሁትማ 😂😂
@@bdhf9370 ምኑን እያዬን ነዉ🤔
አው ምዕራፍ 1 ይለቀቅልን
በጣምሚወደው ፊሊም
ስፈልገው የነበረ ፊልም ነው ❤❤❤
ክፍል 3 ይለቀቅ😊
❤
🎉
የዘረሪት ድር አህመት አለዴ ገናዛሬ አየሁት
እበካቹሁ ጂዳ የለቹሁ ስራፈልጉ ቡዙ እህቶች እቤት ነቻዉ 😢
የራስ ምርኳኛ ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏
Kuzey the goat 🐐 that can't replaced
Oh yah
yeah! He is very talented i remember Behlul❤
አሊኮ ውዴ ናፍቆኝ ነበር🎉🎉🎉🎉
እዚህ ድራማ ያሉት አብዛኞቹ የተከለከለ ድራማ ላይ ያሉት ናቸው
ከኮሪያ መንታ ገፅ የሚለው ይለቀቅልን
ድጋሚ በቃና ይተላለፍ ኩዝ ጉኒ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የወንድሙን ፍቅረኛ ያፈቅራታል መሠል ኩዚ😢
ይመስላል
በጣም ቆጆ ነዉ❤
እኛ ሠፍር ላይ የሚተውነው ጄጊዝ😂😂😂
forbidden love yedgm...plesss ውጣችን ቃናዎች😂😂😂😂
ወይኔ አሊኮየ😂
ኩዚ ጉኒ ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤
Enem
Mels drama plzzz
ምናለበት ቅዳሜና እሁድ እሚታይ አንድ ወይ ሁለት ያላየነው ፊልም ብትለቁልን ረፍታችን ቅዳሜና እሁድ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሌለ ፈለም ነው
የኩዚያለህ😂😂😂ምንጉድነው ነጭናጫየሆነ😂😂
አሊኮየ ናፍቆኝነበር😮❤
ሳይለቀቅ ኮሜት 😂😂😂😂
አሚን
ቀጣይአደራ🙏❤️❤️
❤❤
Nice
የመጀመሪያ የቃና ጅማሬ ኩዚ ጉኒ
Cukur yegna sefer ይደገም
ትምህርት ማጥናት ትተን ስንከታተል የነበርነው እየ ደገሙልን ነው😂😂 ጥቁር ፍቅር በተደገመልን😢😂
😂😂😂
የኛ ሠፍር ላይ የሚሠራውአሊኮ ሣህ😂😂
አልገባኝም ግን ዝም ብየ ልየው😂😂
ክፍል 2 እኮ ነው ያለነው መጀመሩ ነው ተረጋጊ ይገባሻል
Betam arifi naw kasi beyi
Dedeb selhonsh nw
ስንቶቻችን የአሊ አይነት ሰው እንመኛለን ለራሳችን
Kefil 3 yelkekiln😢❤
ቃናቲ ቪ ሽንቁር ልቦችን ምእራፍ ሁለትን ልቀቁት😊
እረ አላለቀም ጉዚ ጉኒ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን 187
የምረል
አዲስ ድራማ ጠፋዴ የታየ ፊልም የምታቀርቡልን
ዛራና ድራ ይለቀቅልን
ስፈልገው ዋውውው😂😂😂
ኩዚ ደግሞ ሁሌ ነው እንዴ የሰው ሚስት የሚያፈቅረው🥺🥺🥺
በየቦታው አዎ የግሉ ኑሮት አያውቅም
እኔ እራሱ የተከለከለ ፍቅር ላይ ካየሁት ቡሀላ ጠልቸዋለሁ ትንሽም ፍቅር ከ በቀል ይሻላል
😂😂😂😂😂😂😂
ኣልገባሽምዴ ከወድሙ ጋ ፍቅርኛ መሆናቸው ሳያውቅ እኮ ነው ይወዳት የነበረው ወድሙ ስለቀደመው ነውጂ ቀድሞ ይወዳት ነበር
😅
የኮሪያ ፊልም ልቀቅ😮
ቃና አትዩ ሀፅያት ነዉ እኮ 😮😜
😅
አንቺ እያሠምሽዉ ነዉ😂😂😂
አወ😂 እና ስት ሰዉ እደሚያ ለማየት የገባሁተ
@@rahafr48Hj-pf7ox 😂😂ተይ አንወሻሽ ሆ
አንቺ ምን እየሰራሽ ነው😂😂😋🤭
ፍቅር ከበቀል የምሳ ሰወች
❤❤
Wow wow wow wow wow wow
አሊ
Azizey lija
የባላባቱ ልጅ ልቀቁልን
Amen
አረየመዳምቅመሞችየ እባካችሑሣባሽ የሚሠራበት ፊልም ንገሩኝኝኝኝኝኝ😢
ጣፋጭ በቀል አለልሽ🎉🎉
ክክክክክክክ እናቴ ታማለይ
ኩዚ 😢
ፊልሙን ወድጄዋለዉ 👌
አሊኮ❤
ስራ አለ ስራ የሚፈልግ
ዬትነው
ፊልሙ አስክሮሽ መሆን አለበት
የትነው
እረ የት ነው እህቴ ሳውዲ ከሆነ ሹክ በይኝ
የት ነው እባክሽ ሳውዲ ሪያድ ከሆነ ንገሪኝ
Bnhed yshalal Turkey
Are ymechachu lelam lkeku yekoriyam❤❤❤❤
አሚንንንንንን
Kuzy ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🔥🔥
ያማቺ ያለበት ፊልም ካለ ሹክ በሉኚ❤❤😅😅😅
እኔም እየፈለኩ ነው😂😂😂
አሊኮ እዚህ ጋ ሸንቃጣ ነዉ 🙉🙉🙉👈
ክክክ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዛራና ቻድራ ይለቀቅልን
ኩዚ ሲግማ🎉
ልቀቁልን❤❤❤❤
The goat's back
ኩዚ ጉዚ ሁለቱም ናቸውዴ የሚያፈቅሯት
Fatuma Gul yilekek yemitlu
🎉❤❤❤❤❤
ያላለቀ ፍቅር pls
ደግሞ ክኩዚ ፍቅር ልይዛቹህ ነው
ኖርማል ነው የመጡቱ ማፍቀር ስራችን ነው😂😂
gud❤❤❤❤
አረ የኮሪያ ፊልም ልቀቁ
እኔም እደሱነውየምለው
የኮሪያ ዘማቾች ፊልም ሰሪ እንዴ😅😅😅
የታየ ነዉ ኮ😊
👍👍👍👍👍
ኦማይጋድ😂
ክክክክ😂
ኝኝኝኝኝኝኝ😂
ኩዝ ጉኒ ታይቶ ነበር አይደል ወይስ አዲስ ነው
የስ
Er tayitual adis ayidelm
Yeras mrkognan dgemuln 😮😮😮😮
ችኩር ይለቀቅ🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
ጥቁር ፍቅር
እናተ በቃ በቃና ሱስ ተለክፋችሁ ቀራችሁ ቱ🤣
አንችስ አ😂😂
@@user-wh2nm6xd1n እኔ የለሁም አሉ🙈🤣
Sosetn lekekilen
1
ቃጣይ😂
አባየው የነ ሲናን ኤጌማን አባት አደለ
አደለም
@@user-rf2um2ys1i ነው የፋዚሌት ላይ እይው
@@user-px8ym1wb4lmoslosh new😅
አይደለም ይሄ ታዳኙ ፊልም ላይ የቡራክ አባት ነው
@@mesyyenatua-yn9syቶፐቾግሉ ይባላል ታዳኙ ላይ