||ጀግናዬ||JEGEGNAYE ተለቀቀ! አንኳን አደረሳችሁ! መልካም ትንሳኤ!!EBENEZER TADESSE OFFICIAL May 1 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 677

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  3 года назад +113

    ጀግናዬ!
    አንተን ከማግኘቴ በፊት ህይወት ትርጉም የለው ለኔ
    አንድ የማውቀው ሚታወሰኝ ጠዋት ማታ መባከኔ
    ድንገት መተህ ከጀልባዬ አሳ እናጥመድ ስትለኝ
    የአለም ቤዛ መዳኛዋ አረ እንደሆንክ መች ገባኝ!
    አምኜ የተከተልኩትን ቢያስብለኝ ጠላት ወየው ጉዴ
    ለመሞት አንደ በግ ሲነዳ ሲታሰር ልክ እንደ ወንበዴ
    ተስፋዬ ለዚህ ነው ተባልኩኝ አይኔ እንዴት ይመልከት ጠላቱን
    የሃዘን ፊዩን እያየሁት በሲቃ አቀና ዳገቱን!
    የስተቱን ጎዳ እንዳላየ ለስንቱ አባት ሆነለት
    ጨከነ ያኛው ሌት!
    ስቀለው ስቀለው ተባለ ስንቱን አንዳላባበለ
    ልቡ እንደው ምን አለ?!
    በሃሰት ወንብር ላይ ቁጭ አሉ እንዲህ ነው እንዲያ ነው እያሉ
    በርባንን አንዲሉ!
    ጭንቁ ተራራ አለፈ አይኔ መሞቱን አሳየኝ
    ታዲያ እኔ ምን ቀረኝ!
    የሳልኩት የነገ ተስፋዬ የወደድኩት ምን ምናምኔን ጥዬ
    ቢወጋ እንደ በግ ተወስዶ መች አየ አይኔ ማዶ ማዶ!
    ቀን አለፎ ግንዙን ለመውሰድ ማለዳ እግሬ እዚያ ቢሰደድ
    ድምፅ የለም ድንጋዩም እታች ወርዶ ጨርቅ አረንጂ መቃብሩ ባዶ!
    እሞታለው ሲለኝ ሶስቱን ቀን ዘንግቼ
    ከቤቴ የከተመወኩት በሬን ዘጋግቼ!
    ግንዙን ለመውሰድ እልፍ ብል ማዶ
    ኢየሱስም የለ መቃብሩም ባዶ !
    አረከው ወይ አረከው ትላንትና እንዳልከው
    አረከው ወይ ጨርቅህን ለወጠኑልህ ጣልከው
    አረከው ኢየሱሴ ሃዘኔ ሲብስብኝ
    ጭራሽ ሞትን ገደልከው ዛሬ ደሞ ባስክብኝ!
    ጀግናዬ የኔ ጀግና
    ልጎደድህ በፊትህ በምስጋና
    አንበሳዬ የአይሁድ
    ካንተ ጋራ ሚስተካከል የለም አንድ!!
    (1)ታሪክ ተሰርቶ ታሪክ ቢወራ
    ማነው ንገሩኝ ጠፍቶ የበራ
    ሞት ያሸነፈ ወዴት አያችሁ
    ስሙልኝ እስቲ አንናንተ ጉድ ልንገራችሁ!!
    በጥላቻቸው መሰከሩበት
    ገድለውት በግፍ ድንጋይ ዘጉበት
    ሶስት ቀን ቆጥሮ የማታ ማታ
    ድንጋይ ፈንቅሎ ተናሳ ጌታ!
    ጅግናዬ አሃ የኔ ጀግና
    የአይሁድ ንጉስ አሃ ባለዝና
    አንበሳዬ አሃ የናዝሬቱ
    ድንቅ መካር አሃ ክንደ ብርቱ!
    (2)በዘመን ታሪክ ያወደሷቸው
    ለሰሩት ገድል ጅግና ያሏቸው
    ሁሉም በተራ አፈር ለበሱ
    ከዚህ ይለያል የሱማ የጉድ ነው የሱ!
    አንኳን መኖሩ ሞቱ ተፈርቶ
    ለመቃብሩ ዘብ ተከማችቶ
    ያም ሳያስቀረው ጥሎ የተነሳ
    የኔ ኢየሱስ ነው እንግዲያው የየይሁድ አንበሳ!
    ሞት ሳያስቀረው ሻረው ተነሳ
    የኔ ኢየሱስ ነው ስሙልኝ የአይሁድ አንበሳ
    ጅግናዬ አሃ የኔ ጀግና
    የአይሁድ ምጉስ አሃ ባለዝና
    አንበሳዬ አሃ የናዝሬቱ
    ድንቅ መካር አሃ ክንደ ብርቱ!
    EBENEZER TADESSE OFFICIAL

    • @bobbybuilder9126
      @bobbybuilder9126 3 года назад

      Thank you for posting the lyrics. Now I can sign and worship along.

    • @astergesaso8050
      @astergesaso8050 3 года назад

      Love you guys stay blessed for ever

    • @denbelikeno3628
      @denbelikeno3628 3 года назад +1

      Asetwayi liji tabarak andandi yemayigabagn bota nabare ahun gilts nawu( God bless you ) ahunim balela sira entabikahalen (with your Wife) eebbifamaa!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @tatad6258
      @tatad6258 3 года назад

      Ttt

    • @hermi-x6n
      @hermi-x6n 3 года назад +1

      Thank you for the lyrics, please always post it

  • @ፍቅርናትመንገዴ
    @ፍቅርናትመንገዴ 3 года назад +194

    ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያምን መዝሙሮቻችሁን ስወደው ደሞ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሄን በስተመጨረሻም ተለቀቀ😍😍😍😍

    • @oneloveetyo9424
      @oneloveetyo9424 3 года назад +8

      ተባረኪልኝ የኔ ዉድ እየሱስ ይወድሻል ይፈልግሻል

    • @hjrjr9637
      @hjrjr9637 3 года назад +2

      Tabrk

    • @mam2522
      @mam2522 3 года назад +10

      ልክ እንደኔ ኦርቶዶክስ እያለሁ ተደብቄ ነበር የምሰማዉ መዝሙራቸዉ። እንዴት እንደሚያድን እሱ ያዉቅበታል። ጌታ የሱስ ብቸኛዉ አዳን እዉነት መንገድ ሂይወት መሆኑ ራሱ ይገልጥሻል። አሁን በቤቱ ያዘምረኛል። ጌታ ይወድሻል ተባረኪ።

    • @kukukal3399
      @kukukal3399 3 года назад +1

      ተባረኪ Ayniye❤❤

    • @takalignaddise4613
      @takalignaddise4613 3 года назад

      Eyasus yiwodishal

  • @Richyitbarek
    @Richyitbarek 2 года назад +10

    ለዛሬ መዝሙሩን የምጠግበው አልመሰለኝም 😍😍😍
    የእኛ ጀግና በክብር የሚመጣ።
    ተባረኩ በኢየሱስ ስም

  • @Aynlem2570
    @Aynlem2570 5 месяцев назад +1

    አንተ የተባረክህ ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው የዳዊት ልጅ እየሱስ ❤❤❤❤

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 3 года назад +16

    ጅግናዬ ጀግናዬ እየሱስ
    ጀግናዬ ባልና ሚስት ተባረክ ለምድር በረከት ሁኑ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናቹ ይባርክ

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 3 года назад +14

    ቅዱስ ቃሉን መዝሙር አድርጎ የሰጣችሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙏🏽ተባረኩ ያብዛላችሁ ቃሉን ብቻ ዘምሩ!! ዘመን ተሻግሮ ሁሌም አዲስ የሚሆነው ቃሉ ብቻ ሲሆን ነው🥰😍❤️❤️

  • @yemisrachgetachew9317
    @yemisrachgetachew9317 3 года назад +10

    ጀግናዬ የኔ ጀግና የአይሁድ ንጉስ ባለዝና
    አንበሳዬ የናዝሬቱ ድንቅ መካር ሀያል ብርቱ
    እሰይ እልልልልልልልልል አቤኒ ና ኤዱ ዘር ማንዘራቹ ይባረክ ብርክ በሉልልኝ ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 3 года назад +30

    ኢትዮጵያዊ ጨዋነትንና ለዛ የተላበሰ ምርጥ የመዝሙር video ❤
    ባል እና ሚስት ሁለም አንደኛ ናችሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ

    በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ሁሌ ብሰማ አይጠግብም ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል ተባረኩ ጌታ ፀጋው ያብዛላችሁ Woww

  • @nigstdaresma350
    @nigstdaresma350 3 года назад +2

    ጀግናዬ ሀሀ የኔ ጀግና የሀይሁድ ንጉስ ባለግርማ አቢ እና ኤዱ ጌታ ዘመናቹን ይባረክ በጣም ነዉ ምወዳቹ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 года назад +6

    እጅግ እጅግ የወደዱኩት ቢኖር ይህ መዝሙር ነዉ ሰማያዊ ቅባት ያለበት ነዉ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግበዉም ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክልን

  • @almaznegash3708
    @almaznegash3708 3 года назад +7

    I'm orthodox but l like the mezmuer God bless you 🙏nice job 👏

  • @rahelkasaye6969
    @rahelkasaye6969 2 года назад +2

    ከእየሱስ ሌላ ማነዉ ጀግና !!!!!!እሰሰይ እልልልልልልልልልልልል ተባረክ ከዚህ በበለጠ ፀጋዉን ያብዛልህ የተወደድክ

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 года назад +6

    ጀግናዬ ኢየሱስ
    የአለም ቤዛ መዳኛዋ
    ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
    ፀጋ ይብዛልህ

  • @tub9960
    @tub9960 3 года назад +43

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹህ አደረስን እኛንም በስድስት ያለነዉን በሰላም በጤና ለእናት ሀገራችን ያብቃን #ሰላም ፍቅር ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን መልካም በዓል!! ተባረኩ የምወዳቹህ አሜን መቃብር ባዶ #ጀግናዬ !!!😍😍❤❤❤❤

    • @desalegnwoemago4245
      @desalegnwoemago4245 3 года назад +1

      አንተን ከመጌኛት በፍት ህይወት በዶ ነበረኩኝ

  • @kabeteshdamte2950
    @kabeteshdamte2950 4 месяца назад

    አውነት ነው ኢየሱስ ጀግናነው ❤

  • @TamuTube-q1t
    @TamuTube-q1t 3 года назад +8

    ኑርልኝ💝😘መልካም በዓል ለሁላችንም💝👏

    • @ትግእስትደምሴ0589
      @ትግእስትደምሴ0589 3 года назад

      እልልልልልል አሜንንንንንንንንንን እልልልልልል አሜንንንንንንንንንን ታበረኩ አቤኒ ና ኤዱ እንኮን ለትሳኤ በአል አደረሰቹ ዛመነቹ ይበረክ

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 года назад

      yene wude abnzere tebareku

  • @Tayech-oj8dh
    @Tayech-oj8dh 3 года назад +4

    ጀግናዬ እየሱስ ተነስቶዋል መቃብሩ ባዶነው ክብር ለጌታችን ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 года назад +3

    የክርስትና ኢምንት ተከታዮች የውንገል አምኞጭ ዳግም የተውለዳቹ ኢንኩዋን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ባዓል በሰላም አደርሳቹ ዛሬ አመት ከኛጋር ያከበሩት ዛሬ ግን የለሉት ቢዞች አሉ ኢኛ ድግኖ ልባሞች ሆነን ሳይሆን ከማይልቅ ከትምህርቱና ከችረነቱ የተነሳ አመት ለአመት በሰላም አደረሰን ያደርሰን ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም የተባረክ ይሁን
    በጣም ድስ ይምልና የባርክ ዝማሬ ነዉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ብሩካን ናቹ በናንቴ ጽጋ በብዙ ተባርከናል
    አሁኒም በርቱ በትንሳኤዉ ጉልበት ሃይላቹ ኤንደ ንስር ይታደስ ውዳቹዋሌዉ በክርስቶስ ፍቅር መልካም የፋስካ ባዓል ይሁንላቹ

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 3 года назад +6

    አንበሳዬ የናዝሬቱ💪💪
    እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው
    እንደሞተ አልቀረም የኔ እየሱስ ሞትን በድል አሸንፎ ተነሳ ይሄ የአይሁድ ባለዝና እልልልልልልልልልልልል

  • @Richyitbarek
    @Richyitbarek 2 года назад +3

    ክብር ክብር እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ
    ክብርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
    ወንድሜ ተባረክ
    ዛሬ ነው የሰማሁት አጥንቴ ውስጥ እሳት ሆነብኝ❤❤❤❤❤
    ተባረኩ ጨምሩ ተትረፍረፉ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getuwondimu7542
    @getuwondimu7542 2 года назад +2

    በዚህ መዝሙር ብዙዎች እንደተባረኩ እ/ር ከእነሱ እጥፍ ይባርክሕ።

  • @funnytiktok4492
    @funnytiktok4492 3 года назад +131

    በጴጥሮስ ቦታ ሆነህ የዘመርከው part በጣም አስገራሚ ነው በርታ። እልፎ አልፎ እስክስታ ያለበትን ቦታ ባታስገባው ጥሩ ነው። ግድ የለም እሱ ባይኖር ሚጎዳው ነገር የለም። ለሁሉም ሰው አይምሮ የሚመች ይሆናል። በተረፈ በጣም ግሩም መዝሙር ነው።

    • @mohammedkhirfan4579
      @mohammedkhirfan4579 3 года назад +11

      እንዴፈልጌ ይዘምሪ አሰተያያት የምሰጥበት ቦታ አይደለም ኤሄ ዝም ብለህ አዳምጥ

    • @richshibaa4014
      @richshibaa4014 3 года назад +10

      @@mohammedkhirfan4579 yet new asiteyeyet yemisetew betu hedo yinigerew

    • @denbelikeno3628
      @denbelikeno3628 3 года назад +2

      ehe eko tasarto yalake ina yetalakake nawu lijun atirabishew tawadaj mazmur nawu beka.Astayayet mastat kasfalage dagmo lalela sira inji ehegnawun mastakakl kazihi bohala ayichalim.

    • @hermi-x6n
      @hermi-x6n 3 года назад

      @@richshibaa4014 😂😂

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 3 года назад

      @@richshibaa4014 💀

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 8 месяцев назад

    ጥምረታችሁ ታጋታችሁ ዝማሬያችሁ በወጣትነት ጌታን ማግኘት በእዉነት ምንኛ መታደል ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተጠበቁ ይከልላችሁ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistshibsha8306
    @tigistshibsha8306 2 года назад +1

    ውውው አየሱስ ያድናል የኔ ጃግና ❤️❤️

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 года назад +31

    የእኛ ጀግናዬ ኢየሱስ የአይሁድ ንገሥ ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ የጀግ ልጆች

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 года назад +1

      ufffffffffff❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abenezernewcreation4020
      @abenezernewcreation4020 3 года назад +2

      💓💓💓💕💖💝💝

    • @FatimaFatima-xs2fl
      @FatimaFatima-xs2fl 3 года назад

      @@dhdhhdhd6142 jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjl

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 года назад +1

      bAssssssssssdsda

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 года назад +1

      @@FatimaFatima-xs2fl bassssssssssssssssssssesseessssa

  • @chaltutola2865
    @chaltutola2865 3 года назад +8

    ጀግናዬ የኔ ጀግና እየሱስ ታንስቱዋል ሞትንሞትን ጋድሎ !!! ሁካን አዳራሳቹው የኔ ዉዶች ❤🙏🙏

  • @salamadisou9026
    @salamadisou9026 3 года назад +1

    ገና ስሰማ ነው መንፈሴ ሚረካው እሰይ አቦ ኑሩልኝ 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎶🎶🎶🎶🎶🎶❤❤❤❤❤❤

  • @tariko8717
    @tariko8717 3 года назад +3

    ውይ ይሄ ዝማሬ ሁሌም አዲስ ነው 🔥ኡፍፍፍ አሜንንን 🙏🙏👏

  • @eyerusalemyirga6249
    @eyerusalemyirga6249 9 месяцев назад

    አንተ የተባረክ የእግዚብሔር ድምፅ ልበልህ ጌታ እየሱስ አሁንም ኣብዝቶ በመዝሙር ይኖባህ ከነባለቤትህ በጣም ነው የምንወዳቸው ዘርራችሁ ይብዛ

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 3 года назад +2

    የኛ ጀግና እየሱስ ሞትል ድል የነሳ ክብር ክብር ይሁንለት አሜን በጣም የሚባርክ መዝመር ነው ተባረኩ ❤️ሁሌም በዝማሬአችሁ እባረካለሁ

  • @rebeccaabraham8752
    @rebeccaabraham8752 3 года назад +8

    ሁሌም የናንተን ዝማሬ ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝ እወዳቸዋለሁ ብሩካን ናችሁ ♥️♥️♥️

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @esraelanagaw9531
    @esraelanagaw9531 3 года назад +3

    ዋዋዋዋዋዋዋ ተባረኩ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በጣም እውዳቹሃለው በናንተ የምሰራው የኢየሱስ መንፈስ ወደ እኔጋም እንድመጣልኝ አምናለሁ ።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +7

    አሜን ጀግናዬ ኢየሱሴ ክበርልኝ

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm Год назад +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 3 года назад +4

    የነገስታት ንጉሥ የጌታች ጌታ የሃይለኖች ሃይልህ ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁንለት አሜንን❤ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋ!!

  • @alemitugebre2852
    @alemitugebre2852 3 года назад +4

    አሜን ጀግናዬ የትንሳኤ ጌታ የናዝሪቱ እየሱስ ተባረኩ

  • @ዘማሪታዱውየሱስ
    @ዘማሪታዱውየሱስ 4 месяца назад

    የጀግኖች ጀግና አሜን አሜን 😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌👌👌👌👏🎤👏🎤💪💪💪💪💪💪💪ጀግና ዬ

  • @velinaab3629
    @velinaab3629 3 года назад +4

    ጀግናዬ የኔ ጀግና የአይሁድ ክንደ ብርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይጌታልጅዲቦራኮሻ
    @ይጌታልጅዲቦራኮሻ 3 года назад +1

    ዋዋዋወወወወ. የአባተ ልጂ ተባረኪ. ወልካም. ወልካም. ወልካም. ወልካም. ወልካም

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 года назад +2

    እልልልልልል እየሱስ የጌቶች ጌታ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ ድንቅ መዝሙር ጌታአብዝቶ ይባርክህ🙏👏🏽🙌🙌🙌🙌

  • @ethopia4810
    @ethopia4810 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልል ድንቅ ዝማረ ተሰምቶ የምይጠገብ ዘ/አብዬ & ኤዱ ተባረኩ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 3 года назад +3

    አሜንንንንንን የተባረካቹሁ ሁኑ ቅኔ ከህይወታቹሁ አይታጣ አቢ እና ኢዱ❤❤

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej Год назад +1

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ፀጋ ይጨመራል

  • @samgeb1577
    @samgeb1577 3 года назад +3

    ጀግናየ... ኣሰይ ጎይታ የሱስ ተባረኽ...❤️❤️❤️

  • @kukukal3399
    @kukukal3399 3 года назад +3

    እሳይ አሜን በጉጉት ስጠብቃው ነበርኩኝ 😍
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
    እወዳቹዋለሁ❤❤😍

  • @mere95ahmad-oj7id
    @mere95ahmad-oj7id 9 месяцев назад

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን
    ጃግናዬ የኔ ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜንንንንንን
    ዘማሪ አቡ ፅጋ ጌታ እግዚአብሔር ያበዛልክ ተባርክ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jiokioo5935
    @jiokioo5935 Год назад

    ዘመንክ ይለምልም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም🎻🎻🎻🎻🎻🎻🙌🙌🙌❤❤❤💞💞💞💞💞

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 года назад +4

    ኢየሱስ ተነስታል አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ደስ የሚል ዉስጥ የሚነካ መዝሙሮቹ ሁሉ ስወዳቸዉ ተባረክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👈👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 3 года назад +3

    አሜን! የዩሁዳ አንበሳ የኛ እየሱስ ጀግና ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልል!!
    ዘመናችው ይለምልም ተባረኩልን

  • @birukwodajo4602
    @birukwodajo4602 3 года назад +1

    የጀግናችን መታያ ናቹ ተባረኩ...አፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ስዉዳቹ

  • @newakuticho9774
    @newakuticho9774 2 года назад +2

    የእግዚአብሔር ውዶች ተባረኩ ገታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @ethchristianvevo
    @ethchristianvevo Год назад +1

    Praise the Lord! All glory to Jesus. Bless you my bro.and sis!

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 3 года назад +1

    ኧረ ከዚ መዝሙጋር ተጣብቄ ልቀርነው ዝጥም በጣም ተባረክ ተባረኩ ተወዳጆች

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሞገስ የሰጠህ ዋው እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏💚💛💖😘

  • @chitrasalem4074
    @chitrasalem4074 9 месяцев назад +1

    አሜንንን 😘😘🎸🎸🎸🎸🎸አሜንንን እስይ እስይ 🌽🌽🌽🌽

  • @kalyesamilj2969
    @kalyesamilj2969 3 года назад +1

    ጀግናዬ ኢየሱስዬ ስምህ ይባረክ በመዝሙሩ ባጣም ተባርኬበታለው የአባቴ ልጆች Eb & Edu የ Edu mom ሁላችሁም ተባረኩ የኤዱ mom በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ!!!

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 3 года назад

    እሰይ ጀግናዬ የኔ ጀግና ኢየሱስ ነው። ስንት ጀግና የምላቸው ነበሩኝ እግዚአብሔር ይባረክ ትክክለኛው ጀግና ጋር አገናኘኝ።

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 года назад +1

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Semu Yebarek .Ebi Beruk Zemen Hiweteh Yebarek. 🙌🌺🌺🌺

  • @vickitaleb8762
    @vickitaleb8762 Год назад +1

    አሜሜንን አሜን ተባርክ❤❤

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 3 года назад +4

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አንበሳችን ከሱ ጋር የሚስተካከል አንድም የለም !!!!!!!🙏🙏
    ተባረኩልን ልብን የሚያረሰርስ ዉይ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጋብቻችሁ ይባረክ ❤❤🥰🥰
    ከባህረ ማዶ ( ፈረንሳይ) 👏👏👏👏👏👏

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 4 месяца назад

    Geta yeberakoch yesus naw yene jegna amen 🙏 🙌 👏 I love you both ❤️ ♥️ 💖 😘

  • @lidyaurgessa8611
    @lidyaurgessa8611 3 года назад +2

    ዘምሩ በቃ ዝም ብላችሁ
    የተቀባ እንዲህ ነው❤

  • @tedelachigeletotedelachige8680
    @tedelachigeletotedelachige8680 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘማናቹሁ ይበረክ ጸጋ ይጨመርለቹሁ

  • @konjubalu7886
    @konjubalu7886 3 года назад +2

    አሜሜሜሜንንንንን አሜሜሜሜንንንን
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @naomizergaw5426
    @naomizergaw5426 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelele elelele haleluja yane geta smihi yibareki yane widoch taberekulgn

  • @zenhanset1228
    @zenhanset1228 3 года назад +1

    ጀግናዬ እየሱስ ጌታ ነው

  • @solomonkirub4311
    @solomonkirub4311 3 года назад +5

    That is true Jesus our hero king of king only savior we worship him forever !!!

  • @jiokioo5935
    @jiokioo5935 Год назад

    የኔ ጀግና ኢየሱስ❤

  • @meron1234-b2s
    @meron1234-b2s 3 года назад +1

    amen yena jegena eysus amsegnhalew seladankagn. ante eyalh min golo

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ጌታ እየሱስ ይበርክ
    ተበረኩ

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 3 года назад

    እሰይ እየሱስ ጀግናዬ የአይሁድ ንጉስ የአለ ንጉስ አባ ተባረክ

  • @wondiyewoju_
    @wondiyewoju_ Год назад

    ኤቭ ምን ልበልህ ወንድሜ ተባሬክ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር አምላክ ምድርን አሳልፎ ይስጥክ።

  • @mihretsurafel3185
    @mihretsurafel3185 3 года назад +1

    ዋዉ አሜን አሜን በጌታ በእየሱስ ስም ተባረኩ Ebenezer & eduye❤❤ hulachu geta yibarekachu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuluMulu-b4v
    @MuluMulu-b4v 4 месяца назад

    Amen Amen Amen thank you lord Jesus For your unconditional love 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mehretabebe4345
    @mehretabebe4345 2 года назад +1

    አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏አልልልልልልል

  • @ayehutzewd6829
    @ayehutzewd6829 7 месяцев назад

    ወድሜ በጌታ ተባርከ ቅር!"

  • @TESHOMEASHORE
    @TESHOMEASHORE 8 месяцев назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር አምለክ እንደገነም በጸጋ ይበርካችሁ❤❤

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልል እሰይ ጀግናዪ የኔ ጀግና እልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️

  • @awetsolomon6669
    @awetsolomon6669 2 года назад +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @aaasssaaasss9054
    @aaasssaaasss9054 3 года назад +1

    እየሱስ ጀግናዬ ነው ተባረኩ ብሩክ ናቸው እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤

  • @casubigboss2244
    @casubigboss2244 3 года назад

    በጣም ነው የተባረክንበት እ/ር ከዚህ የበለጠ ጥበብ ጨምሮ ይስጥ

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 3 года назад +4

    Slow & just right tone of voice for contemplative worshiping session 🙏💚💛❤️🙏

  • @genetgizaw8557
    @genetgizaw8557 3 года назад +2

    ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @hag4912
    @hag4912 3 года назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረከኛአአሜን አሜን ቴባረከ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏📖📖📖🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖❤❤❤❤

  • @newakuticho9774
    @newakuticho9774 3 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ!ተባረኪ ገታ ኢየሱሰ ዘመናችሁን ይባሪክ!!

  • @Azeb-o4i
    @Azeb-o4i 5 месяцев назад

    Enema wudddddd newu madergachu fetar zerachni yibark negerachu Siri sedo yhidi❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ

    አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌😭
    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ተባርኩ ፀጋ ይብዛልችሁ

  • @dimahe143
    @dimahe143 2 года назад +1

    ጀግናዬ ኢየሱስ!

  • @hayatthhhayatthh6251
    @hayatthhhayatthh6251 2 года назад

    👏👏Anennneeeeennnnnnneeeeee💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ተባረኩ

  • @MuluMulu-b4v
    @MuluMulu-b4v 4 месяца назад

    Amen Amen thank you Jesus for our brother ❤❤❤❤

  • @tedroshaile5004
    @tedroshaile5004 Год назад

    hallelujah! hallelujah. anbesaye yesusie yene jegna!

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Год назад

    Antem ende Abateh Jegna neh yene Lebe Birhan tebareku kene balebeteh Edu gar

  • @birtukangyohanis5791
    @birtukangyohanis5791 9 месяцев назад +1

    Wowowowo Wowowowo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaMohamed-ct3hf
    @SeadaMohamed-ct3hf 9 месяцев назад

    ጀግና ኢየሱስ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 года назад +4

    I can't stop to listen this song,,,,,bless you all 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

    • @rahi7778
      @rahi7778 Год назад

      😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mishtadesse8416
    @mishtadesse8416 3 года назад +3

    UNSTOPPABLE COUPLE
    ጀግናዬ

  • @Merry2989
    @Merry2989 Год назад

    አረከዉ ወይ ኢየሱሴ ........❤❤

  • @hcvc152
    @hcvc152 3 года назад

    Zemanchun E/r Yebarikachu Lemlemu Be Geta 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ያህዌንሲ
    @ያህዌንሲ 3 года назад +2

    በጣምም ደስ የሚልና የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረኩ መልካም በአል ይሁንላችሁ