ጋሻዬ!! GASHAYE EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONG9 September 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @andinetabel
    @andinetabel Год назад +22

    ጋሻዬ የሆነ
    ወዳጂ የሆነ
    ሞገስ የሆነ እግዚአብሔር ነው
    < ዘመኔናቹ የተባረከ ይሁንላችሁ ብርኪ ሁኑ

    • @abebehonja2328
      @abebehonja2328 Год назад +2

      🎉ጋሻዬ አደሰልኝ ምዕራፈን ተባረኩልኝ የልቤን ዘመራችሁልኝ

    • @abebehonja2328
      @abebehonja2328 Год назад +1

      አሁን 🎉 ዘመናችሁ ሁሉ ይለምልም
      የመንፈሴን ጥማት አረካችሁልኝ

  • @jesusislord-v6f
    @jesusislord-v6f Год назад +10

    ጋሻዬ
    ስንት ግዜ ትምክት ያረኩት ወዳጅ
    ገለል ሲል መልሶ ሲሆን ፈራጅ
    እስከ ዛሬ እስከ ኣሁንዋ ደቂቃ
    እንደ እየሱስ ኣላየሁኚም በቃ ( 2× )
    ኣለመቀየሩ ሲገርምርኝ
    ጭራሽ ከስንት ሞት ጠበቀኝ
    ሆነልኝ ጥላ እና ጋሻዬ
    የመጨረሻዬ
    ኣለመለወጡ ሲደንቅርኝ
    ሆነልኝ ጥላ እና ጋሻዬ
    የመጨረሻዬ
    ጋሻዬ ጋሻዬ ! ኣንተ ባትሆን እማ
    ጋሻዬ ጋሻዬ ! በእጅህ የያዝከኝ
    ጋሻዬ ጋሻዬ ! እንደ ሌላው ግምት
    ጋሻዬ ጋሻዬ ! ለዛሬም ኣልገኝም
    ጋሻዬ ጋሻዬ ! ጠላቴን መለስከው
    ጋሻዬ ጋሻዬ ! እንዳይነካው ጫፌን
    ጋሻዬ ጋሻዬ ! ከፊት ቆመህልኝ
    ጋሻዬ ጋሻዬ ! ኣደስከው ምራፌን
    ( ኣደስከው ምራፌን ) ( 2× )
    ኣሃ ኣሃ አረ ማን ይጠጋል
    ኣሃ ኣሃ ቀን የመሸ እለታ
    ኣሃ ኣሃ ኣለው ይላል እሱ
    ኣሃ ኣሃ በድካም በብርታት
    ኣሃ ኣሃ ማይለወጥ ፍቅር
    ኣሃ ኣሃ አረ የት ይገኛል
    ኣሃ ኣሃ ወዳጅ እንደ እግዚኣብሄር
    እኔ በምን ኣቅም ኣለፍኩት ያንን ዘመን
    እኔ በምን ኣቅም ኣለፍኩት ያንን ግዜ
    ( ጋሻ እየሆነኝ
    ወዳጅ እየሆነኝ
    ሞገስ እየሆነኝ
    ስንቱን ኣሳለፈኝ ) ( 2× )
    ኣሃ ኣሃ ክፉ ኣልፎኝ የሄደው
    ኣሃ ኣሃ ሞት ያላገኘኝ
    ኣሃ ኣሃ በክንዱ ከልሎኝ
    ኣሃ ኣሃ በእጆቹ ይዞኝ
    ኣሃ ኣሃ ከለሊቱ ግርማ
    ኣሃ ኣሃ ከቀኑ ፍላጻ
    ኣሃ ኣሃ በክንፎቹ ጋርዶ
    ኣሃ ኣሃ ሰወረኝ ከኣመጻ
    እኔ በምን ኣቅም ኣለፍኩት ያንን ዘመን
    እኔ በምን ኣቅም ኣለፍኩት ያንን ግዜ
    ( ጋሻ እየሆነኝ
    ወዳጅ እየሆነኝ
    ሞገስ እየሆነኝ
    ስንቱን ኣሳለፈኝ ) ( 2× )
    ይምራል ይራራል እንደ ሰው ኣደለም 2×
    ( ስንት ግዜ ኣዳነኝ
    ስንት ግዜ ኣወጣን
    ስንት ግዜ ማረኝ
    ስንት ግዜ ያዘኝ ) ( 2× )
    ይምራል ይራራል እንደ ሰው ኣደለም 2×
    ( ስንት ግዜ ኣዳነኝ
    ስንት ግዜ ኣወጣኝ
    ስንት ግዜ ማረኝ
    ስንት ግዜ ያዘኝ ) ( 2× )
    ኤቡየ እና ኤዱየ ጌታ የባረካቹ ቤተሰቦች ጌታ ይባርካቹ ጨምሩ ኣትይዙ ❤❤❤ እወዳቹሃለ🙏🙏🙏

  • @DrZelalem
    @DrZelalem Год назад +20

    ድንቅ መዝሙር
    መንፈሱ ያለበት
    ጥራትና ትጋት የሚታይበት
    ፍቅር የነገሰበት
    ክብሩ የሚገለጥበት
    ጌታ ይክበር
    ተባረኩ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад +17

    ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን አደረሳችሁ ኤቢ እና ኤዱ እንዲህም ኢትዮጵያ ና ኤርትራ ቤተሰብ መልካም አድስ ዓመት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bibieyob2693
    @bibieyob2693 Год назад +14

    I am Eritrean we love you even and edu your song has amazing grace.keep singing and worship God,

    • @eliyana1234
      @eliyana1234 9 месяцев назад +1

      ኦጋዴንም ሁኝ አያገባንም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +7

    ዝማሬ ሙላእክትን ያስማልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞገሴ ሆኖ ጋሻዬ ሆኖ ከብዙ ያሳለፈኝ ጌታ ክብር ለሱ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @selihom6023
    @selihom6023 Год назад +7

    አባ በተለይ ለኔ ከስንቱ አወጣኸኝ ክበርልኝ የኔ እየሱስ❤

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Год назад +7

    አማን አሜን
    “በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።”
    - መዝሙር 91፥4

  • @Kidustekle4166
    @Kidustekle4166 Год назад +8

    ኢየሱስ ጋሻችን ሞገሳችን ሀሌሉያያያ ድንቅ ነው በእውነት እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 Год назад +16

    🙏አቤኒዬና ኤዱዬ መንፈስ የሞላባችሁ❤ ከነፍሴ ተባርኬበታለው❤ 🌻ለአዲሱ አመት🌻 ድንቅ በረከት ነው፡ በብዙ ተባረኩልኝ 🙏❤

  • @selamzerihun6869
    @selamzerihun6869 Год назад +4

    ❤❤❤❤❤
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @lifejesus2284
    @lifejesus2284 Год назад +6

    እናንተን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ከፍ ይበል

  • @mamamama5088
    @mamamama5088 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ኡፍፍ😢ጋሻዬ ኢየሱሰዬ😢 😢አብኒ &ኤዱዬ ተባርኩልኚ በብዙ 💚💙🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +7

    ኢየሱሴ ስምህ ይባረክ እንደ አንተ ድንቅ ጋሻ🙏🙏 የለም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሰን🌼🌻🌼🌻🌺🌻🌼 አደረሳችሁ አብ እና ኤዱ ተባረኩ ለክፉ ትገኙ 2016 ድንቅ ዝማሬ ስለ ስለደረሰችሁ🙏❤

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Год назад +1

    ጋሻ እየሆነ ወዳጅ እየሆነአለፍኩ ያንን ዘመን አሜን አሜንንንንንንን ተባረኩ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 3 месяца назад

    Ameeeen Ameen Adis Miraf Jemerelign GTA Line Zemenachihu hulu yibarek!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @thtnaendale
    @thtnaendale 3 месяца назад

    ዋው ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LioWeldi-b8x
    @LioWeldi-b8x Год назад +4

    በጌታ በኢየሱስ ስም አሁንም ይብዛላችሁ ❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +3

    እኔ ምሥክር ነኝ፣ ጋሻዬ መከታዬ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አባቴ! ተባረኩ፣ ትዳራችሁ አገልግሎታችሁ ይለምልም🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @ghedemtesfaghergish5520
    @ghedemtesfaghergish5520 6 месяцев назад +1

    Wow, I am so in love with this worship song. God bless you, You and your wife are a great blessing to us.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynlem2570
    @Aynlem2570 4 месяца назад +1

    ሆነለኝ ጣላና ጋሻዬ የመጨረሻዬ የኔ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Год назад +6

    አሜንንንንን አሜን ኢየሱስ ይማራል ወዳጀችን ነው ኢየሱስ ክብር ከብር ክብር ለኢየሱስ አዎ ሁሉ ጊዜም ከጉነችን ለኢየሱስ አሜን በጣም ድንቅ መዝሙር ነዉ ተባረኩ 😭😭😭😭😭😭

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 3 месяца назад +1

    አሜን አሜንንን ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛላችሁ እንወዳችኋለን 🙏❤️😘😘🥰🥰❤️❤️🥰❤️🥰🥰🥰

  • @ParesMarkos
    @ParesMarkos Год назад +2

    መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርላችው እንፀልያለን ፀልዩ ዘመኑ ክፉ ነው

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Год назад +5

    ጋሻ እየሆነን ወዳጅ እየሆነን ሞገስ እየሆነን ስንቱን አሳለፈን ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ ዝማሬ ነው
    መጪው ዘመን የተባረከ ይሁን!

  • @memihiruerimias5520
    @memihiruerimias5520 Год назад +1

    በጣም እንዎዳቹሃለን እግ/ር መዘሙር ይጫምርላቹሁ።

  • @saranora6393
    @saranora6393 Год назад +73

    I am ortodox but this mezmur 😢😢😢😢

    • @eshetemohammed5167
      @eshetemohammed5167 Год назад +2

      Be pentecostal

    • @LawofGod
      @LawofGod Год назад +4

      Be a Christian, before it is to late on you! Get saved

    • @freebythebloodofjesus8373
      @freebythebloodofjesus8373 Год назад +7

      It's not about religion, it's all about Jesus💖💖💖💖 only the Lord Jesus can give you everlasting Life and redemption of sins not religion🙏🙏🙏. Every one has to know this truth, people create religion

    • @TheKitessa
      @TheKitessa Год назад

      Geta cheri newu.....nebsun yeseten wedajachin kezi belay yigebawal.....Jesus❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwotabebe2538
      @frehiwotabebe2538 Год назад +1

      What do you mean??

  • @jesusismaeverything7589
    @jesusismaeverything7589 Год назад +1

    Betam des yemil Mezmur new egziabhier tdarachu na hiwetachu ybark love you abiyee and eduyee ❤❤❤

  • @fannydastadasta6374
    @fannydastadasta6374 Год назад +1

    Amen amen tabaraku bageta bayesusi sim yicamrlichu taga

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu 3 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐💐🌾🌾💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ጌታሆይ
    @ጌታሆይ Год назад +1

    tebareku melikam adis amet 🙏
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @ParesMarkos
    @ParesMarkos Год назад

    በአግልግሎታችው እኛ ደስከተሰኘኔዉ በላይ ዙፋኑ ላይ ያለው አባታችን ይደሰት ቃላት የለኝ ተባርክያለሁ

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 7 месяцев назад

    ❤❤❤ አሜንንን አሜንን አሜንንንንንን ተባረኩ ዘመናችዉ ይባረክ ጌታን ብቻ አጌልግላችዉ ዘመናችዉ ይለቅ ኤረጅም እድመ ከፀጋዉ ጋር ያብዛላችዉ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 Год назад +5

    መልካም አድስ አመት 2016 የሰላም የፍቅር የሰከት የበረከት ይሁንልን 🎉 እግዚአብሔርንም አምላክ ኢትዮጵያን ከዚህ ጭንቅ ቀይሩ ሰላም ያርግልን 😢

  • @TheKitessa
    @TheKitessa Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Abenaa and Edu you are blessed! Bertu besetachiwu zemen getan agelgilu!!!

    • @TheKitessa
      @TheKitessa Год назад

      Ewunetim balekinewu....geram newu....Afaan Oromoo andi siru aderaaa...hizbuu yibarekibeti

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 Год назад +2

    ባላ ቅኔዎች ስጦታችን ኮ ናችሁ ቡሩካን ናችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘

  • @BadasaHabte
    @BadasaHabte 3 месяца назад

    Ameeen ❤❤❤ i'm so blessed by this song! Much grace our beloved singers.

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Год назад

    ዘመናችሁ ይለምልም ፀጋው በእጥፍ ይጨምርላችሁ እወዳችኃለው ተባረኩ

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu 3 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤ 🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @zenebetesfaye2217
    @zenebetesfaye2217 Год назад +1

    አዎን አዎን ሁልግዜ ከህዝቡ ጋር የሚቆም የሚጠብቅ እና የሚመራ እግዚአብሄር አምላካችን የተባረከ ይሁን አዎን ጋሻችን ሞገሳችንነው:: እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዝማሬንም ያብዛላችሁ:: ተባረኩ!!!

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Год назад

    ስንት ጊዜ አዳነኝ🙏
    ስንት ጊዜ አወጣኝ🙌 ተባረኩልን❤

  • @tirfuketema5569
    @tirfuketema5569 Год назад

    Gashaye yahone Ameeeen Ameeeeeen tebarekulin

  • @Abrihambogalabasore
    @Abrihambogalabasore 10 месяцев назад

    አሜን ዛማናችሁ ባሞጎስ ይላቅ የምዎዳችሁ ታባራኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshigetachewsimgine3506
    @yeshigetachewsimgine3506 4 месяца назад

    Ohhhhh yaaaa tabarkwio drink malamute alwayes ytbarkacwuo family nacwio stay blessed

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ጋሻየ አንተ ባትሆንማ እጀን የያዝከኝ
    እነደሌላው ግምት ለዛሬ አልገኝ
    አሃሃኸረ ማን ይጠጋል
    አሃሃ ቀን የመሸ ለታ
    አለሁ ይላል እሱ በጠዋት በማታ
    እኔ በምን አቅም አለፍኩት ያን ዘመን
    እኔ በምን አቅም አለፍኩት ያን ግዜ
    ጋሻ እየሆነኝ : ሞገስ እየሆነኝ
    ወዳጅ እየሆነኝ ስንቱን አሳለፍኝ
    ይምራል ይራራል
    እነደሰው አይደለም
    ስንት ግዜ አዳነኝ
    ስንት ግዜ ማረኝ
    ስንት ግዜ አገዘኝ
    ይምራል ይራራል
    እንደሰው አይደለም
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MulualemMekonon
    @MulualemMekonon 7 месяцев назад

    የረዳችሁ ጌታ የተባረከ ይሁን እናንተ ደግሞ የትውልድ በረከት ናችሁ ተባረኩ

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 Год назад

    Hallelujah geta zemnachun yalemelemew

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Год назад +1

    እናንተ የተባረካችሁ የትዉልድ በረከቶች ባለቅኔዎች ፀጋ በዝቶላችሁአል❤❤❤እወዳችሁአለዉ
    ኢየሱሴ ሁሉነገሬነዉ🔥🔥

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 Год назад +2

    Amezing protestant song god blesse you singer abenezer & eden ❤❤

  • @youngog2978
    @youngog2978 Год назад +2

    Ebiye my beloved brother 🎉🎉

  • @tirfuketema5569
    @tirfuketema5569 Год назад +1

    Ameeen geshaye yahone eyesus getanwo ameen Ameeeen tebarekulignin

  • @Merry944
    @Merry944 Год назад +1

    ተባረኩ ተባርኬበታለው 🙏🙏🙏መልካም አዲስ አመት ❤❤🌻🌻

  • @wondiyewoju_
    @wondiyewoju_ Год назад

    Ebe and Edu zelalemachu yilemlm tebarekulgn. Gashaye.....! Geta misikire new 100 gize belay semichyalehu yalemakuwaret! Kimem nachu!

  • @MilkaMebratu
    @MilkaMebratu 8 месяцев назад

    እሰይ እየሱሰዬ ላንተ ክብር ይሁን እሰደ እልልልልልልል ከዘላለም እሰከዘላለም ንገሰ ሁሉላንተ ክብር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክችህ ተበርኩህ ❤❤❤❤🙌🙌🌻🌻👋👋

  • @amanuelgebregiorgistedla9751
    @amanuelgebregiorgistedla9751 Год назад +1

    ኤርምያስ 46:9
    ፈረሶች ሆይ፥ ውጡ፤ ሰረገሎችም ሆይ፥ ንጐዱ፤ ጋሻም የሚያነግቡ የኢትዮጵያና የፋጥ ኃያላን፥ ቀስትንም ይዘው የሚስቡ የሉድ ኃያላን ይውጡ።
    ወንጌል ዮሐንስ 13:34-35
    እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ።
    እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።

  • @dagmawitilahuntube8601
    @dagmawitilahuntube8601 Год назад +3

    ጋሻዬ🛡️ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩልኝ ኤቢ እና ኤዲ❤

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 7 месяцев назад

    ውይይይ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ ተጠበቁ ተከለሉ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameleworkbiresaw275
    @ameleworkbiresaw275 Год назад

    wee betam begugute setebkewu neber geta yebarkachu lene yegezewu meleket nw .betam ewodahualehu Edu and Abeni

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Год назад +1

    Egzbhier yibark Nebs alqerelgim tebarkiebetalhu Tebarekulgi kezih belay xegawun yabzalachihu . Eyesus Gieta newu Wow !

  • @BizoBizonish-qd6fv
    @BizoBizonish-qd6fv 7 месяцев назад

    Ufeeeee amen amen tabarikachowa yene wudochi❤❤❤❤❤

  • @amarechdriba2290
    @amarechdriba2290 Год назад +1

    Amen 🙏 God bless you both ጋሻዬ የኔ ጌታ እየሰየስ 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Год назад +3

    እልልል..🙏🏽 ብሩካን ናችሁ! እናንተ ቤት ዝማሬው በሽበሽ ነው! Love you guys

  • @natanata4590
    @natanata4590 Год назад

    አሜን😢🙏ታብራኩ ዛማናችሁ ይባረክ❤️🙏

  • @woynishetdukale6225
    @woynishetdukale6225 Год назад

    Ewunet new esu gashchin new enenima sint gize. Egzabher zemebnachun agelglotachihun betachun yibarkachu yitebikachu❤❤❤

  • @wakjiratesfahun3682
    @wakjiratesfahun3682 Год назад +2

    My God! አስጠጋቹኝ ወደ ጌታ! ተባረኩ

  • @yalewalemayehu-lz6ts
    @yalewalemayehu-lz6ts Год назад

    ፀጋ ይብዛለችሁ:ውድ ውደድድድ ነው ማረጋችሁ

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 Год назад +1

    ኤዲና ኤቢ ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ነው።

  • @meseretchernet7032
    @meseretchernet7032 Год назад

    Esey Amennnnn Gita yibarki tebarekuligni wuddddd❤❤

  • @mertienash7494
    @mertienash7494 Год назад +1

    ተባራኩኩኩኩኩ❤❤❤❤

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 Год назад +3

    ሁላችንም እንኳን አደረሳች ❤
    አዴ & አብ ተባረኩ❤❤🍇💐

  • @EjegeASME
    @EjegeASME 4 месяца назад

    እደ ጌታ ጋሻ የት ይ ገኛል ተባረኩ

  • @LilyWorassa
    @LilyWorassa Год назад

    Tebateku meleka zemen agerachenene egezabiher selam yaregelen

  • @aberasheaberashe1458
    @aberasheaberashe1458 Год назад +1

    አሜን አሜን ሜን
    ተባረኩ አቤኔ &ኤዱዬ

  • @ameleworkbiresaw275
    @ameleworkbiresaw275 Год назад

    woww yemeral yeraral endsew aydelem,sent geze maregn,yazegn amen

  • @סמואלמקונן-ח9ט
    @סמואלמקונן-ח9ט 2 месяца назад

    ተባረክጌታፅጋይብዛልህ

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +1

    አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ቡሩካን ናችሁ አቢና ኤዱ

  • @ሳሚ-ብሩኽ
    @ሳሚ-ብሩኽ Год назад

    ኣሜን 🙌🙌🙌 እንደ የሱስ ኣላየሁም እማ ተባረኹ

  • @muhammedadhan2907
    @muhammedadhan2907 25 дней назад +1

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tabarakuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Год назад

    Yeneeee gashaaa gashayee sntun newu kantegaar yalefukuy zemenachu yibarek

  • @MiserKaleb
    @MiserKaleb Год назад

    Sewdatuhe Geta Eyesuse Gashatehene new Amen.

  • @emuye10
    @emuye10 Год назад

    Yerdachu Ersu lezelalem yebarek,Ersu ewenetegna gasha new!!

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Год назад

    Geta ybarkachihu nirt newu tebarkenibetal bruk hunu❤❤❤❤❤

  • @povaphonetastic-up9pw
    @povaphonetastic-up9pw Год назад

    ዋእው እድል አቢ ተባረኩ ዘመናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @naniassefa2764
    @naniassefa2764 Год назад +1

    Here we go again!!!!!!! Welcome our blessings መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @felaskazelelew3021
    @felaskazelelew3021 7 месяцев назад

    ልብ የሚሞላ ዝማሬ

  • @SamuelDinku-gl4oo
    @SamuelDinku-gl4oo Год назад

    Ameeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤ Betaaam Dess Yimill mezmur New Ab&Eduuu Tebarekuuln ye Adis Amet Stota new

  • @habeshatech9228
    @habeshatech9228 11 месяцев назад

    Amen Amen !! Geta chmro ybrkchw

  • @bezinashgeremew1778
    @bezinashgeremew1778 Год назад

    yenen hiwot eko new yezemerachihut tebareku., Gshayyyeee
    Telaten meleskew kefit komehlegn. senteeeeeee gizzzeeee

  • @samuealrobi7898
    @samuealrobi7898 Год назад

    Tebareku sewedachu bekefan gize best hager eyetetsenanebet new

  • @liliworku944
    @liliworku944 Год назад

    Endet endemwedachihu yene bereketoch❤
    Tsega ybzalachihu🔥🔥🙏🙏

  • @KASECHTefera-h4i
    @KASECHTefera-h4i 7 месяцев назад

    huletachunim betam new miwedachu tebareku

  • @BetelhemMengestu-td2os
    @BetelhemMengestu-td2os 9 месяцев назад

    zemenachihu tidarachihu agalgilotachihu yibarek .kezih belay abru tegeletu tsega yibzalachihu .❤❤❤❤❤ kiber le mdnfes kidus yihun ye tsegawu balebet yibarek.

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Год назад +1

    አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።ተባረኩ።

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Год назад +1

    ወወወወወወወወወ ተባረኩ እንኳን እግዚአብሔር እረደችሁ ዘማነችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @tsegawindrias8848
    @tsegawindrias8848 Год назад

    tebarekulin tesga yibzalachu gashaye

  • @geremewalemayehu
    @geremewalemayehu 8 месяцев назад

    egzihabiher zemenihin be mulu yibarkew Wandime. tebarek

  • @almazmaz1760
    @almazmaz1760 Год назад +1

    አሜንንንን ዘመናችሁ ይባርክ

  • @niftalemmengistu6203
    @niftalemmengistu6203 9 месяцев назад

    ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Год назад +1

    Amennnn amennnn
    Amennnn amennnn
    Tabraku bbzu Tsaga❤❤