🔴||እንደ ስሙ ፍቅር|| ENEDE SEMU FIKER ||ተለቀቀ|| EDEN EMIRU 22 December 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • የኤደን እምሩ የዩትዪብ ቻናል ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመግባት ያገኙታል!! አደዲስ ዝማሬዎች ሲለቀቁ ፈጥኖ ወደናንተ እንዲደርስ ሊንኩን በመከተል ገብተው ሰብስክራብ ያድርጉ!! ተባረኩ!!
    👇👇👇👇👇👇👇
    / @edenemiruofficial9108
    👇👇👇👇👇👇👇
    • 🔴||ሰላም ሆንከኝ|| ተለቀቀ SEL...
    FOLLOW ME ON
    www.instagram....
    FOLLOW ME ON
    / 2139383756203648
    FOLLOW ME ON
    vm.tiktok.com/...

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 года назад +121

    ''እንደስሙ ፍቅር ነው'' ከረጅም አመት በኋላ ይሄንን መዝሙር ሰማሁት ጌታ ይባረክ #የዘማሪ ሳሚ ተገኝ #ቁ2 ላይ ያለ ዝማሬ በጣም ነው የምወደው ተባረኪ ኤዱ....🎻🥁🥁🥁

    • @ደስያለዉይዘምር
      @ደስያለዉይዘምር 3 года назад +3

      Tebareki malet leminu besew mezmur selemineged new algebagbim ebakachun yerasachun yezachu nuuu anfeligem bekaa yetezemere mezmur atdegagmu

    • @lidiyasolomon87
      @lidiyasolomon87 3 года назад +1

      ruclips.net/video/3m-cyXO68pE/видео.html

    • @nar405l
      @nar405l 3 года назад +2

      ተባረክ ወንድሜ🙌🏼

    • @bobbybuilder9126
      @bobbybuilder9126 3 года назад +3

      @@ደስያለዉይዘምር EXACTLY I guess they didn’t watch Mesfin Gutu interview. And I agree with him. Smh 🤦‍♀️

  • @elsadegelo53
    @elsadegelo53 Год назад +24

    የዘማሪ ሳሚ ተገኝ አልበም ላይ ነበር የሰማሁት ድንቅ ነው ዝማሬ🙌

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 7 месяцев назад +2

      አዎ የሳሚ ነው ተቀብሎ ስላስቀመጠው አነሱት አስመለኩበት cever song sami tegegn ቢሉበት ጥሩ ነበር
      እኛ ወደነዋል እሱም በራሱ መዝሙር ይቀስቀስበት እንግዲህ

    • @amenechkolicha-k8e
      @amenechkolicha-k8e 6 месяцев назад

      2:33 ​@@SebleAbera-ok1cl

  • @singerbirhanwmedhinofficia7946
    @singerbirhanwmedhinofficia7946 2 года назад +93

    ኤዱ ይህ መዝሙር ተዋህዶሻል...ያኔም ከብዙ ዘመን በፊት መድረክ ላይ ትዘምሪዉ ነበር የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱሳንን ሲዳስስ ሲያፅናና ትዝ ይለኛል ....አንቺ በተባረክሽበት መንፈስ ተባርከናል አንቺ በተፅናናሽበት መፅናናት ተፅናንተናል ..ተባርከሻል ኤዱ እንወድሻለን ....ለምልሚ

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 3 года назад +25

    እኔ በቀን ሳልሰማው አልውልም ይህ መዝሙር መፅናኛዬ ብቸኝነቴን መርሻዬ ነው ዘመናችው ይባረክ

  • @user-eu7bc6eq9o
    @user-eu7bc6eq9o 5 месяцев назад +4

    አንደስሙ ፍቅር ነው አይቶ የማይፈርድብ ዳግመኛ ሀጢያትን አትስሪ ብሎ የሚራራ ጌታ እኮነው ❤❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 3 года назад +22

    አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ በታሪካችን ሳይሆን ልብን አይቶ ብቻ 🙏🙏🙏🙏ተባረኪ ኤደን

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 3 года назад +105

    ያንችን ታርክ የቀየረው ጌታ የነንም ታርክ ይቀይር የኤዱ ጌታ እባክህን ታርከን ቀይር።

    • @amen3040
      @amen3040 3 года назад +1

      Yena konjo aynshi bi bra eko endtkyrlshi tamini nebri yancini tariki gata ye keyrwi be ke raniyo meskeli lay new eshi kanci ye mtbkewi gata melkami amelaki me onuni ma meni beca new eshi de gmo le ulu gza alewi🤔❤😘

    • @meseretdebebe6300
      @meseretdebebe6300 3 года назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌺🌺💞💞💞💘💘💘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @revelationtube2100
      @revelationtube2100 3 года назад +1

      ሰብክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንድሆኑኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምኖታለሁ!
      ruclips.net/video/9F_qhzuTen4/видео.html

    • @abelalemayehu4667
      @abelalemayehu4667 3 года назад

      እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም !!!

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 года назад +36

    ይሄ የፍቅር አምላክ ለሁላችንም ፍቅር ያብዛልን ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ።👏👏👏👏😍😍

    • @snr9054
      @snr9054 3 года назад

      ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ኤዱ።
      ድንቅ የብዙ ሰዎችን የህይወት ታሪክ የሚነካ መዝሙር ፤ ጌታ የመጽናናት አምላክ ከወደቁበት የሚያነሳ፥ እንደሰው ያይደለ አምላክ ነው
      ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን🙏🏾🙏🏾

    • @workuhaile8025
      @workuhaile8025 3 года назад

      Geta eyesus breke yareksh

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @14MELODIES
      @14MELODIES 3 года назад

      ​@@Atwima Yenegade menfes

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 3 года назад +34

    በህይወተ ኤዱዬ ለምን እንደ ምወድሽ አላቅም ስያስብ ጌታ ፍቅርነው።

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 3 года назад +91

    #Blessed ❤
    “እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”
    1 ዜና 16፥11

    • @amen3040
      @amen3040 3 года назад

      Amen

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 3 года назад

      Ameen📖💗🔥100🙏

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 3 года назад

      አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይበርክሽ ታበርክ

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 3 года назад

      Amennnnnnnn Amennnnnn tabaraki ende simu fiqir new egzabher ame wowowowo

  • @merontamene9110
    @merontamene9110 3 года назад +17

    "ምን ትላለህ እሉ ሞት ፈርደንባታል
    ሐጥያትን ስታደርግ አይናችን አይቷታል
    እንጥፍጣፌ እንኳን ምረት የሌላቸው
    ይራሳቸውን ሳዬ የሰው ሚታያችው"
    ኤዱ ተባረኪ😍

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 года назад +8

    እየሱስ ያከበረው ምስክር አንቺ አለሽ ወይኔ አንቺን ሳይሽ እየሱስዬን አየዋለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኤዱዬ ዘመንሽ ቀሪ ሕይወትሽ ይባረክ ትዳርሽ ኑሮሽ ይባረክ አሜሜሜሜሜሜሜሜን

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 года назад

      @@Atwima አሜሜሜሜሜሜን

  • @መስክየኢየሱስልጅ
    @መስክየኢየሱስልጅ 3 года назад +17

    አሜንንን አሜንንንን አሜንን አሜንን እንዴ ስሙ ፍቅር ነው የኔ አባት ስሙ ይባረክ የተረሱትን ማከበር ልማዱ ነው እሳይይይይ ኤዱ ጸጋ ይብዛልሽ ብሩክ ነሽ ተባረክ❤

    • @AliAhmad-kv8gy
      @AliAhmad-kv8gy 3 года назад

      amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne tebarki amne amne wowowowo gate yibarekshi amne

    • @astermekuria6938
      @astermekuria6938 3 года назад

      እዉነት ነው ታማኝ ፍቅር ሁሉን የሆነ አባት
      እሰይ አሰይ እየሱስ ጌታ ነው!!
      ብሩክ ሁኚ ዘመንሽ ይባረክ!
      ቆንጀ ነሽ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

  • @lulaaraga5075
    @lulaaraga5075 3 года назад +6

    ኤዱዬ የተባረክሽ በእውነት እላለሁ ይህ የተቀባ ድምፅ ነው ውስጥን ይቦረቡራል ሰማይን አስከፍቶ ካባታችን ያገናኘናል ብዙዎች። መዝሙራችሁ ሁሌም ሰምቼው አልጠግብም የአምላኬን ውለታ ሳስበው ይገርመኛል በእውነት ከዚህም በላይ የክብር እቃው ያድርጋችሁ ይጠቀምባችሁ ብዙ ባለቤትሽንም አንቺንም የክብሩ መገለጫ ያድርጋችሁ

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 3 года назад +4

    ዕውነት ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው።ጥሎ የማይጥል ነው። ከዕናት ከአባት አምላካችን ለእኛ አሳቢ ነው። የፈጠረውን የት እንደሚያስቀምጠው እሱ ያውቃል እንደኔ ያለውን የተወረወረ ደንጋይ የማዕዘን ደንጋይ የሚያደርግ ሁሉ የማይሳነው አምላክ ነው።

  • @ዘማሪትሙሉወርቅአብሽሮ

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን እየሱሴ ፍቅርነው እልልልልልልልልል

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +6

    አሜን አሜን እንደ ስሙ ፍቅር ነው የኛ ጌታ ኢየሱሰ ክብር ለስሙ ብቻ ይሁን 😍😍👍👌 ተባርክልኝ ኤደን 😍

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 года назад +9

    የጌታችን ፍቅር ይለያል ተባረኪ
    በኢየሱስ ፍቅር ዬተወደዱሽ ነሽ

  • @lulgallicchio1473
    @lulgallicchio1473 3 года назад +24

    ሳሚየ የሚገርም መዝሙር ነዉ: በቸርቻችን ስትዘምረዉ ያኔ: ነዉ የባረከኝ: ይህን ዝማሬ በውስጥህ ያፈሰሰዉ መንፈስ ቅዱስ ስሙ የተባረከ ይሁን: ሌሎቹ መዝሙሮች ጌታህ የሰጠህን ስትዘምር ማየት እጓጓለሁ:: ጌታ ዘመንህን ያለምልም

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @tigisttefera5266
      @tigisttefera5266 3 года назад

      ሳሚ ወንድሜ ጎደኛዬ መዝሙሮችህ ድንቅ ናቸው አንተም በቅንነት የተባረክ ነህ በጣም ጠፍተሃል ደግሞ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ

    • @meazamathewosofficial7861
      @meazamathewosofficial7861 3 года назад

      ሳሚዬ ጠፉብን አፋልጉ እስቲ

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 9 месяцев назад

      ትክክል❤❤❤❤

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 3 года назад +6

    ብሰማ ብሰማ አልጠግብም አልኩ ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @revelationtube2100
      @revelationtube2100 3 года назад

      ሰብክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንድሆኑኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምኖታለሁ!
      ruclips.net/video/9F_qhzuTen4/видео.html

  • @matra7036
    @matra7036 Год назад +3

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የእሱስ ፍቅር ነዉ 😮😮🥰🥰

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 2 года назад +3

    እንደ ስሙ ፍቅር ነው
    እንደ ስሙ ፍቅር ነው
    እንደ ስሙ ፍቅር ነው
    ፍቅር ብሩክ ነሽ ኤዱ ተባራክ

  • @እየሱስከሁሉበላይነው
    @እየሱስከሁሉበላይነው 3 года назад +6

    የጌታ ሳላም ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር በትሳቦቼ
    ኤዱዬ የኔ ቆንጆ ተባረክ ፀጋ ይብዛልሽ በእየሱስም ዘመንሽ ህይወትሽ አግልግሎትሽ የተባረኬ ይሁን። ሀለ። ሉያ እየሱስ ፍቅር ነዉ
    በመስቀሉ አሳይቶሃል እወነተኛ ፍቅር ነዉ እየሱስ ያድናል
    ተባረክ
    አሜንንን አጅሬ ወሪቆ ይሰግድናል ሀለ ሉያ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад +5

    አሜን የሰማዩ ጌታ ክብር አይቶልኝ ነው:;
    "ለካ መጨነቅሽ ለካ ለመልካም ነው
    የሰማዩ ጌታ ክብር አይቶልሽ ነው " ""የክብር ቀን ብለህ ፃፍ" ከዛም በማረና በተሽቆጠቆጠ ግዙፍ መድረክ ላይ በትልቁ 🙏🙏🙏🙏የክብር ቀን 🙏🙏🙏""
    አንገት ያስደፋን ራሱ አንገት ይድፋ ከንጉስ ጌታ እየሱስ ትዛዝ ወቷልና 🙏🙏🙏🙏
    ተባረኪ ኤደን

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 3 года назад +10

    ኣሜን እልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ፍቅር ነው ድንቅ ዝማሬ ኤድዋይ ተባርከሻል 😍😍😍😍

  • @ejigayewadinew3806
    @ejigayewadinew3806 3 года назад +6

    እንዴ ስሙ ፍቅር ነው
    የእኔ አምለክ ፍቅር ነው
    ጊዜ የማይለውጥህ
    ዘመን የማይለውጥህ
    እውነተኛ ውዳጅ ነህ
    የእኔ አበት ስሙ ይበረክ
    ኤዱዬዬዬዬ ብሩክ ነሽ ❤🙌🙏

  • @abushabera6063
    @abushabera6063 3 года назад +13

    አረ በጌታ ስንት ጊዜ ደጋግም እንደሰማሁ በጣም ተባርክ በታለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞ ሂወትሸን ነው የዘማርሺው

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @revelationtube2100
      @revelationtube2100 3 года назад

      ሰብክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንድሆኑኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምኖታለሁ!
      ruclips.net/video/9F_qhzuTen4/видео.html

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x 3 года назад +6

    አሜን አሜንንን ኢየሱስ እንደ ስሙ ፍቅር ነው ኢየሱሴ ስምህ ይባረክ ኤዱዬ የኔ ውድ ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @mercyeya
    @mercyeya 3 года назад +6

    አሜን ኢየሱስ እንደ ስሙ ፍቅር ነው።ዘመንሽ የለመለመ ነው የኔ ተወዳጅ🥰🥰🥰

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 года назад +6

    እዬሱስ ፍቅር ነዉ ስሙ ይባረክ ኤዱ ፍቅር ጌታ ይባርክሽ❤

    • @gurabecha2992
      @gurabecha2992 3 года назад +1

      ruclips.net/video/FxWbZ8NqiYk/видео.html

  • @tgbelete4115
    @tgbelete4115 3 года назад +10

    ይሄ ፍቅር የሆነ አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ ውዶቼ ❤❤❤❤❤

  • @flower545
    @flower545 3 года назад +2

    እንደ ስሙ ፍቅር ነው❤❤
    ለካ መገፋቴ ለመልካም ነው
    ለካ መጨነቄ ለመልካም ነው
    የሰማዩ ጌታ ክብር አይቶልኝ ነው🙌🙌🙌
    የምህረት ዘመን ባይሆንልኝ ለእኔ
    ማን ያስጠጋኝ ነበር በዝቶብኝ ኩነኔ
    ደግሞ ያዳምጣል የልቤን ትርታ
    አንገት እንዳልደፋ አንዴ እንኳን ላፍታ
    ኤዱዬ በጣም እወድሻለው ተባረኪልኝ 💖💖

    • @hanaala8652
      @hanaala8652 3 года назад

      Hammeen Ammeen Ebifammaa

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 3 года назад +13

    Yes he is love as his name , endless love , halleluja. 🙌🏾 i love u Jesus.

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @Abebe-xk2lt
      @Abebe-xk2lt 7 месяцев назад

      Ameen ❤❤❤ Ameen

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 года назад +4

    ዋዉ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አቺንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አሜን ዉስጥ የሚያንፅ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነዉስላቺ ጌታ ኢየሱስ ክብሩ ይዉሰድ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 года назад +4

    ኤዴ እንዴት እንደምወዳችሁ አሁንም ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ብርክ ያድርጋችሁ መዝሙራችሁ በደም ስሬ ነው የሚገባው ሰውን ያረጋጋል ጌታ አጠገቤ ሆኖ አይዞሽ ልጄ ሲለኝ ይሰማኝል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @אלמוברונו
      @אלמוברונו 3 года назад

      פפפפפפפ0פפפפפפפפפפ000פפ0פפפפ0פפפפפפ0פפ00פפפפפ0פ00פפ0פפפפפפ0000פםפפ

    • @אלמוברונו
      @אלמוברונו 3 года назад

      פפפפ

  • @heranberhe8239
    @heranberhe8239 3 года назад +1

    Waww fkr awo yesusye,tebareki eduye😍😍😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 3 года назад +50

    የኔ ዉድ አንቺ እራሱ ፍቅር ነሽ:❤❤ ለዝህ በተቦጫጨቀ ልብስ ገላዉን እያሳዬ ለምዘምር ትዉልድ ጥሩ ምሳሌ ነሽ👌👌

    • @tsigetolossa367
      @tsigetolossa367 3 года назад

      Tebareki.

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @hanayosef9128
      @hanayosef9128 3 года назад

      solu

    • @lebanonbeirut2546
      @lebanonbeirut2546 3 года назад

      @@Atwima aa

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l 7 месяцев назад +1

    ኤድዬ: እንደዉ: ዘመንሺ: ይለምልም: ምን: አይነት: ሚደንቅ: ዝማሬ: ነዉ: በየሱሰም: የማይጠገብ: ቆይ: ይሄንን: ዝማሬ: ለኔ: ነዉ: መልክ: ያለዉ: ዝማሬ

  • @abebaabeba7555
    @abebaabeba7555 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል እየሱስ ፍቅር ነው አባቴ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ስሙ ይባረክ ኤዱዬ የእኔ የዋህ ሌምልምልኝ ተባረኪ እወድሻለሁ ውድድድድድድ አደርግሻለሁ አቺ በእግዚአብሔር የተወዴድሽ 😘😘😘😘🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @addis.6469
    @addis.6469 3 года назад +2

    እሳይ በእውነት እሱ ፍቅር ነው👉 እሱ ሌላ ማን አለ ? ፍቅር 👈 ተባረክ የእግዚአብሔር ውድ ስጦታ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад +11

    ባልና ሚስት ፍቅር አሳደራችሁብኝ.. ጥዋትና ማታ የናንተን መዝሙር ነው የምሰማው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🙏

    • @revelationtube2100
      @revelationtube2100 3 года назад

      ሰብክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንድሆኑኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምኖታለሁ!
      ruclips.net/video/9F_qhzuTen4/видео.html

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 9 месяцев назад

      አዎ የእግዚአብሔር ፍቅር የገበዉ ሰዎች እንድህ ነው❤❤❤

  • @getegete4554
    @getegete4554 3 года назад +1

    እግዝአብሔር ስፈልግ ከወደቅንበት ስያናስ የማይፈልግ ይፈለጋል ይጠጋገል ብቻ እግዝአብሔር ፍቅር ይሁንልን በዘመናችን ለይ እንዴ ስሙ ፍቅር ነዉ 100%☑ ኤዱዬ ታበረክ አቤት የጌታ ሞገስ አራ ይጨመሪልሽ ወይ የሰዉ ነገር የራሰቻዉን ሰያዩ የሰዉ የምታያቻዉ አሜንንን አሜንንንን የከፍታ ዘመን ይሁነለችሁ ከአቤንዬ ጋር💓💓💓🎸🎸🎸🎹

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 3 года назад +16

    እንደ ስሙ ፍቅር ነው ኢየሱሴ❤️🙏Glory to Jesus

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

  • @alidar5801
    @alidar5801 2 года назад

    Ameni
    Ameni. Uneti. Fiqiri. Nawu. Iyesusi. Inide. Simu. Ameni. Tebariki. Mami. Iniwodishaleni❤️❤️❤️💔💔🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 3 года назад +4

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ እንዴ ስሙ ፋቅር ነው ዘመናች ይበርክ ተበርኩ አ& ኤ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን የብዘለቹ❤❤❤❤

  • @daadhiishaaa6935
    @daadhiishaaa6935 3 года назад +2

    Ameeeeeen geta fiker new 100% edu betm new yemiwadish tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @holmesshimelis6473
    @holmesshimelis6473 3 года назад +4

    yes our lord Jesus, he him self is Love and he never leave as alone!!!!! really i'm very blessed may God bless u more and more !!!

    • @sarag6740
      @sarag6740 3 года назад

      Yes he is the lord god bless you Eden

  • @yemisrachgetachew9317
    @yemisrachgetachew9317 3 года назад +2

    ኤዱዬ የኔ ውድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ዘመንሽን ይባርከው😘ሳሚዬ የወንጂ ፍሬያችን ተባረክልኝ 😍

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 года назад +3

    Amen.elllllellllellllell
    Yena.geta.enda.semu.fikir.naw
    Eyesus.sem.yebark
    Aduya.geta.yebarkishi.yen.konjo
    Sewodeshi😍
    tebarku❤

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 года назад +1

    Tebarekulen Rega yale mezmur lejoro yemetafet mezmur. Heyewetn yemekeyer kal God bless you

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 года назад +6

    ሃሌሉያ ፍቅር ነዉ እደ ሱሙ ፍቅር ነዉ እደ ስሙ ፍቅር ነዉ አሜን ተባረኪ ስወድሽ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

    • @mulujesus9592
      @mulujesus9592 3 года назад +1

      @@Atwima አሜን አሜን አሜን

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua 3 года назад +1

    ሀሌ ሉያ እና ክብር ቅዱስ ቅዱስ አንተ የኢሳቅ የያዕቆብ የያህቆብ መለኮታዊ አምላክህ ነህ አንተ ብቻ ነህ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኃይል ያለው እና ርህሩህ አምላክ ለህዝቦቹ የሚንከባከበው እስራኤል የተባረከ ይሁን አባ ማሺያ ሳኪያ ማኪታ አላቦዳሾጃህ አምላካዊ አገልግሎቱን ይቀጥላል ፡ .. አላሁ ጃህ ... አባ ማሺያ ሳህያ መኪታ

  • @saronsaron8438
    @saronsaron8438 3 года назад +4

    አሜን ሀሌሉያያያያ የኔ እየሱስ እንደስሙ ፍቅር ነው 🙏🤗🙏🤗🙏🤗🙏 ተባርከሻል የኔ ቆንጆ

  • @kabeyemuleehite488
    @kabeyemuleehite488 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ኤዱ ታበረክልን እየሱስ የታረሰዉን ማሰብ ማክበረ ልመዱነዉ እልልልልልል

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 3 года назад +4

    አሜሜሜን እንደ ስሙ ፍቅር ነው ኢየሱስ💗
    እውነትኛ ወዳጂ ኢየሱስ ብቻ💗
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ኤዱዬ ተባረክ💗

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 года назад +2

    Praise God!
    ELELELELELELELELELEL....
    Our HEAVENLY FATHER is Lovely and AWESOME!

  • @melkayogeremu2467
    @melkayogeremu2467 3 года назад +3

    May God bless you for ever. I will never stop hearing this song

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 3 года назад

    Inqu ye Geta agelgayoch Edi na Eb zemenachihu na tidarachihu yibarek be Geta fikir!!

  • @fenanbayissa.f4855
    @fenanbayissa.f4855 3 года назад +7

    እህቴ በእዉነት የመዝሙር ፀጋ አለሽ፤
    እኛ በመዝሙርሸ እጅግ ተባርከናል፤ ጌታ እግ/ር ይባርክሽ!

    • @betelbelay4239
      @betelbelay4239 3 года назад

      ዐዘጨዐዘ

    • @betelbelay4239
      @betelbelay4239 3 года назад

      ዐዘጨዐዘ

    • @revelationtube2100
      @revelationtube2100 3 года назад

      ሰብክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንድሆኑኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምኖታለሁ!
      ruclips.net/video/9F_qhzuTen4/видео.html

  • @kebnashi.dutoro6233
    @kebnashi.dutoro6233 3 года назад

    Amen. Amen
    Amen. Amen
    Amen. Amen
    Tagashiii. Edeganaaa. Yibizalishiiii
    Ezabheri. Zamanhishini. Huluu. Yibarikishi. Tabariki
    ❤️❤️❤️❤️❤️🥇🥇🥇🥇💟❤️💓

  • @kiiyyasumaabdiinkoojesus5468
    @kiiyyasumaabdiinkoojesus5468 3 года назад +4

    Ameeen Haleluyaa 🎸🎸📚📚💔💔 Tabarrek geeta

  • @liyukonjoshop1098
    @liyukonjoshop1098 3 года назад +1

    በጣም ደስስስስ ስትይ አሜን አሜን የኔ አባት ፍቅር ነው ተባረኪ

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 3 года назад +3

    Amen Halleluja ellllllellllllllelllll tebareki ediye 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🌹🌹🌹

  • @MERON-zh8bj
    @MERON-zh8bj 5 месяцев назад

    His love is unexplainable.... He is beyond words "የኔ :ፍቅር :ኢየሱስዬ.... አንተ :ባትኖረኝ.... ምን:ይውጠኝ :ነበር!?... ሁሌም :አንተ :ብቻ :ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @fvvhgg9392
    @fvvhgg9392 3 года назад +6

    አሜን አሜን አሜንንን ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ይለቅ እውነት ፍቅር ነው

  • @getegete4554
    @getegete4554 3 года назад +2

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah yemirat zeman baye honlgne lene man yastegagne neber uuuuuuuufffffffff😭😭😭😭😭

  • @mitkbancha4571
    @mitkbancha4571 3 года назад +18

    ተባረኩ More ኤዱዬ🙏
    ሳሙኤል ተገኝ ያንን የተቀባ ዘማሪ ከየት እናግኘው እሺ🤔..አሜሪካና ጎረቤቶቿ ላይ ሆኖ የተቀቡ ሰዎችን እየለቀመ የዋጠ ዘንዶ ይወጋ In JESUS Name!😕

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 3 года назад +1

    Ende simu fikiri nw ameeen yesemayi geta kibiri ayitolini nw

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua 3 года назад +4

    ዘ Numbersል 6:22
    የክህነት በረከት
    ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው: -
    ዘ Num 6 23 አሮንንና ወንዶች ልጆቹን ንገራቸው እንዲህም በላቸው። ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ባርካቸው።
    ዘ Num 6 24 ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ ፤
    ዘ Num 6 25 ጌታ ፊቱን በእናንተ ላይ ያበራል ፤ ይራራልህም።
    ዘ Num 6 26 ጌታ ፊቱን በእናንተ ላይ አንሥቶ ሰላም ይሰጣችኋል።
    ዘ Num 6 27 ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ይጥላሉ እኔም እባርካቸዋለሁ።

  • @ermiasshigutetumiso4937
    @ermiasshigutetumiso4937 3 года назад +2

    የተረሰሁን:የተዋረደውን:ሰው የሌለውን ማክበር ልማዱ ነው የእኔ ጌታ ኢየሱስ ተባረኩ ቅዱሳን !!

  • @bethlehembefirdu2753
    @bethlehembefirdu2753 3 года назад +4

    I love you and your family!!!!! The music, I love it, the best 👍 👍 👍

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj 11 месяцев назад +1

    ሆልቶዶክስ ነኝ ➕💒💒 ግን መስሙሩን
    በጣም ነው የምወደው!!!

  • @yodityohannes1056
    @yodityohannes1056 3 года назад +10

    ዘመንሽ ይባርክ ኤድየ የሚባርክ መዝሙር

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!

  • @zed8788
    @zed8788 8 месяцев назад

    እነጥፍጣፌ እነኳን መህረት የሌላቸው
    የራሳተውን ሳያዩ የሰው ሚታያቸው
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ፍፁም ፃድቅ ሰው በሌለበት ራሳቸውን ፃድቅ አድረገው ሌሎችን ለሚኮነኑ?አቤት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን
    ተባረኪ ኤደን
    አወ እነደስሙ ፍቅር ነው
    አውላላ ሜዳ ላይ ሰው ጥሎ ማይሄደው
    የኛ አምላክ ፍቅር ነው

  • @yemi11
    @yemi11 3 года назад +5

    God bless you. Now you wrote the original singer Samuel Tegene.

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Kibir ligzabher Yhun iyesus Geta new tebarek i

  • @ሚሚኢትዮጵያዊት
    @ሚሚኢትዮጵያዊት 3 года назад +5

    ኤዱ ጥሎብኝ ስወድሽ 😚

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 3 года назад

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen tabareki Geta yibarekish tabareki ba Eyesus Sim tabareki ba Eyesus Sim tabareki 💓♥️♥️♥️

  • @hulubegetaabinet
    @hulubegetaabinet 3 года назад +9

    eduyee u r so anointed ....more blessings

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 3 года назад

    Eduye yetebareksh kenun mulu Zare sira bota eyesemahut new yewalkut ejig liyu mezmur new zemenachu tidarachu agelglotachu yibarek

  • @salemsalem2511
    @salemsalem2511 3 года назад +4

    ጎይታ ይባርኪ ጥኡም መዝሙር እዩ

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 3 года назад

    Amen .Tebareki

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 3 года назад +3

    God bless you sister ❤amen amen

  • @emebetdesalegn6187
    @emebetdesalegn6187 3 года назад +1

    አሜንንን ተባረኪ ኤዱዬ 10 ግዜ ደግሜ ደግሜ ሰማሁት አሁንም እየሰማው ነው የማይሰለች መዝሙር ክብር ያለበት ነው
    እሰይይይ

  • @takn3639
    @takn3639 3 года назад +40

    እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር JESUS IS LOVE እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር እየሱስ ፍቅር
    EDEN stay safe and blessed..!!!

    • @genetmadamo5922
      @genetmadamo5922 3 года назад

      Amen amen amen konijoo love you fqr Aen Amen amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💝💝💚🧡❤

    • @bircruz555
      @bircruz555 3 года назад

      Religious zeal is a type of derangement. It shows up in the wrong place, Loud.

    • @takn3639
      @takn3639 3 года назад

      Thanks Eden

    • @kiyako2090
      @kiyako2090 3 года назад +1

      አሜሜንን እኔንም ሳብስክራይብ አርጉኝ የኔዎቼ ተባረኩ

    • @floweradds3460
      @floweradds3460 3 года назад

      Amen amen

  • @user-wt3wl8bb3p
    @user-wt3wl8bb3p 3 года назад +1

    ባንቺ መዝሙር ተባርኪለው ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ ሰው እዳለው ሳይሆን ፈጣያሪ ያለው ነው ሚሆነው አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ሁሉም ለመልካም ነው ብንገፍም ሁሌም አድምጡት ይህን መዝሙር ፈጣሪ ሁሌም ገኛጋር ነው

    • @MimiBiruk-l6k
      @MimiBiruk-l6k 7 месяцев назад

      Mezmur yesa aydelem. Ye zemar Samuel Tegene. Mezmer yakefam gin teleke eysle meletefachew des ayilim

  • @abinettafesse5759
    @abinettafesse5759 2 года назад +7

    Blessed😍, የመዝሙር ባለቤት ለሆነው ለሳሚ Credit በመስጠታችሁ 🙏🙏🙏

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Год назад

    ኤዶዬ ተበረኪ ዘመንሺ አገልግሎትሺ ይለምልም

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 года назад +2

    አሜን እዉነትም እንዴ ስሙ ፍቅር ነዉ ተባረኪልኝ ኤዱዬ !!

    • @revelationtube2100
      @revelationtube2100 3 года назад

      ሰብክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንድሆኑኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምኖታለሁ!
      ruclips.net/video/9F_qhzuTen4/видео.html

  • @bayushtafa4898
    @bayushtafa4898 Год назад

    አሜን ሃለሉያ ክብር ለአምላክ ይሁን ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @bizuneshgetanhewondimu6227
    @bizuneshgetanhewondimu6227 3 года назад

    awelala meda lay telo yemayhed wey feker newe tebarki

  • @ሳሮንጋሊሊዮ
    @ሳሮንጋሊሊዮ 3 года назад +1

    አሜን አምላኪ ፍቅር ነው የሰው ፍቅር ሲለውጥ የጌታ ፍቅር ግን ዛሬም ትኩስ ነው

  • @mare1202
    @mare1202 3 года назад +1

    አሜን ፍቅር ነው የሱስዬ ኤዱዬ ከነ ባለቤትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 3 года назад +1

    ሙሺሪት አንችና አቤሌዘርን የመስሉ ልጆች ቶሎ ውለድ መዝሙሩ በጣም ያምራል ተባረኩ

    • @abebaybalih1616
      @abebaybalih1616 3 года назад

      አዴንየ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @mihratematwose5533
    @mihratematwose5533 8 месяцев назад

    ውውውውውው እግዚአብሔር ይባርክሺ ዛማንሽ ይባረክ ታበረክ 💔💔😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @kenawaqayo6262
    @kenawaqayo6262 3 года назад

    Ameeeeeeeeeee ameeeeeeeeeeee ameeeeeeeeeeeee ameeeeeeeeeee ameeeeeeeeeeeeee ameeeeeeeeeee ebbifamii baredukoooo mucaa kakuu gofitanii barafii jirenyaa kee haa ebbisuu dibanii waqayyoo ayanisaaa kanumaa calattii sifii haa bayatuu ❤❤❤❤❤🎻🎻🎻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @mihiretukebede1273
    @mihiretukebede1273 3 года назад

    ኤዱ በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ ጌታ ሁሌም ከንቺ ጋ ይሁን።

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад

    Eduye yena konjo egizabher yebarkeshe, keber hulu la egizabher yehune 😍😍😍😍😍👈tebarke, Ethiopian egizabher yexabeqate

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 3 года назад

    Ohhhhhhhh. Nefsm alkeregnm. Eduye. EneMaryamoch eneDawitoch yhe MEZMUR bedenb ygebachewal.......kalat yelegnm yeewnet Yhe yeewnet KBAT new .Balebetshm YBAREK ZEMENACHU YBAREK ZERACHU YBAREK.

  • @ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ

    አሜን ንንንንንን
    አምላክ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን 🙌🙌
    ተባርኩ ተባርኩ ተባርኩ 🥰🥰

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      ruclips.net/video/BFrN5zoKKnE/видео.html subscribe plse! አወነት ነው እየሱስ ክርስቶስ እንደስሙ ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ተስፋ ሰንቆርጥ ባላየነው ነገ ተስፋ እየሰጠ ሁሉ ደህና እነደሚሆን ቀድሞ የሚመክረን ጌታ !!