Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግናዬ!አንተን ከማግኘቴ በፊት ህይወት ትርጉም የለው ለኔአንድ የማውቀው ሚታወሰኝ ጠዋት ማታ መባከኔድንገት መተህ ከጀልባዬ አሳ እናጥመድ ስትለኝ የአለም ቤዛ መዳኛዋ አረ እንደሆንክ መች ገባኝ!አምኜ የተከተልኩትን ቢያስብለኝ ጠላት ወየው ጉዴለመሞት አንደ በግ ሲነዳ ሲታሰር ልክ እንደ ወንበዴ ተስፋዬ ለዚህ ነው ተባልኩኝ አይኔ እንዴት ይመልከት ጠላቱንየሃዘን ፊዩን እያየሁት በሲቃ አቀና ዳገቱን!የስተቱን ጎዳ እንዳላየ ለስንቱ አባት ሆነለትጨከነ ያኛው ሌት!ስቀለው ስቀለው ተባለ ስንቱን አንዳላባበለልቡ እንደው ምን አለ?!በሃሰት ወንብር ላይ ቁጭ አሉ እንዲህ ነው እንዲያ ነው እያሉበርባንን አንዲሉ!ጭንቁ ተራራ አለፈ አይኔ መሞቱን አሳየኝ ታዲያ እኔ ምን ቀረኝ!የሳልኩት የነገ ተስፋዬ የወደድኩት ምን ምናምኔን ጥዬቢወጋ እንደ በግ ተወስዶ መች አየ አይኔ ማዶ ማዶ!ቀን አለፎ ግንዙን ለመውሰድ ማለዳ እግሬ እዚያ ቢሰደድድምፅ የለም ድንጋዩም እታች ወርዶ ጨርቅ አረንጂ መቃብሩ ባዶ!እሞታለው ሲለኝ ሶስቱን ቀን ዘንግቼከቤቴ የከተመወኩት በሬን ዘጋግቼ!ግንዙን ለመውሰድ እልፍ ብል ማዶኢየሱስም የለ መቃብሩም ባዶ !አረከው ወይ አረከው ትላንትና እንዳልከው አረከው ወይ ጨርቅህን ለወጠኑልህ ጣልከውአረከው ኢየሱሴ ሃዘኔ ሲብስብኝጭራሽ ሞትን ገደልከው ዛሬ ደሞ ባስክብኝ!ጀግናዬ የኔ ጀግናልጎደድህ በፊትህ በምስጋናአንበሳዬ የአይሁድካንተ ጋራ ሚስተካከል የለም አንድ!!(1)ታሪክ ተሰርቶ ታሪክ ቢወራማነው ንገሩኝ ጠፍቶ የበራሞት ያሸነፈ ወዴት አያችሁስሙልኝ እስቲ አንናንተ ጉድ ልንገራችሁ!!በጥላቻቸው መሰከሩበትገድለውት በግፍ ድንጋይ ዘጉበትሶስት ቀን ቆጥሮ የማታ ማታድንጋይ ፈንቅሎ ተናሳ ጌታ!ጅግናዬ አሃ የኔ ጀግናየአይሁድ ንጉስ አሃ ባለዝናአንበሳዬ አሃ የናዝሬቱድንቅ መካር አሃ ክንደ ብርቱ!(2)በዘመን ታሪክ ያወደሷቸውለሰሩት ገድል ጅግና ያሏቸውሁሉም በተራ አፈር ለበሱከዚህ ይለያል የሱማ የጉድ ነው የሱ!አንኳን መኖሩ ሞቱ ተፈርቶለመቃብሩ ዘብ ተከማችቶያም ሳያስቀረው ጥሎ የተነሳየኔ ኢየሱስ ነው እንግዲያው የየይሁድ አንበሳ!ሞት ሳያስቀረው ሻረው ተነሳየኔ ኢየሱስ ነው ስሙልኝ የአይሁድ አንበሳጅግናዬ አሃ የኔ ጀግናየአይሁድ ምጉስ አሃ ባለዝናአንበሳዬ አሃ የናዝሬቱድንቅ መካር አሃ ክንደ ብርቱ!EBENEZER TADESSE OFFICIAL
Thank you for posting the lyrics. Now I can sign and worship along.
Love you guys stay blessed for ever
Asetwayi liji tabarak andandi yemayigabagn bota nabare ahun gilts nawu( God bless you ) ahunim balela sira entabikahalen (with your Wife) eebbifamaa!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Ttt
Thank you for the lyrics, please always post it
ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያምን መዝሙሮቻችሁን ስወደው ደሞ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሄን በስተመጨረሻም ተለቀቀ😍😍😍😍
ተባረኪልኝ የኔ ዉድ እየሱስ ይወድሻል ይፈልግሻል
Tabrk
ልክ እንደኔ ኦርቶዶክስ እያለሁ ተደብቄ ነበር የምሰማዉ መዝሙራቸዉ። እንዴት እንደሚያድን እሱ ያዉቅበታል። ጌታ የሱስ ብቸኛዉ አዳን እዉነት መንገድ ሂይወት መሆኑ ራሱ ይገልጥሻል። አሁን በቤቱ ያዘምረኛል። ጌታ ይወድሻል ተባረኪ።
ተባረኪ Ayniye❤❤
Eyasus yiwodishal
ለዛሬ መዝሙሩን የምጠግበው አልመሰለኝም 😍😍😍የእኛ ጀግና በክብር የሚመጣ።ተባረኩ በኢየሱስ ስም
Aman ❤❤
አንተ የተባረክህ ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው የዳዊት ልጅ እየሱስ ❤❤❤❤
ጅግናዬ ጀግናዬ እየሱስ ጀግናዬ ባልና ሚስት ተባረክ ለምድር በረከት ሁኑ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናቹ ይባርክ
ቅዱስ ቃሉን መዝሙር አድርጎ የሰጣችሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙏🏽ተባረኩ ያብዛላችሁ ቃሉን ብቻ ዘምሩ!! ዘመን ተሻግሮ ሁሌም አዲስ የሚሆነው ቃሉ ብቻ ሲሆን ነው🥰😍❤️❤️
ጀግናዬ የኔ ጀግና የአይሁድ ንጉስ ባለዝናአንበሳዬ የናዝሬቱ ድንቅ መካር ሀያል ብርቱእሰይ እልልልልልልልልል አቤኒ ና ኤዱ ዘር ማንዘራቹ ይባረክ ብርክ በሉልልኝ ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘
ኢትዮጵያዊ ጨዋነትንና ለዛ የተላበሰ ምርጥ የመዝሙር video ❤ባል እና ሚስት ሁለም አንደኛ ናችሁ
በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ሁሌ ብሰማ አይጠግብም ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል ተባረኩ ጌታ ፀጋው ያብዛላችሁ Woww
ጀግናዬ ሀሀ የኔ ጀግና የሀይሁድ ንጉስ ባለግርማ አቢ እና ኤዱ ጌታ ዘመናቹን ይባረክ በጣም ነዉ ምወዳቹ
እጅግ እጅግ የወደዱኩት ቢኖር ይህ መዝሙር ነዉ ሰማያዊ ቅባት ያለበት ነዉ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግበዉም ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክልን
I'm orthodox but l like the mezmuer God bless you 🙏nice job 👏
ከእየሱስ ሌላ ማነዉ ጀግና !!!!!!እሰሰይ እልልልልልልልልልልልል ተባረክ ከዚህ በበለጠ ፀጋዉን ያብዛልህ የተወደድክ
ጀግናዬ ኢየሱስየአለም ቤዛ መዳኛዋ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹህ አደረስን እኛንም በስድስት ያለነዉን በሰላም በጤና ለእናት ሀገራችን ያብቃን #ሰላም ፍቅር ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን መልካም በዓል!! ተባረኩ የምወዳቹህ አሜን መቃብር ባዶ #ጀግናዬ !!!😍😍❤❤❤❤
አንተን ከመጌኛት በፍት ህይወት በዶ ነበረኩኝ
አውነት ነው ኢየሱስ ጀግናነው ❤
ኑርልኝ💝😘መልካም በዓል ለሁላችንም💝👏
እልልልልልል አሜንንንንንንንንንን እልልልልልል አሜንንንንንንንንንን ታበረኩ አቤኒ ና ኤዱ እንኮን ለትሳኤ በአል አደረሰቹ ዛመነቹ ይበረክ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
yene wude abnzere tebareku
ጀግናዬ እየሱስ ተነስቶዋል መቃብሩ ባዶነው ክብር ለጌታችን ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤
የክርስትና ኢምንት ተከታዮች የውንገል አምኞጭ ዳግም የተውለዳቹ ኢንኩዋን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ባዓል በሰላም አደርሳቹ ዛሬ አመት ከኛጋር ያከበሩት ዛሬ ግን የለሉት ቢዞች አሉ ኢኛ ድግኖ ልባሞች ሆነን ሳይሆን ከማይልቅ ከትምህርቱና ከችረነቱ የተነሳ አመት ለአመት በሰላም አደረሰን ያደርሰን ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም የተባረክ ይሁን በጣም ድስ ይምልና የባርክ ዝማሬ ነዉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ብሩካን ናቹ በናንቴ ጽጋ በብዙ ተባርከናል አሁኒም በርቱ በትንሳኤዉ ጉልበት ሃይላቹ ኤንደ ንስር ይታደስ ውዳቹዋሌዉ በክርስቶስ ፍቅር መልካም የፋስካ ባዓል ይሁንላቹ
አንበሳዬ የናዝሬቱ💪💪እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው እንደሞተ አልቀረም የኔ እየሱስ ሞትን በድል አሸንፎ ተነሳ ይሄ የአይሁድ ባለዝና እልልልልልልልልልልልል
ክብር ክብር እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእክብርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርወንድሜ ተባረክዛሬ ነው የሰማሁት አጥንቴ ውስጥ እሳት ሆነብኝ❤❤❤❤❤ተባረኩ ጨምሩ ተትረፍረፉ❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ መዝሙር ብዙዎች እንደተባረኩ እ/ር ከእነሱ እጥፍ ይባርክሕ።
በጴጥሮስ ቦታ ሆነህ የዘመርከው part በጣም አስገራሚ ነው በርታ። እልፎ አልፎ እስክስታ ያለበትን ቦታ ባታስገባው ጥሩ ነው። ግድ የለም እሱ ባይኖር ሚጎዳው ነገር የለም። ለሁሉም ሰው አይምሮ የሚመች ይሆናል። በተረፈ በጣም ግሩም መዝሙር ነው።
እንዴፈልጌ ይዘምሪ አሰተያያት የምሰጥበት ቦታ አይደለም ኤሄ ዝም ብለህ አዳምጥ
@@mohammedkhirfan4579 yet new asiteyeyet yemisetew betu hedo yinigerew
ehe eko tasarto yalake ina yetalakake nawu lijun atirabishew tawadaj mazmur nawu beka.Astayayet mastat kasfalage dagmo lalela sira inji ehegnawun mastakakl kazihi bohala ayichalim.
@@richshibaa4014 😂😂
@@richshibaa4014 💀
ጥምረታችሁ ታጋታችሁ ዝማሬያችሁ በወጣትነት ጌታን ማግኘት በእዉነት ምንኛ መታደል ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተጠበቁ ይከልላችሁ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውውው አየሱስ ያድናል የኔ ጃግና ❤️❤️
የእኛ ጀግናዬ ኢየሱስ የአይሁድ ንገሥ ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ የጀግ ልጆች
ufffffffffff❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
💓💓💓💕💖💝💝
@@dhdhhdhd6142 jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjl
bAssssssssssdsda
@@FatimaFatima-xs2fl bassssssssssssssssssssesseessssa
ጀግናዬ የኔ ጀግና እየሱስ ታንስቱዋል ሞትንሞትን ጋድሎ !!! ሁካን አዳራሳቹው የኔ ዉዶች ❤🙏🙏
ገና ስሰማ ነው መንፈሴ ሚረካው እሰይ አቦ ኑሩልኝ 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎶🎶🎶🎶🎶🎶❤❤❤❤❤❤
ውይ ይሄ ዝማሬ ሁሌም አዲስ ነው 🔥ኡፍፍፍ አሜንንን 🙏🙏👏
አንተ የተባረክ የእግዚብሔር ድምፅ ልበልህ ጌታ እየሱስ አሁንም ኣብዝቶ በመዝሙር ይኖባህ ከነባለቤትህ በጣም ነው የምንወዳቸው ዘርራችሁ ይብዛ
የኛ ጀግና እየሱስ ሞትል ድል የነሳ ክብር ክብር ይሁንለት አሜን በጣም የሚባርክ መዝመር ነው ተባረኩ ❤️ሁሌም በዝማሬአችሁ እባረካለሁ
ሁሌም የናንተን ዝማሬ ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝ እወዳቸዋለሁ ብሩካን ናችሁ ♥️♥️♥️
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ዋዋዋዋዋዋዋ ተባረኩ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በጣም እውዳቹሃለው በናንተ የምሰራው የኢየሱስ መንፈስ ወደ እኔጋም እንድመጣልኝ አምናለሁ ።
አሜን ጀግናዬ ኢየሱሴ ክበርልኝ
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
የነገስታት ንጉሥ የጌታች ጌታ የሃይለኖች ሃይልህ ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁንለት አሜንን❤ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋ!!
አሜን ጀግናዬ የትንሳኤ ጌታ የናዝሪቱ እየሱስ ተባረኩ
የጀግኖች ጀግና አሜን አሜን 😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌👌👌👌👏🎤👏🎤💪💪💪💪💪💪💪ጀግና ዬ
ጀግናዬ የኔ ጀግና የአይሁድ ክንደ ብርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዋዋወወወወ. የአባተ ልጂ ተባረኪ. ወልካም. ወልካም. ወልካም. ወልካም. ወልካም
እልልልልልል እየሱስ የጌቶች ጌታ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ ድንቅ መዝሙር ጌታአብዝቶ ይባርክህ🙏👏🏽🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልል ድንቅ ዝማረ ተሰምቶ የምይጠገብ ዘ/አብዬ & ኤዱ ተባረኩ
አሜንንንንንን የተባረካቹሁ ሁኑ ቅኔ ከህይወታቹሁ አይታጣ አቢ እና ኢዱ❤❤
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ፀጋ ይጨመራል
ጀግናየ... ኣሰይ ጎይታ የሱስ ተባረኽ...❤️❤️❤️
እሳይ አሜን በጉጉት ስጠብቃው ነበርኩኝ 😍ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ እወዳቹዋለሁ❤❤😍
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንጃግናዬ የኔ ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜንንንንንንዘማሪ አቡ ፅጋ ጌታ እግዚአብሔር ያበዛልክ ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንክ ይለምልም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም🎻🎻🎻🎻🎻🎻🙌🙌🙌❤❤❤💞💞💞💞💞
ኢየሱስ ተነስታል አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ደስ የሚል ዉስጥ የሚነካ መዝሙሮቹ ሁሉ ስወዳቸዉ ተባረክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👈👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓
አሜን! የዩሁዳ አንበሳ የኛ እየሱስ ጀግና ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልል!! ዘመናችው ይለምልም ተባረኩልን
የጀግናችን መታያ ናቹ ተባረኩ...አፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ስዉዳቹ
የእግዚአብሔር ውዶች ተባረኩ ገታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
Praise the Lord! All glory to Jesus. Bless you my bro.and sis!
ኧረ ከዚ መዝሙጋር ተጣብቄ ልቀርነው ዝጥም በጣም ተባረክ ተባረኩ ተወዳጆች
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሞገስ የሰጠህ ዋው እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏💚💛💖😘
አሜንንን 😘😘🎸🎸🎸🎸🎸አሜንንን እስይ እስይ 🌽🌽🌽🌽
ጀግናዬ ኢየሱስዬ ስምህ ይባረክ በመዝሙሩ ባጣም ተባርኬበታለው የአባቴ ልጆች Eb & Edu የ Edu mom ሁላችሁም ተባረኩ የኤዱ mom በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይ ጀግናዬ የኔ ጀግና ኢየሱስ ነው። ስንት ጀግና የምላቸው ነበሩኝ እግዚአብሔር ይባረክ ትክክለኛው ጀግና ጋር አገናኘኝ።
Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Semu Yebarek .Ebi Beruk Zemen Hiweteh Yebarek. 🙌🌺🌺🌺
አሜሜንን አሜን ተባርክ❤❤
እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አንበሳችን ከሱ ጋር የሚስተካከል አንድም የለም !!!!!!!🙏🙏 ተባረኩልን ልብን የሚያረሰርስ ዉይ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጋብቻችሁ ይባረክ ❤❤🥰🥰 ከባህረ ማዶ ( ፈረንሳይ) 👏👏👏👏👏👏
Geta yeberakoch yesus naw yene jegna amen 🙏 🙌 👏 I love you both ❤️ ♥️ 💖 😘
ዘምሩ በቃ ዝም ብላችሁ የተቀባ እንዲህ ነው❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘማናቹሁ ይበረክ ጸጋ ይጨመርለቹሁ
አሜሜሜሜንንንንን አሜሜሜሜንንንን🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelele elelele haleluja yane geta smihi yibareki yane widoch taberekulgn
ጀግናዬ እየሱስ ጌታ ነው
That is true Jesus our hero king of king only savior we worship him forever !!!
የኔ ጀግና ኢየሱስ❤
amen yena jegena eysus amsegnhalew seladankagn. ante eyalh min golo
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንጌታ እየሱስ ይበርክ ተበረኩ
እሰይ እየሱስ ጀግናዬ የአይሁድ ንጉስ የአለ ንጉስ አባ ተባረክ
ኤቭ ምን ልበልህ ወንድሜ ተባሬክ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር አምላክ ምድርን አሳልፎ ይስጥክ።
ዋዉ አሜን አሜን በጌታ በእየሱስ ስም ተባረኩ Ebenezer & eduye❤❤ hulachu geta yibarekachu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen thank you lord Jesus For your unconditional love 🙏🙏❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏አልልልልልልል
ወድሜ በጌታ ተባርከ ቅር!"
አሜንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር አምለክ እንደገነም በጸጋ ይበርካችሁ❤❤
እልልልልልልልልልልል እሰይ ጀግናዪ የኔ ጀግና እልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤❤
እየሱስ ጀግናዬ ነው ተባረኩ ብሩክ ናቸው እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤
በጣም ነው የተባረክንበት እ/ር ከዚህ የበለጠ ጥበብ ጨምሮ ይስጥ
Slow & just right tone of voice for contemplative worshiping session 🙏💚💛❤️🙏
ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረከኛአአሜን አሜን ቴባረከ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏📖📖📖🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ!ተባረኪ ገታ ኢየሱሰ ዘመናችሁን ይባሪክ!!
Enema wudddddd newu madergachu fetar zerachni yibark negerachu Siri sedo yhidi❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌😭ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ ፀጋ ይብዛልችሁ
ጀግናዬ ኢየሱስ!
👏👏Anennneeeeennnnnnneeeeee💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ተባረኩ
Amen Amen thank you Jesus for our brother ❤❤❤❤
hallelujah! hallelujah. anbesaye yesusie yene jegna!
Antem ende Abateh Jegna neh yene Lebe Birhan tebareku kene balebeteh Edu gar
Wowowowo Wowowowo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ኢየሱስ
I can't stop to listen this song,,,,,bless you all 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
UNSTOPPABLE COUPLE ጀግናዬ
አረከዉ ወይ ኢየሱሴ ........❤❤
Zemanchun E/r Yebarikachu Lemlemu Be Geta 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በጣምም ደስ የሚልና የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረኩ መልካም በአል ይሁንላችሁ
ጀግናዬ!
አንተን ከማግኘቴ በፊት ህይወት ትርጉም የለው ለኔ
አንድ የማውቀው ሚታወሰኝ ጠዋት ማታ መባከኔ
ድንገት መተህ ከጀልባዬ አሳ እናጥመድ ስትለኝ
የአለም ቤዛ መዳኛዋ አረ እንደሆንክ መች ገባኝ!
አምኜ የተከተልኩትን ቢያስብለኝ ጠላት ወየው ጉዴ
ለመሞት አንደ በግ ሲነዳ ሲታሰር ልክ እንደ ወንበዴ
ተስፋዬ ለዚህ ነው ተባልኩኝ አይኔ እንዴት ይመልከት ጠላቱን
የሃዘን ፊዩን እያየሁት በሲቃ አቀና ዳገቱን!
የስተቱን ጎዳ እንዳላየ ለስንቱ አባት ሆነለት
ጨከነ ያኛው ሌት!
ስቀለው ስቀለው ተባለ ስንቱን አንዳላባበለ
ልቡ እንደው ምን አለ?!
በሃሰት ወንብር ላይ ቁጭ አሉ እንዲህ ነው እንዲያ ነው እያሉ
በርባንን አንዲሉ!
ጭንቁ ተራራ አለፈ አይኔ መሞቱን አሳየኝ
ታዲያ እኔ ምን ቀረኝ!
የሳልኩት የነገ ተስፋዬ የወደድኩት ምን ምናምኔን ጥዬ
ቢወጋ እንደ በግ ተወስዶ መች አየ አይኔ ማዶ ማዶ!
ቀን አለፎ ግንዙን ለመውሰድ ማለዳ እግሬ እዚያ ቢሰደድ
ድምፅ የለም ድንጋዩም እታች ወርዶ ጨርቅ አረንጂ መቃብሩ ባዶ!
እሞታለው ሲለኝ ሶስቱን ቀን ዘንግቼ
ከቤቴ የከተመወኩት በሬን ዘጋግቼ!
ግንዙን ለመውሰድ እልፍ ብል ማዶ
ኢየሱስም የለ መቃብሩም ባዶ !
አረከው ወይ አረከው ትላንትና እንዳልከው
አረከው ወይ ጨርቅህን ለወጠኑልህ ጣልከው
አረከው ኢየሱሴ ሃዘኔ ሲብስብኝ
ጭራሽ ሞትን ገደልከው ዛሬ ደሞ ባስክብኝ!
ጀግናዬ የኔ ጀግና
ልጎደድህ በፊትህ በምስጋና
አንበሳዬ የአይሁድ
ካንተ ጋራ ሚስተካከል የለም አንድ!!
(1)ታሪክ ተሰርቶ ታሪክ ቢወራ
ማነው ንገሩኝ ጠፍቶ የበራ
ሞት ያሸነፈ ወዴት አያችሁ
ስሙልኝ እስቲ አንናንተ ጉድ ልንገራችሁ!!
በጥላቻቸው መሰከሩበት
ገድለውት በግፍ ድንጋይ ዘጉበት
ሶስት ቀን ቆጥሮ የማታ ማታ
ድንጋይ ፈንቅሎ ተናሳ ጌታ!
ጅግናዬ አሃ የኔ ጀግና
የአይሁድ ንጉስ አሃ ባለዝና
አንበሳዬ አሃ የናዝሬቱ
ድንቅ መካር አሃ ክንደ ብርቱ!
(2)በዘመን ታሪክ ያወደሷቸው
ለሰሩት ገድል ጅግና ያሏቸው
ሁሉም በተራ አፈር ለበሱ
ከዚህ ይለያል የሱማ የጉድ ነው የሱ!
አንኳን መኖሩ ሞቱ ተፈርቶ
ለመቃብሩ ዘብ ተከማችቶ
ያም ሳያስቀረው ጥሎ የተነሳ
የኔ ኢየሱስ ነው እንግዲያው የየይሁድ አንበሳ!
ሞት ሳያስቀረው ሻረው ተነሳ
የኔ ኢየሱስ ነው ስሙልኝ የአይሁድ አንበሳ
ጅግናዬ አሃ የኔ ጀግና
የአይሁድ ምጉስ አሃ ባለዝና
አንበሳዬ አሃ የናዝሬቱ
ድንቅ መካር አሃ ክንደ ብርቱ!
EBENEZER TADESSE OFFICIAL
Thank you for posting the lyrics. Now I can sign and worship along.
Love you guys stay blessed for ever
Asetwayi liji tabarak andandi yemayigabagn bota nabare ahun gilts nawu( God bless you ) ahunim balela sira entabikahalen (with your Wife) eebbifamaa!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Ttt
Thank you for the lyrics, please always post it
ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያምን መዝሙሮቻችሁን ስወደው ደሞ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሄን በስተመጨረሻም ተለቀቀ😍😍😍😍
ተባረኪልኝ የኔ ዉድ እየሱስ ይወድሻል ይፈልግሻል
Tabrk
ልክ እንደኔ ኦርቶዶክስ እያለሁ ተደብቄ ነበር የምሰማዉ መዝሙራቸዉ። እንዴት እንደሚያድን እሱ ያዉቅበታል። ጌታ የሱስ ብቸኛዉ አዳን እዉነት መንገድ ሂይወት መሆኑ ራሱ ይገልጥሻል። አሁን በቤቱ ያዘምረኛል። ጌታ ይወድሻል ተባረኪ።
ተባረኪ Ayniye❤❤
Eyasus yiwodishal
ለዛሬ መዝሙሩን የምጠግበው አልመሰለኝም 😍😍😍
የእኛ ጀግና በክብር የሚመጣ።
ተባረኩ በኢየሱስ ስም
Aman ❤❤
አንተ የተባረክህ ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው የዳዊት ልጅ እየሱስ ❤❤❤❤
ጅግናዬ ጀግናዬ እየሱስ
ጀግናዬ ባልና ሚስት ተባረክ ለምድር በረከት ሁኑ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናቹ ይባርክ
ቅዱስ ቃሉን መዝሙር አድርጎ የሰጣችሁ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙏🏽ተባረኩ ያብዛላችሁ ቃሉን ብቻ ዘምሩ!! ዘመን ተሻግሮ ሁሌም አዲስ የሚሆነው ቃሉ ብቻ ሲሆን ነው🥰😍❤️❤️
ጀግናዬ የኔ ጀግና የአይሁድ ንጉስ ባለዝና
አንበሳዬ የናዝሬቱ ድንቅ መካር ሀያል ብርቱ
እሰይ እልልልልልልልልል አቤኒ ና ኤዱ ዘር ማንዘራቹ ይባረክ ብርክ በሉልልኝ ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘
ኢትዮጵያዊ ጨዋነትንና ለዛ የተላበሰ ምርጥ የመዝሙር video ❤
ባል እና ሚስት ሁለም አንደኛ ናችሁ
በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ሁሌ ብሰማ አይጠግብም ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል ተባረኩ ጌታ ፀጋው ያብዛላችሁ Woww
ጀግናዬ ሀሀ የኔ ጀግና የሀይሁድ ንጉስ ባለግርማ አቢ እና ኤዱ ጌታ ዘመናቹን ይባረክ በጣም ነዉ ምወዳቹ
እጅግ እጅግ የወደዱኩት ቢኖር ይህ መዝሙር ነዉ ሰማያዊ ቅባት ያለበት ነዉ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግበዉም ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክልን
I'm orthodox but l like the mezmuer God bless you 🙏nice job 👏
ከእየሱስ ሌላ ማነዉ ጀግና !!!!!!እሰሰይ እልልልልልልልልልልልል ተባረክ ከዚህ በበለጠ ፀጋዉን ያብዛልህ የተወደድክ
ጀግናዬ ኢየሱስ
የአለም ቤዛ መዳኛዋ
ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
ፀጋ ይብዛልህ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹህ አደረስን እኛንም በስድስት ያለነዉን በሰላም በጤና ለእናት ሀገራችን ያብቃን #ሰላም ፍቅር ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን መልካም በዓል!! ተባረኩ የምወዳቹህ አሜን መቃብር ባዶ #ጀግናዬ !!!😍😍❤❤❤❤
አንተን ከመጌኛት በፍት ህይወት በዶ ነበረኩኝ
አውነት ነው ኢየሱስ ጀግናነው ❤
ኑርልኝ💝😘መልካም በዓል ለሁላችንም💝👏
እልልልልልል አሜንንንንንንንንንን እልልልልልል አሜንንንንንንንንንን ታበረኩ አቤኒ ና ኤዱ እንኮን ለትሳኤ በአል አደረሰቹ ዛመነቹ ይበረክ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
yene wude abnzere tebareku
ጀግናዬ እየሱስ ተነስቶዋል መቃብሩ ባዶነው ክብር ለጌታችን ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤
የክርስትና ኢምንት ተከታዮች የውንገል አምኞጭ ዳግም የተውለዳቹ ኢንኩዋን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ባዓል በሰላም አደርሳቹ ዛሬ አመት ከኛጋር ያከበሩት ዛሬ ግን የለሉት ቢዞች አሉ ኢኛ ድግኖ ልባሞች ሆነን ሳይሆን ከማይልቅ ከትምህርቱና ከችረነቱ የተነሳ አመት ለአመት በሰላም አደረሰን ያደርሰን ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም የተባረክ ይሁን
በጣም ድስ ይምልና የባርክ ዝማሬ ነዉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ብሩካን ናቹ በናንቴ ጽጋ በብዙ ተባርከናል
አሁኒም በርቱ በትንሳኤዉ ጉልበት ሃይላቹ ኤንደ ንስር ይታደስ ውዳቹዋሌዉ በክርስቶስ ፍቅር መልካም የፋስካ ባዓል ይሁንላቹ
አንበሳዬ የናዝሬቱ💪💪
እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው
እንደሞተ አልቀረም የኔ እየሱስ ሞትን በድል አሸንፎ ተነሳ ይሄ የአይሁድ ባለዝና እልልልልልልልልልልልል
ክብር ክብር እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ
ክብርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
ወንድሜ ተባረክ
ዛሬ ነው የሰማሁት አጥንቴ ውስጥ እሳት ሆነብኝ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ጨምሩ ተትረፍረፉ
❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ መዝሙር ብዙዎች እንደተባረኩ እ/ር ከእነሱ እጥፍ ይባርክሕ።
በጴጥሮስ ቦታ ሆነህ የዘመርከው part በጣም አስገራሚ ነው በርታ። እልፎ አልፎ እስክስታ ያለበትን ቦታ ባታስገባው ጥሩ ነው። ግድ የለም እሱ ባይኖር ሚጎዳው ነገር የለም። ለሁሉም ሰው አይምሮ የሚመች ይሆናል። በተረፈ በጣም ግሩም መዝሙር ነው።
እንዴፈልጌ ይዘምሪ አሰተያያት የምሰጥበት ቦታ አይደለም ኤሄ ዝም ብለህ አዳምጥ
@@mohammedkhirfan4579 yet new asiteyeyet yemisetew betu hedo yinigerew
ehe eko tasarto yalake ina yetalakake nawu lijun atirabishew tawadaj mazmur nawu beka.Astayayet mastat kasfalage dagmo lalela sira inji ehegnawun mastakakl kazihi bohala ayichalim.
@@richshibaa4014 😂😂
@@richshibaa4014 💀
ጥምረታችሁ ታጋታችሁ ዝማሬያችሁ በወጣትነት ጌታን ማግኘት በእዉነት ምንኛ መታደል ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተጠበቁ ይከልላችሁ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውውው አየሱስ ያድናል የኔ ጃግና ❤️❤️
የእኛ ጀግናዬ ኢየሱስ የአይሁድ ንገሥ ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ የጀግ ልጆች
ufffffffffff❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
💓💓💓💕💖💝💝
@@dhdhhdhd6142 jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjl
bAssssssssssdsda
@@FatimaFatima-xs2fl bassssssssssssssssssssesseessssa
ጀግናዬ የኔ ጀግና እየሱስ ታንስቱዋል ሞትንሞትን ጋድሎ !!! ሁካን አዳራሳቹው የኔ ዉዶች ❤🙏🙏
ገና ስሰማ ነው መንፈሴ ሚረካው እሰይ አቦ ኑሩልኝ 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎶🎶🎶🎶🎶🎶❤❤❤❤❤❤
ውይ ይሄ ዝማሬ ሁሌም አዲስ ነው 🔥ኡፍፍፍ አሜንንን 🙏🙏👏
አንተ የተባረክ የእግዚብሔር ድምፅ ልበልህ ጌታ እየሱስ አሁንም ኣብዝቶ በመዝሙር ይኖባህ ከነባለቤትህ በጣም ነው የምንወዳቸው ዘርራችሁ ይብዛ
የኛ ጀግና እየሱስ ሞትል ድል የነሳ ክብር ክብር ይሁንለት አሜን በጣም የሚባርክ መዝመር ነው ተባረኩ ❤️ሁሌም በዝማሬአችሁ እባረካለሁ
ሁሌም የናንተን ዝማሬ ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝ እወዳቸዋለሁ ብሩካን ናችሁ ♥️♥️♥️
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ዋዋዋዋዋዋዋ ተባረኩ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በጣም እውዳቹሃለው በናንተ የምሰራው የኢየሱስ መንፈስ ወደ እኔጋም እንድመጣልኝ አምናለሁ ።
አሜን ጀግናዬ ኢየሱሴ ክበርልኝ
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
የነገስታት ንጉሥ የጌታች ጌታ የሃይለኖች ሃይልህ ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁንለት አሜንን❤ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋ!!
አሜን ጀግናዬ የትንሳኤ ጌታ የናዝሪቱ እየሱስ ተባረኩ
የጀግኖች ጀግና አሜን አሜን 😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌👌👌👌👏🎤👏🎤💪💪💪💪💪💪💪ጀግና ዬ
ጀግናዬ የኔ ጀግና የአይሁድ ክንደ ብርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዋዋወወወወ. የአባተ ልጂ ተባረኪ. ወልካም. ወልካም. ወልካም. ወልካም. ወልካም
እልልልልልል እየሱስ የጌቶች ጌታ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ ድንቅ መዝሙር ጌታአብዝቶ ይባርክህ🙏👏🏽🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልል ድንቅ ዝማረ ተሰምቶ የምይጠገብ ዘ/አብዬ & ኤዱ ተባረኩ
አሜንንንንንን የተባረካቹሁ ሁኑ ቅኔ ከህይወታቹሁ አይታጣ አቢ እና ኢዱ❤❤
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ፀጋ ይጨመራል
ጀግናየ... ኣሰይ ጎይታ የሱስ ተባረኽ...❤️❤️❤️
እሳይ አሜን በጉጉት ስጠብቃው ነበርኩኝ 😍
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
እወዳቹዋለሁ❤❤😍
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን
ጃግናዬ የኔ ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜንንንንንን
ዘማሪ አቡ ፅጋ ጌታ እግዚአብሔር ያበዛልክ ተባርክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንክ ይለምልም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም🎻🎻🎻🎻🎻🎻🙌🙌🙌❤❤❤💞💞💞💞💞
ኢየሱስ ተነስታል አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ደስ የሚል ዉስጥ የሚነካ መዝሙሮቹ ሁሉ ስወዳቸዉ ተባረክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👈👏👏👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓
አሜን! የዩሁዳ አንበሳ የኛ እየሱስ ጀግና ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልል!!
ዘመናችው ይለምልም ተባረኩልን
የጀግናችን መታያ ናቹ ተባረኩ...አፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ስዉዳቹ
የእግዚአብሔር ውዶች ተባረኩ ገታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
Praise the Lord! All glory to Jesus. Bless you my bro.and sis!
ኧረ ከዚ መዝሙጋር ተጣብቄ ልቀርነው ዝጥም በጣም ተባረክ ተባረኩ ተወዳጆች
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሞገስ የሰጠህ ዋው እንዴት ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏💚💛💖😘
አሜንንን 😘😘🎸🎸🎸🎸🎸አሜንንን እስይ እስይ 🌽🌽🌽🌽
ጀግናዬ ኢየሱስዬ ስምህ ይባረክ በመዝሙሩ ባጣም ተባርኬበታለው የአባቴ ልጆች Eb & Edu የ Edu mom ሁላችሁም ተባረኩ የኤዱ mom በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይ ጀግናዬ የኔ ጀግና ኢየሱስ ነው። ስንት ጀግና የምላቸው ነበሩኝ እግዚአብሔር ይባረክ ትክክለኛው ጀግና ጋር አገናኘኝ።
Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Semu Yebarek .Ebi Beruk Zemen Hiweteh Yebarek. 🙌🌺🌺🌺
አሜሜንን አሜን ተባርክ❤❤
እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አንበሳችን ከሱ ጋር የሚስተካከል አንድም የለም !!!!!!!🙏🙏
ተባረኩልን ልብን የሚያረሰርስ ዉይ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጋብቻችሁ ይባረክ ❤❤🥰🥰
ከባህረ ማዶ ( ፈረንሳይ) 👏👏👏👏👏👏
Geta yeberakoch yesus naw yene jegna amen 🙏 🙌 👏 I love you both ❤️ ♥️ 💖 😘
ዘምሩ በቃ ዝም ብላችሁ
የተቀባ እንዲህ ነው❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘማናቹሁ ይበረክ ጸጋ ይጨመርለቹሁ
አሜሜሜሜንንንንን አሜሜሜሜንንንን
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelele elelele haleluja yane geta smihi yibareki yane widoch taberekulgn
ጀግናዬ እየሱስ ጌታ ነው
That is true Jesus our hero king of king only savior we worship him forever !!!
የኔ ጀግና ኢየሱስ❤
amen yena jegena eysus amsegnhalew seladankagn. ante eyalh min golo
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታ እየሱስ ይበርክ
ተበረኩ
እሰይ እየሱስ ጀግናዬ የአይሁድ ንጉስ የአለ ንጉስ አባ ተባረክ
ኤቭ ምን ልበልህ ወንድሜ ተባሬክ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር አምላክ ምድርን አሳልፎ ይስጥክ።
ዋዉ አሜን አሜን በጌታ በእየሱስ ስም ተባረኩ Ebenezer & eduye❤❤ hulachu geta yibarekachu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen thank you lord Jesus For your unconditional love 🙏🙏❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏አልልልልልልል
ወድሜ በጌታ ተባርከ ቅር!"
አሜንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር አምለክ እንደገነም በጸጋ ይበርካችሁ❤❤
እልልልልልልልልልልል እሰይ ጀግናዪ የኔ ጀግና እልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤❤
እየሱስ ጀግናዬ ነው ተባረኩ ብሩክ ናቸው እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤
በጣም ነው የተባረክንበት እ/ር ከዚህ የበለጠ ጥበብ ጨምሮ ይስጥ
Slow & just right tone of voice for contemplative worshiping session 🙏💚💛❤️🙏
ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረከኛአአሜን አሜን ቴባረከ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏📖📖📖🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ!ተባረኪ ገታ ኢየሱሰ ዘመናችሁን ይባሪክ!!
Enema wudddddd newu madergachu fetar zerachni yibark negerachu Siri sedo yhidi❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌😭
ኢየሱስ ጌታ ነው
ተባርኩ ፀጋ ይብዛልችሁ
ጀግናዬ ኢየሱስ!
👏👏Anennneeeeennnnnnneeeeee💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ተባረኩ
Amen Amen thank you Jesus for our brother ❤❤❤❤
hallelujah! hallelujah. anbesaye yesusie yene jegna!
Antem ende Abateh Jegna neh yene Lebe Birhan tebareku kene balebeteh Edu gar
Wowowowo Wowowowo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ኢየሱስ
I can't stop to listen this song,,,,,bless you all 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
UNSTOPPABLE COUPLE
ጀግናዬ
አረከዉ ወይ ኢየሱሴ ........❤❤
Zemanchun E/r Yebarikachu Lemlemu Be Geta 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በጣምም ደስ የሚልና የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረኩ መልካም በአል ይሁንላችሁ