Nebiy Mekonnen with Meaza Birru ገጣሚ ነቢይ መኮንን ከመዓዛ ብሩ በቅዳሜ ጨዋታ ስድስተኛው ሳምንት ክፍል ፪ (2)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Nebiy Mekonnen with Meaza Birru ገጣሚ ነቢይ መኮንን ከመዓዛ ብሩ በቅዳሜ ጨዋታ ስድስተኛው ሳምንት ክፍል ፪ (2)
    ኦፊሺያል የዩትዩብ ቻናላችን በቀላሉ ሊንኩን በመጫን Subscribe ያድርጉ
    www.youtube.co....

Комментарии • 67

  • @shisemagebresilassieworang8763
    @shisemagebresilassieworang8763 3 года назад +1

    አቤኤኤኤኤኤኤት !! ደራሲ ፣ ገጣሚና ተርጓሚ ነብይ መኮንን በህይወት ጉዞው እያንዳንዱን ክሥተት፡ የእያንዳንዱን ሠው አሥተሣሰብና ተግባር፡ የሚያይበትና የሚረዳበት ጥልቀት ፤ ከተለመደው የእውቋ ጋዜጠኛ መአዛ ድንቅ የአጠያየቅ ሥልት ጋር ያበረከተልን ሸገር ባለውለታችን ነው፡፡ እያንዳንዱን ክፍል ሣዳምጥ አንድ ተወዳጅ መፅሐፍ አንብቤ የጨረሥኩ ያህል ይሠማኛል፡፡ ለሁለቱም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @yilmayohnnes3273
    @yilmayohnnes3273 3 года назад +1

    በሀገራችን ካሉ ታላላቅ ደራሲና ገጣሚ ከሆነቱ አንዱ ነህና የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ነህ በተለይ የአዳማን ታሪክ ወደ ኃላ መልሰህ በምናቤ ያስቃኘኸኝ ብዙ ትውስታዬን አሳየኸኝ ዋው

  • @alemitubeji3314
    @alemitubeji3314 4 года назад +3

    መአዚዬ ፕሮግራማችህን እከታተላላሁ ግን ክፍል አንድ ለማግኘት ብዙ እንቸገራለን ፃፉበት ልክ ክፍል አንድ ሁለት እያላችሁ አለበለዛ ስንፈልግ መዋላችን ነ

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 года назад +1

    Wish this was on video

  • @alemesh1052
    @alemesh1052 2 года назад

    Unbelievable stories. They went unimaginably great length for the translation and publication of the wonderful piece of art work. This is truly, truly inspiring. It shows how far a human soul can go to make things happen. Awe inspiring first hand witness and testament.
    Thank you so much, guys behind this interview.

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 года назад

    How about choreography in dancing. With regards to natural dancing.

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 года назад

    Homesick , talking about Eshe'

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 4 года назад +1

    ነብይ ጨዋታህ አይጠገብም አንካን ተረፍክለን