የሞተ አይጥ አምጥቼ ተጫወትኩባቸው😂😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 509

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Месяц назад +26

    የመንታ ልጆች እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነዉ❤

  • @HirutSamii
    @HirutSamii Месяц назад +6

    ስሙዬ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤ የአይጥ ቋንጣ ባሴ ነብሳቹ አይማርም🙄🤣🤣🤣

  • @Kalkidankalkidan-x5k
    @Kalkidankalkidan-x5k Месяц назад +15

    በማርያም እያሉክ ለእመቤታችን ክብር የሌሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን

    • @Aman5153
      @Aman5153 Месяц назад +2

      አበት የ መተቸት ሱስ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Месяц назад +6

    ባሴ በናትህ ቶሎ ቶሎ ናልን 😂😂😂😂😂😂😂አንተ ብቻህ ፕራን ስራ 🙌🙌🤟

  • @AbeerSaeed-w7n
    @AbeerSaeed-w7n Месяц назад +9

    በሂውቴ እደዚ ሰቄ አላቅም አቦ ፕንክ በናተ ነው በቅርብ 100k ጠብቁ ታዳ እደዚ አዝናኝ ቪድዮ እየሰራችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @ህይወት2721
    @ህይወት2721 Месяц назад +6

    እዚህ ቤት የሚደረግ ሁሉ ኦርጅናል ነው ዋው ፈታ ያሉ 😅😂😂😂😂😂

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ Месяц назад +6

    የሮያል ፋምሊ ተኮላችሁን ስወድላችሁ😂😂😂😂

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Месяц назад +5

    ወይ እኔም ስፈራት😂😂አሳዘኑኝ ባሴ የስራህን😢😂

  • @BraktMulti
    @BraktMulti Месяц назад +5

    ባሴ ቶሎቶሎ ልቀቅ ጉዞ ወደ 50K ❤❤❤❤

  • @Hiskael
    @Hiskael Месяц назад +9

    ባስሌ ከቂቤው በኃላ ነው ወዝክ እራሱ የመጣው እድሜ ለቤዚ😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂😂😂😂

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Месяц назад +4

    ዊይ የዚህ ቤት ፕራንክ እንዴት እንደሚያዝናናኝ 😂😂😂

  • @selamgaltigray47
    @selamgaltigray47 Месяц назад +5

    የተመታህ ያንተ ፕራንክ ከባድ ነው እኳ ዶሞ ዘና ነው የማረገኝ😂😂

  • @MatomahEdrse
    @MatomahEdrse Месяц назад +5

    ወይኔ ማርታ😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ ልቦና ያድላችሁ እንደት በማርያም የቅዱሳን ስም እየጠሩ እረ ወደት እየሄድን ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyuuuKemal
    @AyuuuKemal Месяц назад +6

    ፅጌንም አርጉዋት❤❤❤❤

  • @GetaMelkamNew-h7r
    @GetaMelkamNew-h7r Месяц назад +4

    ፂጌ እና ዳን ሚከሩዋቾ አሲታሚሩዋቾ እናንተ ሲታሚሩ በሪቱ❤❤

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ Месяц назад +3

    እውነትም ጎርምሰሃል በለጠ አረ ተዋቸው ልጆቹ😂😂😂😂😂😂

  • @Asada23-iv3wk
    @Asada23-iv3wk Месяц назад +5

    መድረ ሰገጤ አሰደት የመቤተን ሰምእየጠሩ ትከራፈፈአለክ😢😢

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes Месяц назад +7

    እናንተ 3 ሰው ሰወዳችው ግን ይቺን የጨቅላ መኒተ ፀጌ ለዳኒ ነበር ማብላአተ

  • @gietahunmekonen6850
    @gietahunmekonen6850 Месяц назад +8

    ግን የስሙን ቻናል አለቁበትም እዴ

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Месяц назад +3

    ተበቀሉት ቤዚ በፈጣሪ እደዚህ አስጨንቋችሁ እዳትተውት😂😂😂😂

  • @lenaZaza-l9b
    @lenaZaza-l9b Месяц назад +4

    Royal famliy my king 👌🏻👌🏻😂😂😂😂😂😂👍🏻

  • @ሱመያተገኘ
    @ሱመያተገኘ Месяц назад +3

    ደግ አደረካቸው ፅጌም ኑራቢሆን ጥሩ ነበር ቲቪተሰበረ ስትላቸው እንደትነበር የተንጣጡት 😂😂😂😂

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen Месяц назад +2

    ወይኔ በጣም ነው ያሳዘኑኝ የኔ ውዶቼ😂😂😂

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y Месяц назад +2

    Basleal አረ ፀጉሪክን ቀንሲ ሲዉድክ🎉❤😂😂😂

  • @Freyoutube
    @Freyoutube Месяц назад +3

    😂😂😂😂አይ ማርቲዩ❤❤

  • @Hayat-jf9pb
    @Hayat-jf9pb Месяц назад +6

    ፄጌን😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወሎየዋ-መ8ሸ
    @ወሎየዋ-መ8ሸ Месяц назад +4

    ወላሂ እዚህ ቤት ፈታነው ክክክክክ

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y Месяц назад +2

    ወይኔ በሲቅ ሞትክኝ አይ መሪታ እሲክሲከ ገረጠቻዉ እካ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂🎉😂😂😂😂😂

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta Месяц назад +2

    😂😂😂😂ወይኔግፍሕ በጣም ነው የጠላው

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk Месяц назад +6

    እናቴ ቅድስት ኪዳና ምህርት የናተ መቀለጃ ነት ማርያምን ማርያምን እያላችሁ የምጠሩት ባለጌ ናችሁ😢

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Месяц назад +3

    እንደ ጦስ ዶሮ ስትሽከረከሩ ነዋ ምትውሉትባሴ 😂😂😂😂

  • @Halima-tf6br
    @Halima-tf6br Месяц назад +4

    እናተለያዛችኋት የኔፍራት እኔም አልወድም ወላሂ

  • @aebaebaZenibu
    @aebaebaZenibu Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ውይ በሳቅ እረተው በለጠ ይሰሩልሀል እሩያል ፋሚሊ ትመቹኝ አላችሁ

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂😂ያመቱ ምርጥ ፕራክ👏👏👏👏

  • @Tigistbatamariam
    @Tigistbatamariam Месяц назад +3

    በስማም ነፍስህ አትማርም😂

  • @MessiTadesah
    @MessiTadesah Месяц назад +57

    የመጀመሪያ ነኝ እስኪ ደምሩኝ ውዶቸ😍

    • @Basleal-16
      @Basleal-16  Месяц назад +17

      ደምሩልኝ🥰🙏

    • @MHdgdk
      @MHdgdk Месяц назад +2

      ደምሬሻለሀሀ ድሪኝ

    • @GenetAbebe-jo1is
      @GenetAbebe-jo1is Месяц назад

      😂😂😂😂​@@Basleal-16

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa Месяц назад

      ደመርክሽ

    • @yifrumesay5503
      @yifrumesay5503 Месяц назад +1

      ባሴ ጉርጓድህን አርቀህ ነው የቆፈርከው በዚ ፕራንክ nextቱ ነው የናፈቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @meronarefayen8230
    @meronarefayen8230 Месяц назад +3

    ወይኔ ባሴ ግፍህ በማርያም😂😂😂😂😂

  • @AlemKeneni-g8l
    @AlemKeneni-g8l Месяц назад +2

    Ere Base 😮👌😂😂

  • @EyerusJery-x3g
    @EyerusJery-x3g Месяц назад +5

    በጣም ነዉ ጭካኔያችዉ የፈለገ perank bohon bekidannmhert eyalche are tewu

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Месяц назад +5

    ወይኔ ፀጊ መኖር ነበረባት😂

  • @Nuha880
    @Nuha880 Месяц назад +2

    Base techlale 👏gen bezi&marti yamalse met yasfgale bakebadu

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ Месяц назад +2

    😂😂😂ወይኔባሴየዛሬውከባድነው

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni Месяц назад +1

    እዴት እደሳቅሁ የምር የኔዉዶች ሲሳዝኑ❤❤❤

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 Месяц назад +4

    አይ ባሴ ቁርጭምጭሚቱን ጉልበቴ አላለም😅😅😅😅

    • @EdelawitGonderewa
      @EdelawitGonderewa Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂እኔም በጣም ነዉ ያሳቀኝ

    • @MariamM-l1l
      @MariamM-l1l Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅

  • @ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ
    @ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ Месяц назад +4

    እኔ በሂወቴ የምፈራውነገር ቢኖር አይጥ😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +3

    አፍጡንት በልልኝ ለና ዳኒ ድራማው😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    እዚህ ቤት ግን የመቤቴ ስም እና የኪዳነምህረት ስም መቀለጃ ሆነኑ ያሳዝናል በእውነት ተዉ የእግዚአብሔር ስም በከቱ አትጥራ ይላል አይደል

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 Месяц назад

      ደምርኝ❤

    • @MdEt-ub8qm
      @MdEt-ub8qm Месяц назад

      በጣም ነዉ የሚያሳፍሩት😢😢😢

  • @ኑሀሜን-ደ5ዠ
    @ኑሀሜን-ደ5ዠ Месяц назад +1

    በሴ በቀጣይ 🚘መኪና አስከዛቸዉ 😂😂😂😂አተግፈኛ ፅጉ ዛሬ ካተሴራ ተርፍለች እሷንም በቀጣይ ፖራክ አዲርገህ አሳየን በቀደም በጥፊ የተመታሀዉን እጠብቃለን😂😂😂😂

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ Месяц назад +2

    😂ብሩን እዳይጠይቁት ይች አይጥ ብትሔድ ሌላ አመጣለሁ😂

  • @LamroLamro-lb1xk
    @LamroLamro-lb1xk Месяц назад +2

    Enen marti nat yasaqeching 🤣🤣🤣

  • @SofiMenzew
    @SofiMenzew Месяц назад +3

    ነፍስ ይማር ላይጧ

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Месяц назад +2

    የዚ ቤት ጉድ 😂😂😂

  • @AshrekaTamam
    @AshrekaTamam Месяц назад +2

    woyene tsege benorechi biye temeyewu be zare pirak betami new yetezinanawuti

  • @Matusala23722
    @Matusala23722 Месяц назад +2

    4:32 ነብስ ይማር😂😂😂😂

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu Месяц назад +2

    የዚህ ቤት ሳቅ ብቻ ደስ ሲሉ😂😂😂

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Месяц назад +2

    የኔ ውዶች እናተብቻ ቪዶ ስሩ ዘና እኮ ነው የምታረጉን❤❤❤🎉🎉

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 Месяц назад +12

    ለምድነው ለስሙ ቪድዮ እማሰሩት😡😡😡😡

  • @GalaxyM13-f9f
    @GalaxyM13-f9f Месяц назад +3

    Base eko aychalem park laye fataa areken ufffffffffff 100k enasgebaw basen❤❤❤❤

  • @Meti-u4v
    @Meti-u4v Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂ara gifanyoch 😂😂😂❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +1

    ውላሄ ሳያ እኔ እራሱ ሥፍር በቀጠሮ አላለ ባለቤቴ አንድቀን እሥፍራርቶኝል😂😂😂😂😂

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 Месяц назад +1

    እይ እንዴት እንደምፈራት እኮ ምስሏን አይቼ የምደነግጠው ስልኬን ዞር እያረኩ ነው ያየሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በነሱ ቦታ ብሆን ፌንት ነበር የምሰራው😂😂😂😂😂😂😂

  • @NaimaFatu
    @NaimaFatu Месяц назад +2

    ኸረ እነ ፅጌም በራሳቸው ይስሩ ለድራማ ሰው እየጠላቸው ነው

  • @Mercy_2116
    @Mercy_2116 Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ 🎉

  • @fetiabelom
    @fetiabelom Месяц назад +7

    ምንም ፕራንክ ቢሆንም ስራችሁም ጥሩ ቢሆንም የማርያምን ስም በከንቱ አትጥሩ፡፡
    በማርያም በኪዳነምህረት በመብርሃን ያልተጠራ ታቦት የለም ስለዚህ በማርያም ከተባለ ድርቱ ይቆማል
    ሀይማኖታችንን አታቅልሉት

  • @Efaret-h8c
    @Efaret-h8c Месяц назад +1

    Weyene be sekee😂😂😂😂😂👋👋💣🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♀️🏃🏾‍♀️

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa Месяц назад +1

    ባማርያም እንዴት እደምታስቁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ባስየ ቶሎ ቶሎ ቪዲወ ስሩ😂😂😂

  • @Bodyguard-r
    @Bodyguard-r Месяц назад +1

    Weyn sister ocha 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e Месяц назад +3

    ሀይጡ 5500ተሽጠ እኔ የተረዳሁት እሱን ነው 😅😂😂😂😂😂ይመቻቹ

  • @ዐዐርሴማዐንችጠብቂኝ
    @ዐዐርሴማዐንችጠብቂኝ 9 дней назад +1

    አደዛሬ ሰቄ አላቅም ስወዳችሁ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @HsjsOsp
    @HsjsOsp Месяц назад +3

    ያበዴ ነው ፕራኩ 😅😅😅

  • @HillaLhamma
    @HillaLhamma Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ደከምኩ አይጥ እይይ ሰፈራ

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i Месяц назад +2

    ግን ፅጌ ብትኖር አሰብኩት😂😂😂😂

  • @Newacc-y9y
    @Newacc-y9y Месяц назад +2

    😂😂😂😂 ያስቃል

  • @HayatKadi-o3z
    @HayatKadi-o3z 2 дня назад

    ወዬው በሳቅ😂😂😂😂

  • @shibreshibre2523
    @shibreshibre2523 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂የተመታህ😊

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch Месяц назад +1

    ሆሆሆ የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂😂

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen Месяц назад +1

    የተመታህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hayat-j1m
    @Hayat-j1m Месяц назад +2

    Ante yetemetak 😂😂

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 Месяц назад +1

    ወይኔ የኔ ሚሲኪን ኖች ኡፍፍፍፍ😢😢😢😂😂😂😂

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun7802 Месяц назад +2

    ይመችህ ባሴ

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y Месяц назад +2

    አረ በሲቅ ሞት ክኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @Mizar-r7l
    @Mizar-r7l Месяц назад +1

    ውኔየ ብሳህቅ ልምት ነው😂😂😂😂

  • @tellm-m6h
    @tellm-m6h Месяц назад +1

    Swedachehu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 Месяц назад

    Dani Tsigee qalabii dhowatee😂😂😂

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Месяц назад

    አይ ባሴ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ፅጌንም አርጉዋት😂😂😂

  • @nardos55
    @nardos55 Месяц назад +2

    አፈር ብሉ አፈር በልታችሁ አብላት ይላል ደሞ እረ በቃ ጣላት ነብሴ ተጨነቀች

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂በስቅ ሞትን

  • @AbentMarkos
    @AbentMarkos Месяц назад +2

    ፅጌ ብትኖር ጥሩ ነበር

  • @Sumya-l2f
    @Sumya-l2f Месяц назад +1

    ባሴ ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +3

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😂😂😂❤❤❤

    • @AshrekaTamam
      @AshrekaTamam Месяц назад

      Waleyikum aselam worehamatulahi woberekatu

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 Месяц назад +1

    አጠገቤመስሎኚየኔፍራት😂😂😂😂

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Месяц назад +1

    Ayit betam iferalew😂😂

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o Месяц назад +5

    Royal family💪

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 Месяц назад +1

    Wey marta😂😂😂😂

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Месяц назад +3

    ባሴ ስልኬ ሸተተኝ😂

  • @tijitube1993
    @tijitube1993 Месяц назад +1

    የሮያል ፋምልን አለመከታተል መነፈግ ነው ስወዳቸው❤❤ፍታየምታደርጉን ነገርስ😂😂ጋይስ ደምሩኝ👍👍

  • @HhHe-ce8if
    @HhHe-ce8if Месяц назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yifrumesay5503
      @yifrumesay5503 Месяц назад

      ሰላም ባሴ ኢሄ አብሮህ የሚሰራው ልጅ ጅል ነገር ነው እንዴት በአምላክ ቃል ይቀልዳል 10.26 ደቂቃ ላይ ያለውን ልብ አላልከውም ስማው

  • @SelamNardos
    @SelamNardos Месяц назад +2

    ቦሀላ ይስቁበታል😂😂😂

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Месяц назад +3

    እራቴን እየበላው ነበርኮ ባሴ ዘጋኸኝ ጌታን 🥹🥹🥹😭😭😭