ስቀጣቸዉ ዋልኩ😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 572

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 2 года назад +12

    የረሙ ድርቅና አንደኛ በተረፈ ሁላችውም ጎበሶች😘😘😘😘😘😘

  • @tt-hb4yq
    @tt-hb4yq 2 года назад +39

    🤣🤣🤣🤣 የዛሬው የተለየነው የሁሉም ተመችቶኛል የረሙ ድፍረት ዘይት ማሳቱ ትንሽ ቢቆይ የሚመለከተውአካል ከች😋 ዳኒም 👍 ፆጌም 👍ሮዚም👍

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 2 года назад +32

    ውይይይ የሮዚን ጫማ ያሰረው ትግስቱ 😂😂👌

  • @mesidargi588
    @mesidargi588 2 года назад +39

    ፅጌ ግን ሰድባቹህ ሰድባቹህ ዝምተኛ አረጋቹሃት ምቀኛ ሁላ ፅግዬ😘😘😘

    • @ye_allah_barya3836
      @ye_allah_barya3836 2 года назад +4

      አይደለም ዝምተኛ የሆነችው ዳኒ ድጄ ሊን መርጦ ባልታሰበው ሁኔታ ዝም ስላደረጋት ነው ምናለ በኩያው የሆነችካ ባፈቀረ ባልገረመኝ ብላ ነው በነገራችን ላይ እሳ ብቻ ሳትሆን ዳኒም ምላሱ ተሳስራን እሳጋር ልብ ብላችሁ እያቸውም ቅር ተባብለዋ ከዛ ለይ በቁንጅና ሳወዳድር ቤዚ ትበልጣለች አላለም ይህ ለፅጌ ሞራል ዝቅ ያደርገው ይችላል ሌላ ሰው ቢላት ላይገርማት ይችላል ግኔ ዳኒ በጣም ለኔ ቅርበት አለው የምትለው ሰው ሲላት ለግዜው ምላሳ ይተሳሰራል እንጂማ ለቁጅናው ፅጌ ናት የምታምረው ግን በመልክካ ባትበልጣት ስለምወዳት ቤዚ ማለቱ ራሱ እስከዛሬ እኔጋር ይሁሉ ቅርርቡነት ያለንከ የቤዚን ያክልካ አይወደኝም የሚል ስሜት ድሰማ ስለሚያደርግ ነገሩን አስክትለማመደው ድረስ ምላሳ ይተሳሰራል ከዛ ላይ እንደፈለገች ከግድህ ያፈቅረኛል አፈቅረው አለሁ የምትላቸው የቀልድም ሆኑ የምር ንግግሮቻ ከግድህ ይቀራሉ ማለት ነው
      ገደብ መጣ ማለት ምክናቱም ዳኒ ድጄ ሊን እንደማፈቅር በግልፅ ስለተናገረ ለዛም ነው

    • @ሀናማርያም-ኈ8ረ
      @ሀናማርያም-ኈ8ረ 2 года назад +1

      @@ye_allah_barya3836 kkkkkkkkk

    • @tdwttrer9169
      @tdwttrer9169 2 года назад

      @@ye_allah_barya3836 p

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 2 года назад +1

      @@ye_allah_barya3836 ውስጥ አዎቂ ነሽ ዎው 😁😁😁

    • @YoditJudi-l3d
      @YoditJudi-l3d Год назад

      ​@@ye_allah_barya3836😮

  • @selammatiwos7560
    @selammatiwos7560 2 года назад +30

    የሮዚና የረሙ ደስ ይላል የዳኒም በትንሹ ብቻ ሁላቹንም ❤❤❤❤❤

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር 2 года назад +3

    አንደኛ የፅግዬ ከዛን የሁሉም 😆😆😆😘😘😘💖💕💞💝

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 года назад +2

    እዳው ማርያምን በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ፈጣሪ አይለያችሁ
    የሁላችሁም በጣም ደስ ይላል🥀🥀🥀🥀

  • @نبلتاب
    @نبلتاب 2 года назад +2

    እረሙ በጣም ነው የተመቸኝ በተወደደ ዘይት ግግም ስል በጣም ነው ያሳቀኝ አቦ ይመችህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @engudayahune7145
    @engudayahune7145 2 года назад +19

    ረሙ በጣም አንደኛ♥ የሁላችሁም አሪፍ ነው♥♥

  • @tirsettadese1347
    @tirsettadese1347 2 года назад +6

    ድሮ በጣም እጠላህ ነበር አሁን ግን ባህሪህን ሳየው ውስጤ ነህ ወድሀለው 🥰🥰🥰

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 3 месяца назад +2

    ፀጌ የኔ ቅመም አቺ ካለሽኮ ይዴምቃል የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤ለምን እዴሁ አላቅም ፀጌን ስወዳት የኔ ቀበጥ❤❤❤❤❤

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 23 дня назад

    ሆ በኑሮ ውድነት መብቴነው አላለም😂😂 እረሙ ዘይትን ያህል ነገር😂😂😂

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 2 года назад +9

    የዛሬዉ ይለኛል እረሙ አንደኛ በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ ቤዚ ❤ ዳኒ 😁😁😁😁

  • @ዙዙነኝየባሉካየስስት
    @ዙዙነኝየባሉካየስስት 2 года назад +29

    ድራማ ባይሆን ደስይልነበር ግን ሁሉም ሰወች የተዘሃጁ ናቸው ሁሌም ያቃሉ

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 2 года назад +8

    ለጫማ አሳሪው ትልቅ ክብር❤ ታምራላችሁ❤ ቤዚን ግን በጣም አሞካሸሀት ቺጊሪ ኤሌ ኢኒዴ😂😂😜

  • @nesanettegabu4506
    @nesanettegabu4506 2 года назад +12

    ፅግሻ የኔ ቀበጥ አንች ካለሽ ይደምቃል

  • @ማኪወሎየዋ
    @ማኪወሎየዋ 2 года назад +4

    ሁለት ዘይት በዱቤ😂😂😂ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🙏❤❤❤❤❤

  • @sifanhsifan3171
    @sifanhsifan3171 Год назад +1

    የረሙ አንደኛ የሱን ሚያክል የለም በተላይ መብቴ ነው ሲል😂😂😂😂😂
    በተጨማሪም ናታንዬ አመሰግናለው የጨዋታውን ሀሳብ ስላመጣህ

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 года назад +9

    የረሙ የዳኒ በጣም ያስቃል

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 2 года назад +6

    ስወዳችሁ የኔ እብዶች ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @ቤቲየናቴ
    @ቤቲየናቴ 2 года назад

    የኔ ውዶች ሁሌም ታዝናኑኛላችሁ ግን ዳኒ ከባድ ነው በርታልኝ

  • @hayumetku1853
    @hayumetku1853 2 года назад +5

    አሪፍ አይዲያ ሆኖ ግን ልጆቹ prank endhon ተናግራቹዋል አሱ ያስጠላል

  • @joni_saks2913
    @joni_saks2913 2 года назад +1

    ፍቅራቹ እን ህንድ ፊልም እሮማቲክ ደስ ይላል

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 2 года назад +3

    ናታን ዩትዩብ ያለህ አይመስለኝም ነበር ደስ ይላል

  • @Amoraw1925
    @Amoraw1925 2 года назад

    #ደስ ይላል ግን ከ አንዱ በስተቀር ሁሉም Copy pist ናቸው

  • @abebaasres7526
    @abebaasres7526 2 года назад +1

    ወይኔ ሰታምሩ ሰወዳችሁ በቃ ፈታ ነው የምለው እናተን ካየሁ 😘😘😘🇪🇹

  • @MebaDawit-o7y
    @MebaDawit-o7y 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👍👍

  • @ledeite3046
    @ledeite3046 2 года назад +15

    የሮዚን ጭማ ያሰረው 👍👍👍👍

  • @uaemiss1505
    @uaemiss1505 2 года назад +35

    ፈጣሬ ፍቅርን ጨምሮ ይስጦችሁ ።

  • @ሰአዳነኝ
    @ሰአዳነኝ 2 года назад +17

    እሮዚ ግን አቤት እውቀት ስትል በሳቅ 😂

  • @etabezahuakuma1630
    @etabezahuakuma1630 2 года назад +1

    እኔ የአራቱም ተመችቶኛል👏🏻

  • @temambirhan9380
    @temambirhan9380 2 года назад +1

    የሮዚ ተመችቶኛል☺️😂

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 3 месяца назад +1

    ራሞ በሳቅ ሞኩ መብቴነዉ አላለም በሰዉ ሱቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ilovejesus8962
    @ilovejesus8962 2 года назад +4

    ደስ ትላላቹ ውዶቹ ቤዚ እድለኛ ነሽ አይለያቹ

  • @nazatus3536
    @nazatus3536 2 года назад +3

    የፅጌ፣የሮዚ👏👏👏👌

  • @lovlove2127
    @lovlove2127 2 года назад +1

    ፅጌ የኔ ማርርርርርርርርር

  • @joseph_10k
    @joseph_10k 2 года назад +3

    ድራማችሁ ደስ ይላል 🤗

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 2 года назад +3

    ሮዚ ግን እግርሽ ምታቀሳቅሽው ነገር ተይው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад +3

    እሠይ ቤዚ ማር ስወድሽ የኔ ደርባባ ባዶ ሲደርስሽ ደስ አለኝ

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 2 года назад

    ከሩዛ ና ቢዚ ጽጌ በጣም ቆንጆ ናት

  • @meronnigussie6744
    @meronnigussie6744 2 года назад +82

    አይለያችሁ አብሮ በኖር ውስጥ አለመግባባት አይጠፋም መቻቻል ይኑራችሁ ሁላችሁም

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 года назад +3

    ሮዚ ረሙ እና ዳኒ 😂😂😂👌

  • @tsion_habte4
    @tsion_habte4 2 года назад

    Betam gobez neh nateny because beka ala yaltelemedu idea new metametawe beretalen yene❤❤❤

  • @zenashbekele2207
    @zenashbekele2207 2 года назад +3

    የዛሬው ስራቹ በጣም ጥሩነው ትደማመጣላቹ እኛም አደመጥናቹ ቀጥሉበት

  • @POG.DAG12
    @POG.DAG12 2 года назад +1

    Yetemecig ermo be sew eka gegem abo yemecishi 😂❤

  • @kalabfasil6209
    @kalabfasil6209 2 года назад +1

    Rosie betam gobez nesh Dani betam gobez nesh gen dabo ezi hager lay yal shay yeblal

  • @slam5037
    @slam5037 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ አየለያቹ😘😘😘😍

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 года назад +4

    የሮዚ ያስካል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tafeseworkadmasu3438
    @tafeseworkadmasu3438 2 года назад

    በጣም ያምራል

  • @afamilyshow
    @afamilyshow 2 года назад

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ውድ ኢቲዩጰያውያን እና ኤርትራውያን እህት ወንድሞቸ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ።እደምድር አሺዋ እደሠማይ ከዋክብት ፋቅርን፣መተሳሠብን፣ አንድናትን ፣አላህ ያምጣልን።ፋቅር ያሸንፋል
    ሠላማችሁ ይብዛልኝ ደሞቸ በጣም ናው የምታምሩት አቤት ፍቅራችሁ

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ

    እረሙ. መብቴ አላለም😂😂😂😂😂

  • @oumermohammed9546
    @oumermohammed9546 2 года назад +1

    የፅጌ የኔ ውድ ስታምር

  • @hilinagebrgiyorgise1031
    @hilinagebrgiyorgise1031 2 года назад +1

    ስታምሩ አይለያቹ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 года назад

    የሁላችሁም አሪፍ ነፍ ግን በአንደኛ ደረጃ የሮዚ አሪፍ ነእ የልጁን ቀና ነት አይተናል የረሙም ቆንጆ ነው

  • @alemshaybrhanu9022
    @alemshaybrhanu9022 Год назад

    ስወዳት እኮ እሮዜ አንደኛ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад +1

    ዳቦ ከለሻሂ አለዴ አላለም😂🤣🤣

  • @EmanBes-m2m
    @EmanBes-m2m 4 месяца назад +1

    Ye dani ❤❤

  • @semirahassen9755
    @semirahassen9755 2 года назад

    Siwedachu eko natan. Subscribed argihalewu bero beta

  • @መቅደስየድንግልማሪያ-ጨ8ቨ

    ፍቅራቺሁን አብዝቶ ይስጣቺሁ ፈጣሪ ሁላቺሁንም እወዳቺኋለሁ ይመቻቺሁ

  • @hanishager9147
    @hanishager9147 2 года назад

    Ramu betammmm naw yaskagn lane 1gn remu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @admacom75
    @admacom75 2 года назад

    የሮዚ በጣም የልጁ ቅንነት ዋውውው ግን ሁሉም ደስስስ ነው የሚል

  • @jobazbeat3751
    @jobazbeat3751 2 года назад

    የሚገርም ጥምረት ነው ግን ትንሽ ድራማው በዛ ሪያሊቲ ሾው ብታደርጉት ሀሪፍ ነው 👏👏👏

  • @tube896
    @tube896 2 года назад +1

    ዋው ዳኒ የተውናል አይገፅውም ለምን ፊልም ድራማ አትሰራም።

  • @SifanIbrahim-s8s
    @SifanIbrahim-s8s 18 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AMAZEYES_25
    @AMAZEYES_25 2 года назад +1

    ረሙ ዳኒ ሮዚ አደኛ ናቸው ፅጌ ዛሬ ደብሯታል

  • @henokhabte5864
    @henokhabte5864 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂 Remu difretu mebte eko nw alalem 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @merguediriba8003
    @merguediriba8003 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 Rozi😜😜

  • @elsafisseha7685
    @elsafisseha7685 2 года назад

    Natan betam new metaskegn yedebert medhanit eco neh yemecheh.

  • @saraethiotube1262
    @saraethiotube1262 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂 አሪፍ ነው ፈታ አረጋቹኝ

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 2 года назад

    ለዚህ ቤት አድስ ነኝ እሮዝየን ስላየዉ

  • @fatimaali8197
    @fatimaali8197 2 года назад +3

    ሮዚ, ረሙ እና ዳኒ በትክክል ተወተዋል

  • @kmobilekmobile3026
    @kmobilekmobile3026 2 года назад

    የሁሉም ደስ ይላል ግን በጣም ሚከብደው የሮዚ ነው እሮዚ ጥሩ ልጅ እርጋጥሞሻል

  • @zeboyealahbariya4498
    @zeboyealahbariya4498 2 года назад +1

    አዲያው አሪፍ ነበር ግን ትንሽ ትንሽ ነው ብዙ ቢፈጉ አሪፍ ነበር

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +42

    የሮዚ ጫማ ያሰረው መልካም ሠው ይህ ነው ኢትዮጵያዊነታችን 🥺

  • @bethlehemasfaw9838
    @bethlehemasfaw9838 2 года назад +1

    Rossie አንደኛ

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 2 года назад

    ለኔ የሮዝ ነው የታመቻኝ የኔ ዉድ ሮዝ በጣም ትመችኝሌሽ

  • @abdirizakbule1174
    @abdirizakbule1174 2 года назад

    Natan Danii rahmu rosii tsige imachachew Moyale kamaxachu ni garungii

  • @emebetteshala7000
    @emebetteshala7000 2 года назад

    😅😅 ራሙ እና ዳኒ አንዳኛ ሮዝም

  • @አሜንአሜን-የ5አ
    @አሜንአሜን-የ5አ Год назад

    😂 ሻይ አምጡ ተመችቶኛል

  • @Rahelbahire
    @Rahelbahire 2 года назад

    የዳኒ ይለያል 😂😂😂😂👍

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +7

    እሮዚ ትህትናሽ ምርጥ ነው የምር

  • @ethiopia5567
    @ethiopia5567 2 года назад +4

    የሁላችሁም ጥሩ ነዉ ጎበዞች

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 2 года назад

    መሻላህ ደስ የሚልነነበር የዛሬው ቆይታችሁ እንደዚሁ ቀንሉበት ይሄ ያምሬል እሄንንወድቸላችኋለሁ

  • @FavenYibeltal-bv2sh
    @FavenYibeltal-bv2sh Год назад

    Yene wudoch🌷🌷🌷🌷

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    _ስብስክራይብ አደርኩህ😀_

  • @estefanosberanuwerkagnw6236
    @estefanosberanuwerkagnw6236 2 года назад

    wow😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 года назад +1

    ዋውውውውውውውውውውውው

  • @መኖር-ጀ2ነ
    @መኖር-ጀ2ነ 2 года назад

    ረሙ ስወደው💞💞💞

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ 2 года назад

    ሮዚ ነች ጎበዝ ባሁኑ ያማለት ሌሎቹ ሰነፍ ናቸው ማለት አይደለም የፅጌ ግን አድናቃ ነኝ

  • @hirutehirute4282
    @hirutehirute4282 2 года назад

    Avo selamachu ybza 😘😘😘😘😘😘😘

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ7ረ

    አሪፍ ስራ ነው ግን የታቀደበት ነው ሚመስለው

  • @آمكاميلانشاالله
    @آمكاميلانشاالله 2 года назад +2

    ሡሥ ሖናችሑብኝ 🌹🌹

  • @milionwoldu9521
    @milionwoldu9521 2 года назад

    የኔ ፍቅር ፅጌ

  • @mihlet1483
    @mihlet1483 2 года назад

    areee ye remu andegna new. tnsh bikoy arif nbr😁😁😂😂😂

  • @zedtube8471
    @zedtube8471 2 года назад +34

    የሮዚ ባል ተብዬው በጣም ያሣቀኝ😂😂😂😂😂😂😜😜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ምችት ይበላችሁ❤❤❤

  • @entafele
    @entafele 2 месяца назад +1

    ye rozi wow

  • @safeermall3723
    @safeermall3723 2 года назад

    በጣምደሰ ሰትሉ ከድባይ በጣምነው ዳኔየምንወደው ቡዙን የምንከታተላችሁ

  • @buyegetu2142
    @buyegetu2142 2 года назад

    Dani dabo betam yiwedal malet new gn tsgye tgagrlet hulachiwm andegba

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 года назад

    ፅጌ በሚገርም ሁኔታነው የፈፀመቺው ትቺያለሽ የሌሎቹ ብዙም የማይመስል ነገርም ስለሆነ ሰው ሊያምናቸው አልቻለም የሮዚው ይሻላል

  • @zenebeguracha2808
    @zenebeguracha2808 2 года назад +1

    wow