አስደናቂው የአድዋ ድል መዝገብ ሲገለጥ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ቅብዐ መንግሥት/ አድዋ/ የካቲት 23/ ከሰማይ እስከ ምድር የተባበሩበት/ እቴጌ ጣይቱ

Комментарии • 252

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +49

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ምስጢሩን ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ይግለጽልዎ በጣም ረቂቅ ነው ኢትዮጵያ ሀብቷ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 2 года назад +2

    በጣም እና መሰግናለን ድንቅ ትምህርት
    ነው ተባረክ ልጄ....

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад

    ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ ነው እግዚአብሔር የጥንቱን ጨዋነት እና ብልህነት ይመልስልን💚💛❤🙏❗

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 2 года назад +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን:: ስለ ሃገራችን ታላቅ ታሪክ ስላወጉን እግዜር ያክብርልን:: እኛንም በአባቶቻችን ፈለግ ይምራን::

  • @kassahunmekonnen7443
    @kassahunmekonnen7443 2 года назад +3

    ዶክተር ጤናውንና እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን አድዋ የአማራ ብቻ ነው እያሉ በዓሉ እንዳይከበር ሀውልቱንም ለማፍረስ ጥረት ለሚያደርጉ ፤ ለጭፍን ጠል ግለሰቦች ይህን ሰምተው ይገነዘቡ ዘንድ ልቦና ይስጣቸው!

  • @angelachristophe8126
    @angelachristophe8126 2 года назад +2

    Amen amen memhr,Egziabher yistln,tsegawn yabzalh 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +2

    መምህር የዘመናችን ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 года назад +2

    መምህር፣ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው! እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክዎት። እንዲህ ዓይነት ትምህርት በትምህርት ካሪክለም ውስጥ ቢካተት ትውልድን ያንፃል፣ በአገሩ ታሪክ የኮራ ትውልድ ያስገኛል ብዬ አምናለሁ።

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 2 года назад +5

    መምህር ደስ የሚል ታሪክ ነው ያካፈልከን እግዚያብሔር ይስጥልን።

  • @woinshttiruneh967
    @woinshttiruneh967 2 года назад +1

    መምህር ከማንም ያልተሰማ ታሪክ ነው ያሳወከን የነገርከነ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ የቀደመ ክብሯን ለሀገራችን ለእምዬ ኢትዮጵያ ይመልስልን። ወላዲተ አምላክ አንቺ እርጂን።

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 года назад +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ማርያም ከጎንህ ትሁን አዎ አድዋ የጥቁር ህዝቦች ኩራት ነው አድዋ አድዋ አዎ አፄ ሚኒሊክ አባቴ ጥቁር ሰው ያድዋ ድል

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 года назад +10

    በእውነት የኔ መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ አእምሮህን በጥበብ ላይ ፀጋ ያድልህ!!

  • @suzisafaye9347
    @suzisafaye9347 2 года назад +5

    ኢትዮጵያዊነት ኩራት እኮ ነው በባዕድ ሐገር ከኛ አልፎ ልጆቻችን አንገታቸውን ቀና አርገው በማንነታቸው ኮርተው I am an Ethiopian ብለው እንድናገሩ ላደረጉ ጀግኖች አባቶቻችን በሞታቸው ቀና ላረጉን ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል. ከሐገር ኢትዮጵያዊት ከሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ ተመስገንልኝ:: ተባረክልን መምህራችን.

  • @getuadmasu4319
    @getuadmasu4319 2 года назад +9

    መምህር እድሜህን ያርዝምልን እውቀትህን የጠቢቡ ሰለሞንን ጥበብ ይግለፅልህ

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 года назад +2

    መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ ይህንን ጥኡም የኢትዮጵያን ታሪክ ሰለ አደዋ በአልና ስለ ቀደሙ ነገስታት ታሪክ ከምታውቀው ስላካፈልከን በጣም እናመስግናለን ከዚህ በላይም ቸሩመድአኒአለም እውቀቱን ያብዛልህ ለእኛን ያለ ስስት ስለምታካፍለን በድጋሚ እናመስግናለን መጽሐፍ ብታሳትም ደግሞ በይበልጥ ጥሩ ነውና ለታሪክ ይሆናል!!!!!!!መልካም ምሽት ይሁንልን ♥ሠላም ፍቅር ♥ለሀገራችንና ለህዝባችን ቸሩመድአኒአለም ይስጥልን

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 2 года назад +13

    ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ አላለሁ:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን::

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 2 года назад +4

    በእውነት ዶ/ር ሮዳስ አገላለፅህ ፊልም የማይ ነው የመሰላኝ፣እጅግ ድንቅ አቀራረብና አገላለጽ ነው ፣አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ፣ድንቅ አቀራረብ።🙏🙏🙏👍♥️

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 2 года назад +14

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ነው ያገኘነው። ክብር ለአባቶቻችን

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 2 года назад +14

    መምህር እንዴት ነህ እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ እንቁ ክብረት ይስጥልን !!!

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ መምህር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 2 года назад +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን!!! ብዙ ትምህርት ነው ያገኘነው እና ክብር ለአባቶቻችን!!!

  • @Ethiott
    @Ethiott 2 года назад +6

    በጣም ምደሚቅ ነዉ በእውነቱ መምህራችን ... ይህን በፊልም ደረጃ ቢሰራ እትዮጵያዋን የት በደረሰን !!!

  • @የትምወርቅዬሴፍ
    @የትምወርቅዬሴፍ 2 года назад +3

    ድንቅ ሰው ነህ ድሴ መጥትህ በመሄድህ ከፋኝ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ምርጥ ኢትዮጵያ ዌ ነህ ተባረክ ይመችህ ልጅ ትሆናለህ።

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ች

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 2 года назад +7

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ቀን ያበቃን የተመሰገነ ይሁን

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 2 года назад +17

    መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በአል እና ለኢትዮጵያ አድዋ ድል መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሰህ , እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ አንድነት , ሰላምና ፍቅር ያምጣልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💛💒💒💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿💐💐

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 года назад +1

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ካለህ በላይ ዕውቅትን ይለግስህ ። እንደ አንተ ያሉ ተመራማሪዎችን ለኢትዮጵያችን ያብዛላት ትንሣኤዋ እንዲፋጠን ። ቃለ እግዚአብሔርን ስታሰማ ነባሩን የካህናት ጥምጥምና ካባ አድርገህና ሥርዐቱን ጠብቀህ በመሆኑ ክብርና ምሥጋና ይገባሀል። የአሁኖቹ የካህናት አለባበስ ግራ ሰለሚገባኝ ነው። ራሳችንን መምሰል አቅቶን ወደቅን እኮ።

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የኢትዮጲያ ታሪክ ሲወራ ደስስስ ብሎኝ ነው የምሰማው

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን 💚💛❤️

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 года назад +7

    ድንቅ ታሪክ እያስተማሩን ነው
    እጅግ በጣም አመስግንዎታለሁ::
    ከትውልድ ወደ ትውልድታሪካችን ከፍ ብሎ ይተላለፍዘንድ አምላክ ማስተዋልን ይስጠን እንደ እርስዎ
    አስተዋይ የእውቀት ምሁራንን ያብዛልን ረጅምእድሚ ይኑሩልን እላለሁእጅግ በጣምአመስግናለሁ✍️

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 года назад +5

    እንኳን አንተ ወንድማችን መጋቢ ሮዳስ የዘመባዊና ሳይንስ እውቀት ያደላችሁ ኖርክልን።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +5

    ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እድሜና ጤና ይስጥህ 💚💛❤️

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 2 года назад +4

    ሃገራችን ትልቅ ነበረች ፣አሁንም የግዜ ጉዳይ ነው ትልቅ ትሆናለች ፣የ እግዚአብሔር አገር ናትና፣እንዲሁም እንዳንተ ያለ እንቁ ምሁር አላትና እድሜና ጤናውን ያድልህ።🤲🤲🙏

  • @tilatilahun9595
    @tilatilahun9595 2 года назад +4

    ደስ ይላል እናመሰግናለን መምህራችን ክቡር ዶክተር ሮዳስ

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 года назад +8

    አሜን: አሜን: አሜን:እግዚአብሔር: ይመስገን: እንኻን: አብሮ: አደረሰን:: በጣም: እናመሰግናለን: እግዚአብሔር: ያክብርልን::

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 2 года назад +3

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን መምህር

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @hailemichaelfikru3235
    @hailemichaelfikru3235 2 года назад +7

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፡፡ ውድ መምህር መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ፤ በእኔ በደካማው ዜጋ አንደበት አግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንዲያሰራህ ጸጋውን እንዲያበዛልህ ከልብ እመኛለሁ ፤ አጸልያለሁም እጂግ አድርጌ አከብርሃለሁ ፤ በምታደርገው የጥንታዊ ብራና ምርመራ ላይ ብዙ ነገሮችን እያያየሁ ስለሆነ እጂግ በጣም አመሰግለሁ፡፡

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 года назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @betlehimszelalem7158
    @betlehimszelalem7158 2 года назад +7

    ድምቅ በል እንቁ መምህራችን

  • @fikrwolotube
    @fikrwolotube 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሉት ዘምንህን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በድሚ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @abebew364
    @abebew364 2 года назад +3

    Long life for you Dr Rodase. Thank you ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏.

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    እንኳን አደረሰን መምህር ይህን ትምህርት ፪፲፩፫ አመት ምህረት ነውያስተማሩን

  • @shewalemsimemga2650
    @shewalemsimemga2650 2 года назад +6

    መ ምህራቾ እርሶ በውቀት ብርሀን ይሙላውት ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን፥ዘመንዎትና አገልግሎትዎን እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏💚💛❤️

  • @lijsamiyoutube6914
    @lijsamiyoutube6914 2 года назад +1

    በሚገርም ሁኔታ ያለተሰማ ነገር አውቀናል በእውነት እኔ ለእርሶ እውቀትን ወይም ጥበብን ሳይሆን እንደው የማቱሳላን ዘመን አምላክ እንዲሰጥዎ ፀሎቴ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 2 года назад +5

    ክብር ለኢትዮጵያዎቻችን!!!!!! መምህር ክብረት ይስጥልን!!!!!!!!!!!!

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ይህንን ድንቅ ታሪክ ለነገሩን መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ያብዛልን ፤ጥበብ ፣ቱፊቱ እና የግዕዝ ቋንቋው ከትውል ወደ ትውልድ አንዲተላለፍ በትምህርት ውስጥ ቢካተት የነበረውን ጥንታዊ እውቀት ማሰቀጠል ፣በግረገብነት ማነጽ አጋዥነቱ ዕሙን ነው።አሁንም ማስቀጠል የሚቻልበት መንገድ ያስፈልገናል።

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu6666 2 года назад +4

    መምህሬ እንኳን ደህና መጡልን

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ክበርልኝ መምህሬ

  • @ስማቸውጥላዬ-ከ1ሸ
    @ስማቸውጥላዬ-ከ1ሸ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር በእንደዚህ አይነት ሹመት የሚነግሥ ንጉሥ ያሣየን😥

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ! መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinasefa9773
    @mesfinasefa9773 2 года назад +1

    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እንኳን አብሮ አደረሰ የእመቤቴ ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 года назад +2

    መምህራችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 እጅግ በጣም ኮራን የአባቶቻችን ልጆች ስለሆንን ። ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ።

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 года назад +6

    በጣም ደስይላል ክብር ለአባቶቻችን

  • @kassamikru
    @kassamikru 2 года назад

    Dr Rodas!
    የተለየህ፡ መሰል የሌለህ፡ ትሁት፡ ቅን ከእግዚአብሄር የተማርህ ፡ምሁር ፡ነህ።
    ተባረክ!

  • @ettatuingwersen5342
    @ettatuingwersen5342 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የኢትዬጲያ እንቁን
    አንተን ስለሰጠን።
    ደግሞም አያልቅበት ከቶ ምን ተስኖት
    እንዳንተ ያለውን ያለችዊን አብዝቶት አባዝቷት አድርጎልን ብዝትዝት
    እናት ሐገራችንን ከዳር እሰከዳር ሙልት የድርጋት ሙልትልት። አምየን።

  • @messaygebremeskel755
    @messaygebremeskel755 2 года назад +13

    I'm really glad to hear this. You are telling us we lost all these blessings when we threw away our monarchy system. I believe one reason why we go south is, we lost lost our religion and kingdom. I really appreciate what you present everytime. Egziabehair yistelegne.

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 2 года назад +2

    እግዚእእብሄር ይባርክህ
    እናመስግናለን

  • @bezawitketema9780
    @bezawitketema9780 2 года назад +3

    እንወዶታለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 2 года назад +1

    Very educational ! Thank you so much 🙏🏾

  • @samriyoutube5891
    @samriyoutube5891 2 года назад +5

    ክብር ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን

  • @gunatube12
    @gunatube12 2 года назад +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 2 года назад +1

    መምህር አግዚአብሔር ይስጥህ አድሜ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ አንካን አብሮ አደረሰን

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 2 года назад

    እግዚአብሔርይመስገን ቃለሂወትያሰማልን

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 года назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን የፊልም ባለሙያዎቻችን የሰው ሀገር ፊልም ከመኮረጅ እንደነዚህ ሀይነት የሀገር ታሪክ ወደ ፊልም ቢቀይሩት

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ!!!
    ሁሉንም ፊልም ቀርጬ አየሁት ተባረክ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ መሳጭ ፕሮግራም ነው!!

  • @yewubdarmesele3645
    @yewubdarmesele3645 2 года назад

    Memhirachin Betam enamesegnalen edmena tena yesetilin Amen🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 2 года назад

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እርሱ ኢትዮጵያ ምን ያህል መንግሥት እንደነበራት በደንብ ነው የገለጹት ሊቃችን እግዚአብሔር አድሜናጤና ይሰጥልን። አሜን!

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @belayabera2154
    @belayabera2154 2 года назад +1

    ምንይልክ ኢትዮጵያ ዋው ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝ

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 2 года назад +1

    መምህራችን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው የሚገርም ነገር ነው የነገርከን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    💚💛❤እግዛቤሔር ይመስገን እንኳን አቤሮ አደረሰን💚💛❤

  • @SelamCivil
    @SelamCivil 2 года назад +5

    ዶ/ር ሮዳስ ውዱ መምህራችን እንኩዋን አደረስን ለዚህ ልዩ ቀን:: አባቶቻችን ና እናቶቻችን በፈፀሙት ተጋድሎ እኛ በባእድ አገር ቀና ብለን እንድንኖር መሰረቱን ጥለዋል ሁሉም ሰው እኩል ና የእግዚአብሔር የእጁ ስራ እደሆነ አስመስክረዋል:: የአፄ ምንሊክንና የቴጌ ጣይቱን ደግነት ስሰማ ልቤ ይሸበራ እነዚያ መሪዎች ምድራዊ ብቻ ሳይሆን እሰማያዊም ሰያሜ እንደነበራቸው ነው የተረዳሁት ለማንኛውም በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር የስጥልን::

  • @zelekewbake7652
    @zelekewbake7652 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ነው ያገኘነው

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад

    Great from great, Thanks , keep it up.

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад

    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ!!!
    አንጀት የሚያረሰርስ ትምህርት ነው።
    በጣም አመሰግንሀለሁ 🇪🇹🥀🙏❤️✝️🙏

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 2 года назад +1

    እግዜአብሄር ያበርታልን።።💚💚💚💚💚💚

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 года назад +1

    ዶክተር ሮዳስ ታደሴ እኔ አተራረክህ ከውስጤ ጠልቆ ይገባል ያስደስተኛልም ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ስላስተማርከን💚💛❤🙏

  • @mogesayalneh7043
    @mogesayalneh7043 2 года назад +2

    በረከትዎ ይድረሠኝ
    ይኑሩልን

  • @azebnegash1685
    @azebnegash1685 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lydiahailemariam6948
    @lydiahailemariam6948 2 года назад

    Great program thanks andro meda

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 2 года назад +4

    የተከበሩ መምህር ሆይ የህይወት ምስክሩ ያግኙ

    • @fantahunifa5670
      @fantahunifa5670 2 года назад +1

      እግዝያብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ።
      በርታልን

  • @nardoskasu9981
    @nardoskasu9981 2 года назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር።

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 года назад +5

    አሁንም ኢትዮጵያ እንደ ምኒልክ አይነት ልጆች አሏት ግን ህዝቡ የሚመርጠው የምዕራባውያን ታዛዥ ቅልቦችን ነው የሚሞትላት ቀርቶ የሚገላት ይነግሳል

  • @thankstube_24
    @thankstube_24 2 года назад +1

    ግእዝ ብችል ምናለ ልሞክርው እስኪ አይገለኝ
    ስተቴን ያርሙኝማ
    እየንታ መጋቤ ኩሉ
    ዶክተር ሮዳስ
    አንተኑ እኁየ
    እለ ትነብር ውስተ ሐዳስ ጣእዋ ለዓለም
    አፈቅረከ ጥቀ
    ጥቀ
    በከመ አስረጽከ
    ምሥጢረከ ረቀ
    ውስተ ልብየ
    አነ ንዑስ አምኀጽን
    ውስተ ልብየ
    መዓልተ አኀስስ ከዋክብት
    ወሌሊትኒ ኢይበቆ ለሕሊናየ
    ርዓይ ለወርኀ
    ወእጸው
    አሶንያ እብላ ብናሴ ኤራዕ
    ኤራዕ በከመ አስረጽከ
    ውስተ ልብየ
    በከርሰ አንድሮሜዳ
    በገፀ መእት ወ ፶፭
    አምሃጽን አንተኑ
    ሊቀ ምስጢራት
    አድርገኒ ወቆጥረኒ
    አሐዱ ደቀመዝሙርከ
    በከመ እሰትይ
    ነቃማይ ዛቲ አፍላገ
    እለ ትፈልቅ እዘ ውስተ ኀሊናከ
    እንዘ ታረሰርስ ለልብየ ደሪቀ
    የቻልኩትን ከፍቅር ብዛት
    በድፍረት ያቸኩትን እዲርሙኝ
    በበሙከራየ ከተደሰቱ ጊዜ አይኖርዎት እንደሁ እንጂ አዲሱን መጽሐፍ በ ቦስጣ ቁጥሬ 455 ደብረ ማርቆስ ይላኩልኝማ እንደልማድዎ ጥበብ እውነት አመመክንዮዎን ጥሜን ልሰትይ ለፍቅራችን መገለጫ እጂ አፈፈላልጌ መግዛቴ አይቀርም እንደ ታች እና አምናው ብጠይቅ ዝም ቢሉኝ ፪ቱ አንድሮሜዳዎትን ለምኘ ተሰጥቸም ገዝቸም ተመስጨ አልጠገብኳቸም አጅዎ ይባረክ እልዘዘመን አለፍ አእላፋት ተተኪ ደቀ መዛሙርትን የራስዎን Gieez Ethiopian Academic institute መስርተተው በscholarship መልኩ ከየ ሀገረ ስብከቱ ቢያስተምሩን እላለሁ በደካማ እኔነቴ

  • @user-wl8xx6jj3r
    @user-wl8xx6jj3r 2 года назад +3

    አቶ ሮዳስ እኔም ከአንተ አገላለፅ ጭንቅላቴ ውስጥ እንደ ፊልም እየሳልኩ ነበር ስሰማህ የነበረው!!! ያንን የመሰለ ስርዓት ጥለን አወዳደቃችን ክፉ ሆነ!!! አሁንም ለኢትዮጵያ የሚያዋጣት ያ የዘውድ ስርዓት ነው!!! አገራትን በአለም የተከበረች ነበረች በዘውድ ስንገዛ!! እኔ አንተን አደራ የምለው ለነጮቹ የአገርን ምስጢር እንዳትሰጥ ነው ከብራናው እየተረጎምክ።

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 2 года назад

    መምህራችን ላንተም ሰላምህ ይብዛልኝ የኛ የቀለም ቀንድ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር በረከት መድኃኒአለም ይስጥህ ።

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማላጅነቱ ይጠብቀን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን 💚💛❤️

    • @sofanitepilupader2424
      @sofanitepilupader2424 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@sofanitepilupader2424 እህቴ እንኳን አደረሰሽ አረሳሁሽም እሽ እህቴ ሳስገባው እነግርሻለሁ አልመቸኝ ብሎ እና ትንሽ ቀን ይቆይ ብየ ነው ።

    • @melkammengistu1821
      @melkammengistu1821 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን!!!
      እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🇪🇹🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@melkammengistu1821 አሜን መልካም እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህች ሰአት የአደረሰን 💚💛❤️😍

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@melkammengistu1821 መልካም ቀን

  • @achubobasso3002
    @achubobasso3002 2 года назад

    God bless you!! I learn a lot it is very eye opening program about Adwa Del celebration. Thanks!!

  • @eshetutadesse4601
    @eshetutadesse4601 2 года назад

    የተከበርክ መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እድሜ ይስጥልን::

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 года назад +1

    Egziabher yistilin memhir.

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 2 года назад +1

    ፀጋውንያብዛልህ እንኳንአብሮአደርሰን

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 2 года назад +4

    ሃያቶችሃችን በገነት ያኑርልን !!!

  • @yonasyimer2471
    @yonasyimer2471 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዶር።

  • @derejegebremariam9683
    @derejegebremariam9683 2 года назад +1

    መምህር በዛን ቀን የተወለዱትን ሰዎች ምን ልንላቸው እንችላለን ? እግዛብሔር ይስጥልኝ።

  • @kasahunshimalis3758
    @kasahunshimalis3758 2 года назад

    እግዚአብሔር ጥበብንና እዉቀትን ሠጥቶሀል በተሠጠህም እዉቀት ትዉልዱን በእዉቀት አእያነጽክ እያሣወቅክ ትገኛለህ አንተ መፀሐፍ ነህ ማለት እችላለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ መታደል ነዉ እንዲህ አይነት እዉቀት ፦