[ልዩ ቃለ ምልልስ] ዶ/ር ወዳጄነህ በተክሊል ሊያገባ ነው? | የታቦቱ መቀመጫ ትግራይ ለምን የጦርነት ምዕከል ሆነ? | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • [ልዩ ቃለ ምልልስ] ዶ/ር ወዳጄነህ በተክሊል ሊያገባ ነው? | የታቦቱ መቀመጫ ትግራይ ለምን የጦርነት ምዕከል ሆነ? ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ | Ethiopia

Комментарии • 965

  • @yodittesfaye4443
    @yodittesfaye4443 3 года назад +82

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ ።

  • @fathimaf7802
    @fathimaf7802 3 года назад +55

    ዶክተር ወዳጀነህ እንዴት እንደማከብርህ የተባረከ ዘመን ይሁንልህ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 3 года назад +137

    በጣም የምወደው የማከብረው የኢትዮጵያ እንቁ ወንድማችን እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ የማንንም እምነት የማይነካ የማይዘል የማይፈርጥ ምርጥ የግዛብሄር ልጅ ነው

    • @tsedalebesir7202
      @tsedalebesir7202 3 года назад +2

      ]

    • @tigistzemed174
      @tigistzemed174 3 года назад

      @@tsedalebesir7202 gasaa

    • @tigistzemed174
      @tigistzemed174 3 года назад

      @@tsedalebesir7202 fDAeaeaa

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 3 года назад

      የእግዚአብሔር ብለህ ፃፍ። ይፈጣሪ ስም ስለሆነ

    • @geneteden6924
      @geneteden6924 3 года назад

      ካድሬ ነው ባክህ ገንዘብና ቆንጆ ሴት ያለችበት አይጠፋም ዝምብ በለው እዛም እዛም ጥልቅጥልቅ ኤርትራዊ ተብሎ ከጥቁር ኣንበሳ ለ 2ዓመት ታግደዋል በቅኔ ታቦቱ ከ ትግራይ ይውጣ የሚል ሐሳብ ነው ሂሳቡ ልያወራርድ እየተናገረ ያለ ሙሉወንገል ብዙ ግዜ ኣግዳው አለች በጋብቻ ጋብቻ ብዙ ሕዝብ አማኝ ተቃውሞታል አሁን ደግሞ ሂሳብ እያወራረደ ነው የፈለኩት ባደርግ ምን ታመጡ ነው መድረክ ደግሞ በሽ በመሆኑ ለመበሻሸቕ ጥሩ ነው ሂወት የለዉም እንጂ 💔💔💔💔💔

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 года назад +102

    ይህ ሰው ታላቅ ሰው ነው ኢትዮጵያ እንደነዚ አዋቂዎች ስላሉዋት እግዚአብሔር አመሰግናለሁ !

    • @mesfinabate4047
      @mesfinabate4047 3 года назад

      የትግራይ ቄስ መስቀል ይዞ መሳሪያ ታጥቆ ወገኑን ለመግደል ይዘምታል /ይገላል/ የድሮ የትግራይ ኦርቶዶክስ አሁን የለም ወያኔ ገድሎታል፡፡በማሌሊት ፖለቲካ ጠፍጥፎ ነው የሠራው፡፡

  • @butu8317
    @butu8317 3 года назад +69

    አንተ ሰው ሚስጥር እየተገለጠልህ ነው በርታ የበለጠ ሞገስ ክብር የድንግል ማርያም ልጅ ያጎናፅፍህ 🙏

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 3 года назад +10

    ተባረክ እመብርሃን ክብረትን ትስጥልኝ ዶክተር ! የፈጣሪን እናት የሚጠላ የዳቢሎስ ብቻ ነው!

  • @bettygezu4225
    @bettygezu4225 3 года назад +26

    በጣም ደስ የሚል ሰው ነው አስተሳሰብ ሁሉ ነገሩ ቅንነት ነው እመብርሀን እስከልጃ እዱሜናጤና ይስጥክ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 года назад +32

    ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቁ ምኞቴና ፀሎቴ ከሶፊ ጋር ተስማምታችሁ ብትኖሩ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይችላል ❤

    • @abibelayneh1857
      @abibelayneh1857 3 года назад

      Ççççççç

    • @jilsonkasereka3752
      @jilsonkasereka3752 3 года назад +2

      ለሰው ብለው እንዲኖሩ ነ ው ወይስ ለራሳቸው። ይገርማል የኛ ነገር፣ ምን አገባችሁ፣

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 3 года назад

      ኮምንትሽ ደስ ሲል እስቲ እንጰልይ የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲሆን

  • @ashutagashu
    @ashutagashu 3 года назад +23

    የጠያቂዉ ትህትና እና አክብሮት የሚደነቅ ነዉ ተሼ ተበረክ ዶር አንተም ተባረክ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 года назад +16

    ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ስሟ ከአፍህ የማትጠፈዋ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ፊቷንም ታብራልህ።

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 3 года назад +56

    በውነት የነዚህ ሰዎች ተለያይቶ መኖር ትክክል አይደለም እጅግ ማች የሚያደርጉ ባልና ሚስት ናቸው ። ሁለቱም መልካም ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው እና እባካችሁ አብራችሁ ኑሩ?

    • @user-mu2ni4ek2x
      @user-mu2ni4ek2x 3 года назад +1

      የሰዉ አፍ ነው ያፋታቸው እንጂ ሁለቱም እንደሚዋደዱ ያስታውቃሉ ግን እኛ በማያገባን እየገባን ስንፈተፍት ሰው ከምናሰናክል ተለያይተን ልጆቻችንን እናሳድግ ተባብለው ነው የወሰኑት ፣በውነት ሁለቱም ትልቅና መልካም ሰው ናቸው።በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጽናት ማግኘት ከባድ ነው። እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 3 года назад +9

    ደ/ር ወዳጄነህ እጅግ በጣም ደስ የምትል በጣም ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ። የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ። መማር ማወቅ እንዴት ደስ ይላል። እኔ በጣም ነው የማከብርህ የማደንቅህ። አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @derejemasresha72
    @derejemasresha72 3 года назад +21

    ዶክተር እውነትነን ያናገረህ እግዚአብሄር ነው እንዳንተ እውነት የሚናገር ፈጣሪ ያብዛልን

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 3 года назад

      Can you guys stop being bossed with him to this extent.

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 3 года назад +28

    You’re such a blessing Dr. 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Ethio-Talent
    @Ethio-Talent 3 года назад +3

    ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ በጣም የምትወደድ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ከሶፊ ጋር ሊለያችሁ የሚችል ምንም ነገር አላገኘንም እባካችሁ መልሳችሁ ተጋቡ ድል ያለ ድግስ ደግሱ ሴይጣን ይረር

  • @saheledingle5189
    @saheledingle5189 3 года назад +18

    ደ/ር መልካም አስተሳሰብ ያለሀ ሰዉ ነህ እግዘአብሔር ትዳርህን ይፈዉስልህ!

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 3 года назад +3

    ልዩ ሰው ነህ ዶ/ር ወዳጄነህ። ተባረክ ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ ወንድሜ።

  • @il3103
    @il3103 3 года назад +30

    ዶ .ክ ወዳጀነህ ስታወራ ሁሉ ብታድር አትጠገብም እግዚአብሔር ይባርክ ደስ ይምትል የተረጋጋ ስላም የሆነ መንፋስ ያለ ድንቅ ስው ነህ እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድም እኔ ግን በእውነት ስፊን እደገና ብታገባት በእውነት ደስታየ ነው አንተ ብቻ ነክ ለእሷ ተስማሚ የእንደገና አምላክ ያገናኛቹ ፅድት ያልክ ውድ ወንድም ነክ ተባረክ

    • @emeneshtebekew8906
      @emeneshtebekew8906 3 года назад

      እዉነት ነዉ በተለይ የሀይማኖት አባቶችን የሚሳደቡ አሉ ይህን ቪዲዮ ቢመለከቱና ቢማሩ እንዴት ጥሩ ነበር ሌላዉ ዶክተር ወዳጀነህ ከሰዎች የተለየህ ነህ እግዝያብሄር ይባርክህ ድንግል ማሪያም ልጆችህን ትባርክ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 3 года назад +20

    አቤት እንዴት እንደምወድህ ዶክተር እኔ ግን ላንተ አገልጋይህ ሆኜ ብኖር በጣም ነው ደስ ነው የሚለኝ እውነት አንተኮ የኢትዮጵያ ምርጥ ሀብት ነህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ የሀረር ልጅ ከመሆንህም በላይ መማርህ በራሱ እጅግ መልካምነትን አብዝቶልሀል።

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 3 года назад +11

    I do not get tired to listen to your interview every day. You are so humble and you are an icon. Blessed you Dr.

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 3 года назад +16

    Dr.Wodageneh, you're an icon of Ethiopia. We do love you and respect your positive thoughts and energy. This generation is lucky to have you in every aspect of life actively deliver such an amazing speech everywhere you presented. I wish you ignored the outsider and would live together with your beautiful children mother's.. May the almighty God's peace be upon you and your beloved family.

  • @hfgkhfhkhg5911
    @hfgkhfhkhg5911 3 года назад +46

    እግዚአብሔር በትዳራችሁ ጣልቃ ገብቶ አንድ ትሄኑ ዘንድ እመኛለው ሁለታችሁ የተሻለ ሰው ከእናንተ ሌላ አይኖርም ተመለሱ ውደ ልቦናችሁ።

    • @adonairoi3516
      @adonairoi3516 3 года назад +2

      የተቀደሠ ሀሳብ ነው

    • @rainman1775
      @rainman1775 3 года назад

      Which wife the first or second?

  • @senayyfgbplc74
    @senayyfgbplc74 3 года назад +23

    እባካችሁ ሶፊና ዶክተር ለሃሜተኞች ብላችሁ ራሳችሁን አትጉዱ እግዚኣብሔር ፍቅር ይወዳል አብራችሁ በትዳር ኑሩ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 3 года назад

      እነኝ ስዎች ይገላሉ የሚለውን ቃለመጠይቅ አላያችሁም ? ያስደደዋት፣ ብትታረቅ ይገሉታል።

  • @286solomon
    @286solomon 3 года назад +15

    ይህን ስው በጣም ነው የምወደው አንደበቱ በጣም ነው የሚማርከኝ አምላክ ያኑርልን

  • @mkm199
    @mkm199 3 года назад +2

    ዶክተር ወዳጄነህ መቼስ በጣም ልዩ ሰው ነህ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 года назад +4

    ዶክተር ወዳጄነህ 🙇🏽‍♀️ ምንም ሁን ማንም ሁን ከየትም ና ከአንደበትህ የሚወጡት ቃላቶች ሰላምን,ፍቅርን,ክብርነትን,ወ.ዘ.ተ ስለሚናገሩ ከልቤ አከብርሀለሁ ይማርኩኛል የሰው ልጅ እንደ ሰው ማድረግ ያለበትም ነው።የአንተ ሀሳብ እኔ ከማስበው ጋር ተመሳሳይ ሆነ እኔም የእረፍቱን አለም በጣም እመኛለሁ፤ገንዘብ የማጠራቀም ሀሳብ የለኝም የዛሬን መኖርን ነው የማስበው,ቸኩዬ ላለመሄድ እታገላለሁ የጌታን ቃል አከብራለሁ🙏🏾

  • @winiboo9641
    @winiboo9641 3 года назад +9

    We really love and miss you Doctor Wedajyneh!!! ❤️❤️❤️💕❤️ May God bless you and may God use you how ever he wants!!

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 года назад +5

    ዶክተር ወዳጄ ነህ ሁል ጊዜም ያንተ ቃለምልልስ እንደ ሚጥም ሙዚቃ ወይም መዝሙር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ዝም ብለህ ትምህርትህን አስተምር አንተ በብዙ ነገር የህይወት መምህር ነህ።አንድበተ መልካሙ ዶክተር ወዳጄ ነህ መሀረነ ኑርልን።

  • @getachewwaltaji9861
    @getachewwaltaji9861 6 месяцев назад

    ዶ/ር ወዳጄነህ የኢትዮጵያ እንቁ ወንድማችን እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ የማንንም እምነት የማይነካ የማይዘል የማይፈርጥ ምርጥ የግዛብሄር ልጅ ነው

  • @mebratgselassie434
    @mebratgselassie434 3 года назад +9

    ዶ/ር በእውነት እንወድሀለን!!!ዋናውን ጌታህን ብቻ እትልቀቅ!!!!በተዘጋጀህበት የዓለም አቀፍ አገልግሎት እጅግ በብዙ ተባረክ!!

    • @genetmulugeta3288
      @genetmulugeta3288 3 года назад

      አሱን ለሱ እንስጠው እውነትን እሱ ይግለፅለት ስለ መላእክቶች ስለመቤታችን ስለነ ዬሀንስ ክብር ሲናገር በአንደበቱ ሲመሰክር ከአፉ ጠብ የሚል ማር አለ ጌታ የጌቶች ጌታ በሁሉም የክርስትና እምነት ስላለ አትጨነቂ ጌታን አምላክን እንደያዘ ነው ለራስሽ አስቢ እህቴ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 года назад

      Yemaryam dem ända ynzrachual aydel

  • @tzighetzehie7411
    @tzighetzehie7411 Год назад

    በጣም የምያደንቅህ Dr ትህትናህ እንደ ቅድስት ማርያም እምነትህ እንደ አባታችን አብራሀም ነህ ብየ አምናለሁ ትልቅ ዕድሜ ይስጥህ።

  • @wosenekibebew4550
    @wosenekibebew4550 3 года назад +56

    በአንድ ሰው ህይወት ላይ ይህን ያህል አብዝቶ መጨነቅ እና ማስጨነቅ ምንድነው? በህይወታችን በሀገራችን ስንት ጉድ እያለ ምንድነው ይህን ያህል? ኧረ ተው ተው

    • @tast684
      @tast684 3 года назад +1

      ወረኞች ምን ስር ተው ይኑሩ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 года назад +2

      ማንም ዞር ብሎ ያየው የለም እራሱ ነው 30 ቦታ እየወጣ በሚዘባርቀው

  • @TiguGirma
    @TiguGirma 6 месяцев назад +1

    Sewadh eko Dr

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m 3 года назад +192

    ይህን ሰውዬ ከመውደዴ የተነሳ እንደ ሙዚቃ ነው የምሰማው!

    • @felekeshebeta3756
      @felekeshebeta3756 3 года назад

      እኔም

    • @habeshalove4590
      @habeshalove4590 3 года назад

      @@felekeshebeta3756 a

    • @haydersaid1445
      @haydersaid1445 3 года назад +3

      እኔም በጣም ነው የምወደው ሀሳብ ይገዛኛል

    • @ethio8774
      @ethio8774 3 года назад +2

      እኔም በጣም እምወደው ሰው ነው በጣም ግልፅ ነው😍

    • @manallaaa1651
      @manallaaa1651 3 года назад +4

      እኔእራሱ በሔደበት ስዞር ነው እምውለው ደግሞ እየደገምሁ ነው እማየው

  • @elsaghidei2090
    @elsaghidei2090 Год назад

    ዶር/ ወዳጀየ እባክህ ወደ ሰፉያ ና ልጆጂህ ተመለስ እብራቹ ኑር ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @azebeshete9024
    @azebeshete9024 3 года назад +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዶ/ር ወዳጄነህ እና ሶፊ በጣም የምወዳቸው የማከብራችሁ ኑኑርልን🙏🙏🙏 ማንም ሰው ባመነው ሀይማኖት ይመን የማንም Business አይደለም እስቲ ሁላችንም በያዝነው ሀይማኖት ተግባራዊ እንሁን መልካም ነገር እናድርግ ነገርን ክፋትን ትተን ቅን እንሁን ከእግዚያብሔር ጋር🙏🙏🙏

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 3 года назад

      🥰🙏🙏🙏

    • @tigeatesfaye5347
      @tigeatesfaye5347 3 года назад

      አነ ሰገን ይፍተር።ሃረገ ወይን ኣሰፋ ብዙ ኣሉ ይታወሱ

  • @rahelasrat3396
    @rahelasrat3396 2 года назад

    ዶ/ር ላንተ እኔ ቃል የለኝም🙏🙏🙏

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 3 года назад +8

    በማሪያም ማሪያምን ትወዳት የለ !!!!! ዶ/ር ወዳጀነህ ሷፊ ጋ ታርቃችሁ እንያችሁ ልጆቻችሁም ይደሠተቱ 😍😍

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 года назад +4

    ቅድስት ነች ብጽዕት ነች ንጽህት ነች የከበረች ነች እንደኔ አይነት ሀጢአተኛ የሚቀርባት አይደለችም አቤት ስለእመቤታችን ስትናገር በስመአብ እመቤታችን አሁንም ከዚህ በላይ ፍቅሯ ይብዛልህ በጣም ድንቅ ሰው ነህ አስራት በኩራት ለእግዚአብሔር የሚሰጥ ነው ግን አንዳዶቹ አዋቂ ነን ለማለት ቃላት ይለቅማሉ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 3 года назад

      መናፍቃን የሚስድቡት ወደው አይደለም በጠላት ዲቢሎስ ታስረው ነው እዴት ፈጣሪን የወለደች ትስደባለች ? ዶ/ር ወዳጄነህ ተጠርቱል ኦርቶዶክስ ቢሆን ልጆቹን ሚስቱን የራሱን ህይወት ያሳጡታል ገዳዮች አሉ ብሎ ተናግሮ የለ?ያፋቱት ይበቃል። አባ ዘወንጌል ትንቢት ለሱ ለምን ላኩ ጳጳስ አጥተው አይደለም አህቴ ስውየውን እመቤቴ ጠርታዋለች !!!ለቤተስብ ብሎ እንጀ እውነቱን አይቶል በዓይኑ

    • @Telaye
      @Telaye 3 года назад

      You guys Funny 😆

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q 3 года назад +1

      @@stmarytsegaye በትክክል ውዴ አይደለም የጌታ እናት የኛም እናት መሰደብ የለባትም ግን ዮሐንስ ራዕይ ላይ ዘንዶው አንቺን እጅግ ይጠላል ይላል ለስም አጠራሯ ክብር ምስጋና ይድረሳት እሱ የሁሉ ፈጣሪ የሆነው እናቴ ብሎ አክብሯታል እኛም እንወዳታለን እናከብራታለን አቤት የተዋሕዶ ልጆች እድለኞች ነን እንኳን ኦርቶዶክስ አድርገህ ፈጠረን

  • @endale7187
    @endale7187 3 года назад +47

    "ኢትዮዽያን ያለ ትግራይ ማሰብ ከባድ ነው" የሚለው አነጋገር እጅግ በጣም እውነት ነው :: ስለዚህ ተናጋሪውን አመሰግናለሁ !!

    • @shewitgtsadik7890
      @shewitgtsadik7890 3 года назад +1

      Lk new gn yan hulu gf kederesebet behala endet yketl , edme lku endih eyetegefa ynur ? Endegena ahun yederesebet sew serash lesewsegna gze ydresbet ? Yetigrai hzb amerrwal berasu hzb tegeftwal kezi behala ybekewal.

    • @mabmabraheit970
      @mabmabraheit970 3 года назад

      Ke 1 amet befit now eko yatanow esum beamara metiwoch ertra gabzo yetgrai hezb gedelu

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 2 года назад

      Egizabhr be tigray hizeb laye eyetefagema yalew negar be Abiy sira asefeqaminat be issyas sira asekeyajenat sew serash erhabin feteraw agerachew deras hedaw yehanen hizeb lematefat eyetsera naw Egizabhr hulam ke ewnat gar naw erasu yeferadebachu ye tigray hizeb macham ayetefam Egizabhr enda mider ashewa yabezawl eyandandu yehanen gefe yesera Egizabhr yesirawm yesetewal Egizabhrm yetigrayn hizeb yebarkale hiyle ye Egizabhr becha naw Amen 🤲🤲🤲

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 года назад

      አንተ ሰውየ አትቀላቅል ወይ ይለይልህና ተጠመቀ አትወዛገብ

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 года назад

      @@shewitgtsadik7890 wsanew yetigray ena yeethiopia hizb new mihonew yetigray hizb yeethiopian hizb ykrta meteyek alebet bye asbalehu

  • @sol16yy
    @sol16yy 3 года назад +2

    ወዳጀየነህ ከእግዚአብሄር ያጣውን ክብር ከሰውና ከተለያዩ መድረኮች እየፈለገው ይመስለኛል

  • @birhanghiwot6783
    @birhanghiwot6783 3 года назад +21

    አንተ ምርጥ ሰው ነክ እመቤቴ ትጠብቅክ ፈቅሯ የገባው ሰው እንዲ ነው

  • @aselefgelaw6961
    @aselefgelaw6961 3 года назад +3

    ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም በጣም ትልቅ ሰዉ እ/ር እድሜህን ያርዝምልን ሁሉን እኩል የሚያይ ትልቅ አዋቂ ሰዉ እንደሱ ሌሎችም ከሱ ይማሩሩሩሩሩሩሩ

  • @emebetaschalew1
    @emebetaschalew1 3 года назад +42

    I can see that Dr Wodajeneh and Sofi will get together again soon. It is just a temporary break time for them. May God bless them abundantly. ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 года назад

      ሶፍያ. አጬበርባሪ ናት

    • @emebetaschalew1
      @emebetaschalew1 3 года назад +4

      @@kukutilove who are you to judge someone? Look yourself first

    • @ratolesa196
      @ratolesa196 3 года назад

      Ameen Ameen

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 года назад +2

      @@emebetaschalew1 እውነት ብለሻል ሠው መጀመሪያ ሰው ላይ ጣት ከመቀሰር እራሱን ማነኝ ብሎ መመርመር ያስፈልጋል።

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 3 года назад +3

    ዋው ድንቅ ሰው እግዛብሄር ከዚህም በላይ ይባርክህ።

  • @misrakbeyene4422
    @misrakbeyene4422 3 года назад +3

    ዶ/ር ወዳጄነህ መልካም አና የማክብርህ ለአንተ ያለኛ አክብሮት የተለየ ነው

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o 3 года назад +1

    ዶ ር ወዳጀነህ መሀረን ይለያል ንፁህ ኢዮቶጳዊ 🇲🇱🙏🇲🇱🙏🇲🇱🙏 አስታራቂ መካሪ አባት አገሩን ህዝብን የሚወድ መራቺን ቢሆን ብየ ተመኘሁ አገራቺን የማስፈልጋት ህዝባቺን የማሻው መሪ ሁሉንም ባንድ አይን የማይ እንደ ዶ ር ወዳጀነህ መሀረን ያለ ነው የማሻን ፈጣሪ እድሜህን እንደማጡ ዛላ ያርዝምልን አባታቺን መምህራቺን ነህና ልጆቺህ ምነኛ ታደሉ ቀናሁ የመንፈስ ቀናት ነው ቅናቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦቺህ 🙏🇲🇱🕊️🙏🇲🇱🕊️🙏🇲🇱🕊️

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 года назад +97

    ይህ ሰው የፈለገውን እምነት ቢይዝ ምንድነው ችግሩ በጣም ይገርማል።ፕሮቴስታንት ቢሆን ለራሱ ኦርቶዶክስ ቢሆን ለራሱ ለምን አትተዉትም ።ምንለ ስለሰው ከመጨነቅ ስለሀገር ብትሰሩ ገራሚ ነው።

    • @emeba951
      @emeba951 3 года назад +7

      ሰውየው የፈለገውን መሆን መብቱ ነው ግን ንግግሩና ቃሉ ወዥባራ ነው አቋም የለውም ፡

    • @kidansime2155
      @kidansime2155 3 года назад +6

      የፈለገውን ሀይማኖት እነዳይከተል ማን ከለከለው፤፤ ስለ ሃይማኖት እየተናገረ የየትኛው ሀይማኖት ተከታይ እንደሆነ እንዲታወቅ አለመፈለጉ ነው ግራ የሚያጋባው፤፤ ከዚህም ከዚያም እየቀነጫጨበ አዲስ የሆነ አይዲዮሎጂ ፈጥሮም ከሆነ ይንገረን እና እንስማው፤፤

    • @גויתואלם
      @גויתואלם 3 года назад +1

      ለምን መናፍቅ ከሆነ አርፎ አይቀመጥም ስለ ድንግል ማርያም አክሱም ጽዬን ምን አገባው እንደ ሶው ልሄድ ይችላል አስራቴ የሚሰጦው ምን ነፍሱን መጀመርያ ወ/ማቴ 8፥4 አንብቦ ወደ ካህን ያቅርብ ንስሐ ይግባ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ከፈለገ ይጠመቅ ይቀደር አበቃ

    • @martinoslo6760
      @martinoslo6760 3 года назад

      Ya felgw saytan yamlk how is we?

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 3 года назад +3

      የፕሮቴስታንት እምነት እና እስልምን ሁሌም እምነት ስው ቀይሮ ሲወጡ ያሳድዳሉ ያፋቱ እራሳቸው የሚሳድዱ እራሳቸው ስይጣን ናቸው

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 3 года назад +20

    ምንም ስታወራ እረ!!!!እረ ገና ከንፈርህን ስታላቅቅ መልካም ነገር እንደምታወራ ያሳብቃሉ
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @bizuneshworku2611
    @bizuneshworku2611 3 года назад +4

    እባካችሁ በሁለታችሁ መካከል ልጆች አሉ መጋጨት ሁሉም ጋ አል በምስክርነታችሁ መሃል ፍቅር እንዳለ ያስታውቃል እኔ በእድሜ እናታችሁ እሆናለሁ በእግዚአብሔር
    ስም ብጠይቃችሁ አንድ ብትሆኑልኝ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 года назад +1

    ዶክተር ወዳጄ ነህ ተባረክ። ድንግል ማርያምን እምትገልፅበት አገላለፅ በጣም ይማርካል እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @azeberena995
    @azeberena995 3 года назад +11

    አንተ ድንግል ማርያምን ማክበርህ ኦርቶዶክሥን በማክበርህ እናከብርሀለን

  • @frehiwottegegn7743
    @frehiwottegegn7743 2 года назад +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የምትገርም ትሁት ሰው ነህ፥ እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ ያንተ በምድር ላይ መኖር በጣም ይጠቅመናል እድሜህን ይጨምርልህ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 3 года назад +4

    ብሰማህ ብሰማህ ከማልጠግባቸው ሰወች መሀል አንድ አንተ ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ ማስተዋሉን አሁን ይብዛህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ለአንተ የሚበጅው ይስጥህ እ

  • @habtes6907
    @habtes6907 2 года назад

    ዶር ወዳጄነህ በጣም ታስተምራለህ፡ እጅግ ትወደዳለህ። እግዚኣብሔር ያስፈጽምህ።

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 3 года назад +8

    ሙሉቀን መለሰ እውነተኛ እግዚአብሔር የሚወድ ሰው ነው። ያንን ሁሉ ዝና ትቶ እግዚአብሔር መርጦ ከዘፈን የወጣ ሰው ነው ሙሉቀን መለሰ በእውነት በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነው።ለብዙዎቻን እልቅ ትምህርት የሰጠነው ሰው ነው።እግዚአብሆር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ሙሉቀን መለሰ

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w 3 года назад +2

    በጣም የምወደዉና የማደንቀው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድህ 💚💛❤😘

  • @edengenetzelalem3571
    @edengenetzelalem3571 3 года назад +9

    ትልቅ ሰው ኢትዮጵያዊ 💚💛❤። ቀሪ ዘመናችሁን አብራችሁ ኑሩ።

  • @jesusislove7183
    @jesusislove7183 2 года назад

    እዉነት ቃላት ያጥረኛል እዉነት ስ ለተናገርክ የጌታዬ እናት ትባርክ እኔ የወድኩህ ከሌሎች አገልጋዮች እራስ ዝቅ በማረግህ ሰላም ይብዛ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 3 года назад +4

    ያድርግልኸ የኔ ጌታ እዉነት ተናጋሪ ነኸ😍😍😍

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 2 года назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ ቅን አስተሳሰብ ነው ያለክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @naomiabebe5335
    @naomiabebe5335 3 года назад +7

    We are proud of Dr. Wodajenhe, well educated, well informed with beautiful intention.

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 2 года назад

    አንተ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወድህ፣እንደማከብርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኔ ሰው ነህ በቃ ሙሉ ሰው

  • @mulumekonnen452
    @mulumekonnen452 3 года назад +3

    ለኢትዮጲያ ታስፊልጋታለህ በጣም መልካም ስው ነህ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @nobelmulhalem9379
    @nobelmulhalem9379 3 года назад +2

    በጣም አንደኛ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነክ።ዘመንክ የተባረከ ይሁን ከነልጆችክ

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere1183 3 года назад +10

    እባካችሁ ተታረቁ ሶፊያ ወዳጄ እግዚአብሔር የመረጣችሁ 👑👑♥️♥️🍾🍾✅🇪🇹

  • @tigistayele116
    @tigistayele116 3 года назад +3

    ዶክተር በጣም ነው የምወድህ !ባንተ እግዚያብሄር አዲስ ነገር ሊጀምር እንደሆነ ይገባኛል ፡፡ ፓስተሮች ጌታን አሳይታችኃል ጌታ ይባርካችሁ፡፡

  • @agertesfaye4228
    @agertesfaye4228 3 года назад +3

    ዶክተር ወዳጄነህ ስብእናህ እጂግ ግሩም ነዉ አንደበተ ርእቱ ሰዉ ነህ በእዉነት ዝምብየ ስመለከትህ እግዚአብሄር አዉነቱን የገለጸልህ ይመስለኛል አሁንም አብዝተህ ጸልይ ሌላ እዉነት ይገለጽልሃል፡፡ እ/ር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳርህንም ያስተካክልልህ

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 3 года назад +16

    Doc i will never seen anyone positive person in my life specially from Abesha people. You're exceptional. Your kids they're so lucky and blessed. God bless you !! I'm Orthodox!!

  • @darguneejera3282
    @darguneejera3282 3 года назад +26

    ሰማያዊ ወንድሜ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 года назад +1

    ዶክተር ወዳጄነህ አንደበት ርእቱ ነህ:: የምታስተምረውም ሆነ የምትናገረው ነገር ሁሉ በጣም በቅነት ነው እናመሰግናለን::

  • @muluasrat9391
    @muluasrat9391 3 года назад +4

    ረጅም ዕድሜን ጤና ይስትዎት ዶክተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaia6186
    @abaia6186 3 года назад +1

    አንደበተ ርዕቱ ዶ/ር ወዳጄነህ!!

  • @tenagnew9804
    @tenagnew9804 3 года назад +4

    ዶክተር፡ወዳጄነህ፡አንተ፡ምርጥ፡አባት፡ስለሆንክ፡እባክህ፡አንድ፡ላይ፡ሁኑ፡ልጅህ፡አታግባ፡ስትልህ፡ምን፡ያህል፡ልጅህ፡ላንተ፡ያላትን፡ፍቅር፡መግለጶ፡ነው፡እባክህ፡በህይወት፡እስካለህ፡ኢቺ፡የተሰጠንን፡አጭርና፡እግዚያብሄር፡አምኖ፡የሰጠህን፡ትዳርና፡ልጆች፡ኢቺን፡ኮንትራት፡ሂወት፡እባክህ፡አጣጥመህ፡እንደግዚያብሄር፡፡ፈቃድ፡እልፍ፡ብዬ፡የሌቤን፡ነገርኩህ፡፡

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад

    ድ/ር ወዳጄነህ ብዙ የተለያዩ እውቀቶችን በሰፊው የሚያሳውቁና የሚያስተምሩ ኖት ሃይማኖትና ሳይንሳዊ መንገዶችን በተለያየ መንገድ ብንመለከተው ለራሳችን ህይወት ይጠቅመናል እንደኔ ሃይማኖትን ስመለከት ሃይማኖቴ ፣ቤተክርስትያኔ ፣ መስኪዴ ፣ወንጌሌ ብለን ስንቀበል ይህን ምድር ለቀን ስንሄድ የዘላለም የፅድቅ ህይወትና ገነትን እንወርሳለን!!!!

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele8102 3 года назад +4

    እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ ፣

  • @yewbdarweya1648
    @yewbdarweya1648 3 года назад +2

    ዶ/ር እባካችሁ ከሶፊ ጋ ለልጆቻችሁ ስትሉ ደሞም የምትዋደዱ ስለሚመስለኝ ታረቁ አብራችሁ ኑሩ

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 года назад +7

    አንተ እኮ እግዚአብሔር አድሎሀል ሁሌ ብታወራ ደስስስ ይለኛል ድንግል ማርያም ትባርክህ

  • @abiyhigeegziabher9621
    @abiyhigeegziabher9621 3 года назад +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ነገር ግን ዶ/ር ወዳጀረነህ ሐገሩን የሚወድ ።ንግግሩ ቁም ነገር ያዘለ እጅግ ሥነ ሥርአት ያለው ሰው ነው ።ሁሌም ቃለ መጠየቁን አዳምጣለሁ በተለያየ ቦታም እየተጋበዘ የመመናገረውን ነገር አዳምጣለሀለ እንግዲህ እግዚአብሔር ካለ አንድ ቀን ሐገሬ ስገባ አድናቆተረን ለሰቸረው እወዳለሁኝ።

  • @abrhamassefa8820
    @abrhamassefa8820 3 года назад +3

    ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም ጥሩ ጥያቀነው ያቀረብከው ዶክተር በጣም ነው ማከብር

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 3 года назад +2

    ዶ/ር ወዳጄ ነህ እንወድሀለን እናመሰግናለን ካንተም ብዙ አትርፈናል

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 3 года назад +7

    I always like listening Dr.wodajeneh because I learn so many things especially Christian like living. May God of Israel bless him richly!May live long!If anyone open his or her eye,he /she learns God's word. This is what Christian life meant.

  • @mamiebizuneh8545
    @mamiebizuneh8545 3 года назад +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ከአፍህ ማር ጠብ ይላል ስትናገር እውነተኛ ክርስትያን የሁሉንም ክብር በአግባቡ የምትናገር ለእውነት የቆምክ ተባረክ ጤናህ ን ይስጥህ ሰላምህ ይብዛልህ!!

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 года назад +7

    I respect this guy ዶር ወዳጄነህ።he is bright,handsome and charismatic personality.ለሁሉም ሀይማኖቶች respect ያለው gentleman ስለሆነ እንደግፈው

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 3 года назад +2

    ዶ/ር ወዳጄነህ ምንም ብትነፍስም ቃልህ ለኔ መድኃኒት ነው ልጆችህማ ታድለው። ቸሩ መድሐኒዓለም ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብህ ውድድድ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 3 года назад +3

    እውነት ነው ስማያዊውን መግለፅ የሚከብደውን ያየ ጥሎት እርቃኑን ለሚሄደው አለም ቦታ አትስጠውም።ነገርግን ይህ የሚገለጥለት ለተመረጡት ጥቂቶች ነው። ተባረክ

  • @mulumekonnen452
    @mulumekonnen452 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለኢትዮጵያውያን ታስፈልጋታለህ

  • @Tigistde
    @Tigistde 3 года назад +5

    This is a Very good interview .Thank you

  • @edenz7956
    @edenz7956 3 года назад +1

    ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም ጥሩ ሰው ምን አይነት ልቦና ነው የስጠህ ግን እንዳንተ አይነት ሰው ማየት ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mahletgetachew1347
    @mahletgetachew1347 3 года назад +3

    ዶክተር ወዳጄ እንዴት እንደማከብር አዲሱ አመት የሰላም የብልጽግና ይሁልን

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 3 года назад

    አክባሪህ ነኝ ዶ/ር እንዳንተ አንደበተ ርቱ 1000 ሰዎች ቢኖሩ ሀገራችን የት በደረሠች እድሜ ይስጥልኝ ከአንተ ብዙ ብዙ እንማራለን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 года назад +11

    ውይ አንተ ሰው እመቤቴን ስታወድስ ይገርመኛል አምላኬ ይህን ሰው ወደእውነተኛው ተዋህዶ ቤትህ መልሰው።

  • @sarasara-yg1bs
    @sarasara-yg1bs 3 года назад +1

    በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ጸጋው ያብዛልክ

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 3 года назад +6

    “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት)

    • @tenaworkfikre7012
      @tenaworkfikre7012 3 года назад +3

      አብ እና እኔ አንድ ነን ያለውንስ እንዴት አየሽው

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k 3 года назад

      @@tenaworkfikre7012 😂😂😂እሱ ነገረ አይመቻትም😄😄😄

    • @eyerusalemkebede4019
      @eyerusalemkebede4019 3 года назад +1

      1ኛ ጢሞቲዎስ 3:6 በትእቢት ተነፍቶ በዲያብሎስ ፍርድ እንዳይወድቅ አዲስ ክርስቲያን አይሁን ።
      1ኛ ጢሞቲዎስ 4: 1-2 በሃለኛው ዘመን አንዳንዶቹ የሚያስቱ መናፍስትንና
      በውሸትነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት እያዳመጡ ሀይማኖትን ይክዳሉ ይላል
      ዬሀንስ ራእይ 2: 2-5
      ሀዋርያ ነን የሚሉትን መርምረህ ሀሰተኛ ሆነው እንዳገኘሀቸው አውቃለሁ። የቀደመውን ፍቅርህን ትተሀል
      እንግዲህ ከወዴት እንደወደቅህ አስብ ንስሀም ግባ የቀደመውን ሥራህን አድርግ አለበለዚያ እመጣብሀለሁ።
      ወደ እብራውያን 13:7-9 የእግዚያብሄር ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ የኑራቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰላቸው እየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከዘላለሙ ያው ነው ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ እንግዳ ትምህርት እትውሰዱ ልባችሁ በፀጋ ቢፀና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም በዚህ የሚሰሩባት አልተጠቀሙምና

    • @limalimo2546
      @limalimo2546 Год назад

      በኔ በኩል ካልሆነ አይልም በደንብ አንቢው ቃላት አትግደፊ።

  • @asteratraga5635
    @asteratraga5635 3 года назад +1

    ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምሀርት ነው የምትሰጠው 🙏❤

    • @meskeremtesfaye8486
      @meskeremtesfaye8486 2 года назад +1

      ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኦርቶዶክስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንደምታመልክ እንደምትሰብክ ስለተረዳህ ላላወቁትም ስለመሰከርክ ድንግል ማርያም ከልጇ ከወደጇ ታማልድህ ትጠብቅህ ፍቅሯ ገብቶሀልና !!!

  • @Selameta-i3g
    @Selameta-i3g 3 года назад +27

    Be careful...don’t invite the “celebrity spirit” in the church.
    Everyone is equal and should be treated with respect equally. Nobody should get special treatment just because they are “famous”.
    People should come to God because the Love of God draws them in and not because of the treatment they will receive because they are “famous”.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 года назад +2

      you are absolutely right may God bless you.

    • @yonifirst9243
      @yonifirst9243 3 года назад +4

      God gave us a wisdom to see things from many different perspectives that what I saw in This man. He is not calling for any special treatment he is addressing that this artistes let there wealth to God while someone make many in the name of God . And those who make money in the name of God has to watch over those who gave up there money for God . That what he is saying . Do not twist the context

    • @user-yy1fz8tn4p
      @user-yy1fz8tn4p 3 года назад

      ጅል who are u to judge

  • @assefaalaho6095
    @assefaalaho6095 3 года назад +2

    ደ/ር የምወደህየማከብርሰውነህ
    እኔምየአንቴ አስተሳሰበአይነት በትንሹምብሆንአለ እኔ ያደኩት ሙሉወንጌል ቤቴክርስትያነው ግን ከማገኘውላይ የምሠጠው ለኦርቶዶክስ ቤቴክርስትያነው ውስጤ ዝምብሎ ይወዳቼዋል ተባረክ
    ከቤቴሰብጋርአብሬብትኖር
    ከሶፍ ከልጆችጋር ኖሬያሳዬን አምላኬ።

  • @rahelataye4540
    @rahelataye4540 3 года назад +3

    Humble person!!

  • @user-fj6ev5fw6p
    @user-fj6ev5fw6p 3 года назад +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ 21 አመት በትምህርትህ የተባረክ ህዝብ ሊጠላህ አይችልም ለምንስ ትጠላለህ እንወድሃለን፡፡ አንድ ቀን እንደቀድመው በመድረክ ስታስተምር ማየት እንናፍቃለን ጌታ ይረዳሃል፡፡

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 3 года назад +4

    እኛ በጌታችን ቃል እንጂ በህልም አይሆንም ብቻ እንወድአለን እና ክብር አለን