#ኦርቶዶክስ_የሆንኩበት_መተት_ማርያም_ድንጋዩን_ወደወርቅ_ዶክተር_ወዳጄነህ_pastor_kassahun_lemma_glory_zone_media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ##ኦርቶዶክስ_የሆንኩበት_መተት_ማርያም_ድንጋዩን_ወደወርቅ_ዶክተር_ወዳጄነህ_pastor_kassahun_lemma_glory_zone_media Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
    °Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
    °To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
    °Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Комментарии • 270

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 года назад +57

    የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያምን ለማመስገንም ለመውደድም ልጇን ማመን የጌታ መሆንን ይጠይቃል።ህቤረቱ ከኢየሱስ ክርስቶስ የሆነ ሰው እናቱን ይወዳል የዲያቢሎስ የሆነ ግን ይነቅፋታል። ለዚህ ነው ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል ያለችው ።ትውልድ ያልሆነ ግን ድንግል ማርያምን ብፅእት አይላትም። እኛ ትውልድ ስለሆን ድንግል ማርያምን ብፅእት ንፅሂት ብርክት እያልን እናመሰግናታለን።እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 года назад +2

      አሜን!!

    • @bezaamene4490
      @bezaamene4490 2 года назад +1

      አሜን

    • @naniasefa7094
      @naniasefa7094 2 года назад

      Amen

    • @betselotmolla8967
      @betselotmolla8967 2 года назад +2

      ስለ ድንግል ማርያም በታላቁ መጽሀፍ ውስጥ ምን ተጠቅሷል?ብጽዕናዋን ቅድስናዋን ማንም አይወሰድባትም ።ነገር ግን ሰወች ከዚህ በተለየ ሁኔታ የተጋነነ ወይም ሌላ አምላክ ለማድረግ የሚሞከረው ግልጽ ኑፋቄ ነው።ለሜሳሌ ያለ ድንግል ማርዪም አማላጅነት ዓለም አይድንም ቤዛዊት ዓለም ወዘተ የኑፋቄ ትምህርቶች ናቸው።

    • @demelashbekele4439
      @demelashbekele4439 Год назад

      Amen. Behiwot eninur

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 2 года назад +20

    ድንግል መውደድ የአማንኤል እናት ይገባታል እግዚአብሃር ነው የወደ ዳት ዘላለማዊው ጌታ

  • @mercy9108
    @mercy9108 2 года назад +14

    የዓምላኬ እናት ለእኔም እናቴ !!!

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 2 года назад +18

    በእውነት፣በጣም፣አመሰግናቸዋለሁ፣አባቶች፣ያልተበረዘ፣ያልተከለሰ፣እምነትን፣ኦርቶዶክስን፣ስላቆዩልኝ፣እድለኛ፣ነኝ፣ምስጋና፣የሕይወት፣ዋጋ፣ለከፈሉ፣የብራናን፣ለአለም፣ላበረከቱ፣አባቶች፣፣

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 2 года назад +3

      ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የገሀነብ ደጆች የማይችላት ቀደምት ስረአታን እራሳ የመሰረተች ፈረጅ ጽፎ ያልሰጣት ይልቁንስ የሳን ሚስጥር ለማወቅ ፈረጅ እራሱ ግእዝ ሚማር ኦርቶዶክስ ላይ ለምሰነዝሩት ያልተገባ ቃል ሁለቴ አስቡበት

  • @nasriymahmad2705
    @nasriymahmad2705 2 года назад +3

    እመቤቴ፣እርዳች፣እንኮንደናመጣህ፣ወደእምየ፡ኦርቶዶክስ

  • @mesekeremfekedu8961
    @mesekeremfekedu8961 2 года назад +5

    ዶክተር ማርያምን ደጋግሜ ብሰማህ አልጠግብህም መድሀንያለም እዴሜ ይስጥህ

  • @firehiwotbirhanu6812
    @firehiwotbirhanu6812 2 года назад +27

    ተባረክ ዶ/ር እውነት ስለተናገርክ ላልገባቸው እውነቱን ይግለፅላቸው ኦርቶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 Год назад

    እንኳን የአምለክ እናት ሙሴ በፈረኦን ፊት በትሩን ወደ እባብ መለወጡን፣ በበትሩ የኤርትራን ባሕር መክፈሉን፣ በእስራኤላውያን ጩኸት በቻ የኢያሪኮ ግንብ መፍራረሱንና እንቀበለዋለን በሚሉት በ66ቱ የመጽሐፍ ቅዱሰ የተለያዩ ክፍሎች ተጽፈው የሚገኙትን አጅግ ብዙ ብዙ ተአምራት በነቢያቱና በሐዋሪያቱ እጅ መፈጸማቸውን አላነበቡምና አንፍረድባቸው!!

  • @user-ei3xg5sn5r
    @user-ei3xg5sn5r 2 года назад +21

    አተ ሰዉ እዉነት እግዚአብሔር ይባርክክ ማንም ጠየቀክ መልስክ ያዉ ነዉ እዉነቷን እዉነት አብሶ ስለአጿማችን እና ስለ በአላቱ ስትናገር የእዉነት አለቀስኩ እግዚአብሔር ይባርክክ አሁንም ጸጋዉን ይጨምርልክ♥

  • @meriabebe6098
    @meriabebe6098 2 года назад +2

    ዶክተን ወዳጄ ነህ በጣም እናመሰግናለን የተዋህዶን እውነት ስለመሰከሩልን ።

  • @kidist1705
    @kidist1705 2 года назад +12

    ኢትዮጲያ ልጆቻ ከምትላቸው። አንዱ አንተነሀ አገሬ ተስፋ አለሽ የምለው እንዳንተ አይነቱን ምግባር እምነት እውነት ,,,,,ያለውን ሳይ ነው ስለሁሉም ነገር። የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒ አለም ይመስገን አክባሪህ ነኝ ::

  • @tigistensermu8774
    @tigistensermu8774 2 года назад +4

    በሂወቴ ፕሮቴስታንቶችን በጣም እጠላለሁ ግን ዶክተር ውዳጂነህን ግን ሰውደው እርጋ ያለ የማንምን ሃየማኖት የሚያከብር ነው እድሜ ይስጠን

  • @HANANHanan-yf4sx
    @HANANHanan-yf4sx 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ኣርቶዳስ ለዘላለም ትኑር

  • @ethiohabesha8426
    @ethiohabesha8426 2 года назад +3

    ዶ/ር ወዳጄነህን በጣም የምወደው ሰው ነው ፓስተር ካሳሁንን አማኑኤል ህብረት ሲያገለግል ከልጅነቴ አውቀዋለሁ ብቻ ሁለታችሁም ተባረኩ በናተ እና በሌላው ብዙ ልዩነት አለ ዋው።

  • @fitsum65
    @fitsum65 2 года назад +18

    እንኳን ወደ ጥንቷ ኦርቶዶክስ ቤ/ን እሳቤ በሰላም መጣችሁ።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад +7

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ተመራማሪ እውነተኛውን እምነት ለማወቅ የሚጥር እውነተኛ ዶክተር ነው 🙏😍እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም አትለይህ

  • @aschenakiaboye4654
    @aschenakiaboye4654 2 года назад +4

    የወዳጄነህ ሀሳብ የብዙ ክርስቲያኖች የተደበቀ የተጨቆነ ሀሳብ ነው። እኔንም ጨምሮ። አብዛኛው "ክርስቲያን" የቲፎዞ ክርስትና ተከታይ እንጂ እምነትን ያክል ነገር የ ዘለአለማዊ ህይወት እጣፈንታ ባለማረጎች (ነብያት፣ፓስተሮች፣ወዘተዎች) በሚያጎርሱዋቸው ያልነጠረ ትምርቶች እና አስማቶች እየተሞሉ የራሳቸውን ከአምላካቸው ጋር ያለውን አንድ ለ አንድ እምነት ያጎሉታል። አሁንማ እግዚአብሔርን እሩቅ ሰማይ እንደተቀመጠ እየተደረገ የተሰበከ፣ እግዚአብሔር ትንንሽ የጓዳ ችግሮች ተአምራትን እየሰራ መመስገን ና ሰዎችን ማስገረም የሚፈልግ አምላክ እያስመሰሉት ባለበት ሰው የማንበብ የመመርመር የመለየት የቤት ስራውን መስራት ሀላፊነት አለበት። ለአጭበርባሪ ዘራፊ ነብያቶች ሲሳይ ከመሆን በፊት።
    ልብ ማለት ያለብን የማስፈራራት የመከልከል የማጥላላት ዘመን አልፏል። የማይናወጡ ሰዎች የሚወጡት እምነታቸውን ና እውነታቸውን ጠንቅቀው በሚያውቁ ሰዎች ነው። መገሰፅ ማደንቆር ዘላቂ አይደለም። መሰረቱን አጥብቆ መስራት ነው። ከወዳጄነህ ምንማረው ከብዙ አንዱ መሰረት ነው። የማይናወጥ መሰረት። ሁለተኛ እራሳችሁን የእግዚአብሔር ፖሊስ ምታደርጉ ሰዎች በመጀመሪያ ለራሳቹህ ብቁ። ክርስትና አሰከሚገባኝ ድረስ እምነት ብቻ ሳይሆን ኑሮ ነው። ኑሩት። በኑሮ ከዘላበድክ ቸርች ስለምትዘል አይካካስም። አስበው የእግዚአብሔር ካሜራ ሁል ጊዜ ሪከርድ ላይ ነው።
    ካሳሁን እና ወዳጄነህ በርቱ። ፈጣሪ አቅዳችሁን እንድታሳኩ ይርዳችሁ።

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይግለጽልክ እውነታውን ሰትርዳ እራሰህ ከነመላው ቤተሰብህ ትመጣለህ ለሁሉም እግዚአብሔር ጊዜ አለውና ፍጣሪ አምላክ እውነታውን ይመራክ 🙏

  • @wudineshtezera8489
    @wudineshtezera8489 Год назад

    ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 года назад +47

    በእዚህ ዘመን መለከት ሊነፍ ዘመኑ ተቃርቧል እንኳን ዘፍነን ጠጥተን ዘምርን ፀልየን መሸገር አቅቶናል ለቁዱሳን ከባድ ግዜ ነው አለም እያርጀት ፡ እያስጠላች ፡ ነው ፡ ወጣት ነኝ አለም ምንም ፡ አልመኛትም ፡

  • @meazagebre3281
    @meazagebre3281 2 года назад +3

    ስለ አማናዊቷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምስክርነትህ እናመሰግናለን

  • @user-ziyada
    @user-ziyada 2 года назад +10

    ክፍል 3, ይለቀቅ ፖስተርዬ ጌታ ይባርክህ 🙏😘ክፍል 2 በጉጉት እየጠበኩ ነበር ዶ/ር እውቀት ሲበዛም ጥሩ አይመስለኝም ያምታታል ልበል🤔🤔 ያኔ በአፋችን የጌታን አዳኝነትን አውርተን ...
    እንግዲህ ወገኖቼ ከምትሰሙት ተጠበቁ እሩጫችን ለብር እና ለወርቅ ለምድራዊ ቁሳቁስ ሳይሆን በሰማይ የክብርን አክሊል ለመቀበል ነው እንግዲህ በጌታ ፀጋ በርቱ። ፖስተር ካስሽ ተባረክ በእጥፍ💚💛❤

  • @butu8317
    @butu8317 2 года назад +3

    እኔ ምለው ድንግል ማርያምን ለምን ለኛ በበረከቶ ባማላጅነቶ ለምናምን ተውልን :: የራሳችሁን አጀዳ አስኪድ :: ወዶት እንድንወዳት ፀጋ የሰጠን ልጆ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ::

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 2 года назад +1

    ዶክተር ወዳጄነህ ሁሌ የምታሰተምረው ትምህርት ደሰ ይላል እባክህ አታቆርጥ እዳንተ ያለ የአምላክ ልጀ ቅን ትሁት ትውልድን ይቀርፃል ለምታደርገው ሁሉ አመሰግንሀለሁ ጌታ ይባርክህ🙏

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 2 года назад +3

    የሊቃውንትን ስብሰባ ውጤትና የክርስቶስን ቃልና ትእዛዝ ለማመቻቸት መሞከር ብዙም አያስኬድም።

  • @godbless1506
    @godbless1506 2 года назад +17

    ማህበረ ቅዱሳን ለምን ብለው ነው የሚከፍሉት የእነሱ አላማ ወንጌል ያልተማሩትን ማስተማር ቤተክርስቲያን ማሰራት የተቸገሩትን መርዳት ለነፍሳቸው ነው የሚሰሩት እንጂ እግዚአብሔር የሚፀየፈውን ነገር በታምር አያደርጉም ለማነኛውም ዶክተር እግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 2 года назад +1

      Tewachew yata lemagn tesadbo yihedal new negeru.

  • @seblegirma9483
    @seblegirma9483 2 года назад +3

    ዶ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ መልካም ሰው ነህ አርቆ አሳቢ

  • @amen1978
    @amen1978 2 года назад +63

    አንድ ነገር ልንገራቹ ይሄ ሰውዬ አንድ ቀን በአደባባይ ይጠመቃል የድንግል ማርያም ፍቅር በልቡ ያደረሰው እንዲሁ መና አይቀርም።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 2 года назад +4

      ከፈጣሪው ፍቅር ከበለጠበት እንግዲህ ምን ይደረጋል

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 2 года назад +4

      መብቱ ነው ሃይማኖት በውዴታ እንጂ በግዴታ አይሆንም መዳን በሌላ በማንም የለም በጌታ ብቻነው መጠመቁ ጥሩ ነው ከወደደው እንድንበት ዘንድ ከስማይ በታች የተስጠን ልጁ ብቻ ነው ማንገዱ አንድነው ሌላ መውደድመብቱ ነው ለመዳን ግን አይሆንም

    • @bezaamene4490
      @bezaamene4490 2 года назад +7

      ገና እያዳዳቹ ትመጣላቹሁ እናተ እየመረጣቹ ነው መፅሐፍ ቅዱስ የምታነቡት ኢየሱስ ኢየሱስ የሚል ሁሉ መግስተ ሰማያት አይወርስም ። ከናንተ በላይ ስለ ኢየሱስ የምንመሰክረው እ ኛ ነ ን መፅሐፍ ቅዱስ ካነበባቹ የናቁሽ ሀሉ ከእግርሽ ጫማ ስር ይወድቃሉ ይላል ኢየሱስ ።

    • @bezaamene4490
      @bezaamene4490 2 года назад +3

      ይሄ ሰውዬ ግን ተይዞ እጂ ማርያምን ኦርቶዶክስ ነው የሚሆነው

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 2 года назад +3

      ትክክል አክሱም ፅዮን ማሪያም አስራት በኩራት እደ ሚከፍል ተናግራል መጨረሻውን ያሳምርለት 💚💛❤🙏🙏

  • @jerusalemchosen8798
    @jerusalemchosen8798 2 года назад +2

    ካስዬ አከብርሀለው ለሁሉምብ

  • @shewayrobi9728
    @shewayrobi9728 2 года назад +3

    ወንጌል፡ብቻውን፡ነፀ፡ያወጠናል።

  • @gabregirmu3652
    @gabregirmu3652 2 года назад +6

    እውቀት አስፈላጊ ቢሆንም እውቀት ግን ሕይወት አይሆንም። ብዙ እውቀት እያላቸው ትዳራቸውን እንኳን መምራት የማይችሉ ሰዎች አሉ ብዙ ንግግር መቻል ሕይወት አይሆንም ብዙ ንግግር መቻል ቤት አይመራም እንደገናም ለሌላው መልካም ምሳሌ መሆን አያስችልም።

  • @solomonamde8509
    @solomonamde8509 2 года назад +2

    ዶር ወዳጄ ነህ ወደ መድረክ እንዲመለስ እንፈልጋለን። በሱ አገልግሎት ህይወቴ እንደተነካ በማንም ተነክቶ አያውቅም። እሱም አይሳሳት በሱ ላይ ያለው የእግዚአብሔር አላማ የወንጌልና የመድረክ አገልግሎት ነው።

  • @febugebr8078
    @febugebr8078 2 года назад +1

    My favourite ❤ one God bless you more and more 🙏 Dr ye medhanalm felagi agelgali men lebalh

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 2 года назад +8

    Ere Please preach Jesus Christ . ባህልንና ህግን አጥንተህ መጨረሻህ ምን ይሆን? ለራስ ክብር ዝና መስጠት ይብቃ!

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁላችንም ድክመት ፈለጋ ሳይሆን ራሳችንን በጥልቀት በዕቀት በጥበብና በማስቸዋል ማዬት ብንችል ፈጣሪም ባገዘን🙏🙏🙏

  • @Ana-kw2bd
    @Ana-kw2bd 2 года назад +13

    መፅሐፍ ቅዱስ እኮ በግልፅ አስቀምጦዋል ዘፈን መጠጥ ኃጢያት እንደሆነ ወዳጄ ፍልስፍናህን ተወውና ተመለስ

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 года назад +1

    ለወደጄነህ ቃሉ ገብቶ ጨርሰዋል ስለ ተወህዶ ግን ስልጣንና የህዝብ ፍት ፈርተ አለመመለስ አትፈራ

  • @tatekkasa4213
    @tatekkasa4213 2 года назад +10

    እናንተ ሰዎች እባካችሁን ወንጌልን ስበኩልን የሰውን ታሪክ ከአለማውያንም እንሰማለን እባካችሁ ክርስቶስ ይሰበክ 1ኛ ጢሞቴዎስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ ጢሞቴዎስ ሆይ፥ በውሸት እውቀት ከተባለ ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍና መከራከር እየራቅህ፥ የተሰጠህን አደራ ጠብቅ፤
    ²¹ ይህ እውቀት አለን ብለው፥ አንዳንዶች ስለ እምነት ስተዋልና። ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 года назад +1

    መናፍቃን የማርያምን ስም ሲሰሙ ያስጏራቸዋል ተመስገን
    ጠያቂዉ አስመሳይ ባሪያ ነህ ማርያም ሲል አንገበገበህ አይደል ኩሪላ ባሪያ

  • @almazgebremeden9121
    @almazgebremeden9121 Год назад +2

    እንኳን በሰላም ሄድክልን ዶክተር ጌታ ምህረት ያድርግልህ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 года назад +21

    ተስማምቶ በማህበራዊ ኑሮ መኖር ተገቢ ነው።
    ግን በእየሱስ ክርስቶስ ባለው እውነታ ግን አንስማማም አናመቻምችም።
    ዶ/ር በኦርቶዶክሶች ተቀባይነት ለማግኘት ነው ያንን ንግግር ያደረከው።

    • @yeshi357
      @yeshi357 2 года назад +3

      በትክክል👍

    • @zerfitunegash251
      @zerfitunegash251 2 года назад +5

      እኛ ኦቶዶክሶች ከተቀበለው ቆተናል እኮ !!!!
      አታውቁም እንዴ??? ለፂወን አስራት የሚከፈል ጀግና ነው ። እኔ እንኳን የማልከፈለውን እሱ ግን ያደርጋል። ብቻ ለሁላችን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን !!!!!

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 2 года назад

      ጴንጤ ስትባሉ ደርሶ እራሳችሁን ፃድቅ የምታደርጉት ነገር አለ እንደ እናንተ ቀምቃሚ ደግሞ አለ ሰው ፊት ሌላ ከጀርባ ሌላ ሰውን ነው እግዚያብሔር ን የምትፈሩት አላውቅም አስመሳዬች

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 2 года назад +2

      ኦርቶዶክስ አያስፈልጋትም ሰው ስንዱ እመቤት ናት!!

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 года назад +2

    ውይ ዶ/ር ወዳጄነህ ወጣቱ እኮ ግራ የተጋባው።ቤ/ክ በትክክል ክርስቶስን ማሳየት ስላቃታት ነው።መጠጥ መጠጣት ሌላም ሌላም ነገር ማድረግ አለማድረግ ጥያቄ አይሆንም።እኛ መቼ በክርስቶስ የተደረገልንን ነገር አውቀን ጨርሰን እና ነው ። ቤ/ክ ክርስቶስን ትስበክ ሌላው ጥያቄ ጊዜውን ጠብቆ ይፈታል።

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 года назад +2

    Dr wadajeneh betam teru astesaseb now yalew Iwnatun now yemiyaweraw egezeaber yakbirih ✝️💓🙏

  • @asmarsmile5177
    @asmarsmile5177 2 года назад +2

    ከስዊስዘር ላንድ ምድር ፍሬዘር ነኝ፣ዶ/ር ወዳጄነህ ድንቅ ሰው ነህ፣ግን እንደ አንስታይን አእምሮህ ስለቀደመ ፈተና በዛብህ፣የሰጠሃቸውን ኢንተርቪዎች አቀናጅተህ በመፅሃፍ የምታሳትምልን ቢሆን። በጣም የማዝነው ግን ይህ ድንቅ ጭንቅላት ከሶፍያ ሽባባው መረዳት በላይ ስለሆነ ትዳራችሁ መፍረሱ ያንገበግበኛል።አንስታይንም በራሱ ህዝብ ተገድሎ የለ??መችስ ማን ጎደኔ! አድናቂህ ነኝ።

  • @tinsaetesfaye3716
    @tinsaetesfaye3716 2 года назад +3

    You are great guy who have great knowledge ,with a sweet sence of humor .we respect you dr.

  • @bezahunde8874
    @bezahunde8874 2 года назад +2

    wow 👏👏👏 what a mature conversation

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 года назад +19

    ከክርስቶስ በቀር ሂወትም እውነትም የለም ምንም ወደሂወት የማያደርስ ነገር ማውራቱ ድካም ነው

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 2 года назад +1

    Lemyn fetrehy tywachalehy be mesyhafkudus newu yalewu

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 2 года назад +15

    ከታላቅ አክብሮት ጋራ የሚከተለውን እላለሁ
    በክርስቶስ አዲስ ህይወት ብሎ መጽሐፍ ቅዱስ የአዲስ ፍጥረት እውነታዎችን ሁለታችሁም ምንም አይነት መረዳት እንደሌላችሁ ንግግራችሁ ያሳብቃል
    ክርስትና ይህ ተፈቅዶአል ይህ አልተፈቀደም አይነት የህግ ጫና አይደለም
    ሰው በክርስቶስ ያገኘው ማነነት ነው ህይወቱን መቀየር የሚችለው ይህን መጀመሪያ እናንተው በትክክል እና ረገጥ አድርጋችሁ በደንብ አጥኑት ከዚያ ያን ህይወት ስትለማመዱት ለሌላው ታስተምራችሁ

    • @shewayrobi9728
      @shewayrobi9728 2 года назад +2

      በትክክል

    • @tosgnechef2692
      @tosgnechef2692 2 года назад +1

      ስትነጋገሩ አለቦታው ትስቃላችሁ ይህ ደግሞ አጉል ፌዘኝነት ነው

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +3

    ዶክተርዬ ዘመንህ ይባረክ❤️🙏

  • @alemkidane7040
    @alemkidane7040 2 года назад +2

    God bless both of you
    Interesting plus gives meaning keep going brothers

  • @abreham2010
    @abreham2010 8 месяцев назад

    በጣም ራስ ወዳድ ሰው!

  • @emuye10
    @emuye10 2 года назад +1

    DR Wedaje taweqaleh, anten medrek lay weteh Getan bemiyakeber andebeteth ye Egziabhern qal setasetemer 🙏🙏 mesemat yenafekal!!

    • @emuye10
      @emuye10 2 года назад +1

      Dr wedaje yeqereta pentewochu yemilew ababal bezu des ayelem, wedaje le bezwochachen asetemari, menfesawi abat,be Geta yemnewedew wendem...... new ,pentewochu malet kante siweta ayemechem gen entselyalen,enam amnalhu befesum tenat melkam neh yalkew Menfes qedusen betam new yemwedew yemsemaw yalkew Geta metarem yalebeten armo mesetekal yalebeten asetekaklo, ke ante gar yeketelal betam new menwedeh betam🙏🙏🙏🙏🙏!!!

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 2 года назад +2

    Thank you and God bless you all for your openness. Waiting for part III soon.

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 года назад +3

    ዶክተር ወዳጅነህ ተመራማሪ ሆነሃል ትንሽ ጊዜ ቆይተህ እግዛብሄር ማነው ፈጣሪ ያረገው እኔስ ለምን ፈጣሪ አልሆንኩም ብለህ መፈላሰፍ መመራመር ትጀምራለህ ግራ የተጋባብህ ሰው ነህ

  • @binyam943
    @binyam943 2 года назад +8

    መልካም እውቀት አለህ ግን ብዙ ግዜ ማደፍረስህ ነው የሚጎላው አንተም መናገርህን አትተው በተናገርክ ቁጥር ስህተትህ ይበዛል በተለይ ስለ እምነት ባታወራ ደስ ይላል ከቻልክ ወንጌል ብቻ

  • @amanuelworku783
    @amanuelworku783 2 года назад +9

    ዶክተር ወዳጄነህ አስራቴን ለማርያም ነዉ የሚሰጠዉ ካልህ ሰዉንና አምላክን መለየት አቅቶሃልና ስለክርስቶስ ለማዉራት አትችልም ከኦርቶዶክስ ደብተራ ጋር ተመሳሳይ መንፈስ አለብህና

  • @tigisttekalign2921
    @tigisttekalign2921 2 года назад +2

    ግራ ከመጋባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 года назад +2

    ወደላይ ቀርቶ ወደ ጎን የማደግ ውጤት!!!
    ኤፌሶን 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁴ እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፥
    ¹⁵ ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад +6

    ዘንድሮ ካሉ መዝሙሮች ከዘፈኑ በምን ይለያል?

  • @amenedchrnthhhh3369
    @amenedchrnthhhh3369 2 года назад +1

    Lhlchnam mstwlan 🙏💖

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s 2 года назад +11

    በሂወቴ እንደ ዶክተር ወዳጄነህ እና ዘማሪ ደረጄ ያሳዘኑኝ ሰዎች የሉም። መቼም ጌታ ወደ ቀድሞ ክብሩ ይመልሳቸዋል ብዬ አምናለሁ።

  • @milelmm4640
    @milelmm4640 2 года назад +4

    እውነት የሚናገሩ ሰዎችን ከመቃወም የዘለለ ዕውቀት የሌላቸው ሰዎች በዝተዋል ። Don't protest the truth. The Doctor said right.

  • @sebelebekele7881
    @sebelebekele7881 2 года назад +2

    🙏 I respect you Dr.

  • @selamawitbelete2873
    @selamawitbelete2873 2 года назад +1

    በጥፌ እና በርግጫ ታምር እንሰራለን ስትሉ ያላፈራችሁ...እናቴ እመቤቴ የጌተዬ እናት ድንጋይን ወርቅ ማድረጓን እንዴት ትጠራጠራላችሁ? ዶክተር አትፍራ ትክክለኛ መንገድ ላይ ነው የለህው፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትክክለኛ መንገድ ናት።

  • @buzayhugetachew282
    @buzayhugetachew282 2 года назад +1

    Tbrk

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o 2 года назад +3

    ኧረ በእመብርሃን በጣም ደስ የሚል ሰው ባይ ዶክተር ወዳጄ ነህ እማምላክ ትጠብቅህ የዛሬ ሰው ነገር ማጣመም እንጂ በቅንነት አያስቡም የምር

  • @binyam943
    @binyam943 2 года назад +6

    ድምፅ በጣም የውረደ ነው

  • @geratiz
    @geratiz 2 года назад +3

    በጣም ይገርማል፣ እንዴት ነው ወንጌሉ ያነሰባችሁ? እናንተ የሶሻል ወንጌል ሠባኪዎች፣ ዕውነት አነሳችሁብ

  • @belayya
    @belayya 2 года назад +5

    አስተማሪ ያልሆነ ገንዘብ ለማግኘት የሚደረግ ውይይት 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @zion4704
      @zion4704 2 года назад +1

      በትክክል

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 2 года назад +2

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ወርደህብኛል እኔ ሳዉቅህ እንዲህ አልነበርክም ትምህርችህ ብዙ ህይወትን ቀያሪ ነበር አሁን ፍልስፍና ታበዛለህ

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er 2 года назад +2

    አቦ ጀግናነህ

  • @etsegeneteyuel1209
    @etsegeneteyuel1209 2 года назад +2

    ከመንፈስ ቅዱስ ለመማር ለምን አንሞክርም ሁሉ ካልተፃፈ ለምን እንላለን።

  • @ayalneshy9952
    @ayalneshy9952 2 года назад +5

    ፓስተር ካሳሁ አንተም አድር ባይ አትሁን። ለምን እውነታውን አትጠይቅም? ከክርስቶስ በቀር አዳኝ የለም።

  • @ayeleerose7155
    @ayeleerose7155 2 года назад +3

    Pastor kasahun ጥያቄዎችን ጠይቀህ ዝም ብለህ ስማቸው

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 года назад +1

    yihe hola tilaicha Mariamini limini wididi bilacho niewi

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 2 года назад +3

    ዶክተር ወዳጄ 😍😍😍😍

  • @tigistegardrinier9097
    @tigistegardrinier9097 2 года назад +3

    አልገባኝም፣መውድ፣ሰትሉ፣ሰለ፣መንፈሳዊ፣ህይወት፣ከሆነ፣መፀሐፉ፣እንደሚለው፣"እግዚአብሔር፣አምላክህን፣በፍፁም፣ልብህ፣በፍፁም፣ሀይልህ፣አምላክህን፣ውደድ፣ይላል፣ደግሞም፣ፈጣሬህን፣ብቻ፣አምልክ፣ለምን፣እርሱ፣ቀናተኛ፣አምለክ፣ነውና፣ይላል፣እግዚአብሔር፣ይርዳችሁ፣አንዳንዴም፣ብዙ፣እውቀት፣ማለት፣የዚህ፣አለም፣እውቀት፣ከንቱ፣ነው፣ለዚህ፣ነው፣ብዙዋቹን፣የመሳታቸው፣ሰተው፣ሌላውንም፣ማሳት፣ይሆናል።

  • @kedijaebrahim1349
    @kedijaebrahim1349 2 года назад +1

    Dr esty benea yihunibih esliminan atna bewnet atkesrim bizu taterfaleh

  • @tamirathailu133
    @tamirathailu133 2 года назад +3

    Dr Wedajeneh, continue giving an answer for all what your mind is asking. Ask how all all religions do what they do. Investigate all their rituals, and come up with common grounds. You are teaching pantheism. Those who are born of the Holy Spirit, don't miss the truth.

    • @tsedibebti4273
      @tsedibebti4273 2 года назад +1

      እባክህን ኢንተርሸው ለማድረግ መጀመርያ መፅሐፍትን አንብብ

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 2 года назад +1

    Pastor kassahun metyek yemigebahen yahel almogetkem besu hasab becha new tesemameteh yalhew

  • @tgsamson6674
    @tgsamson6674 2 года назад +1

    Kasahun rasu Gira gebtohal

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 года назад +1

    Mariamini miwididi yiheini yahili yasitilaili hoo Good bili Goinidiri

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed6907 2 года назад +6

    ኣንተ ወዳጄንህ ኣለም ኣትጠቅማትም እና ኣትፈልግህም ኣንተ ጌታ ስትቀበል ቀን ኣለምን ኣልፈልግሽም ብለሃታልና፡፡ ኣሁን ዝምብለህ ሃትያትን ከመከመር ቶሎ ንስሃ ገብተህ ቁጭ ብለህ ብትማር ያምርብሃል።

  • @mezmurplace9296
    @mezmurplace9296 2 года назад +2

    ፓስተር ካስዬ ይሄ ግን ምን ይጠቅመናል? እወድሀለሁ ይሄ ግን ይቅርብን።

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 года назад +13

    ብታገለግል ለራስህ ነው ባታገለግልም እንደዛው ወንድም ወዳጄነ ግን ፕሮቴስታንትን እወክላለው እያልክ እንደ እርጎ ዝንብ በየቦታው ባትጠልቅ ጥሩ ነው መጀመርያ ከራስክ ጋር ታረቅ!!!!!! ብዙ ወንጌል ያልደረሳቸው ሀገራት አሉ ከኢትዬጵያ ውጭ ወተክ ወንጌልን ስበክ ህዝቡን ግን አታስተው ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው። ይብቃክ አንተ እና ሚስትክ ህዝቡ ላይ ትልቅ confusion እየፈጠራችሁ ነው። ይሄ ጥላቻ ሳይሆን እያደረጋችሁ ያለውን ነው እየነገርናችሁ ያለነው በቃ ተመለሱ!!!!!

    • @tsb2021
      @tsb2021 2 года назад +1

      Exactly 💯 you right Helen they're the same they need to stop ✋

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 года назад +1

    ባጠቃላይ ነገሮቾን ማክረ ር ሐይማኖትን ማክረ ር አደገኛ ነው ።ምንም ነገር ካበዛነው ትክክል አይደለም ።እንኳን መጠ ጥ ምግብም ከበዛ ለሰውነታችን ጥሩ አይሆንም።አልኮል ሆድ ውስጥ ላለ ትላትል አስፈላጊ መሆኑን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፏል ።መመጠንና መጠ ጣት የእኛ ሀላፊነት ነው ።ምክንያቱም የማገናዘብ እና የማሰብ ን ሀይምሮ ተሰጥቶናል ።መፈፀም የእኛ ሀላፊነት ነው

  • @rahelmehari6067
    @rahelmehari6067 2 года назад

    Respect 🙏

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 2 года назад +8

    መስማት ደከመኝ እሺ ፍሬ የሌለው ወሬ ብቻ

  • @merd24
    @merd24 2 года назад +2

    ወይን መጠጣት ኃጢያት ነው የሚል የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል የለም።

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 2 года назад +1

    በማለዳ መያዝን 1 /2 ቁ ለተጨማሬ እውት እይረዳችኃላ መፀሐፍ

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 2 года назад +1

    የሚገርመው ግን ስንት ለመዳን የሚጠቅም ነገር መናገር ስትችሉ ለነፍስ መዳን የማይጠቅሙ ከንቱን የአድርግ አታድርግ የሰውን ስርዓት በማውራት ግዝያችሁን ታጠፋላችሁ።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад +3

    እንድህ ነው በራስ መማር
    መጠጣት ;መሰከር መደባደብ ;መታሰር 😁😁😁😁🙏🙏🙏🙏መቼም ተመልሰዋል ከሰህተት

  • @mitikubekele514
    @mitikubekele514 2 года назад +2

    እውነት ምንጊዜም እውነት ናት

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 2 года назад +1

    ማሪያም አሁን ላይ አንዳች ተግባር ማድረግ ትችላለች ወይ? የሚወረወሩ ድንጋዮችን ወደ ወርቅ መቀየርስ ይቻላታል እንዴ አሁን ላይ? መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረጃንስ ማቅረብ ትችላለህ? እንኳንስ አሁን በአጸደ ነፍስ ሆና ይቀርና በአጸደ ስጋዋም በነበረች ሰዓት ማሪያም አንዳች ታምራት እንዳደረገች የሚናገር የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ልታሳየኝ ትችላለህኒ ዶር???

  • @ethioactive5661
    @ethioactive5661 2 года назад +1

    Dr. Wodajeneh You are not religious, you are Godly which is in my opinion the right thing tobe. If you are religious, you would be dogmatic, which is a person that not allowed to use intellect.

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 2 года назад +2

    Pator menew zare metyke akateh?Aba T.mariam Aba yonas gar yemtastemrewn ewket yet hedo new?Pa …wow becha eyalke yalfekew.manem aywdedeh ewnetun gen moget…part #3 etbkalhu🤚❤️

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 года назад +4

    ይህ ስውየ ግራ የገባው ነው
    በአላት የኢየሱስ ናቸው ይላል እዛ እያነበቡ ትተውት እየወጡ አንተ ሌላ አለም ነህ እግዚአብሔር ይፈውስህ።
    ለምሳሌ ሚካኤን የሚያከብሩት ለእስራኤል መናን አወርደ ብለው ነው።መናን ለእስራኤል ያወርደው ሚካኤል ወይስ እግዚአብሔር ??

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад +1

    ወይ እንዝጋበት መጽሓፍ ቅዱስ የሚለውን ብንል ምናለበት. እኔ እንደሚገባኝ ሰው በመንፈስ በነፍስ በስጋ የቆመ ነው ብለን አይደል የምናምነው እኮ ነፍስ እኮ ናት ፍቃድ ስሜት እና እውቀት ያላት በዚህ ምክንያት ነው ዳግም ያልተወለደ መንፈሱ ሙት የሆነ ሰው በእውቀቱ ተአምር የሚሰራው ለምሳሌ እንበል ሞቫይል ቴሌፎን አንዱ አሜሪካ ሌላው ደግሞ ኢትዮጵያ ሆነው ሲነጋገሩ ሁለቱም አራት አንግሉን ቁስ ብቻ ነው የሚያዩት በመሀል እነርሱን ለማገናኘት የተሰራ ሲስተም አለ ይህን ማን ያውቀዋል ያ በነፍስ እውቀት የሰራው ሰው. ስለዚህ እኛም መንፈሳችን ህያው ስለሆነ. በዚህ ሰው የሚሰራውን መንፈስ ማወቅ አለብን መንፈሳችሁን አነቃቁ በብዛት የኢትዮጵያ አገልጋዮች ካሳሁንም ጭምር በገንዘብ መውደድ ተለክፈዋል. ወደ ጸረ ክርስቶስ እየሄዱ ይገኛሉ ትውልድ ንቃ ቃሉን አንብብ ጸልይ ጌታ ያበራልሀል. 1 ቆሮንቶስ 2 (1 Corinthians)
    13፤ መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም።
    14፤ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
    15፤ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።
    16፤ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er 2 года назад +1

    ጠያቂው ግን.ያላግባብ አትሳቅ