እግዚአብሔር አደራ አይበላም መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 228

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 года назад +49

    ዮኒዬዬዬዬ ተባርክ እድሜህ ለትዉል ትዉልድ ያቆይልን እወድሃለሁ ❤❤❤❤

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад

      ዮንዬ ምን ልበልህ የሚመጥንህ ቃል አጣሁ አንዱ ለልጂህ ሺ ይሁን ፀጋ ልበስ❤❤❤❤

    • @HessaS-yd2bt
      @HessaS-yd2bt Год назад

      💗💗💗💗💗💗👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 года назад +32

    ዮኒዬ እንደው ፀጋ ልበስ አንዱ ልጅህን ሚሊዮን ያድርገው የነዚህ እናቶች ምርቃት እራሱ ለጠላቶችህ ለሚጠሉህ መቅሰፍት ነው ዘለአለም ደስታ ከቤትህ አይጥፋ ተባረክ

  • @newcell2790
    @newcell2790 2 года назад +15

    ዮኒ በብዙ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አያግኝህ እስከነቤተሰቦችህ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +2

    ዮኒየ ታናሽ ወንድሜ። እግዚአብሔር ብድራትህን በልጆችህ ይመልሳል። ሌዊየን እንዳወቅን ሌሎችንም ልጆችህን እንድናውቅ እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን። እወድሀለሁ እፀልይልሀለሁ ወንድም አለም።

  • @temesgneane1010
    @temesgneane1010 2 года назад +11

    እግዚአብሔር መለካም ነዉ የሚሳነው ነገር የለም!!❤❤❤

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ኢየሱስ ትልቅ አምላካችን ነው

  • @sara.fikerfiker6560
    @sara.fikerfiker6560 2 года назад

    ዮኒዬ እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ ቀን ይሆናል ተባረክ እናት እናት የቆሰሌ ያውቀዋል

  • @mulusewumotivation
    @mulusewumotivation 2 года назад +13

    ፍቅር ነው ኢየሱስ❤❤❤❤❤

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 2 года назад

    ዮኒዬ ዘርህ ይለምልም እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +2

    ዮኒዬ የኢትዮጵያ እናቶች እረፍት አርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 2 года назад +9

    እንደ እግዚአብሔር ያለው ማንም የለም 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ደግ ነው የማንም እዳ ባለቤት አይደለም የረዳሽ ጌታ ይባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +10

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም ፀጋ ይብዛልህ

  • @mimisam3242
    @mimisam3242 2 года назад

    ዮኒ. ተብርክህ እግዚአብሔር ይብርክህ ilove. You. Yonyeee♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️እውድሎ ዮንዬ 🥰🥰🥰

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay3627 2 года назад +3

    ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tube6107
    @tube6107 2 года назад

    ቤተሰቦቼ ወዳችኋለሁ ዮኒ አንተን የምገልፀበት ቃል የለኝብ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ❤🙏

  • @fasilkassu3448
    @fasilkassu3448 2 года назад +2

    የጌታ ልጆች ከኦፌር ወርቅ ይልቅ ያብሩ፡፡ጠላት ዲያብሎስ ቁጭ ብሎ ያልቅስ፡፡አሜንያልቅስ፡፡አሜን!!!

  • @genetajema5823
    @genetajema5823 2 года назад

    ዬኒዬ ዘመንክ ይብዛ ተባርክ አንተ የእናቶችን እንባ ያበሰክ ጌታ ለትዉልዱ የተሰጠህ ሰጦታ ነህ ተባርክክክክክክ

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 2 года назад +5

    የኔ እህት እውነት ጌታ ታማኝ ።ነውእንኻን ረዳሽ መጨረሻው ያሳምርልሽ ዩንየ የልጅ ተባረክ ተባረክ

  • @azebd5392
    @azebd5392 2 года назад +1

    ዮኒዬ:ጌታ:እየሱስ:ዘመንህን:ሁሉ:ይባርክልህ:የተጎድ:እናቶች:እንባ:አባሽ:

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +2

    ዮኒዬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥክ
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 2 года назад +6

    እንደእግዚአብሔር ያለማንም የለም እየሡሥ ጌታነው እናቴ እግዚአብሔር ይባረክሽ ዮኒ ተባረክ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 года назад +4

    ወይ ዘንድሮ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከምለው በላይ ሆነብኝ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 года назад +4

    እውነት ነው የኔ እናት እግዚአብሔር አደራ አይበላም ጌታ እንኳን ደረሰልሽ ዮኒ ተባረክ የእናቶችም እንባ አበሽ አደረገክ 🙏🙏

  • @አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ

    አሜንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ተባረክ

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 года назад +7

    እየሱስ ያድናል ይታደገል!የማንም እንባ ባለእዳ አይደለም ጌታ እማ እንኳን ደስ አለሽ

  • @hawigirma6242
    @hawigirma6242 2 года назад +1

    ዬኒ አንደኛ ነህ ተባረክ አንተ የትውልድ አባት ነህ

  • @maranataadmasu5854
    @maranataadmasu5854 2 года назад

    ዎው ጌታ ድንቅ አምላክ ናው ዮን ስላ አንተ ሁሌም አምላኬን እልልልልልልልል እያልኩ አማሰግናለው

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад

    ዮኑዬ ዘመን ይባረከ የኔ እናት አይዛከ ጌታ መልካም ነዉ

  • @ዜድዜድ-የ9ሸ
    @ዜድዜድ-የ9ሸ 2 года назад

    ዮንዬ ጸጋ ይብዛልህ በጣም እንወድሃለ

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 2 года назад +6

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 2 года назад +5

    አሜን እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም 🙌

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 2 года назад +3

    💔💔💔💔🙏ኢየሱስ ጌታ ነው 💞💞😭

  • @fasilkassu3448
    @fasilkassu3448 2 года назад

    እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነህ፡፡አመሰግንሀለሁነህ፡፡አመሰግንሀለሁ!!!

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 2 года назад +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!አንኳን ደስ አለሽ እህቴ!ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም!

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 2 года назад

    ዮንዬ ተባርክልኝ እግዚአብሔር ይባርክ ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Hoye Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale

  • @melat6364
    @melat6364 2 года назад

    አምላክ ዘመንህ ሙሉ ሰላም ያልብስህ ዮኒዬ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад +2

    ወል ካም መንፈሰ ቅዱሰ ዮንዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍃🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 2 года назад +2

    ዩኒ ተባረክልን እግዛቢሂር ይርዳክ

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +5

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እግዚአብሔር ይችላል የሞተውን አበቃ የተባለውን ውብ እድርጎ ያስነሳል እናቴ የእረፍት ይእልልታ ዘመን ያርግሎት

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 года назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው የደረሰላችሁ ጌታ ይባረክ።

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 2 года назад +1

    ውይይይ ዮኒዬ ዘመንህ ሁሉ የሳቅ የደስታ ይሁን በኢየሱስ ስም ዘር ሃረግህ ሁሉ ይባረክ❤🍇
    አሜን እናቴ የሳቅ የደስታ ዘመን ይሁንልሽ ❤🍇🙏
    እናቶች ስስቁ ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ❤እማ ክፉ አይንከሽ ኑርልኝ ሺህ ዓመት 💯💯💯💯💯❤❤🍇🍇

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 2 года назад +7

    ለሰዉ ክብሩ ጌታ ኢየሱስ ነዉ

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 года назад +1

    ዮኒ ተባረ በብዙ ።

  • @wengelkerala9481
    @wengelkerala9481 2 года назад

    ዮንዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ። ሀገራችንን ጌታ እየጎበኘ ነው።እግዚአብሔርን ስላንተ አመሠግነዋለሁ።

  • @kamuyegetaleji758
    @kamuyegetaleji758 2 года назад +2

    Haleluya yesuse geta new tabaraki 🙋 yoneye ❤️❤️❤️😍👌

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 2 года назад +1

    Woowwwwww
    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ
    እስይ እንኳን ደስ አለሽ እማ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 года назад

    ዮንዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤትህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። ዮኒዬ ጠላት ብንጨረጨር ቢጮኽ ቢያጓራ አይፈረድበትም። ብዙዎችን ስለምታስመልጥ ነዉና ተባረክልኝ🙏🙏🙏

  • @dinkaworssa7840
    @dinkaworssa7840 2 года назад +4

    ዮኒ ጌታ እየሱስ ዘመን ይባርከው

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 2 года назад

    ዮንዬዬ የኢትዮጵያ ውኦጠቶቺ አባት እንውድከአሌን ታበረክልን ዘማንክ ይለምላሚልን ፀጋ ይብዛልክ ዮንዬዬዬ❤❤❤❤❤💖💖💖💖

  • @Lidu82
    @Lidu82 2 года назад +2

    Ewnta nw egazabihar ader ayebalm amen
    Tebark yoniii

  • @salamsalam9459
    @salamsalam9459 2 года назад

    ዮንዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @deriyamangedech
    @deriyamangedech 2 года назад +7

    በኢየሱስ ስም እንደገና ለዓለም መድሃኒት ሁን ።

    • @saa8066
      @saa8066 2 года назад

      🥰🥰🥰

  • @hiruthabte2067
    @hiruthabte2067 2 года назад +1

    ዬኒዬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሄርዘመንህን ይባርክ ለብዙዎች እግዚአብሔር አንተን እንደመድሃኒት አርጎ ስለሰተን ክብር ለእየሱስ ይሁን ተባረክልን

  • @እየሩሰወንድሙ
    @እየሩሰወንድሙ 2 года назад +2

    አሜንንንንንንን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад

    ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒ ለብዙ ሰዎችን ደስ ሆናሃል ጌታ ለአንተም እንደዚሁም ያድርግህ

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 2 года назад

    እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ ዬኔ እናት ወንድሜ አንተ ልዩ ነክ ቀር ዘመንህ ይባረክ #ዮኒዬ ቃለት አጠሁ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    ኡኡፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ እናቴ ስታምሪ የኔ እናት እግዚአብሔር አይቶሻል የእናቶች እንባን የሚያብስ አምላክ እየሱስ ስሙ ይባረክ 🥰ዮንዬ የኛ አንደኛ ኑርልን 🥰🥰

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 года назад +1

    እውነት ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
    ስሙ ከዘላለም እስከ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 года назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад

    ስታምር ቆንጅዬ እናት ፅሎትሽን ስማ እየሱስ ጌታ ነው

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 года назад

    Uuff እንዴት ደስስ ይላል ጌታ ስሙ ይባረክ ዮንዬ ጌታ እየሱስ ሞጎስ ፀጋ ይደርብህ ♥️♥️🙏

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад

    የተሰበረ ልብን የምትጠግን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስምሕ ይባረክ

  • @burtkanfitamo3871
    @burtkanfitamo3871 2 года назад

    Wowowo 💕🥰😍 yene inati ukani dasi alishi yoniye tabaraki babazu geta yibarakiki zamaniki yibaraki

  • @AAbus-vu9ex
    @AAbus-vu9ex 2 года назад +1

    yoni geta yebareki Zamneki hulu yebarek yoni❤🙏

  • @gamelastic6536
    @gamelastic6536 2 года назад +1

    ዮኒይዬ ታበረክልን ጌታ እንዴ በለጣግነቱ መጣን አብዚቶ ይበርክህ ለበራከት ሁን❤❤

  • @ethiopiaislove734
    @ethiopiaislove734 2 года назад

    Yoniye yene jagena 1000 Amati Nuri 🥰❤❤❤❤❤💯💯 I love you more 😘♥❤kibir hulu la eyesus yhuni ba geta simi tabareku

  • @ምህረት-ኰ1ቨ
    @ምህረት-ኰ1ቨ 2 года назад

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን።
    ኢየሱስ ጌታ ነው። የኔ እናት ጌታ መልካም ነው!!
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    ዮንዬዬዬ 1ኛ መልካም አባት የብዙ ልጆች አባት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህ ይባርክ አሜን።❤❤❤😘😘😘

  • @etgenetube5959
    @etgenetube5959 2 года назад +1

    Kibiri Lageta Yhuni Yoniye Zamani Yibaraki Lamlimi Biruki Neee Biriki Bali Titari Lijiki Biyesusimi Yetabaraka Yhuni Ewodalo 💕💕💕💕

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 2 года назад +1

    Waqumti baraf jirenya ke Eebisuu uuuff abba iyyesotaa darbi jiradhuuu

  • @ኢየሱስለዘላለምያድናል

    ኡፍፍፍፍፍፍአሜን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ። የኔ እናት አይዞሽ ለእግዚአብሔር መቸም ብሆን ቀን አለው እግዚአብሔር የማንም እንባ በላ እዳ አይደለም ። ዮንዬዬዬዬ ተበረክ በብዙ ፀጋ ወንድሞቻችን እንኳን ጌታ እራዳልክ አሁንም በረታ ገና ትልቅ ቦታ ትዳራሳለ

  • @noofnoof2591
    @noofnoof2591 2 года назад +1

    እድሜ ዘመን ይባረክ

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 года назад +4

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ እየሱስ ይለውጣል

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 года назад

    😭😭አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው!! ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🙏👏ዮኒዬ በሙላ ኑሪልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙌❤

  • @naolsamuel5550
    @naolsamuel5550 2 года назад +1

    እውነትም አንደኛ 🥇🥇🥇🥇

  • @roobeelroobeei6420
    @roobeelroobeei6420 2 года назад +1

    Yoni Yoni zemeni yeterbak yihun gin kibryehonew geta new saw be halu ayiberetem Goges honey Geta kibir yihun haleuya eyesus yadinal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami8197 2 года назад +1

    Egziabher besira lay telat beshibir lay new Kibir le Eyesus wurdet ledabilos yihun yoniye Egziabher andi honek wetek Egziabher abezak biza sifa yeregetikewun wures be Eyesus sim wetatoch Egziabher babetu yitikelachu 🙏🙏🙏🙏

  • @eliasyonas8387
    @eliasyonas8387 2 года назад +3

    Tebark

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 2 года назад

    ዮንዬ ኑርልን እግዚአብሔር ይበርክ
    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 2 года назад

    ዮኒዬ አንተ ልዩ ሰው ተባረክልን ለምልምልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukanbayane4049
    @burtukanbayane4049 2 года назад

    አረረረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔ ደስታዬን አልቻለኩም !ዮንዬዬዬዬዬዬ ዘመን ይባረክ እፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ💙💙💙💙💙💙💙💘💘💘

  • @zinakuwait5378
    @zinakuwait5378 2 года назад

    Wowww ameeen geta simmu yikibari

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 2 года назад

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 года назад +3

    ዮኒውድድድድድድድ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 2 года назад

    Amen amen esey ezgabiher endesew adelem

  • @tomasgelila2230
    @tomasgelila2230 2 года назад

    Yoniye zemenh ybarek ante le bereket neh le ezi men tweld stota neh wedhalew ❤❤❤❤❤

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hannahhanna6091
    @hannahhanna6091 2 года назад +1

    ዮኒ አደኛ

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 года назад

    Amen Amen Kiber Le Eyesus Yhun
    Yinye Zemnh Ybarek

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 года назад

    Wooooooooooow geta zelelem yibarak yoni biruk nek

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 года назад

    ጌታ አንተ ነህና ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ።

  • @afrke7157
    @afrke7157 2 года назад +1

    UNETENU .....ydenale ywodale 💖💖💖💖💖💖💖💓💓💓

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад

    እግዚያብኤር ሆይ ስም ይባረክ አተ የመበለቶች አባት ከብረ የምታ ከብር አንተ እንደምትለው እንጂ ማንም እንደሚለው አላደረክም አደራ ጠባቂ ስም ይባረክ የጌታ በርያ ከፍ ከፍ በል ጌታ ይጠብቅ ከነ ቤተሰብእ ! እንወድአለን !!

  • @asnaeto6745
    @asnaeto6745 2 года назад

    Yonyi yene liyu sawu🙏god belss you and your family belss more and Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹thank you 🙏

  • @mebrattsegaye451
    @mebrattsegaye451 2 года назад

    ዮኒ ዘመንክ ይባረክ በእውነቱ ❤❤❤❤❤

  • @liij.mariya.bubamo.hobemlb8118
    @liij.mariya.bubamo.hobemlb8118 2 года назад +2

    Wow😍😍😍😍😍😍😍😍😍amen Tabrk😍

  • @admaadma8885
    @admaadma8885 2 года назад +1

    ዬኒ.ተባርክ.ተባርክ.ዘመን.ይባርክ.ጌታ.ኢያሱስ.ይባርክ.ተባርክ.ዘመን.ይባርክ🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍⛪⛪⛪⛪✔✔✔✔✔🅰🅰🅰🅰🅰🅰✅✅✅✅1⃣1⃣1⃣1⃣👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪👌👌👌👌😍😍😍😍

  • @abrutube7996
    @abrutube7996 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል። ጌታን የጠበቀ አይከስርም እውነት ነው ።