ፈኪን ትወዳታለህ! አህሙ መልስ ሰጠ|ሰርጋችን ደርሷል..ጥያቂያችሁ በሙሉ ተመልሷል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 461

  • @LijAhmuTube
    @LijAhmuTube  4 дня назад +76

    ውዶቼ ላይክ ላይክ ቪድዮውን እስከመጨረሻው ተመልከቱ ጥያቂያችሁን ሁሉንም ለመመለስ ሞኪሪያለው በተረፍ እወዳችኋለሁ😍

    • @MnljNb
      @MnljNb 4 дня назад

      ❤❤❤❤

    • @SaydiBoy-iu3nj
      @SaydiBoy-iu3nj 4 дня назад

      በርታወድማችንእኛምእንወድሀለን

    • @Jem-fw9ke
      @Jem-fw9ke 4 дня назад

      ፈኪየን ካሁን ብሀላ ስሟን በመጥፎ ብታነሳ ከኔጋ ነው ጠብክ

    • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
      @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 4 дня назад +1

      መርሀባ በርታእኛምእኖድሀለን ከኛበላይ አላህ ይውደድህ

    • @MdMd-is4rs
      @MdMd-is4rs 4 дня назад

      ምን አገበሽ​@@Jem-fw9ke

  • @HabibaTadese
    @HabibaTadese 4 дня назад +44

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ

    • @HabibaHasan-i5z
      @HabibaHasan-i5z 4 дня назад +1

      Sellahu aleyhi weselam 🎉

    • @HabibaTadese
      @HabibaTadese 4 дня назад

      ሞግሼ ሰላሙአለይኪ ወራህማ​@@HabibaHasan-i5z

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 4 дня назад +2

      ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @medina4244
      @medina4244 4 дня назад +1

      ሡለላአለይሒወሰለም

    • @RukiaAhmed-s2w
      @RukiaAhmed-s2w 4 дня назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @Endris.abduTube
    @Endris.abduTube 4 дня назад +19

    ጀግና ነህ በዲንህ ወድሜ ኢንሻአላህ የንያህን እና የፍላጎትን ሚስት አላህ ይወፍቅሀል አብሽር ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ

    መታዋቹን አቅርብልን
    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አህመድ ወሎየ ሁነህነው ቆንጆ የሆንከው

  • @SadahA-bg2rv
    @SadahA-bg2rv 4 дня назад +20

    ቁርአን መቅራትየምተፈልጉኑው

    • @Shamsiyehali-ff4gz
      @Shamsiyehali-ff4gz 4 дня назад

      Yet new

    • @ZinatSeid-r3g
      @ZinatSeid-r3g 4 дня назад

      እኔ

    • @AHLiM-u3y
      @AHLiM-u3y 4 дня назад +1

      ኽረየትነው

    • @HgGgg-c7n
      @HgGgg-c7n 4 дня назад

      እረ እህት እኔን አሰገቢኝ ለአላህ ብለሺ

    • @HgGgg-c7n
      @HgGgg-c7n 4 дня назад

      እረ እህት ለአላህ በለሺ አሰገቢኝ

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w 4 дня назад +16

    አው እንወዳታለን እናትህን አላህ እረጂምእድሜ ይስጥልህ እኛም እናቶቻቺነን ጋ በሰላም ያገናኘን ኢላሂዬ🎉🎉🎉🎉

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x 4 дня назад +14

    سبحان الله
    ሠዉ በሠዉ ልብ ዉስጥ ያለዉን እኔ አዉቃለሁ ብሎ መማል አጅብ ነዉ አላህ ይመልሠን

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 4 дня назад

      @@allahamdulilah-j2x በጣምወሂአሺቃበጡወድቹምእደሤትየወሬመጋዘንሆነዋል😏

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 4 дня назад +4

    ሳህ ሴት ሀያ ከሌላት ከባድ ነዉ😢😢አላህ በኢማናችን ያጠንከረን

  • @muminam249
    @muminam249 8 часов назад

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እናትህንም እድሜናጤና ይውፍቅልህ ኢንሻአላህ ደግሞ እናትህ ኒቃሚስት ናት ደስ ስትል መሻአላህ በርታ ውንድማችን እሽ በዲንህ ጠንካራሁን በዚህ አኸላቅህ ግፋበት ጠንክር አብሽር

  • @ዙዙ-ፈ8ዐ
    @ዙዙ-ፈ8ዐ 4 дня назад +5

    ማሻአላህ በርታ ወንድሜ ጠንክር አላህ ያሳካል ያሰብከውን እንዳንታ አስተሳሰብ ያለው ባል ይወፍቀን ላላገባነው

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 4 дня назад +17

    ወደድካት ጠላሀት ምንም እሚጎልባት ነገረ የለም ግን ምንም ብታጠፍ የላኢላህ ኢለላህ እህትህ ናት

    • @modddvdbad4912
      @modddvdbad4912 4 дня назад

      ሰውዬው ውሻ ነው

    • @MadeenaHussain
      @MadeenaHussain 4 дня назад +7

      በድርጊቷ እኮ ነው ሀጅ ነብይ ወንድ አልጨብጥም ስትል አሁን እየተሻሸት እየጨፈረች መጣች ስትመከርም ባሰባት ሙስሊም ወንድምህ ሙከርን ሲሰራ ካየኸው ከልክለው በውጅህ በምላስህ እንቢ ካለ በልብህ ጥላው ነው እና በፊት ደህና ነበረች አሁን በድርጊቷ እጠላታለሁ አለ በሀቅ መፍረድ ጡሩ ነው

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 4 дня назад

      ሠከንበሉየሠዉንወጀልአትጠቡ🙃👈

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 дня назад

      😅😅😅😅አንቺምኮ ሰደብሽው የአላህን ስም ጠርተሽ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 дня назад

      ​@@MadeenaHussainይህን የት ያውቃሉ ይህ ስህተቷ ወንድ አልዘይርም የሚለውን የሚስሊሞች ህግ ውሸት ነው አይተገብሩትም ማለት ነው የሚለውን እደሚያመጣ የት አውቀውት😅

  • @ሶፋ33
    @ሶፋ33 4 дня назад +4

    ፈኪ አፍቃሪ የሞላት ሰው ናት ❤❤❤❤ ፈኪ የኔቆጆ

    • @GikfbnBj
      @GikfbnBj 3 дня назад

      ተበላሽታለች አሑን

    • @ሶፋ33
      @ሶፋ33 3 дня назад

      አይበልም እናተ የጠላቹሀት ለምን አህሙን ላፈቀረችም ነው ሌላነገር የለም

    • @مكيه.محمد
      @مكيه.محمد 3 дня назад

      አላህ ፍሩ

    • @ሶፋ33
      @ሶፋ33 3 дня назад

      መፈቀር በሷ አልተጀመረም አሁን ሴቶቹ ሁነዋል የትዳር ጥያቄ የሚጠይቁት አልሰማሽመም

  • @RdMeer-jq4tr
    @RdMeer-jq4tr 4 дня назад +2

    የኔ አባት አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ወላሂ በድንህ ጠንካራነህ አላህ ያበርታህ

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 4 дня назад +6

    ፈኪ❤❤❤ኢሻአላህትስታካከላለች።እኔበጣምእዳታለሁ።ሙስሊሟእህቴ።ለአላህብየእድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @AbshlREKEmAL
    @AbshlREKEmAL 2 дня назад

    አሚን አሚን ወንድም ያመሰግናለው❤❤❤ ወንድም ያጠብቂኝ ወንጀላችን አ አላህ ይቅር ይባላል አመሰግናለሁ አላህ የጠብቂኝ ቤተ አክባሪ ባልዋ ነክባሪ ትዳር ይወ ይባርክ ትዳሬ መጨረሻም ይባርክ❤❤❤❤

  • @RehimaWool-cz9uf
    @RehimaWool-cz9uf 4 дня назад +2

    አላሕ ሷሊሕ ሚሥት ይስጥሕ አተም ሷሊሕ ባልያርግሕ❤❤❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 4 дня назад +4

    ማሻ አላህ ይጨምርል አላህ ሷሊሂ ሚስት ይወፍቅ አላህ የምትፈራ የ ቤተሰብን ክብር ያላት ሴት ይውፍቅ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 4 дня назад +21

    ብትወዳትሰ ፍኪ እምትወደድ ልጂ ነች

    • @bintainrahim6662
      @bintainrahim6662 4 дня назад +2

      ኧረ ወላሂ ልዬ ነት❤❤❤❤ፈኪዬ

    • @SikoSilo-oz6wy
      @SikoSilo-oz6wy 4 дня назад

      @bintainrahim6662 በትክክል

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 4 дня назад +1

      አዉቆኮ ነዉ ለጥፎትየመጣዉ ስበብ አገኝሁብሎ ሰዉለመሳብ እወዳታለሁ እደህትነት ቢልስምችግርአለዉ

    • @JemilaHusenmuktar
      @JemilaHusenmuktar 4 дня назад +4

      የሰው ልጅ ሊወደድም ሊጠላም የሚችለው እኮ በሚሰራው ስራ ነው ስንወድም ስንጠላም ለ አላህ ብለን ከሆነ ዲንን መሰረት ያደረገ ይሆናል እና ልል የፈለኩት እሷ ተግባሯ ሲታይ በጣም ይደብራል እንደ ሙስሊም ሴት አይደለችም እና እንወድሻለን ምትሏት ይሄን ወዳቹላት ነው ከሆነማ እሷን በጥፋት ላይ እያበረታታቿት ነው ኢተቁላህ አትውደዷት እያልኩ ሳይሆን ውዴታችሁን ለሷ ዱዓ በማድረግ ግለፁት ውዴታ ማለት ይሄ ነው ለሚወዱት ሰው እሱ ሳያውቅ ዱዓ ማድረግ እንጂ እየወጡ እንወድሻለን ማለት ውዴታ አይሆንም ሆኖም አያውቅም

    • @Aml-vx8gh
      @Aml-vx8gh 4 дня назад

      @@bintainrahim6662 😂😂😂😂😂😜😡

  • @JemilaHusenmuktar
    @JemilaHusenmuktar 4 дня назад +1

    አጠይባቱ ሊጠይቢን
    ( ምርጦቹ ለምርጦቹ የተገቡ ናቸው )
    አኺ አላህ የተመኘኸውን ያሳካልህ እዚህ ወጥተህ ስትስራ ማሻ አላህ ነህ Backgroundህን ግን አላሁ አዕለም ጥሩ ከሆንክ ጥሩዋን ትሸለማለህ
    ኢንሻ አላህ ደሞም ሁሉም ሰው የኒያውን ነው ሚያገኘው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 дня назад +4

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 4 дня назад +4

    በረታወንድማችን ማሻአላህ አላህ ሷሊህየሆነች በኒቃብ የተዋበች በሱናያበበችውን አላህ ይወፍቅህ የአላህ ባሮዎች ሱሉ አለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Aisha-yp1ww
    @Aisha-yp1ww 2 дня назад

    አሚን ለዱአህ ወንድሜ አላህ ከዚህም በላይ ለድኑ አይበገሬ ጀግና ጠንካራ ያርግህ ሚስቲቱንም በአሏህ የተወደደች አሏህ መርጦ ይወፍቅህ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 4 дня назад +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም አለምየ
    ትዳር ጥሩ ነገር ነው ሀቂቃ ተዘወጂ ምርጫህ ደሥ ይላል አሏህ ይወፍቅህ ወንድሜ
    ሥንገርም ወሏሂ ፕራክ የሚደራረጉበት ና ሴትና ወንዲ የሚላላጡበት ያለ እይታ አሏህ ይዘንልን

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 4 дня назад +6

    ፈኪን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 4 дня назад +1

    በርታ ወድሜ አህመድ ባለኮሜቶ ልክናት ከዘመኑ ጋጋታ ከሴት ጋር መተሻሸት ወጣ ያልክነህ በዚሁ ቀጥል ከዚህ በላይ እደምሰራ እናምናለን አሏህ መልካም ትዳር ይስጥህ አተንም ጡሩባል ያርግህ ለሁላችንም የተሻለውን ይስጠን ያርብ

  • @MadnaMohamed
    @MadnaMohamed 4 дня назад +4

    እደት አስተካከልከው ታድያ የፈኪን አካውት ገዘብ እዳይሠራ የሆነው ሀሣብ ከለህ አካፉላት ለፈኪ የኔ ውድ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 дня назад

      ይከፍላታል ጠብቂ ሰራልኝ ቻናሌ ብላ ትመጣለች ሌላ ለመክፈት ነው ልክ እንደ ኤንዲ ባለፈው ከተከፈተ ቡሀላ ከትንሽ ግዜ ቡሀላ ተበላሸ ብሎ መጣ ከዛ ቆየና ሰራልኝኮ አለ😅😅😅😅😅እኛን ደንቆሮ አድርገው ያስቡናል ደንቆሮ አይጠፋም ግን ቆቅም አለን😅😅😅😅

  • @SemiraAli-f2r
    @SemiraAli-f2r 3 дня назад +2

    እኔም ማግባት እወዳለሁ😅😢😢😢ወላህ😢

  • @HusnuManሁስኑMan
    @HusnuManሁስኑMan 3 дня назад +1

    ማሻ አላህ 100k🎉🎉🎉 21:28 አህሙ እንኳን ደስ ኣለህ። እናትህ ደግሞ ከ ንቃቡም ከ ምኑም ቁርጥ እናቴን ነው እምትመስለኝ ረጅም ሀያት ለሁም እናቶች ኣሚን
    ወላሂ ዩትዩብ ለመጀመር አልሆን ኣለኝ ነገ ከነገ ወድያ እያልኩ እንሻ አላህ በቅርብ ቀን ቪድዮ እለቃለሁ ዱዓ❤ አድርጉልኝ
    አድስ የስደት ወንድማችሁ።
    እና በርታልኝ ወንድሜ 21:28

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤የወንዜ ነሃ ማሻአላህ እረጅም እድሜ እናትህም አላህ ያቆይልክ 😢❤❤❤❤❤ሶፊዬን ማን ይጠላል የኔ ገራገር እህት❤❤❤❤አላህ ይርዳህ 😢😢አብሽር ትዳር ይሻላል አላህ ሀጃህን ይሙላልህ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 4 дня назад +12

    ሰው እንዴት ስለሰው ስሜት አውቃለሁ ብሎ ወላሂ ይላል አኡዙቢላህ

    • @GgdHn-p7w
      @GgdHn-p7w 4 дня назад +2

      ሴቱ ማጋባት ማፋታትሆነ ስራው ለራሳቺን እኮ አናቅም አላህ ይመልሰን ባስ😢😢😢😢

    • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
      @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 4 дня назад

      በጣም ከባድነዉ የኛነገርአላህይዘንልን

    • @ሪችቢንትይማም
      @ሪችቢንትይማም 4 дня назад

      በጣም

    • @MariamSss-fd7ib
      @MariamSss-fd7ib 4 дня назад +1

      😢😢ባለቀውም፣የትዳሩምቀኛ፣ሾሻልሚድያ፣ሑኗል፣እሕትወቸ፣ኢላሒእዝሪቄንበሐላልእድርግልኝ፣መጨርሻይንነገርአዴራ፣አገቡ፣ተፋቱ፣ሱበሕንአላሕይሔንሚዲይይጥፋው

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 4 дня назад

      ጀዝባአትይውም

  • @SmilingHammerheadShark-gd3to
    @SmilingHammerheadShark-gd3to 4 дня назад +7

    አህመድየሚባልስምስሰማወንድሜትዝይለኛል ሙቶብኝ😥

    • @seadaseada2614
      @seadaseada2614 4 дня назад +1

      አላህጀነተልፊርዶስይወፍቀውያረብአብሺሪእህቴ

    • @HawaAbdi-q3t
      @HawaAbdi-q3t 4 дня назад

      እናልላህ ወእና እለይህ ራጂኡን

  • @HalimaEshetu-u9n
    @HalimaEshetu-u9n 3 дня назад +1

    ማሻአላህ ጥያቄየ ተመልሷል ኦ የሀገሬ ልጂ ነህ አ ደስ ይላል እኔም ወሎ ደሴ ሸዋበር መስጂድ አካባቢ ነዉ ተወልጄ ያደኩት አብሽር የሀገሬ ልጂ

  • @ZaheaJassaw-zv2qq
    @ZaheaJassaw-zv2qq День назад

    ماشاالله በርታ ወድማችን ወሎየውች ደግሞ እቃውን እንንዘዝ🎉🎉🎉🎉ማለቴ እንግዛው🎉

  • @مكية-ه6خ
    @مكية-ه6خ 4 дня назад +4

    መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ወንዲማችን

  • @ZabibaEndris
    @ZabibaEndris 4 дня назад +3

    ማሻ አላህህህህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን እርጋታህ ደስስስስ ይላል ❤❤❤

  • @dinaamalcddddd
    @dinaamalcddddd 4 дня назад +2

    ግን ፈኪ ምን አረገቻችሁ እደማንኛቸዉም ሰዉ ነዉ አብራ የሰራችዉ ምን የተለየ ሰርታ ነዉ ይሂን ያህል እሷ እዳሰራ የምታጥለሏት የኛሰዉ ግን ትገርማላችሁ የደነፈሰበት ነዉየምነፋሱት ፈኪየ አላህ ይርዳሽ ያችን ዉድቀት የሚመኙ ብዛታቸዉ ኡፋፋፋፋ

    • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
      @فاطمهمحمد-ف1د6ك 4 дня назад

      በስራዋ ነው የተጠላችው በፊት አህሙጋ ሲሰሩ ፀበያተኛ ነበረች አሁን ትደለቃለች ጥፋራ እራሱ አላህ ይመልሳት እኛንም አላህ ይምራን

    • @LijAhmuTube
      @LijAhmuTube  4 дня назад

      የኔ እህት እኔስ ምን አልኳት እና

    • @Jem-fw9ke
      @Jem-fw9ke 3 дня назад +2

      @@dinaamalcddddd የአህሙን ፍቅር ካልተቀበለች ብለዉ ብቻነው ሌላ መንም አላረገችም

    • @dinaamalcddddd
      @dinaamalcddddd 3 дня назад +2

      @Jem-fw9ke ሱበሀን አላህ አይሰዉ ክፋት ግን እደማንኛዉም ሰዉነዉ ወታ የሰራችዉ ግን እሷላይ የሚያሳድሩባት ጫና ይገርማል እዃን ካታጠፋ ብታጠፋስ ልጂነት አለባት መክረዉ ቢበረታቷት ምን አለ ተሳድበዉ ወንጀል ተሚሰበሰቡ ብቻ አላህ ያጠክራት እትልቅ ቦታ አላህ ያድርሳት የሁለየም ምኞቴ ነዉ የምዶዷተም ሸር እያረጋችሁ አበረታቷት ልጂናት ትስራ እደማንኛቸም 💖💖💖💖💖💖💖

  • @Fatuma-l7x
    @Fatuma-l7x 3 дня назад +1

    ከሁሉም በላይ ንያን ማሳመር ነዉ ኢንሻአላህ አላህ የዉስጥን አዋቂ ነዉ

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 3 дня назад +1

    ፈኪ ሚን ሳራች ካድሪግቱወ አፅር ትለላ ቃርባ አይተሀታል ወይስ የሳው ወሬ ሣምተ ናው አታም ካሌሎች አትሻልም ውዳዳኝ አለላችም አትውደዳት ግን ቀራባ ባለዬሀው ናጋር ሳው መማት ማቶፎነው ፈኪ ሚንም ባልሳራቹ ናጋር ሳዎች ይጣሉወታል ላሚን እዳሳው ወታ ውሻት ሲለላዋራች ሱባሀን አላህ ይጋርማል ፈኪን አይቼነው የማጣሁት የሚትሉ ልጆች አላች ወላህ እኔም ፈኪን የሚጣላ ሣይጣን ብቻናው ኡናታኛ ሳው ማላት ፈኪነች።

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ የአጣየ ልጂ ነህ እንደ የጎደኛየ ሀገር ነው
    አጎቴም እዛው አካባቢ ነው ጥያቄው አልፎኛል ግን እናትህን እኔም እወዳቸዋለሁ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ
    በርታ ቁርአን አክትሜለሁ ስትል ደስ አለኝ በል ለእናትህ ምርጥ አማች ኒቃቢስት የሆነች ልጂ አግብተህ ስርፖራይዝ አድርግልን አላህ ሳልሃን ይወፍቅህ አንተንም ሳልህ ያድርግህ የአቂዳ ኪታቦችን ቅራ በርታ

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 13 часов назад

    ማሻአላህ ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እናትህንም ትኑርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 дня назад +3

    ማሻአላ ሁሉም በጊዜው ይሆናል አላህ ያሳካልህ ያሰብከውን

  • @BcGj-v6k
    @BcGj-v6k 4 дня назад +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ የኔጀግና. አሏህይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @leylayimam
    @leylayimam 4 дня назад +2

    የኔ ወድም ስረአት ያለህ ጎበዝ

  • @UgfJgf-f2c
    @UgfJgf-f2c 3 дня назад

    መልካም,የትዳር,ይሁንልህ,አህሙወድሜ,ሥራህንም,አላህ,ይዉደድልህ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 3 дня назад +1

    እርጋታህ ደስ ሲል ወንድሜ ማሻአላህ

  • @UmmuAhmad-i2k
    @UmmuAhmad-i2k 2 дня назад +1

    አግታሀት ነወይ ፈኪን አተን ቀናብላ አታይህም እደሠውም አታይህም ዝብለህ አታውራ ል ጥ ፍ

  • @SofayAragaw
    @SofayAragaw 4 дня назад +4

    ትዳር የአላህ ስጦታ ነው አላህ ይወፍቅህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 4 дня назад +1

    መሻአላህ የተባረከያ ትዳር የተባርከ እርዚቅ እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥሀ ❤❤❤

  • @ImamItho
    @ImamItho 4 дня назад +1

    ማሻአላህ ውንድም ያረብ አላህ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምረልህ

  • @Allehamdulila
    @Allehamdulila 4 дня назад +1

    አላህ ከመጥፎነገር ሁሉ ይጠብቅህ የምታስተላልፍልን ጠቃሚ ምክሮች ናቸውና ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز 4 дня назад +3

    ወድማችንም ማሻላደስትላለህ❤😂🎉🌹🥀🤲👍

  • @نورالحربي-ر9م
    @نورالحربي-ر9م 3 дня назад +1

    ማሻ አላህ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @NeimajemalNeima
    @NeimajemalNeima 4 дня назад +1

    አህሙ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @modddvdbad4912
    @modddvdbad4912 4 дня назад +23

    🙄ፈኪዬ አይች ነው የመጣሁት

    • @ShemsiyaYimam-f8p
      @ShemsiyaYimam-f8p 4 дня назад +1

      እኔም

    • @AhlamMehamed
      @AhlamMehamed 4 дня назад

      ደምሪኝ😢

    • @seadaMuhye-n8r
      @seadaMuhye-n8r 4 дня назад

      እኔም

    • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
      @فاطمهمحمد-ف1د6ك 4 дня назад

      @@seadaMuhye-n8r የፈኪሀ ዘበኛ አላህ ይድረስላችሁ ድራማላይ ቁጭ ብላችሁ አትዋሉ መላይካ አለ በትካሻችሁ ሁኖ ስራመስጋቢ አሉ አዛ አታድርጉ ድናችሁን ተማሩ

    • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
      @فاطمهمحمد-ف1د6ك 4 дня назад +1

      @@AhlamMehamed አችም እደዛው

  • @muminam249
    @muminam249 8 часов назад

    ውንድሜ አደራ እንዳትሰሳትእዱኒያ መሸጋገሬያ ናት የዱኒያ ብልጭልጭ እንዳትታለል ታናሽ ውንድሜን ነው እምትመስለኝ ወላሂ መሻአላህ አደራ ተጠንቀቅ እሌላሰዉጋር እንዳትሰራ በብልጭልጭ ይቀይሩሀል ምክኒያቱም ተቀያይረው እያየን ነው ሱበሀን አላህ በርታልኚ ውንድሜ አብሽር

  • @ዙባይዳ-ሸ5ተ
    @ዙባይዳ-ሸ5ተ 4 дня назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ አህሙ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LubabaChane
    @LubabaChane 21 час назад

    Endewu Wallahi Allahn Fari Slehonk Betam Dua Adrigellih Allehu Eduniya Aheyiran Yasemrillih Wondimachin Ahmu

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 3 дня назад

    ማአሻአላህ አላህ ያአሠብከዉን ሁሉ ያአሣካልህ ወድሜ ፈኪ እህትህናት ብዬ 🎉🎉🎉

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 4 дня назад +2

    ማሺአላህ ጠክርአላህይጨምርልህ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 4 дня назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ በርታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሷሂህ የሆነ ሂወት ይስጥህ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 3 дня назад

    አጣዬ ወሎ አይደለም ሸዋ ነው እኔ ከኬሚሴ ወደዛ አላውቅም ግን ሸዋ ነው እርግጠኛ ነኝ ፊኪ ቆንጅዬ ልጅ ናት አላህ ያስተካክላት አታዋክቧት እንዳትበላሽ የባሰ😢

  • @EeXx-em2on
    @EeXx-em2on 3 дня назад

    አሠላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እደትነህ ወንድሜ አህመድ ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ያሰብከውን የተመኘህውን ይወፍቅህ ከመጥፎነገር አላህይጠብቅህ ያረብ ስራውንም ስራ እናዝሀለን ወላሂ በጣምጠካራልጅነህ አላህ ይጠብቅህ በተሰብችህንም ያቆይልህ ሀቂቃ ጠካራነህ ስለዚል ጠክር እኔም አዝሀለው ወላሂ አላህ ሳሊህ የህነች ሚስት ይወፍቅህ ይዘውጅህ በተረፈ ፋሚንአላህ ብያለው ለምርቃንህ አሚን አሚንያረብ

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 4 дня назад +1

    ወንድሜ አድናቂህ ነኝ ለዚህያበቃችሁ እናትህመሆናይታወቃል ከአላህጋርቤቴሰቡሰላምከሆነልጆች
    ሰላምእደሆኑይታዉቃልእኔእናትነኝለልጀብዙነገርእመኛለሁጠክርየተሻለለዉጥእጠብቃለን
    አንተመልካምከሆንክሚስትህመልካምትሆናለች

  • @suualiha
    @suualiha 4 дня назад +1

    አህሚሻ እንኳን ጀፈደህና መጣህ ጥያቄ ይመለስልኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለው

  • @hindobasheer9896
    @hindobasheer9896 4 дня назад +3

    ማሻ አላህ

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 3 дня назад

    ፈኪ ምን አደረገቻቹ ፈኪ ቢሆን አስመሳይ አደለችም በጣም ጣንካረ ልጅ ነት ፈኪ ቢሆን የስንቱን ትችት ተቐቁማ ነዉ ያለፈቹ የኢትዮጲያ ህዝብ ወደዳት ጣላት ምን ያራግላታል ሰርቱ ሰራሁላት አብልቱ ተነስቶ አበላሁኝ አጠጣሁ መከራ ያሳይኻል ፈኪ ጣንካራ ሴት ነት ሁሌም ወደፍት ፈኪ የፋኪ አድናቂ ነኝ ሶፊ አስመሳይ ነች🎉🎉🎉🎉

  • @Fetiya-p7h
    @Fetiya-p7h 2 дня назад

    Masha.allahe.allah.yechamrellek❤❤❤❤

  • @Kfdssd
    @Kfdssd 3 дня назад

    ማሺአላህያገሬልጂ.አላህ.በድኖያማረቺዉንይወፍቅህ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 3 дня назад +1

    የኔጥያቄ❤አልተመለሠም ነው ንቀውነው አህሙ

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك 4 дня назад +2

    እረ ይኸ ይሻልሀል ከሴት ጋ እንዳሰራ የሀራም ገዘብ መብላትነው ጥሩ ጥሩ ትምህርት አጣልን እንከታተላለን

  • @RdMeer-jq4tr
    @RdMeer-jq4tr 4 дня назад +1

    መልካም ሚሥት አላህ ይሥጥህ አግባ

  • @MaryamAhemd
    @MaryamAhemd 4 дня назад +1

    ጡሩ ትዳር ታገኝህ ማግባቱ ኾይር ነዉ

  • @najiyaUae
    @najiyaUae 2 дня назад

    ማሻ አሏህ የሰበክዉን ሁሉ አሏህ የሰከሊህ አሚንንንን 🤲🤲🤲 በትክክል እንሻ አለህ

  • @NaimaMohamed-p8u
    @NaimaMohamed-p8u 3 дня назад

    አሚንአሚን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @LubabaChane
    @LubabaChane 21 час назад

    Masha Allah Wallahi Allahn Fari Sawu Sayi Betam Desssilegnal

  • @SELIMAKEJAMA
    @SELIMAKEJAMA 2 дня назад

    አህሙ ወለየው ዋው ያገሬ ልጂ ማሻ አላህ በርታ💞💞💞💞💞

  • @Aisha-yp1ww
    @Aisha-yp1ww 2 дня назад

    አሏህ ይወፍቅህ ወንድሜ የልብህን መሻት ሁሉ ጎበዝ

  • @HalimaaEmam
    @HalimaaEmam 4 дня назад

    Wl wrwb bertaa yene wundemii Ensha allah day 150k🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UmmuAhmad-i2k
    @UmmuAhmad-i2k 2 дня назад +1

    አወን ትወዳትአለህ ሁልግዚ ሥለፈኪ አው የምታወራ ትወዳት አለህ

  • @nebi4894
    @nebi4894 3 дня назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህመድ ወንድሜ በአላህ ስልክህን አስቀምጥልኝ ትልቅ ሀጃ ገጥሞኝ ከረዳህኝ ብየ ነው

  • @Allehamdulila
    @Allehamdulila 4 дня назад +1

    መሻ አላህ ወንድማችን ሀጃህን ሁሉ አላህ ይሙላልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShemsedinNuru
    @ShemsedinNuru 3 дня назад +1

    ማሻ አላህ ያገሬልጅ

  • @Zibiba-q8v
    @Zibiba-q8v 4 дня назад

    ማሻአላህ አላህኢጫምርል ዋድሜ አላህ ኢዋፍቅህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 дня назад

    አላህ ይወፍቀክ አላህ ሳልሐ መርአ ይስጠክ እንሻአላህ እኔ ኤርትራዊት እህተክ ነኝ ወንዱሜ 👍👍👍👍

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 4 дня назад +2

    ❤❤❤❤አላህ።ይጠብቅ❤

  • @NajetUamer
    @NajetUamer День назад

    Masha Allah ❤💓

  • @NfnfgfMgncnfj
    @NfnfgfMgncnfj 4 дня назад +1

    ፈኪን እኔ አልወዳትም ወላሂ ላላህ ብየ እጠላታለሁ

  • @HayatJemal-l1z
    @HayatJemal-l1z 3 дня назад

    ማሻአሏህ👍👍👍👍👍👍👍

  • @Kfdssd
    @Kfdssd 3 дня назад

    አላህእናትህንምረጂምእድሜይሥጥልህ.ማሺአላህ

  • @seade127
    @seade127 4 дня назад +2

    ወደድክ አልወደድክ የማይጥለው የምንጊዜም አሏህ ብቻነው ብትወዳትስ ሙስሊም እህትህ አይደለች ምንችግርአለው ሰው ሰውነው 😏

    • @GshGseh
      @GshGseh 4 дня назад

      🎉🎉😢😢😢😢

    • @LijAhmuTube
      @LijAhmuTube  4 дня назад

      አረ እኔ በፍቅር ነው አልወዳትም ያልኩት እንጁጂ እማ ሙስሊም እህቴ ናት ልጠላት አልችልም

  • @MoyzerhousseinMoyzer
    @MoyzerhousseinMoyzer 3 дня назад

    Mashallh ahmuye wandime tankirilin allah kante gayihun

  • @ZeynabAbdellah
    @ZeynabAbdellah 10 часов назад

    السلام عليكم وراحمته الله وبركاته እስኪ መግቢያው ላይ ያለውን ቃሪእ ስም ንገረኝ

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 3 дня назад

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ጠንክር አብሽር😢😢😢😢

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 4 дня назад +2

    ፈኪን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @فطمهاحمد-ص1خ
    @فطمهاحمد-ص1خ 4 дня назад +1

    ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ባጣም ደስ ይላል

  • @SELIMAKEJAMA
    @SELIMAKEJAMA 2 дня назад

    ሶፊን አግባት ቶፊቅ ጎድቷታል💞🥰🥰🥰🥰

  • @NolphKhqad
    @NolphKhqad 4 дня назад +2

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @SemiraMukemil
    @SemiraMukemil 4 дня назад +1

    😢ኢሻላ አላህ ባሠብከው ሀሉ ያድርስ

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c 4 дня назад +6

    ፍኪዬን አይች ነው የምጣሁት የዩቱብ ደመቀት ፍኪዬ

    • @FatihaMrtuwa
      @FatihaMrtuwa 4 дня назад +4

      እኔም😮

    • @bintainrahim6662
      @bintainrahim6662 4 дня назад +3

      እኔም ፈኪዬ የኔዉድ ነገረ❤❤❤❤​@@FatihaMrtuwa

  • @KakeKake-lp3du
    @KakeKake-lp3du День назад

    አሰለም ወአለይኩም ወረህማቱለህ ታሰስታሀል ፋኪ አይዳለችም ጥፋታኛ አህሙ ነው ስለዚ ታማለስ