Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
For more videos like this ruclips.net/video/Ni_VgmA56NA/видео.html
Quxr asqamix
ቀጣይ ቪዲዮ የፈለጋቹትን ነገር review እንድናደርግ comment section ላይ ፃፉልን። በsubscribe እና በlike እንድታበረታቱን በትህትና እንጠይቃለን እናመሰግናለን።
ስለ ታብሌት በደንብ አልገለፀልንም በተለይ ስለ C idea ሚባለው ታብሌት እንዲሁም ሚሞሪና ፍላሽ ካላቸው ዋጋ ብትነግረን ወይም ቀጣይ ቪዲዮ ብትሰራ አሪፍ ነው
ሩጋስ ምርቶችን በጣም የምወደው የዛሬ 7 አመት ገደማ የገዛሁት ፓወር ባንክ እስከዛሬ ያለምንም ችግር እየሰራልኝ ነው ከሱ በኋላ የገዛኋችሀው ሁለት ፓወር ባንኮች ተበላሽተው ተጥለዋል ። ሩጋስ የምንጊዜም ምርጫዬ ነው።
Awo betam arif eka new yalachew
Esu kalesh lemn gezash lela power bank?
@@Ethioshalomhulumlebegonew8409ma men😂😂
ክክክክክክ ቀዳዳ መጀመሪያ የገዛኸው ካልተበላሸ ሌላ ለምን ገዛህ
በተለያየ ሃገር እየዞርኩ ስለምሰራ በተለያየ አጋጣሚዎች ነው የገዛኋቸው እንጂ እየተቀደድኩ አይደለም።
ሩጋስ ከሀገር ውስጥ ምርቶች የተሻለ ነው። ነገር ግን አብዛኛው ቅርንጫፍ እቃ ለመግዛት ስንሄድ፤ ብዛት ካልሆነ በስርዐት አያስተናግዱም እናም ዋጋ በጣም ጭማሪ ነው የሚሸጡት።
እናመሰግናለን።
Ewnet new customer crevice dekama nachew respect yelachwem bizuwochu
እውነት ሩጋስ ምርቶች የመጨረሻ ምርጫችን ሊሆን ይገባል ‼️‼️
ትልቁ ነገር አገር ወሰጥ መሰራቱ ነው እንደዚህ የሀገር ወሰጥ ምርቶችን ማብዛትና መጠቀምን እንልመድ በጣም የሚያበረታታ ነው!!!!
ሩጋስ በምርቱ ጥራት ከፍ የሚል ዝና ያለው ብራንድ በመሆኑ የተገለጸልን ዋጋዎችም በጣም በጣም ተመጣጣኝ፣ በብዙ አማራጭና ለብዙዎች እንደየአቅማቸው ክስ ያገናዘበ ነው።
እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም እናመሰግናለን!
Wow ከምርም ህዝብን አገልጋይ ናችሁ። በዚሁ ቀጥሉ። በአገሬ ምርት እኮራለሁ።
በጣም እናመሰግናለን🙏
NIce quality products. Fair price.
ደስ ሲል
Eerr mastikawo ,interview eyaregu MAGNEK
Keep it up
Thank you brother, we will.
best info!
Glad it was helpful!
Excellent
Thank you
Thank you for updating us!Do you have normal devider for Stove and TV & price etc!I need normal simple devider
I happy when I see this video blog remind me good insight about one of our quality brand in Ethiopia. Made in Ethiopia.
glad you liked it!
Good job 👏 perfect
Betam enamesegenaln🙏
Rugas earphone was the best earphone I have ever had
ሩጋስ እውተኛ ምርት ከአምስት አመት በፊት የገዛሁት ቻርጀር አሁንም እየተገለገልኩበት ነው
I have uesd different products before and I was satisified, but when I saw this video I am proud of Rogas!!
Glad you liked it
Sewuyewu eyawera atascheresewum...tenkelekelaleh..kewkawa
Real Genuine products. Proudly Ethiopian!
በጣም አሪፍ መረጃ ነው የሰጠከን እናመሰግናለን 🙏 keep up Bro ሱቅ አለኝ ለሱቄ እገዛለሁ
Egnam sele aseteyayeto betam enamesegnaln🙏 selk dewelo lemetyk be 0988282828 or 0940111111 dewelew meteyk yechelalu
በsingle በፍሬ ይሸጣል ?
unbelievable pleace
True! And thank you for watching.
🎉
እውነት ነው ከአምስት አመት በፊት የተገዛ ቻርጀር አሁንም እየተጠቀምኩበት ነው
ሩጋስ ምርጥ
ማሻ አላህ የሚገርም ስራ ነው በርቱ 😂
Betam enamesegenaln
የሩጋስን ምርት ተመሳስለው የሚሰሩም አሉ። ኦሪጅናል የሆኑ ምርቶችን የሚገኙበት የራሳቸው ሱቆች ቢኖሯቸው ጥሩ ነበር።
Description lay yalewn selke bemetekem original yeruggas mertoche magete yechelalu
arif mereja new amesegenalew🙏
Egnam sele aseteyayeto betam enamesegnaln🙏
እውነት ነው ከአምስት አመት በፊት የተገዛ ቻርጀር አሁንም እየተጠቀምኩበት ነው ፣
Glad you shared it.
10Qbro
Nice price ❤
It really is!
Rugas best qualiye ever!
That is true. Thank you for watching.
Rugase lamin ring light ayamrtim????
Ok that is good but how can your branch on snnpr in dilla town pls
እውነት ነው ጥራት አለው ተጠቃሚ ነኝ ክፍላገር ማከፉፈል ፈልጋለው
Awo yechalal bezi selk 0988282828 or 0940111111 dewelew meteyk yechelalu
Bonjour🎉
Brother abdulebasit
ሎኬሽን የሱቃቸው ቢኖረው በተረፈ በጣም አሪፍ ነው 👌👌👌👌👌
Yehe megenagna metebaber building new leloch kerenchafoch lemetyk be 0988282828 or 0940111111 dewelew meteyk yechelal
ኦርጅናሉ ዋው በአስተማማኝ ጥራት የተመሰከረ ለት ነዉ ኦርጅናል ብቻ ሸምቱ
It will be nice if you can post /share periodically updated product list with prices,
Thank you for your feedback, and we will be doing just that.
80,000 power bank wow bale 5000mha mobile 16 gize charge yaregal wow👍
Rugas best of the best
True
Arif new endegefalen berta , laptop review betaregelen
Betam enamesegenaln ye laptop review bezi sament review argen enelekaln seleasteyayto bedegami betam enamesegnaln
"Electronics repair shop Ethiopia wust reviews and is it profitable " Do this please, thanks keep it up !
Seleaseteyayto betam enamesegenaln electronics repair shop review argen bekrbu enelekaln bedegami betam enamsegnaln🙏
ስልክ የላቸውም?
Head set አጣራ እባክህ ልገዛ ሄጄ ዋጋው 1900 መጨረሻው
ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ካላችሁ የት አካባቢ ነው የሚገኘው?
ምን ዋጋ አለው በጅምላ ብቻ ነው ምሸጡት
Selkachewun post adergelen
Yefelegachutn electronics ekawochn selk dewelo lemetyk be 0988282828 or 0940111111 dewelew meteyk yechelalu
Ine ymirtu akafafayi mahon efalugalewu manin lanagir echilalewu?
ከላይ ያለውን ስልክ መጠቀም ትችላለህ
60k mAh ፓወር ባንክ እየተጠቀምኩበት ነው ምስክር ነኝ ሩጋስ በእውነት ዋው አንደኛ ነው
ዋጋ ወይኔ እኔ ተበልቻለሁ ከዚህ ሰውዬ አንጻር
80ውን ፓወር ባንክ መጥቼ እገዛዋለሁ
Awo betam arif quality eka new yalachew beza lay be arif waga. Awo kelay selk kuter alh dewelew meteyk yechelalu 80k mAh power bank
OTG type c wagaw sintnew?
150
Rugas arif new tetekmewalew
enamesegnalen
Ruggas earphone zm blo mbelashew lemnd nw
Leke new, gene adadis mertoche metewale ahune beakrabyah wedemigege ye rugas akrabi hedeh meteyek techlaleh
በጎ አድራጎት እንጂ ነጋዴዎች አይመስሉም አንድ ቻርጀር ከ3አመት በላይ በጥራት ሰርቶልኛል
Stabilizer 1000W alachehu woy
Converter ale ?
Merkato menu ga new kirnchafachew
bezi selk 0988282828 or 0940111111 dewelew yefelgut branch bota teykew mehed yechelalu
ሀዋሳ የት አከባብ ነው ያላቸው Ruga's?
be 0988282828 or 0940111111 dewelew meteyk yechelalu
ሮጋስ ፍላሽ ገዝቼ አይሰራም ሻጩ አልመልሰ አለኝ ለምን ከጂማ
Esti mereja beslke kutru dewleh teyek
ሩ
እቃቸውን ወድጃለሁ ግን ስልክ ቁጥራቸውን አላስቀመጥክም በምን እናገኛቸዋለን?
መገናኛ መተባበር ግራዉንድ
price
Check description
አዋሳ ምኑጋነው ሱቃቸው
be 0988282828 or 0940111111 dewelew hawassa sukachewen yet enedale meteyk yechelal
ለካምፒንግ ድንኳን ስሊፒንግ ባግ ወዘተ ሪቪዉ ብታረግ...
እሺ, በቅርቡ ይጠብቁ።
ጥሩ የyoutube ጅማሬ ነዉ:: ገበያዉን ማሳየትህ ህዝብ እንዳይሸወድ ይረዳል:: በተረፈ ማስቲካ ባታኝክ ፈርቅ ምናምን የሚሉ ያራዳ ቋንቋ ባትጠቀም 😅እንዲሁም ስለምርቶቹ ጥራት ራሱ ባለቤቱ ብቻ ቢናገር ጥሩ ነዉ:: ምክንያቱም እንደተባለዉ ባይሆን ተጠቃሚ አንተን ነዉ የሚወቅሰዉ:: በተረፈ don't stop. KEEP HUSTLING@@Yegna_eyeta
በፍሬ መግዛት ይቻላላ
Yechalale
Dire dewa biranche yet akababi nw
እቃዎች ዋጋቸው የብዛት የፍሬ ነው ?
Yebzatem, Yefrem.
እናመሰግናለን
@@alialax4188 mnm aydl👍
ሮጋስ የሞተ ምርት ነው ለምን ይዋሻል?
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን
Maryamn rugas sem bicha nw ayenefam murgat 1 gna
ጅጅጋ ሱቅ አላችሁ ?
Kelay balew selke kuter merja tagegalek.
በጣም ተንቀለቀልቅ ሰውየውን አስወራው እንጂ 😳
Tekebyalew
ዋየርልስ ሄድፎን ይኖራል
Awo alh Yefelegachutn electronics ekawochn selk dewelo lemetyk be 0988282828 or 0940111111 dewelew meteyk yechelalu
@@Yegna_eyeta አመሰግናለሁ እመጣለሁ
ኮምፒተር ኮፒ ማሽን የሚያንቀሳቅስ ፖወር ባንክ
For more videos like this ruclips.net/video/Ni_VgmA56NA/видео.html
Quxr asqamix
ቀጣይ ቪዲዮ የፈለጋቹትን ነገር review እንድናደርግ comment section ላይ ፃፉልን። በsubscribe እና በlike እንድታበረታቱን በትህትና እንጠይቃለን እናመሰግናለን።
ስለ ታብሌት በደንብ አልገለፀልንም በተለይ ስለ C idea ሚባለው ታብሌት እንዲሁም ሚሞሪና ፍላሽ ካላቸው ዋጋ ብትነግረን ወይም ቀጣይ ቪዲዮ ብትሰራ አሪፍ ነው
ሩጋስ ምርቶችን በጣም የምወደው የዛሬ 7 አመት ገደማ የገዛሁት ፓወር ባንክ እስከዛሬ ያለምንም ችግር እየሰራልኝ ነው ከሱ በኋላ የገዛኋችሀው ሁለት ፓወር ባንኮች ተበላሽተው ተጥለዋል ። ሩጋስ የምንጊዜም ምርጫዬ ነው።
Awo betam arif eka new yalachew
Esu kalesh lemn gezash lela power bank?
@@Ethioshalomhulumlebegonew8409ma men😂😂
ክክክክክክ ቀዳዳ መጀመሪያ የገዛኸው ካልተበላሸ ሌላ ለምን ገዛህ
በተለያየ ሃገር እየዞርኩ ስለምሰራ በተለያየ አጋጣሚዎች ነው የገዛኋቸው እንጂ እየተቀደድኩ አይደለም።
ሩጋስ ከሀገር ውስጥ ምርቶች የተሻለ ነው። ነገር ግን አብዛኛው ቅርንጫፍ እቃ ለመግዛት ስንሄድ፤ ብዛት ካልሆነ በስርዐት አያስተናግዱም እናም ዋጋ በጣም ጭማሪ ነው የሚሸጡት።
እናመሰግናለን።
Ewnet new customer crevice dekama nachew respect yelachwem bizuwochu
እውነት ሩጋስ ምርቶች የመጨረሻ ምርጫችን ሊሆን ይገባል ‼️‼️
ትልቁ ነገር አገር ወሰጥ መሰራቱ ነው እንደዚህ የሀገር ወሰጥ ምርቶችን ማብዛትና መጠቀምን እንልመድ በጣም የሚያበረታታ ነው!!!!
ሩጋስ በምርቱ ጥራት ከፍ የሚል ዝና ያለው ብራንድ በመሆኑ የተገለጸልን ዋጋዎችም በጣም በጣም ተመጣጣኝ፣ በብዙ አማራጭና ለብዙዎች እንደየአቅማቸው ክስ ያገናዘበ ነው።
እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም እናመሰግናለን!
Wow ከምርም ህዝብን አገልጋይ ናችሁ። በዚሁ ቀጥሉ። በአገሬ ምርት እኮራለሁ።
በጣም እናመሰግናለን🙏
NIce quality products. Fair price.
ደስ ሲል
Eerr mastikawo ,interview eyaregu MAGNEK
Keep it up
Thank you brother, we will.
best info!
Glad it was helpful!
Excellent
Thank you
Thank you for updating us!
Do you have normal devider for Stove and TV & price etc!
I need normal simple devider
I happy when I see this video blog remind me good insight about one of our quality brand in Ethiopia. Made in Ethiopia.
glad you liked it!
Good job 👏 perfect
Betam enamesegenaln🙏
Rugas earphone was the best earphone I have ever had
ሩጋስ እውተኛ ምርት ከአምስት አመት በፊት የገዛሁት ቻርጀር አሁንም እየተገለገልኩበት ነው
I have uesd different products before and I was satisified, but when I saw this video I am proud of Rogas!!
Glad you liked it
Sewuyewu eyawera atascheresewum
...tenkelekelaleh..kewkawa
Real Genuine products. Proudly Ethiopian!
በጣም አሪፍ መረጃ ነው የሰጠከን እናመሰግናለን 🙏 keep up Bro ሱቅ አለኝ ለሱቄ እገዛለሁ
Egnam sele aseteyayeto betam enamesegnaln🙏 selk dewelo lemetyk be 0988282828 or 0940111111 dewelew meteyk yechelalu
በsingle በፍሬ ይሸጣል ?
unbelievable pleace
True! And thank you for watching.
🎉
እውነት ነው ከአምስት አመት በፊት የተገዛ ቻርጀር አሁንም እየተጠቀምኩበት ነው
ሩጋስ ምርጥ
ማሻ አላህ የሚገርም ስራ ነው በርቱ 😂
Betam enamesegenaln
የሩጋስን ምርት ተመሳስለው የሚሰሩም አሉ። ኦሪጅናል የሆኑ ምርቶችን የሚገኙበት የራሳቸው ሱቆች ቢኖሯቸው ጥሩ ነበር።
Description lay yalewn selke bemetekem original yeruggas mertoche magete yechelalu
arif mereja new amesegenalew🙏
Egnam sele aseteyayeto betam enamesegnaln🙏
እውነት ነው ከአምስት አመት በፊት የተገዛ ቻርጀር አሁንም እየተጠቀምኩበት ነው ፣
Glad you shared it.
10Qbro
Nice price ❤
It really is!
Rugas best qualiye ever!
That is true. Thank you for watching.
Rugase lamin ring light ayamrtim????
Ok that is good but how can your branch on snnpr in dilla town pls
እውነት ነው ጥራት አለው ተጠቃሚ ነኝ
ክፍላገር ማከፉፈል ፈልጋለው