በሞት የተቋጨው አሳዛኙ የማሚ (አልማዝ ሀይሌ) የመስራት ምኞት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 65

  • @ferdoestesfaye8146
    @ferdoestesfaye8146 4 года назад +10

    በጣም ያሳዝናል አሁን ታዲያ ለይምሰል አርቲስቶች ሁሉ ነብስ ይማር ማሚዬ ይላሉ ያኔ መስራት እቺላለሁ አሰሩኝ እያለች ስትለምን ባልሰማ ዝም ብለው ዛሬ አዛኝ መሰሉ ቸግሮኛል ስትል አንድ የረዳት አልነበረም

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 4 года назад +1

    ራማ ሚዲያ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በእውነት ሁሌ ስትረዱ እና የተረሱትን እያስታውሳችሁ መልካም ነገሮችን እየሰራችሁ ነው ብድራታችሁን እግዚአብሔር ይክፈል

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v 4 года назад +3

    ተሻገር ስወድህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ያንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ስራወችህን ሁሉ እከታተላለሁጊበዝወጣትነህ ጠንክር

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 4 года назад +2

    😭😭😭😭😭 የዘራህውን ነው ምታጭደው ተስፍሽ ተሻገር እንዲሁም ካሜራማኑ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድላችሁ

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v 4 года назад +2

    የኔ እናት አላህ ያጽናናቸው ልጆችዋን
    ሞት ለሁላችንም አትቀርም እስከዛው ብንፋቀር ይሻላል ወገኖቸ እንረዳዳ እንተሳሰብ

  • @emeyeethiopianerlenelezela4196
    @emeyeethiopianerlenelezela4196 4 года назад +3

    እማይ ነብስሽን በአፀድ ገነት ያልኖሪልን

    • @tinaamer4281
      @tinaamer4281 3 года назад

      Aqrarebh.. ymcheyal....iwdlhalew brta

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 4 года назад

    ማሚዬ የእዉነት ምርጥ እናት ሞታችሁን እኔ ልሙትላችሁ የምትል የእዉነት እናት😭😭😭😭😭

  • @tigestdebebe5769
    @tigestdebebe5769 4 года назад +1

    እናተ አርቲስቶች ለአንድ ልደት ሁለት መቶ ሺ እያወጣቹ ቸገረኝ ስትል ዝምም

  • @burtey6105
    @burtey6105 4 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር የኔ እናት አይ አለም ከንቱ ሞት ባይኖር ምን ነበር

  • @kiyalove1565
    @kiyalove1565 4 года назад +2

    Betam yasazinal getan

  • @user-lc7tk2yw7t
    @user-lc7tk2yw7t 4 года назад

    Egziabher be Atsede genet yasarfish mammaye.

  • @avi_king301
    @avi_king301 4 года назад

    ራማ ልዩ ናችሁ! ተባረኩ!!!!

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 года назад +1

    ኡፍ አጀት ትበላለች ፈጣሪ ነብሷን በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @user-bh1wp4nb1j
    @user-bh1wp4nb1j 4 года назад

    ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወደጅ ዘመድ እግዚአብሔር ያፅናልን😭😭😭😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ የማይቀርበት ሞቶ አለ ማሚ ስወዳት እውነት ነው ያለችው

  • @asterworku5106
    @asterworku5106 4 года назад

    ነፍሥሽን በአጸደ ገነት ያኑርሽ

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 4 года назад +1

    Programu akrabi dendea new 10 adise neger laye yemiakerebwu new betam goibeze akerarebe techelio yalwu legi New berte esakahune endate endihe asamrio yemiakerbe alayehume ke shegre. Mekoia laye yalwu ke eshete bestekere

  • @richhabeshawitgsm384
    @richhabeshawitgsm384 4 года назад +1

    😭😭😭😭በጣም ነዉ እምወዳትኮ ኡፍ ነፍስ ይማር

  • @kam4267
    @kam4267 4 года назад

    ነፍስ ይማር ማሚዬ

  • @user-nq5rk9rs9t
    @user-nq5rk9rs9t 4 года назад

    ነፍሥ ይማር

  • @samrawittemesgen4554
    @samrawittemesgen4554 3 года назад

    ነብስ ይማር ማሚ

  • @kadstbelay2780
    @kadstbelay2780 4 года назад

    ነብስ ይማር

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 4 года назад

    ሚሚየ ነብስ ይማር

  • @aferama5147
    @aferama5147 4 года назад +1

    ማምዬ ነብስሽን ይማር

  • @user-ox3bf7ij2h
    @user-ox3bf7ij2h 4 года назад

    የኔ እናት ማሚዬ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ነፍስሽን ይማረው

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 года назад

    ነብሱሳቸውን በእፀደ ገነት ያኑርልን

  • @weynshetsete7317
    @weynshetsete7317 4 года назад

    Safes yemar mamey

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 4 года назад

    ማሚ እደተመኘሽው ሆነልሽ እማ ስወድሽ

  • @matub4261
    @matub4261 4 года назад +2

    ሰላምእረ ሳብስክራይብ በማረግ አግዙኝ ያገሬ ልጆች አዲሱን አመት የፍቅር የደስታ ያርግላችሁ አልሳካ ብሎ ዮ።እምቢ ያለው ምኞታችሁን ፈጣሪ ያሳካው እናንተም ብቅ በሉ

  • @hiwottilahun2614
    @hiwottilahun2614 4 года назад

    ነፍስ ይማር

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 года назад

    Nefsoten Egzabehar be Astde genet yanurew 🤲🙏🙏🙏 meskin teyater ye ymesrat felagoton yegdebu sewoch Egzabehar Lebona setachew lalochenm endaygodu. I am so sad! I am soooooo upset about for yours the end life 😭God bless you.

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 4 года назад

    በጣም አዝኛለዉ ማሚዬ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад

    Nfse yemare

  • @hanadijassim6908
    @hanadijassim6908 4 года назад

    Yen mami melkami sawi lebisishini begantu yanurawii miskini melkami inati yanurashi

  • @MemeMeme-pw6fi
    @MemeMeme-pw6fi 4 года назад

    ነብስ ይማርልኝ

  • @temesgentak9036
    @temesgentak9036 4 года назад

    legend never die mamiye srash kemekabr belay new bemdr altemecheshim ena bsemay ymechish

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 года назад

    እፍፍፍፍፍ የኔናት ነፍስ ይማር‼

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 4 года назад

    ምርጦች ራማ

  • @user-ih7fq8fv4z
    @user-ih7fq8fv4z 4 года назад

    ማሜየ💔 አገኝሻለሁ የሚል ሀሳብ ነበረኝ ግን አልተሳካልኝም ነፍስሽን በገነት ያኑርልን💔💔😭😭🙏🙏🙏

  • @mesiy2523
    @mesiy2523 4 года назад

    አሳዛኝ እናት ነፍሰ ይማር

  • @user-uo4jk4bk4p
    @user-uo4jk4bk4p 4 года назад

    አርቲስቶች እኮ ያለቅሱ ይሄናል ስትቸግር ሳይጠይቆት አሳዘነችኝ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 4 года назад

    ነፍስይማር

  • @banamurremehrte6073
    @banamurremehrte6073 4 года назад

    ነበሥይማር

  • @birhanukassa4825
    @birhanukassa4825 4 года назад

    ነብሷን ያማረው

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 4 года назад

    mami nebsishin yimarewu

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 4 года назад

    Miami nebesshen yemarwu le betesebiochshe senatune yestelne

  • @diborajesus35
    @diborajesus35 4 года назад

    Nabsuhan imer

  • @sarakhaled639
    @sarakhaled639 4 года назад

    Nafshe ymarshe

  • @tinaamer4281
    @tinaamer4281 3 года назад

    Nfsymarmami....ynemlkam.....inat

  • @hayatabdi4748
    @hayatabdi4748 4 года назад

    😭😭

  • @shamirasaed1791
    @shamirasaed1791 4 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @elsadamise1676
    @elsadamise1676 4 года назад

    😂😂😂😂😂😂🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️nabasii yimarii

  • @meseretmamuye5995
    @meseretmamuye5995 4 года назад

    Nefes yimar😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @leylaksa84
    @leylaksa84 4 года назад

    😂😂

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 года назад

    Nebs yemare

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 года назад

    ነፍስ ይማር እማሚየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @st-xr7vy
    @st-xr7vy 4 года назад

    Boycott Maheder Asefa Show

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 года назад

    ነፍስ ይማር

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 4 года назад

    ነብስ ይማር

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 4 года назад

    😭😭😭

  • @semarasemara3685
    @semarasemara3685 4 года назад

    ነብስ ይማር

  • @bizuasenak6053
    @bizuasenak6053 4 года назад

    ነብስ ይማር

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y 4 года назад

    😭😭😭😭