Jossy went to visit her once before I think they were in the same group. She is such a beautiful young lady who has potential to improve her life. I hope she will get more positive attention and support from the media.
Mental health.........only ppl who suffered it knows how painful it is. I feel your pain my sister. May God be with you and I hope the society will address mental health issue
Life is unpredictable we just never Knw where our journey lead us in life ...I remembered this beautiful woman single video yrs back ...one of the best single ...she was beautiful (still beautiful)but then ...she was very young....to see her this way make my heart bleed really ...I pray 🙏🏾God can repair Wht was broken ,health and work again..she still young and beautiful pls let’s keep her in our prayers and help her to regain 🙏🏾
የዚህ ቪዲዮ ስፖንሰሮች ሰዋስው ዌብ ሳይት እና አማዞን ፈርኒቸር ናቸው የሰዋስው ሊንክ ይህው ተጠቀሙበት am.sewasew.com/p/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB-%E1%89%B3%E1%8B%9B%E1%89%A2-%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%8A%91-%E1%8B%AD%E1%8B%A4-%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%88%81-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%89%AA%E1%88%B3%E1%89%B5-vsat-%E1%89%B4%E1%8A%AD%E1%8A%96%E1%88%8E%E1%8C%82-%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%95-%E1%8A%90%E1%8B%8D?fbclid=IwAR2RpCoB3Q-75hc3FQmSDFHH7bfGzXtUHIYqm-eUx6K0Rn9HTNXQPLBKzvI
Bewente sebele wesedewate
Sebele wesedewate
Enteye ayaleksu egzbher yimarelewote ersewa genzebewo nate
Ebakshin yhe yezare menfes new selezihe bemekuterya jerbawan eyeketeketeche betsegd betetely betetom yetewatal bebelete ye memher tesfeayen ena yememher german getemegn teketatl
Where is part 2??
ሴፉ ፋታሁን ጋር ትቅረብ ሕዝብ እያት የምትሉ like 🙏🙏የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደርዳት 🙏
👌
@@foziyaahmed6917 eeee
አዎ ethio enfom ብትጠይቃት ብዙ ሠዉ ይረዳታል አይአርቲስቶች እርስ በእርስ እንኳን አይረዳዱም ከወደቅሽ ወደቅሽ ነዉ በቃ 😭💔
ሰይፉ እኮ በቲቮዞ ነው እኮ የሚሰራው
ገና ሳያት ነው እኔም ያሰብኩት በተቻለ መጠን ሴፉ ላይ ቀርባ ህዝብ ቢረዳት እኔም እላለሁ።
በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ፈውስ ይሁንልሽ ስሙ ከስም ሁሉ በላይ ነውና ያድናል ይታደግማል ፍፁም ጤንነት ይሁንልሽ እህቴ ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አሜን
Amen In Jesus name let it be
Amen
amennnnn
Indeed sister. Jesus.. name above all names!
Amen
የኔ እናት የሚያምኑት ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርልዎ ልጆዎን እንባዎት የሚያብስ ይላክልዎ አይዞዎት እማማ
አዎ እንባቸውን ያብሰዋል አናንያ አዛርያ ሚሳኤልን ከእሳት የ ያወጣ የሳቸውንም እምባ ያብሰዋል
😥😥😥😥😥
Amen
እመቤቴ አለሁ ትበልሽ, መድኃኔዓለም በምህረቱ ይጎብኝሽ
ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንዶ ፀበል ተጠመቂ የኔ ውድ
እሷ ማታ ሞታ እኔ ጠዋት ልሙት። አይ እናት እመብርሃን የእናቶችን ስቃይ ተመልከች😭 እናቴ ጌታ ቤታቹን ይጎብኝ🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወይኔ የኔ እናት
ለተጨነቁ የሚደርስ እውነተኛ ወዳጅ እየሱስ ይድረስልሽ
😂😂😂😂እየሱስ አያድንም
@@maidaalikhlas4126 enathin libda bushte alakihim ende tikur dingaye aydelm ende mitamelikut midire ye areb gered isilam
@@maidaalikhlas4126 ቀላል ያድናል አንቺንም ያድንሻል።
@@maidaalikhlas4126 baydenema ante rasu ayadenm atelm bednbe awekekal he is king and Alfa and omega
Jesus is lord he is Healer
ሰይፉ ፈንታሆን እባክህን ቤቲን በፕሮግራምህ አቅርባት እናውቃለን አንተ መልካም ሰው ነህ ብዙዎችን አድነሃል ቤቲንም አግዘን ገና ልጅ ናት ተረባርበን እናድናት በፀበልም ይሁን በሕክምና
ሰይፉ እኮ አቧራ ማስነሳት ብቻ ነው የሚያውቀው ባይሆን ኢትዮ ኢንፎ ቢያቀርባት
በኢየሱስ ስም በእሷ ላይ ያለው የአጋንንት መንፈስ ታስሮ በሲዖል የቃጠል።አሜን
ማን ነዉ ግን እንደኔ ሰይፉ ፈታሁን ጋር
ትቅረብ እና ህዝብ ይያት ይርዳት
የምትሉ በlike
ሰው የፃፈውን አትድገሚ::
@@getachewhaile3946 😂😂😂😁
@@getachewhaile3946 😂
የኔ እናት ልፍቶትን እንባዎትን አይቶ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሎት 😭😭😭
Amen amen smen
Amen 🙏🏽
Amen 🙏
አሜን
አሜን
እናቴ እንደኔ ውጭ አይደለም የምትድነው እዛው አገራችን ፅበል በመፅበልና ፇም ስግደት ነው ይመኑኝ መድሀኔአለም አለ አይዘዎት
Ewnet new wechi yalew sew aherbet heje tsebel tetemike yilal agerbet yalew wedwechi ebakachu ebakachu bezi agatami yihen emitayu sewche fews yalew emnetachuhuset new medhanialemin yizachu dingilin tematsnachu tsebel hidu
tkkkl
በትክክል
Tekekel
እህታችች መምህርነት ተስፋኤ አበራን ትምህርት ገጠመኝ እንድንስማ ና ፅምና / ስግደት / ፅም እንድትጀምርና ንስሀ መግባት አለባት የእና ያባት የጥንቆላ/ መተት / ዛር ምናም ከቤተ ካልተተወ ትውልድን በስያጣ መንፈስ ተያዥል ምክንያቱ ጎደኛ ተንኮለኛ ነው በናት ስው ላይ የማያረጉር ነገር የለም ወላጅ እናታም ንስሀ ያግብ ወደ እግዚአብሔር መንገድ እንዲቀርብ ማድረግ ነው መዳኒቱ ፀበል ብቻቻቻቻቻቻቻቻቻ ነው
እናት ለልጇ ስንቴ ትሞታለች ጌታ የእናትን እንባ ተመልከት
amen
@@segazabedibaba1965 አሜን።
አሜን እውነት ነው
Amen
Amen
የእናቷን እንባ እግዚአብሔር ያብሳል ገብርኤል አባቴ አንተ 😭አስባቸው 😭
በጌታ በእየሱስም ፈውስ በአንቺ እና በቤተሰቦችሽ ላይ ይሁን
Papapapa
ምን ብዬ ልኮምት 😭😭😭😭😭ቤቲዬ እግዚአብሔር መሀሪ ነው የማርያም ልጅ ይዳብስሽ 😭😭😭
ምነው ጌታ ኢየሱስን በስሙ መጥራት አሳፈረሕ ?
@@manwonduwolde1842 ምን አለበት የማሪ ያም ልጅ ቢባል? የእግሯ እጣቢ የማንሆን እናቶች ግን ክብር የሰጠናል በጣም እናሳዝናለን እረ አሁንም ትክበርልን!
@@manwonduwolde1842 የድግል ማርያም ልጅ መደኒአለም ይድረስለሽ
@@manwonduwolde1842 የማሪያም ልጅ ብል ምን ችግር አለው በክርስቶስ ስም ሰው ያልበላውን ያካል ለካ 🙄🙄🙄🙄
@@ላምሪ አሜን፫👏👏👏
የኔ ዉድ የጠራሽዉ ቅዱስ ሚካኤል ይማርሽ አሜን የእናትሽን እንባ የድንግል ልጅ ይማርሽ ፀበል ውሰዳት ትድናለች ንቡ ሚካኤል ዉሰዳት
እጦጦ ማርያም ፀበል ውሰዷት ለመቤቴ እሚሳናት የለም ትምራታለች
Lik mekreshatal ehit ,Sew hulu egziabhern teteratrual mihirt gin bersu dej new entoto mariam weyem aregebot yale tsebel weseduat tidinalech tsenat ement yasfeligal misikirnet eyu be RUclips emnet egziabhern mamen mihretim bereketim yametal sew biset neg yaw new bemin kunkua enasreda er bemariam be medhanialem? Demo zefen yeseytan new ershiw ehitalem ?
Mental health, depression, anxiety is a real health issue. Please help her get treatment 🙏🙏🙏
እናቴ በህይወት አለችሎት ነጌ ሌላ ቀንነው አምላክ ይምራታል አይዞት ዱያቢሎስ ኃይል የለውም በጊዜው ልቃት ይሄዳል በርትተው ፀልዩ አትዘኑ ስለአደረከው ሁሉ አመስግንሃለሁ በሉ🙏🏾
😭😭😭😭😭😭
ጌታ ከእየሱስ ፈወሱን ምህረቱ ይስጥሽ
አርቲስቶች የት ገባቹሁ እስኪ 1ቀን ለሜካፕ ሰሪ ለ1 ቀን የሀበሻ ቀሚስ የምታወጡትን ይቅርብን ብላቹሁ ስጧት እና ትታከምበት ምድረ አይሁድ 😭😭
👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌bravo my brother thanks
ትክክል
በረካ ሁኚ አለማፈራቸው ኢንስታግራም ላይ ስልኳን ሲፓስቱ ያለማንም ጥየቃ እራሳቸው መድረስ ይችሉ ነበር
ewnte nw nga 1 ngr setehon lemawrate mekdemachw yelm haune gin abrewat yenubru endzi techgra sw fite mkreb yelbatem nubr yen enate ufffff yelkslgni
ayezot enate fetari fitun yemleslote enate🙏🙏🙏
ትክክል
በመተት የሰዉ ህይወት የምታበላሹ እግዚአብሔር ይፈረድባቸዋል ይሄ የውጭ ህከምና ሳይሆን ፀበል ነው የሚያድናት በርግጠኝነት እግዛብሄር አምላክ ይማርሸ የኔ ቆንጆ
እየሱስ ይፈውሳታል መዳን በሱ ብቻ ነው በሌላ በማንም የለም እፀልይልሻለው የኔ ቆንጆ
አሜን
እንዴት ልብ ይሰብራል አምላኬ ሆይይ ድረሰላት አሁንም ፣ውበት፣ ጨዋነት ፣ያራዳ ልጅነት፣ ፍቅር ፣ትህትና በደርዘን በደረዘን ይታያሉ ቤቲዬ የኔ መልካም እዚች ደቂቃ ላይ በዚች ቅፅበት ያደረሰሽ አምላክ ሁሉም በእጁ ነዉ እድሜ ልክሽን ስትመሰክሪለት ትኖሪያለሽ የኔ ቆንጆ እኩያዬ ባንቺ ዘፈን ተማሪነቴን ነዉ የማስታውስ ው ፍንድት ያልንበትን ጨርሶ ይማርሽ !!
ኢየሱስ ብቻ መፍትሄው የኔ እናት እሱ ይዳብስሽ ይማርሽ
Eyesus weynem Allah. Endet yerduat?
awo Eyesus serto yabelatal. haha
ኢየሱስ የሚባለዉ ስም ሲጥራ የሚበሳጭዉ ሰይጣን ብቻ ነዉ ኢየሱስ ይፋዉሳል እሱ ጨርሶ ይፋዉስሽ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይከበር ለዘላለም ሰይጣን ተቃጥል እሷ ትፋዉሳለች
Amen
Exactly
እንጦጦ ማርያም ሱባዬ ትግባ ማርያምን ትድናለች ሙሉ እምነት አለኝ ። የመንፈስ ጨንቀት ከባድ ነው ።
እኔም ብያለው ይሄ ጭንቀት የአጋንንት ስራ ነው እንዳልሺው እንጦጦ ብትገባ ጥሩ ነው
ጌታ እየሱስ ይፈውስሻል የኔ እመቤት 🥲
በጣም ያሳዝናል ለኔም ወንድሜ 5 ዓመት ዩንብርስቲ ጨርሶ ተመርቆ በሚመረቆበት ወቅት ጭንቀት ጀመረው ብቻውን መናገር ጀመረ አቅሉ ወጣ ገባ አለ የኔ ወንድም ገና 25 ዓመቱ ወጣት ነው ሙስሊም ክርስትያን ዱዓ /ፀሎት / አርጉልኝ ለወንድሜ 😭😭😭😭😭
አላህ አፍያ ያድርግልሽ
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቊዓኪ እምእርዌ ነዓዊ ተማህፀነ ብኪ
በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ
ማህበረ ነዮም ድንግል ባርኪ። ልዑል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማረው ከቻልሽ አጠገቡ ስትሆኚ ይሄን ፀሎት ፀልይበት ።
@@emebetabduk948 አሚን
@@pawleeselecta3892አሚን ግን እኔአሁን አአጠገቡ አይደለሁም 😭😭
@@fafis9259 ባለሽበት ቦታ ሆነሽ ፀሎትሽን ብቻ አድርጊለት በእምነት ሌላውን ለመድኃኒዓለም ተይው ! አሁንም በቅዱስ ስጋው በክቡር ደሙ ይሸፍንልሽ !!!
ቤቲ ቆንጆ እግአብሔር ደግነትሽ ቅንነትሽ አይቶ ሙሉ ምሕረት ያድርግል የእናትሽ ጸሎትም ይርዳሽ ።
አይዞሽ እግዝአብሄር ሁሉም ይሞሎዋል ።
ቤቲ እንወድሻለን !!!
ጌታየ አምላኬ ስለ እናትህ ብለህ ፣ ስለ እኚሁ እናት ብለህ ማራት ይቅር በላት 😭😭😭
😢😭
ሀበሾች እርስበርሳችን እንመቀኛለን በወቅቱ ገናና ተዋቂ ስለሆነች በቅናት ከቤት እዳትወጣ ተደርጋ ነዉ ህክምና አያድናትም ፀበል ፀሎት ስግደት ነዉ መፍትሄዉ በንፁህ ልቦና
Ewunete new gen seyitane degemo megedune ayimra medanitwone new emiyaskemate
መምህር ተስፋዬ ቢገናት ጥሩ ነበር ወይ ትምህርቱን ስጧት እምችሉ
እውነት መትተውባት ነው የናቱኣን እንባ እግዚያብሄር ፊት ትጩህ እግዚያብሄር መልስ ኣለው ከ እግዚያብሄር ቤት መሮጥ መተት ቤቶች መሮጥ ቀሎታል ኣቤቱ ይቅር ይበለን ኣሁን እንዲህ ኣይተዋት ደስ ይላቸው ይሆን ኣይ የ እርግማን ትውልድ ይሄነው ውጤታችን ፈጣሪ እህታችን ይማርልን
@@ሰላመለኪድንግል መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ ብገቢ በይቱዩብ ጉድ ነዉ እምትይዉ ስት ሰዉ እየተሰቃዬ ፀበል ቦታ የሚያዝላቸዉ ደብተራዎቹ እራሱ አሁን እየተመለሱ ነዉ
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እሺ ወንድሜ ሳብስክራይፕ ኣድርጌዋለው እግዚያብሄር ያክብርልኝ
ዝናነትም ያልፉል ውበትም ያልፉል ንግስናም ያልፉል የቤቲ ቁንጅና አልረሳውም የ ዘጠናዎቹ ልጅ ነኝ please don’t look back watch only your future tomorrow is another day don’t give up
Jossy went to visit her once before I think they were in the same group. She is such a beautiful young lady who has potential to improve her life. I hope she will get more positive attention and support from the media.
Her mother’s pain is so deep.......so sad to see.......:there is nothing like a mum eco......God bless her mum.
90's ልጆች ላይ ፓስት ተደርጎ 10 ብር እያንዳንዱ ቢያዋጣ በቂ ነዉ
ኡፉፉፉፉ እናት ስታለቅስ ማየት. እንዴት ያማል. በስማአብ የእኔ እናት የእኔ እንባ ይፍሰስ
እየሱስ ይፈውስሻል 💯
Mental health.........only ppl who suffered it knows how painful it is. I feel your pain my sister. May God be with you and I hope the society will address mental health issue
እግዚሐብሔር አምላክ በምህረት እጁና በፈውስ እጅ ይዳብስሽ እህቴ እይዞሽ እግዚሐብሔር መላ አለው ወደጤንነትሽ ይዳብስሽ የኔ ቆንጄ ይሔ የጠላት ስራነው እንዳትረቺ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ❤❤❤❤ተባረኪልኝ ቤቲዬ ማሚዬ ፈጣሪ ያግዞት
ምህረትን ቸርነቱ የማያልቅበት ምድርና ሰማይን የዘረጋ አምላክ ጨርሶ ምህረቱን ይላክልሽ!!🙏🙏🙏
ሴፋ ጋር ብትቀርብ የበለጠ ይሖናል ብየ አምናለሁ ለምን ብዘሐኑ ሁሉ ያያታል እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
Seyfu gari sick
ሰይፉ እኮ ብር ካላስከፈለ አያቀርብም
ሰይፍ እኮ ላለው የሚያሽቃብጥ እንጂ ለድሀ ሲያግዝ አይደለም የትልቅ ቅሌታም ነገር ነው። እንደዚች አይነቶችን በራሱ ገንዘብ እንኳን ማገዝ ይችል ነበር ።ግን ያገራችን ባለ ሀብቶች እግዚአብሄር በልጆቻቸው ያግኙት ያኔ ይገባቸዋል ። ። ።
@@ናኒተኪኤ እሱስ ልክ ነሸ የኔ እሕ ግን ትልቅ ሚዲያ ነወ እንደገነ ብዙ ተመለካችም ስላለዉ ብየ ነዉ እሕቴ
በእየሱስ ስም ሰው መሆን ከንቱ ነው ያችን የመሰለች ቆንጆ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኝሽ እህቴ ደግሞም ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት መድኃኒት ነው ውዴ!!!!!
እግዝያብሄር ይማርሽ በጣም ብዙ ስራዎች ስንጠብቅ ነበር ግን እንደሱ ፍቃድ
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እናታችን አይዞኦት ትጦሮት አለሽ ኢንሻ አላህ
ትግስት ዋልተንጉስ የሚያውቃት አይጠፋም የስነ ልቦና አማካሪ ናት እባካችሁ እሷን አገናኟት ብቸኝነትም ይሆናል እባካችሁ ፀበሉ አይቁም እናቴ ኪዳነምህረት ትዳብስሎት እናቴ
ፀበል እምነት ፆም ፀሎት ብቻ መደሃኒቱ ።መምህር ተስፋዬ ብለሽ ዩቲብ ሰብስክራይብ አድርጊና ተማሪ ማማዬ ብዙ ትጠቀሚያለሽ
tekekele
በትክክል
በሱ ነው መቆየታ ፀበል ነበሩ እናታ እንዳሉት
No
@@ethioagnogirl3768 ለምን ???
አለማዊ ህክምና አቢ።ያድናትም ፀበል እምነት ስግደት ፀሎት ብቻ።
You are so charming, intelligent, spiritual lady BETI. We love you God may protect you 🙏
መምህር ግርማ
ወይም ፃድቃኔ ማርያም ሂጅ 🙏
ብዙ ፈዉስ የሚሰጥበት ቦታ ነዉ
እንዴት አንጀቴን በሉኝ እናትየው
አይ ውበት ከንቱ ነው😭😭😭
betam
በጣም ከቱ ነው
😭😭😭😭
በጣም😭😭😭
የኔ መልካም እህት የዛሬው መድሀኒያለም ከዚህ ሁሉ ውስብስብ ይፍታሽ እማዬ የእርሶንም እንባ አምላክ ያስበው አይዞዎት እመቤቴ የማታውን ታሳምረው
Egziabher kanchi gea yhun
እግዚአብሔር አምላክ እምባዎትን ይጥረግልዎት ቤተልሔምን በምህረት እጁ ይዳብስልዎት
ቤቲ ጸበል በዛ አድርገሽም መጠጣት አለብሽ። ምክንያቱም እኔ ጸበል በምጠጣበት ሰዓት ቢጫ እና አረንጓዴ ነገር ይወጣልኝ ነበር። ያ ርኩስ መንፈስ የሚሰራው መርዝ ነው ፣ ያ እየወጣ ስላለቀ ነው የዳንኩት እና አይዞሽ በርቺ ። ራማዎች ባካችሁ ለቤቲ አድርሱልኝ!!!
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ የእናትሽን እንባ ይዳብስላቸው
ፈጣሪ የውስጥ አዋቂ ነው እሱ ጤናዋን ይመልስላት ዘድ ዱሀ እናርግላት ሀላህ አፍያ ያርግሽ
የኔማር. እግዚአብሔር. ይማርሺ
ሚኪኤል ይርዳሽ የሞትን ደብዳቤ የቀደደ ያንችንም መከራ ህመም ያንሳልሽ አይዞሽ በርቺ ጸበል ጸበል
እህታችን አይዞሽ እመብዙሀን ትማርሽ
አርቲስቶች ግን የት ናችሁ ለ1 ቀን መካፕ የምታወጡትን ስንት እናስንት ብር ነው እደት ለዝች ልጅ መርዳት እደት አቃታችሁ
እናቴ አዛኝትዋ እናት እመብረሐን እንቦዎትን ታብስሏት እርስዎም ለልጅዎ መዳን ዋናው ነገር ፣ ከባለቤትዎ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ ፣ ተስማሙ : ከዛ ስጋዎ ደሙን ተቀበሉ ፣ እናቴ ከዛማ መለአኩ ቅድስ ሚካኤል ይምርሏታል በጸበሉ በርቱ ጸበልና ጸበል ብቻ ነው መፍትሄው ድህነት ቤታችሁ ይግባ ቤቲዬ አይዞሽ 🙏
ወይ የሰው ልጅ ከንቱ 😭😭😭😭 እንደው የሰውን ልጅ በመተት እደዚህ የምታከራትቱ ፈጣሪ አምላክ ይፋረዳችሁ ቤትዬ አይዞሽ እግዚሐብሔር አምላክ መልካም ነው የሚሳነዉ የለም ትድኛለሽ ጸበል ትሂድ ትድናለች እኔ የምለው ግን አርቲስቶች ግን ለምድነዉ የጠፉትን የማትፈልጉት ሲሞቱ እንዲህ ነበር እንዲህ ነበር ከማለት በቁመናመጠቃቀም ኧረ ተው አይዞት እናቴ ትድናለች የራሔልን እንባ ያበሰ አምላክ ያብስሎት ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ ይድረስሎት
ቤቲዬ አመመኝ ምን ብዬ እንደምጽፍ ሁሉ ጠፋኝ ብቻ ለፈጣሪ ምንም አይሳነውም እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይጎብኝሽ እህቴ🙏🙏🙏
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞሽ ቤቲ ተመስገን ተሽሎሻል አሁንም ጨርሶ ይማርሽ አሁንም በርቺ መጾም መጸለይ ብቻ ነው መፍትሄዉ ምንም ያመለጠሽ ነገር የለም አለም እንደሆነ ከንቱ ነው ልጆችሸ ደህና ይሁኑ እንዲህ የምትለፋ እናት ደህና ትሁንልሽ ዋናው ነገር እግዚአብሔር ይወድሻል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እናት ትኑር ትሒድ አጎብሳ መተኪያ የላትም 😭😭😭💔
የእናት እንባ ያሥለቅሳል እመብርሐን ትማርሎት እማማዬ ቅዱስ ገብርኤል እንባዎትን ያብስሎት
የሰው ልጆች የክፉነታችን ጥግ አይደረስበትም!እግዚአብሔር ምህረትን ይስጥሽ ።
በውበት በገዘብ የምትዝናኑ በዝች ተማሩ የ90ኮከብ መባል ያሣታል ጤናሽ ተመልሶ ለማየት ያብቃን።
ሰው ከንቱ!!
@@እናናዬ-ጸ4ቨ በጣም
ትክክል ዋናው ጤናነው አልሀምዱሊላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ልክ ብለሻል ሰው ከንቱቱቱቱቱ
Amen
የኔናት ቤቲዬ ትድኛልሽ ቅዱስ ገቤርኤል የማርሽ
ተጨናንቃ ነው የኔ ቆንጆ። ደሞ ንግግርዋ ሲጣፍጥ።እጅግ መልካም ሰው መሆንዋ ቁልጭ ብሎ ይታያል።አላህ ዓፍያሽ ይስጥሽ። ውስጣዊ እና ውጫዊ ውበትሽ ብሩህ ነው እና፡መጪው ህይወትሽም ብሩህ እና ጤና ያድርግልሽ።
እየሱሰ ያድናል በእየሱሰ ሰም ነፃ ሁኝ ተፈቺ🙏🙏🙏
የኔ እናት እመብርሀን እንባዎትን ታብስሎት እህታችን ቤቲ አይዞሽ በርቺ በፀበል ትድኛለሽ ከፆም ስግደት ጋር በርቺ ቀን አለዉ እግዚአብሔር
ውይ የእናት ለቅሶ እንዴ ያማል እናቴ እመቤቴ ማርያም ልጆትን ትማርሎት ለስው ከፋትን ከምናደርግ ለራሳቸን የምንሻሻልበትን ነገር እንፍልግ
ፀበል ያድናታል ትወሰድ የምትሉ እስኪ በላይክ
አንችን ላይክ ስላረግንሽ ምንድነው አንችነሽ አዛ ምትውስጅቅት
@@senaityohannes1957 like ከበዛ ብዙ ሰዎች በሀሳቤ ተስማምተዋል ማለት ነው። ቤተሰቦቿም ከተስማሙ ምን ችግር አለው እወስዳታለው
አወ ይህነ ድብቁ የአጋንት ስራነው ሰውነው የተጫወተባት መምህር ግርማ ጋር ቢወስዷት ይያዝላትነበር አድራሻዋን ካገኛችሁ ተባበሩን
@@teegi5884 ትክክል
መምርሕር ግርማጋ ውሰዳት ትድናለች
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ። የኛ አርቲስቶች እንደሆነ ላለው ነው የሚያሽቃብጡት ማፈሪያወች
ፈጣሪ ምህረቱን ያዉርድልሽ የኔ ቆንጆ፣ ሁሌም ህይወት ፈተና ይበዛበታል ግን ሁኖም በእግዝያብሄ ይሰጣል
እኔን እናቴ አቤቱ አምላኬ ሆይ የእናቶችን እንባ አንተ ዳብስ ይቅር በለን
ፀበል ፀበል ፀበል ነው መድሀኒቱ የሰማእቶ ቅድስት አርሴማ ፀበል ያድናታል ወይኔ የኔ ቆንጆ
ይህ ምክር ከመንፈስ ቅዱስ አይደለም፡፡ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነውና፡፡ ሐዋርያት ስራ 4፥12
እየሰማሻቸው ፀበል ትያለሽ እንዴ ይደበድቧቸዋል እየተሰቃዩብጅብ እየበላቸው ነው አሉሽ።
ወይ ሰው! ከንቱ መድሀኒቱ ፀበል:-እምነት:-ስግደት- ፀሎት ብቻ ነው ድንግል ማርያም ትርዳት በዚህ ምድር ላይ እናትን! ያሳዘነ ያስለቀሰ ፍርዱ ከፈጣሪ ያገኘዋል 🙏😡😍😭
እግዚአብሔር የሚጠራበት መንገድ ብዙ ነው እይማረሩ እናታችን ቅዱስ ቁርባን እያከታተለች እንድትቀበል አድርጉ ሁሉ ሰላም ይሆናል:; አቅም ከፈቀደ ፀሎትና ስግደትን ቢያንስ ጠዋትና ማታ ታድርግ :: እናቴ አይዞት እመ ብርሃን ትከልልሎት አይዞት እማዬ
እመቤቴ ማርያም ምህረቱን ትልካልሽ
Life is unpredictable we just never Knw where our journey lead us in life ...I remembered this beautiful woman single video yrs back ...one of the best single ...she was beautiful (still beautiful)but then ...she was very young....to see her this way make my heart bleed really ...I pray 🙏🏾God can repair Wht was broken ,health and work again..she still young and beautiful pls let’s keep her in our prayers and help her to regain 🙏🏾
Amen
Amen
You’re absolutely right she’s beautiful
ሊሆን የሚችለው።።1-ከቤተሰብ እሚዋረስ ክፉ መንፈስ(ከቤተሰብ መሀል መልካም ሆኖለት በረከት ሊሆንለት ለሌሎች ሊተርፍ እሚችለውን አሰነካክሎ እቤት ማስቀመጥ)
2--ልክ የሌለው ተስፋ(expectations) ይህም ተቀባይነት አለኝ ብሎ እሚያስብ ሰው ሌሎች ያን እሚጠብቀውን ክብር ካልሰጡት ወይም ዝና ሲቀዘቅዝ እሚመጣ እራስን ያለመቀበል እና ለጭንቀት መጋለጥ
3--መተት--ይህም በወዳጅ በቅርብ ሰው በጓደኛ ለምን በለጠችኝ በሚል ከንቱ ቅናት ደብተራ በሚጎትተው ክፉ መንፈስ ታስሮ መቀመጥ።
4--የጤና ቀውስ--ይህም አንዳንድ ህመሞች ሰው ጋር አያስደርሱም ወይም አያስቀርቡም እናም በውስጡ ያለውን ችሎታ እንዳያወጣ ከሰው እንዳይጠጋ ምክንያት ሆኖ ከስራው ሊለየው ይችላል ።ይህም እሚያስበውን መኖር ያቃተው ሰው በተለይ ዝና እና ገንዘብ አግኝቶ ከነበረ ለከፋ የአይምሮ ጉዳት ሊዳረግ ይችላል።።
መፍትሄ--ፀበል,የመኖሪያ አካባቢን መቀየር እና የሰው ፍቅር።።ወ.ዘ.ተ
የኔ ቆንጆ አሁንም ውብ ናት እናትየው ተጎድተዋል አሁንም ቤቲዬ በብዙ ሚዲያ ሰዎች ዘንድ ቢደርስ በቀድሞ ሁኔታዋ እናገኛታለን❤️
Jossy interview arguat neber eko gin minm alaregelatim betam yasazinal
@@bruktawitmengiste4906 መፍረድ ይከብዳል እኔም ጠብቄው ነበር ባይመቸው ይሆናል
ቅዱስ ገብርኤል እንባዎትን ያብስ የኔ እናት እብርሀን ትማራት
በጣም ጠንካራ እናት ኖት እማማ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ ቤቲዬ. እግዚያብሄር አምላክ ሉዓላዊ ነው ፈውስ ወድ ቤታቹ ይግባ
የኔ እናት እንባዎትን ፈጣሪ ያብስሎት አይ እናት መሆን መከራ 😭😭
😭
የኔ እናት እንዴት አጀቴን በሉኝ እግዚኣብሔር የልጅዎትን ጤና ይመልስልዎት
ከድንግል ማርያም ስለሰው ልጆች ሀጢያት የተወለደው የአለምን ሀጢያት የተሸከመው እውነትም መንገድም የሆነው ከሙታን የተነሳው ጌታ እየሱስ ፈጽሞ ይማርሽ
የኔ ውድ ላያስችል አይሰጥም እግዚአብሔር የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አለሁ ይበልሽ እመቤቴ ትርዳሽ
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልሽ እመብርሃን ትዳብስሽ
አይዞን እማማ😢😢
ኢየሱስ ያድናል ወደ ቸርች ውሰዱ ትድናለች ኢየሱስ ሁሉን ይችላል
እንዴት እንደምታምሪ ሳቅሽ ፈገግታሽ ሲያምር ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ
ፈጣሪ ይማርሽ በጣም ነው የማዝነው በእውነት ህይወት ከባድ ናት አደራህን አምላኬ ሆይ ጅማሬየን ሳይሆን ፍፃሜየን አሳምርልኝ በርጅና ዘመኔ የማልችለውን ነገር አትስጠኝ በወጣትነት እድሜየ የሰራሁት ሀጥያት ለርጅና ዘመኔ እዳይተርፍ እፈራለሁ የኪዳነምህረትን ፀበል ተጠመቂ ትድያለሽ ፀበል ነው የሚያድንሽ እምነት በጥብጠሽ ጠጭ ሙሉ ሰውነትሽን ተቀቢ ትድኛለሽ ያድነኛል ብለሽ ተጠመቂ እምነትሽ ያድንሻል
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ውሰዳት ።ብዙ ሰው ተፈውሷል ።የኔ እናት ስታሳዝን የእኔ እምቦ ፍስስ ይበል።😭
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እመብርሃን ትዳብስሽ እህት አይዞዎት እማየ ትድንለዎታለች ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ይቅረብሽ
ፀበል ውሰዱዋት በዓብ, በወልድ, በመንፈስ ቅዱስ አምና ትጠመቅ
Eskahun Yalhedechi Ymeslishal..? She has to go saicaterist
እንደው በመድሀኒአለም ይሁንባችሁ እንርዳት በእግዚአብሔር ስም እባካቹ🙏 ሙስሊሞችም ስለአላህ ብላቹ እርዷት እባክቹ🙏🙏🙏
እማየ ፀበሉን ይበርቱ አይዞወት ትድናለች ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክልሽ😭😭
የኢትዩጽያ አርቲስቶች ራስ ወዳድ ናቸው እኛ ስደት ያለነው የዋህ ነን ለተቸገረ ምንጊዜም አውጥተን እንደደረስን ነው አሁን ቲጂ ጠፋች ብለው ፈላልገው እንደመመለስ አይ ጉድ ቲጂዬ እህታችን ትድኛለሽ
እመቤቴ ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ትፈዉስሎት
እፉ የእኔ እናት ፈጣሪ የድንግል ልጅ በምረት እጁ ይዳብስሎት እሳም ወደ ጤነዋ ይመልሳት ድናሎት ይህ ያለቀሱት እንባ ወደ ደስታ ይለውጥሎት እናት አንድ ባትሆን