"አረንጓዴ ፣ ቢጫ ፣ ቀይን ለመለወጥ መሞከር አይቻልም፣ከንቱ ሙከራ ነው!! “ ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 666

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 лет назад +127

    ኢትዮጵያን ሀገሬን በእንቁ በጥሩ ሁኔታ ስለገፀክው በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 лет назад +86

    የሀገሬ ነገር በጣም ያሳሰበኝ ነበር, አንተን ኢትዮጵያ የገለፀክበት ሁኔታ ተስፍ ስጥቶኛል አመስግናለሁ

  • @mekdesseife8904
    @mekdesseife8904 5 лет назад +36

    አቦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በጣም የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለህ እድሜህን ያርዝምልን ተባረክ

    • @isrealalias2140
      @isrealalias2140 5 лет назад

      አበሻ ከሌላው አለም ሕዝብ በተለይ መልኩ አፌ ታርክ ለምን አጥብቆ እንደምወድ ጥናት መደረግ ይኖርበታል ብዬ አምናለሁ።የኢትዮጵያ ታርክና የነገሥታቱ ተረትና አፌ ታርክ ትዝ አለኝ ክክክ

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 5 лет назад +138

    አተ እራሱ አልማዝ ነክ እረጀም እድሜ ባባዬ

    • @kobrasaeed8064
      @kobrasaeed8064 5 лет назад +4

      ለሀገሬ አስባለሁ ግን እንዳተ አይነቱን ሳይ ተስፋ የ ይለመልማል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተማርን የምትሉ ስው ውች ለኡነት ቁሙ

    • @genetgosa4543
      @genetgosa4543 5 лет назад

      Ewuneteshen new

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 5 лет назад

      Werkweeha Legesse Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @ዊንታነታደስብርሃን
    @ዊንታነታደስብርሃን 5 лет назад +11

    ስላምህ ይብዛ እራስህ እኮ የኢትዮጵያ ትልቅ አልማዝ ነህ ንግግርህ አንጀት አርስ ነው በጣም እነመስግንሃለን

  • @samsontesfaye2420
    @samsontesfaye2420 5 лет назад +131

    በሰማዩ ላይ ቢታይ ቀለም፣ የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም፣ በትክክል አስቀምጠኸዋል ዶ/ር እናመሰግንሃለን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 лет назад

      በትክክል በፍቃደኝነት ቻናሌን ጎብኙልኝ

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 5 лет назад

      Samson Tesfaye waw waw waw waw waw waw waw

  • @sofiyasofiya8004
    @sofiyasofiya8004 5 лет назад +148

    አተ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ አገላለፅህ ደሥ ሢል

    • @Check675
      @Check675 5 лет назад

      sofiya sofiya
      እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን
      እንደኔ ዶ/ር ማደንዘዣ መድህኒት እየወጉን ነው! I am serious

    • @rebka5068
      @rebka5068 5 лет назад +2

      አውነት ነው የምትለው ሁሉ ልክ ነው ዶ/ክ የአፍርከ መሪዎች
      ሐገራቸውን በደብ ንብ ቢያሰተዳድሩ አያንዳንድ አፍርክያዊ
      በገዛ ሐገሩ ሰደተኛ ሰደተኛ በውጪው አለም ለማኘ ባልሆነ
      የሚያሳዝነው የአፍሪካ መሪዎች አይናቸው መታወሩ ማየት
      የተሳናቸው በመሆኑ አንገታችንን አያሰደፉን ቀና ብለን እዳንሂድ
      የሚያደርጉን የአፍሬካ መሪውች

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 5 лет назад

      sofiya sofiya 100%

    • @sofiyasofiya8004
      @sofiyasofiya8004 5 лет назад

      @@badreyanaga4292 ሀይ ቆንጅየ አየሽው አገላለፁ ደሥ ሢል

    • @sofiyasofiya8004
      @sofiyasofiya8004 5 лет назад

      @@rebka5068 የሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @melkamuwondimu330
    @melkamuwondimu330 5 лет назад +60

    እሰይ በደስታ ሞላከኝ ደስታና ሰላም በቤት ይቆይ im so proud to be Ethiopian!

    • @Check675
      @Check675 5 лет назад

      Melkamu Wondimu
      እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን
      እንደኔ ዶ/ር ማደንዘዣ መድህኒት እየወጉን ነው! I am serious

    • @fanta3228
      @fanta3228 5 лет назад

      Madenezezawe antelaye demo betam seretewal. hahahha

    • @Check675
      @Check675 5 лет назад

      Melkamu Wondimu
      You must be living in a different planet.

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 5 лет назад +68

    ቀኑ ጨልሞብን ስንቅበዘበዝ እንዲ ተስፋ የሚሰጥ እውነት ተናጋሪ ሁለት ካባ ለብሶ ህዝቡን የማያደናግር በአንድ ሀሳብ ህዝብን አንድ የሚያደርግ ምሁር ማግኜታችን ተስፋችን እንዲለመልምና ኢትዮጵያ ታማኝ ልጆች አሏት እንድንል ያደርገናል በእውነት እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን እስኪ በርቱልንና ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈጣሪ በታች ታደጉልን አድኑን እኛ የአዳምና የሄዋን ልጆች አንድ ነን እናስተውል።
    ልዑል እግዚአብሔር ከፍ ያድርግዎት።

    • @fevenzewdu9749
      @fevenzewdu9749 5 лет назад +2

      ጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ yeliben new yawethew

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад +17

    ይማርህ ይማርህ ይማርህ ዶ / ር ወዳጄነህ እግዚያብሄርን አምላክ የመከራችንን ዘመን በቃ ይበለን ስለ ደጋጎች ስለበቁቱ በገዳማት ዘግተው በሙያነቡት ፀሎት ሲል ይማረን ይለመነን አሜን አሜን አሜን

  • @genylove8573
    @genylove8573 5 лет назад +13

    በእውነት ለዶ/ር ወዳጀነህ ትልቅ ክብር አለኝ ኢትዮጵያ በሚገርም አገላልጥ ነው ያሰቀመጥሀት እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏💚💛❤

  • @yheyismamo8249
    @yheyismamo8249 5 лет назад +40

    ኢትዮጵያ የሚወዱሽ ልጆችሽ ብቅ ብቅ እያሉ ነው እንኳን ደስ አለሽ::

  • @arseyab7453
    @arseyab7453 5 лет назад +14

    ጆሮ ያለው ይስማ እምዬ ኢትዮጵያ አትፈርስም ባረንግዋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራዋ አምራና ተውባ ለዘላለም ደምቃ ትኖራለች ጠላቷ እርር ድብን ይበል. Thank you Dr. for this great speech.

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 5 лет назад +7

    ዶ/ር ወዳጄነህ መሃርነ @ ምን እንደምልህ አላውቅም ለእናት አገርህ ፍቅር ክብር ተስፍ እውነታም ስላለህ የሚሰማህን የምትመለከተውን ሁሉ ደግሞ ሳትደብቅ የሰማ ይስማ ያልሰማም እንዲሰማ በማለት የምታስተላልፈው የምትናገረው ሁሉ ለዘረኞች ለጎጠኞች ለአንባገነኖች እየመረራቸውም እያንገፈገፍቸውም ቢሆን ያዳምጦታል ይውጦታል ያንተ ንግግር ምክር እውነታው ፈውስ የሆነ መድሃኒት ነው ተባረክልኝ 🍀💚🌼💛🌺❤️

    • @Check675
      @Check675 5 лет назад +1

      Bethelehem Atamir
      እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን
      እንደኔ ዶ/ር ማደንዘዣ መድህኒት እየወጉን ነው! I am serious

  • @BS-rv4qn
    @BS-rv4qn 5 лет назад +71

    በጣም ደስ የሚል ።ሃቅ ያስረገጠ ንግግር።ኢትዮጵያውነትን በቋንቋ እየሰፈርን አናሳንሰው።

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng 5 лет назад +65

    የሰው ልጅ በተፈጥሮ ለዘመናት ሰንደቃችንን በሰማይ እያየ የመጣ ስለሆነ ፣ ማንም ፍጡር ስንደቋን ሊጠላት አይችልም። ተፈጥሮ ነዋ፣ ዛሬ የሆነን ሰው ለመደገፍ ሀሳቡን ቢቀይርም፣ የጅብ ፖለቲካው ገታ ሲል ይህችን ሰንደቅ የራሱ ለማድረግ የማይጋደል የለም። በየትኛውም ዘመንም እንደ ቀስተ ደመናው ለዘላለም ይኖራል።

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 5 лет назад +29

    Amen, my Brother GOD bless you!!!
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 5 лет назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን! በዚህ በጭንቀት ግዜ እውነትን እና ተስፋ የሚሰጥ ንግግር የሚናገር አይጥፋ። ዶክተር እናመሰግናለን!

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад +12

    ኡኡአኡኡኡኡኡ ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ እግዚያብሄር አምላክ እውን ያርግልን ዶ/ ር ወዳጄነህ ህያው እግዚያብሄር ገልፆልህ እንጂ ይህ የሰው ሀሳብ አይደለም መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 5 лет назад +1

    I love his explanation, confidence, the way he talked about our country Ethiopia I love it♥️♥️♥️God bless your heart I hope everyone gets the point you talks. 🇨🇬🇨🇬🇨🇬Ethiopia lezelalem Tinur.

  • @ህይወትናስሜት
    @ህይወትናስሜት 5 лет назад +7

    መምንህር ወዳጄነህ ማህርነ በጣም ምወድህ በጣም ማከብርህ ምሁር ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ንፁህ ህሊና ያለክ የእውነት ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀል እናከብርሀን

  • @debebek
    @debebek 5 лет назад

    ምርጥ ያገሬ ምሁርና ዶክተር አመሰግናለሁ ንገርልን ለነዚህ እንደ አሳ ለሚሙለጨለጩ ዘረኞች ቁርጣቸውን አውቀው ወደ ትክክለኛው መንገድ እስኪመለሱ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ዶ/ር ወዳጄነህ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    እማማ ኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥብሽም❤❤❤👈

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 5 лет назад

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ ከሃይለ ስላሴ ዘመን ጀምሮ ያሉ መሪዎች እግዚሃብሄርን የማያቁ እግዚሃብሄርን የካዱ ሴጣን ያደረባቸው ደንቆሮ መሪወች ናቸው ስግብግቦች ናቸው ከዚያም እግዚሃብሄር የሰላም የበረከት የፍቅር ያንድነት መንፈሱን አንስታል መግስትም ህዝብም ከእግዚሃብሄር ተጣልታል አሁንም አገልጋዮች አባቶች ህዝበ ክርስቲያኑ ንስሃ መግባት ነው መፍተሄው

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 5 лет назад +14

    ጥሩ አገላለጽ የኔ ጎበዝ እውነትም ነው። አትጠፋም ትለመልማለች።

  • @nebiatkiflemariam8151
    @nebiatkiflemariam8151 5 лет назад

    ዶ/ር ወዳጄነህ አንተም ልዩ የአልማዝ ስጦታ ነህ ተባረክ

  • @tesfai3212
    @tesfai3212 5 лет назад

    Dr. Wedajeneh,
    Your teaching way attract me , I am running behind to learn .
    You are so TALENTED God blessed you 🙏

  • @honeyyemam8543
    @honeyyemam8543 5 лет назад +22

    እግዚአብሄር ይባርክህ 💚💛❤️

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 5 лет назад

    ዶ.ር አንተ ደግሞ የአገሬ ዳይመንድ ነህ ተባረክ ኢትዩጵያዬን እንዳከበርክልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!!😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @gebeyehuzeleke9864
    @gebeyehuzeleke9864 5 лет назад +4

    አቤት ለዛ እንዲህ የሚጣፍጥ አንደበት አለ ። ዶክተር ወዳጄነህ ተባረክ

  • @alemalem7542
    @alemalem7542 5 лет назад +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሀር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሁልጊዜ የምትናገረም እውነትን ብቻ ነው፡፡

  • @ekkozed221
    @ekkozed221 5 лет назад

    ጥሩ ጥልቀት ያለዉ ትምህረት ነዉ,,,,,,፣በጣም የሚገርመዉ ሰንደቅ ዓላማችን ለብዙ የዘመናት ዓመታት ካላት የደመቀ ታሪክን ትተን በቅርቡ ሁለት ዓመታት ብቻ አስደናቂ ታሪክ ተሰርቶባታል ያም ታሪክ መሪ ዓብይ ኢትዮጵያ ሃገሬ መቀነቷ ላልቶ ይሆናል እንጂ ,,,,,,,፣ሲል በዉጭም በሃገርም ሆ እልል ብለዉ የተቀበሉት ወገኖች አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አዉለብልበዉ ነበር ,,,,,,፣አሁን ታዲያ ምን ተፈጥሮ ነዉ በየቦታዉ ይህንን ዉብ ብርሃን የሆነዉን መለያችንን አታዉለብልቡ እያሉ መፎከር,,,,,፣ ልብ ያለዉ ልብ ይበል,,,,,

  • @stopamharagenocide.6714
    @stopamharagenocide.6714 5 лет назад +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ፤ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ።
    እውነት ነው ጌታ እግዚአብሔር አምላክ
    ለኢትዮጵያ ጸጋውን ና ምሕረቱን ያበዛላታል።

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 5 лет назад +2

    Thanks Wedajeneh M. now you are on a good ideology of Ethiopianism.

  • @ኮዜትዴቭ
    @ኮዜትዴቭ 5 лет назад +7

    አክበርሃለዉ ተምሮ ከሚበታትንን ተምሮ የሚስብስብን ነው እግዚአብሔር ያብዛልን💚💛❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 лет назад +12

    በእዉነቱ ንግግርህ በጣም ነበር የኢትዮጵያን ህዝቦች ያአሰደሰታቸዉ እናመሰግናለን ዶክተር
    በሰማዩ ላይ ቢታይ
    ቀለም ነዉ
    የአንች ነዉ እንጂ የሌላ አይደለም፡፡😡😜🍨💚💛💔

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 5 лет назад

    እንዳንተ አይነት መልካም ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን በውነት የተማረ ማለት እንደአንተ አይነቱ ነው

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 5 лет назад +2

    ጥሩ አድርገህ ገለፅካት እማማ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን ኢትዮጵያችን ዶክተር ወዳጄነህ የኢትዮጵያ አልማዝ ነህ በጥበብ በማስተዋል የተሞላ ጭንቅላት እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም 💚💛❤

  • @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
    @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 5 лет назад +21

    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ባይሆን እስካሁን በጠፋን ነበር!!! ነገር ግን በአርሱ ጥበቃ እስከዛሬድረስ በብዙ ስቃይና መከራ ሀገሬ በእሳት ተፈትና ለአለም እንደ አልማዝ ታበራለች እልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዘረኛና ጠላት ደሞ እርርርርርርርርርርርር
    ርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ይበል!!!!!!!

  • @bettt6991
    @bettt6991 5 лет назад +4

    Epical, so powerful! A speech that would be remembered for millenials by millions!!

  • @workafe638
    @workafe638 5 лет назад +1

    ዶ/ር ይቅርታ አሁን አልወጣም ትንሽ ቆየት ይላል እንጂ መውጣቱ አይቀርም ።ግን ሁሉ ጊዜ ለእውነት የቀረብክ ነህ።10q.

  • @tsehsybefkadu2889
    @tsehsybefkadu2889 5 лет назад

    ወንድሜ ኢትዮጵያዊ ነት በጠፋበት ዘመን ኢትዮጵያን በእዚህ እንቁ ቃል ስለገለፅካት እናመሰግናለን ሁሉም እውነት ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ያልፋል የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅርብ ነው ግን እኛ አናምንም።

  • @herimachristian6078
    @herimachristian6078 5 лет назад

    ዶ/ር ወዳጄ ነህ አከብረሓለሁ አደንቅሓለሁ፣፣አንተን የኢትዮጵያ መሪ መሆን ይገባሓል፣፣ዉብ ንግግር👍👍👍 ፣

  • @yeshiworeta1856
    @yeshiworeta1856 5 лет назад +11

    ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማ

    • @senaittadesseyazew9321
      @senaittadesseyazew9321 5 лет назад

      አገርየምትከፋፍለተማርንየምትሉመደበቅነውያለባችሁልጆቻችሁበለጡአችሁገናዘርትቆጥራለህማፈሪያሀሉ

  • @tayegetahun8686
    @tayegetahun8686 5 лет назад

    Dr.Wodajeneh i learnt many things from your presentation you are real Ethiopian and we need more and more intellectual like you who preach Ethiopianism and thank you so much...

  • @foreveryoung4602
    @foreveryoung4602 5 лет назад +1

    I love this guy very much God bless you Dr .

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም

    ውዲቷ ኢትዮጵያ ትሳኤሽን ቅርብ ያርገው የወደደሽ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር !

  • @IStyle714
    @IStyle714 5 лет назад +8

    ይሄን እሚባለውን ግዜ ግን አየው ይሆን እንዴት እኮ እንደምወዳት ኢትዮጵያን💚💛❤️

  • @gp4370
    @gp4370 5 лет назад

    OMG , I am grateful for the time and effort you took to share your thoughts and believe in Ethiopia and Ethiopians. Your enthusiasm is contagious. Tnx Dr

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 лет назад +1

    እውነት ነው ኢትዮጵያን ማፍረስ አይቻልም አረጓዴ ቢጫ ቀዩም በፍፁም ሊቀየር አይቻልም💚💛❤።

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs8127 5 лет назад

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በዚህ ባማረ አገላለጽ ውስጥ በርካታ ቁም ነገሮችን አግኝተናል እንዲሁም አልማዝ እንዴት እና የት እንደሚሰራም ግንዛቤ አግኝተናል...እውን ለእንቁዋ ኢትዮጵያችን እ/ር.ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ይስጥ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ይበልጥ ተደስቻለሁና.ላሰሙን መልካም መልክት እናመሰግናለን...

  • @richworku4889
    @richworku4889 5 лет назад

    ዋው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እዉነት ብለሀል ኢትዩ ነዉ የሚጠብቁት አፍሪካዊያን ሀገራችን ኢትዩ ከነ ሁሉ ክብሯ ለዘላለም ትኑረልን

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 5 лет назад

    የተናገርከውን የሚሰማ ልቦና ይስጠን 🙏።ተባረክ

  • @girumkassa2725
    @girumkassa2725 5 лет назад +27

    የግዕዟን ሀገር የጥቁሮችን የነፃነት ቀንዲል ከራሷ አልፋ ተርፋ ለዓለም ህዝቦች ነፃነት የታገለች ፣ በቬትንያም በኮንጎና በኮሪያ ድል የመታች ፣ የናይጀሪያን የሡዳንን የሠላም ዕርቅ ያወረደች ፣ ታላቋን አፍሪካን አንድ ለማድረግ የፓን ዓፍሪካን ፅንሠ ሃሣብ ያፈለቀች ፣ የመጀመሪያዋ የተባበሩት መንግሥታት አባል ሆና ሌሎች የዓፍሪካ ሃገርን ነፃ ያወጣችና ዓባል እንዲሆኑ ተግታ የሠራች ፣ የዓፍሪካ ዓንድነትን በግምባር ቀደም መሥርታ የድርጅቱን ፅ/ቤት በአዲሥ አበባ የገነባች ፣ በዓለማችን ቅኝ ያልተገዛች ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ በድል ዓድራጊነት ከመጀመሪያ እሥከመጨረሻ ያዉለበለበችዉን የነፃነት ዓርማችን ሠንደቅ ዓላማችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ከዓሥር በላይ የጥቁር ሃገሮች እንደራሣቸዉ ንብረት የሚንከባከቧትን የኢትዮጵያ ባንዲራ የራሡን ታሪክ ጠንቅቆ በማያቀዉና ማንነቱን ዕንኳን በቅጡ በማያቅ የበታችነት ሥሜት ጭንቅላቱን ባዞረዉ መንጋ የዘመኑ ሻካ ዙሉን ምኞትና ሃገር የማፍረሥ ተልዕኮ ለማሣካት ነጮች ዕንኳን ሣይቀሩ የሚያመልከባትን የኢትዮጵያ ባንዲራ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችንና የጥንት የዓያት የቅድመ ዓያቶቻችን እምነት ተዋህዶ ኦርቶዶክሥን መናድ ከቶዉንም እንደማይቻል ኢትዮጵያ ዋና ዋና ጠላቶቿን ድባቅ በመምታት በተግባር ዓሣይታለች ።
    የሣዳሟን ኢራን ፣ የበሽርን ሶሪያን የጋዳፊን ሊቢያን የአል በሽርን ሱዳን የሣይድ ባሬን ሶማሊያን የኢሣያሥን ኤርትራን በተራ ደቁሣ ማንነቷን ዓሣይታለች ።
    የሃገር ዉሥጡ ተላላኪና ዓፍራሽ ሃይል ልክ እንደወያኔ ጥግ የሚይዝበትና ዓፍሮ ተሸማቆ አንገቱን ደፍቶ የሚኖርባትን ኢትዮጵያን በቅርቡ እናያለን ።
    ኢትዮጵያ ሆይ ከብዛት ይልቅ ጥራት ወሣኝነት ዓለዉና በጥቂት ምርጥና ታማኝ ልጆችሽ ታፍረሽና ተከብረሽ ትኖሪያለሽ ።
    (ታሪክ ዕራሡን ይደግማልና የከርሞ ሠዉ ይበለን ። )
    ================

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 5 лет назад

    what an amazing justification and view thank you Doc. God bless you

  • @151360ful
    @151360ful 5 лет назад

    ኢትዮጵያዊ ውድ ልጇ ነህ ዶ/ር ወዳጄነህ፣ እንደዚህ በእውነት ስትመሰክርላት ጠላት ያፍራል 💚💛❤️

  • @sisaytiruye8962
    @sisaytiruye8962 5 лет назад +1

    Stay blessed dr.!!!

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 5 лет назад +10

    የናፈቀን ቃል ስንሰማ ርቦን ሳለየጠገብን
    ይመስለናል ረሀቡ ይጠፋል .

  • @getubiscuanisary7403
    @getubiscuanisary7403 5 лет назад

    በጣም ምርጥ ንግግር ሀገራችንን የሚያምሱዋትን ልብ በሰጣቸው

  • @helenbegashaw7315
    @helenbegashaw7315 5 лет назад

    ዶክተር ወዳጄነህ እጅግ የማከብርህ ታላቅ ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @alkawakebcell2878
    @alkawakebcell2878 5 лет назад

    ውዱዋ ሀገሬ እንቁነሽ በጣም የኛ ስደተኞች ፆለት ይጠብቅሻ በንፁህ ልባችን ስንተኛም ስንነሳም እናስብሻለን

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 5 лет назад +3

    You are great citzen, may Almighty God bless you with your family " Dr

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 5 лет назад +4

    እውነት. ኢትዮዽያ እና ኦርቶዶክስ ለዘላለም. ይነግሱ ዘድ ግድ ነው እግዜብሄር. ኢትዮዽያን እና ህዝቦቻን ይባርክ አሜን💚💛❤👍

  • @suzy1523
    @suzy1523 5 лет назад +19

    አይ ዶ/ር ወዳጄነህ ምን አለ ሁሉም ምሁራን እንደርሶ ኢትዬያዊ ስለንቦና ቢኖራቸው ሀገር በፍጥነት ትለመልም ነበር ሊያፈርሷት እሚደክሙትም ያፍሩ ነበር
    እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅ

  • @felefelefele8405
    @felefelefele8405 5 лет назад

    አቦ እዉቀቱን ያዝንብብህ ብርቅዬ ነህ ለእኛም ለኢትዮጽያም ጭምር አቦ ንግግርህ ፋስት ሲገባ ቀለል ያለ ረዥም እድሜ ተመኘዉልህ

  • @newera5667
    @newera5667 5 лет назад

    ዶ/ር። የዲያመንዱ ነገር ትክክለኛ ምሳሌ
    ነው ። ይህ ምሳሌ በጣም ነካኝ ። እኔ ከአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ውስጥ ቢጫ ነኝ ። ኢትዮጵያ የአፍርካ ብቻ ሳትሆን የአለም ናት
    " እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያመጣው በቢጫ ጠባጫሪነት ነው "
    ጥበበኛ የሆነ ይህን ምሥጢር ለማውቅ
    ይመራመር ።ዶክተሩ የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው ። እኔ ከ600 ክሜ በታችና
    ከ1200 ዲፋ ውስጥ ነኝ ።

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 5 лет назад

    ዶ/ር ወዳጀ ነህ እ/ር ይባርክህ እንደእንተ አይነቶችን ይብዛልን ጌታ ይባርክህ

  • @እግዚብሔርመልካምነው

    ምርጥ ሰው ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @yeshiworeta1856
    @yeshiworeta1856 5 лет назад +18

    እልልልልልልልልል...... አሜን ያርግልን::

  • @lemlembelay5732
    @lemlembelay5732 5 лет назад

    አንተ ከ አልማዝ በላይ ነህ ዶር ወዳጄነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 5 лет назад

    እኔ ሁሌም የምትናገራቸዉ ነገሮች አዳምጣለሁ ሁሌ ዉስጤ ነዉ የለ የምትናገረቸዉ ነገሮች አደቃለሁ በዉነት እደሜ ጤና ይስጥህ እናመሠግናለን

  • @diamomdparking1551
    @diamomdparking1551 5 лет назад

    My HERO. I wish you will be the next Ethiopian king.

  • @asterwosen482
    @asterwosen482 5 лет назад

    ሁሌም የወንድማችን ንግግረ የአካል እውነት የኔ ፀሌት ወደ ፈጠረ ነው እንደው እትዮጵያ የዱሮ ፋቅሯዋ አንድነት እንመለስ💚💛❤💚💛❤ወደረ የለለ ነው ስወዳት ሀገሬን!!

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 лет назад

    አቦ እዳተአይነቱ ያብዛልን በውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለዘረኞች በደብ ይስሙት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ ር

  • @laketana7060
    @laketana7060 5 лет назад +1

    Wow thank you Dr Wodajneh. 💚💛❤️ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 5 лет назад

    May God bless you Dr Wodajeneh! you are a very wise person.

  • @hailebekele8513
    @hailebekele8513 5 лет назад +3

    Has always uplifting, unique and plausible ideas.....God bless you.

  • @hanashimelis4561
    @hanashimelis4561 5 лет назад

    እግዛብሔር እንዳይነቱን ያብዛው ሀገሬ ኢትዬጵያ ከፍታሽን ያሳየኝ

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 5 лет назад +1

    ዶክተር ወዳጄነህ ስወድህ የኔልዩ ምቀኛህን እግርህስርይጣልልህ

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 5 лет назад

    very good messages Dr. my ethiopa borther .thanks

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክ የተባረክህ ታማኝ እውነተኛ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏👏

  • @mela1567
    @mela1567 5 лет назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ወዳጄ!

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 5 лет назад

    wow በጣም ደስ ይላል አገላለጽህ we all thank you!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 5 лет назад +1

    Good jobs Dr.
    You are not alone with your Views!

  • @abayhailu80
    @abayhailu80 5 лет назад

    egziabher yibarkih Yefetari sitota egziabher hulem melkam sew ayasatanim

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 лет назад

    ወይኔ ዶ/ር ወዳጀ ስለአልማዝ ብዙ ጊዜ ማወቅ እፈልግ ነበር ተምሬአለሁ ስለምድሬም ትምህርቱ ደስ ይላል

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 5 лет назад

    እባካቹ እንደነዚህ ያሉ ሙሁራንን አምጡልን ብዙ እንሚራለን እናመሰግናለን🙏🏾 እኔ በኢትዬጵያዊነቴ እና በአፍሪካዊነቴ እኮራለሁ በምንም አልቀይረውም💪🏾

  • @ኤፍራታስዩም
    @ኤፍራታስዩም 5 лет назад

    እፍ ትልቅ ተስፍ አየሁ በዚህ ምሳሌ ዶ/ርየ ተባረክ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 5 лет назад

    እስይ. እስይ. እስይ.
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አንተም. እንቁ. ነህ. የኔ. ውድ. ክቡር. ዶክተር. ወዳጀነህ. የአብይዬ. ምርጥ. ወንድም.
    በጣም. እጅግ. በጣምም. ደስስ የሜል. ትምህርት. ነበር.
    እልል. በይ. ኢትዮጵያ. እልል በይ. ሀገሬ
    በእውነተኞቹ. ልጆችሽ. አምሮብሻል. ዛሬ

  • @የእናቴአፍቃሪምኞት

    እህ ተመሥገን ፈጣሪ እውነትን እያዋዛ ተሥፍን የሚያሥጨብጥ ወድም ሥላሉን ክብር እና ምስጋና ለድግል ማርያም ልጂ ይሁን እንወድሀለን ዶክተር እረዝም እድሜ ከጤናጋ እመኛለው

  • @dreamviewer654
    @dreamviewer654 5 лет назад

    ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር

  • @eleninegash310
    @eleninegash310 5 лет назад

    Amazing Amazing Speech !!!!!!!!!

  • @haymanotaddis4890
    @haymanotaddis4890 5 лет назад

    መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ሰው አንደበቱ እውነትን ይናገራል እውነት አንተ ብሩክ አባት የድንግል ልጅ ሰላምክን ያብዛልህ ዶ/ር ወዳጀነህ.... የኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ቅርብ ነው ሁላችንም ለንስሃ እንዘጋጅ
    “ኢትዮጵያ ትወልዳለች ምጧ ግን ከባድ ነው”
    ትሳየሽን ያሳየን ያሳየን፣
    ቅድስቷ ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር!

  • @apkvkh650
    @apkvkh650 5 лет назад

    ወይኔ ያንተ የአስተሳሰብ ችሎታ ድንቅና ውብ ነው ኢትዮጰያን የምትገልፀበት መንገድ እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጠረህ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 5 лет назад

    ትክክለኛ፡ኢትጲያ፡ዶ፡ር፡ነህ፡እዉነት፡ነዉ፡ያደግንበትን፡ባዲሪ፡ማንም፡ጋጠወጥ፡እየመጣ፡አይቀይርም፡

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 лет назад +2

    የኛ እንቁ እመብርሃን ትጠብቅክ❤

  • @lucyethiopa8265
    @lucyethiopa8265 5 лет назад +30

    የሙሉ ሰውነት ምሳሌ ነህ ዶር

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 лет назад

    ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @simenehasrata7475
    @simenehasrata7475 5 лет назад

    ድንቅ እና ውብ አገላለጽ ነው ከልብ እናመሰግናለን።

  • @natsahederu5555
    @natsahederu5555 5 лет назад

    You are real special Ethiopia we love you