ሰበር 📍 |የጅቡቲ ስራና ሴራ?| |የግብጽ ወታደር በደቡብ ሱዳን?| |የጅቡቲ የጦር ሰፈር ኪራይ ዓመታዊ ገቢ|Red Sea | Wheat Production

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024

Комментарии • 65

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Час назад +6

    ለደቡብ ወንድም ህዝብ በሙሉ እንኳን ለአዲስ ዘመን መለወጫ በአል እንኳን አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Час назад +6

    ምቀኛዋ ጠላታችን ግብጽን ፈጣሪ ያሽመድምድልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 2 часа назад +14

    ❤ ስንዴ ❤ ከእንግዲህ❤ እንደ ቡና፣ ይቀጥላል፣ ሰላም ለሀገራችን።

  • @AhmedGerrmew
    @AhmedGerrmew 2 часа назад +16

    ሰላም ጌትነት ሙሉ ጤና ረጅም አድሜ አላህ ይስጥልን በርታ ወድማችን

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 часа назад +15

    ለዚህ ነው ፕሮፌሰር ግትነት እነዚህ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ደናቁርት ናቸው ከነ ደጋፊዎቻቸው።

  • @GetanehWube
    @GetanehWube 2 часа назад +6

    ሰላም ጌትሽ 🖐 ሚዲያህ የነገን ተስፋ ያለመታከት የሚያውጅ ነውና ምርጫዬ ነህ በርታ ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Час назад +1

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse Час назад +2

    እግዜር ይስጥልን !!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MickyJegena
    @MickyJegena 46 минут назад

    እናመሰግናለን!
    ሁሌም የምትናገረው እውናት እና እውቀት የሞላበት በኢትዮዽያ ጨዋነት ስለሆነ በዚሁ ቀጥል አከብርሃለው።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 часа назад +1

    መልካም ዕለተ ሰንበት ወንድማችን ፕሮፌሰር እናመስግንሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj 2 часа назад +4

    ሠላም ጌች ወንድማችን ሠላምህ ይብዛልህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Час назад +4

    ፕሮፌሰር ጌትነት አንበሳ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @woldemichaelalemayehu
    @woldemichaelalemayehu 2 часа назад +1

    እናመሰግናለን ! ከካፍቾ ማሕበረሰብ

  • @Tesnim-c6x
    @Tesnim-c6x Час назад +2

    ኢትዮጵያ አዎ ትችላለች የግብፅ እንቅልፍ ማጣት ማረጋገጫ ነው
    ረጅም ፕሮፌሰር

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Час назад

    አንተ መልካም ሰው ዘርማንዘርሕ ይባረክ ፣ጀግና ለእውነት ና ለሐገር ጥቅም የቆምክ ልጆችሕ የልጅ ልጆችሕ ቪድዮሕን ሲያዩ ይኮሩብሐል እኛም እንኮራለን

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 33 минуты назад +1

    ተባረክ

  • @abiybelete5225
    @abiybelete5225 Час назад

    Real Ethiopian. I wish everyone follow you. Keep it up.

  • @abdusmedahmed2322
    @abdusmedahmed2322 48 минут назад

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ

  • @RasD11852
    @RasD11852 2 часа назад +2

    Thanks!

  • @TeshomeBelachew-gy2le
    @TeshomeBelachew-gy2le Час назад

    ጌትየ የኔአንበሳ እጅግበሳልና እውነተኛመረጃዎችን እየሰጠኽንነውያለኽው አመሰግንሀለው እጅግምአከብርሀለው እንደልጄነውየማይህ እየፀለይኩልህነው በርታ ጀግናነህ

  • @BirhanuGebiresilase
    @BirhanuGebiresilase Час назад

    ሠላም ለአንተ ይሁን ቁርጥ የአትዮጵያ ልጅ

  • @FishLol-jc1wx
    @FishLol-jc1wx Час назад

    እናመሰግናለን

  • @yidnekachewabebe8019
    @yidnekachewabebe8019 20 минут назад

    ጀግና ነህ!!! አድምተህ ነው የተረዳህው!!! ክበር!!!

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 45 минут назад

    በርታታታታታ

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 2 часа назад

    Thank you

  • @tamratabraham1241
    @tamratabraham1241 2 часа назад +1

    like እያረጋችሁ አበረታቱት ቤተሰብ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 2 часа назад

    ሰላም ሰላም

  • @LulsegedTadesse-dn5jp
    @LulsegedTadesse-dn5jp Час назад

    True etiopia nwe

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare Час назад

    Brave .

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 38 минут назад

    ለምን ?ለምን? የውኃውንም ዋጋ በገበያ መወሰን አለበት!! የራሳችንን ድክመት ሁሉ በሌሎች አናሳብ።

  • @denekedemissie7514
    @denekedemissie7514 24 минуты назад +2

    EVEN Egypt is the gifit of Ethiopia because of Nile is from Ethiopia.

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Час назад +1

    መለስ ዜናዊ ሌብነት ስራ ነዉ ብሎ ቀባጥሮ ጉድ ሰርቶን የሄደ የኢትዮጵያ ጠላት

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 11 минут назад

    ረ/ፕሮዬ ዛሬ ስቲዲዮህ ብልጭ ብላለች።ግን ከአንተ የሚወጣውን እውቀት ፈልገን ነው ጋት ሚዲያን አጥብቀን የምንከታተለው።እግዚአብሔር ረድቶህ ስቲድዮህ እስኪስተካከል መጨነቅ ያለብህ አይመስለኝም። ግዜውን ጠብቆ ስለሚሆን አየጨመርህ መሄድህ አይቀርም ። ተባረክ።

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema567 44 минуты назад

    🇧🇴💯

  • @kelion7176
    @kelion7176 Час назад

    መለስ ማለት የመጨረሻ መርዛማ ነው እስካሁን የምንባለበዝ መርዝ የእርሱ ውጤት ነው ።

  • @alamalam5960
    @alamalam5960 14 минут назад

    ሰላም ጌች

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 10 минут назад

    ሰላም ረ/ፕ ጌትነት

  • @millihass
    @millihass 2 часа назад

    Selam

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 2 часа назад

    ድምፅህ ይርቃል።

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 44 минуты назад

    GAT Total ~ 384 Million Dollars collect from 8 Country

  • @LulsegedTadesse-dn5jp
    @LulsegedTadesse-dn5jp Час назад

    Breta

  • @TekluWerku-d9g
    @TekluWerku-d9g 2 часа назад

    ሠለም አጋር ወደድ ወንድማችን ሠለምክ ብዝህት ይበልልህ አጋራችን ከደቡብ ጨፊ ኢስካ ሰሜንጫፊ ከምስራቅ ጨፊ ኢስካ ምራብ ጨፊ ሠለም ሆኖ መያት ይነፊቃኛል

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 2 часа назад

    ጌች ሰላም ብያለሁ፣ ደስ ሲል እንዲህ መረጃም እውቀትም የሚገለጥበት ስስት የሌለበት ትንተና፣ በቀላሉ ኢትዮጵያን መግለፅ እንደሚቻል ያስተምራል መስራት ቢያቅታቸው መማርም ለማይሆንላቸው የሀገራችን መንግስታዊና የግል ሚዲያዎች። አንተ ቀጥልበት ወንድሜ፣ ሌላው ከአዳማ የአመራሮች ስብሰባ የወጣ ወሬ ሆኖ ክሬደብል ነው አብይ ለአመራሮቹ ሱማሊያና ግብፅ ጦርነት ሊከፍቱ ነው ብላቹ እንቅልፍ እንዳታጡ ስራቹ ላይ ብቻ አተኩሩ እኛን ለመውረር አቅም የላቸውም ሳት ብሏቸው ከጀመሩት የት እንደምንቆም አናውቀውም ኢትዮጵያ ዛሬ ተተኳሽ ብቻ ሳይሆን ድሮኖችን ማምረት ጀምረናል። ብሏል፣

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 2 часа назад

    ሁሉንም የውሃ ሂሳብ በቆጣሪ ማስከፈል ይገባል።

  • @KelelewGetahun
    @KelelewGetahun Час назад

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @abubekerosman675
    @abubekerosman675 Час назад

    ከወጭ የመጣ የርዳታ እህል ነው አሳይተው ነው የሚፎክሩት ለሚሉ ባንዳዎች ምን ትላቸዋለህ።

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 19 минут назад

    አተ ሰውየ ትንሽ እላበዛኽውም ወይ ጉድ?

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 37 минут назад

    ምነው ወረዳ 12 የቡልቡላ የተደራጁ ሌቦች የፍልውሀ ተነሽዎች እጣ አውጥተው ባንክ የገባ መሬት ተባብረው እያሳጠሩ ሰው እያስለቀሱ ነው ድረሱላቸው፡፡

  • @OmerOmer-ly2eg
    @OmerOmer-ly2eg 6 минут назад

    ሠ ላ ም ና ጤ ና ላ ን ተ ይ ሁ ን !!! እ ን ወ ደ ሃ ለ ን እ ና ከ ብ ረ ሃ ለ ን !!! የ ኛ ጌ ች

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 Час назад

    ጌች የሂሳብ ስህተት አለ ትንታኔህ ላይ!! የስንዴ መርቱ 7 ሚልዮን የህነው የቀድሞ ምርትን ጨምሮ እንጂ ተጨማሪ (additional) ምርት አይደለም :: ስለዚህ የምናመርተው የነበረው ምርት ሲደመር ተጨማሪ ያመረትነው አኩል ይሆናል 7million :: (ተጨማሪ ምርቱ) - (በሕዝብ መጨመር የመጣው ተጨማሪ ፍጆታ) - (ከውጭ ስናሰገባ የነበረው )= ትርፍ / ጉድለት ::

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 2 часа назад +3

    የጣሊያንና የግቦፅ ባሪያዎች የሆነው የኤርትራ ሕዝብ በሙሉ ከኢትዮጵያ ወደ ደረቋ ምንም የማታበቅለው ለማኝ አገራቸው እንደለመዱት በአለንጋ እየተገረፉ ወደ ኤርትራ መባርር/መጠረዝ አለባቸው።

    • @rezenegebreab4743
      @rezenegebreab4743 23 минуты назад

      አንተ ቆሮቆንዳ ህሊናቢስ። የዘረኝነትህ ጥግና የትዕቢት ጥግህ ከሰይጣኑ የባሰ ነው። ውሻ። የማትረባ ዘረኛ። ጥላቻንማ አብዛኛውን ከእናንተ ነው የተማርነው። ማለት ከእንዳንተ አይነት ብዙ ዘረኛ ውሾች አማሮች። ውለታቢስ መሆንህ የሚያሳየው አማርኛ ቋንቋን በኢትዮጵያ እንዲያድግ ያደረጉት አጼ ዩሃንስ ናቸው። ያ ደግሞ ትልቅ ስህተት ነበር። ምክንያቱም አጉል ትህትና ነበር። ትግርኛ ብቻውን የስራ ቋንቋ ከአማርኛ የበለጠ መሆን ይችል ነበር። ኤርትራ እኮ አማርኛ ተጠቅማ አታውቅም። ለምሳሌ ትግርኛ የኤርትራ የስራ ቋንቋ ነው እንጂ ብቸኛው የብሔራዊ ቋንቋ አይደለም። ዘጠኙም የኤርትራ ቋንቋዎች በእኩል ብሔራዊ ቋንቋዎች ናቸው። ይሁንና አብዛኛው ብሔሮች ትግርኛን ይናገራሉ። ከ80% በላይ። ይሁንና አንድም ቀን ትግርኛ ተናጋሪ በብሔር ማለቴ ነው ሌሎቹን ብሔሮች ልክ እንዳንተ በትግርኛ ሆዳችሁን ትሞላላችሁ፣ ያለትግርኛ መኖር አትችሉም፣ ቋንቋችሁ ብዙም ጥቅም የለውም፣ ከትግርኛ ቀጥሎ ሁለተኛ ቋንቋ ነው፣ ዝቅተኛ ነው ብሎ አያውቅም እንዳንተ ከሰይጣን በባሰ ባዶ ንቀትና ጥላቻ። አንተ ህሊናቢስ አረመኔ። ይልቁን የሚለው ትግርኛ ቋንቋን እንደራሳችሁ ቋንቋ አይታችሁ ስለተናገራችሁና ስላሳደጋችሁልን እናመሰግናለን ምክንያቱም በቋንቋችሁ ብቻ መናገር ትችላላችሁ ማንም ደግሞ አያሳገድዳችሁም። መብታችሁ ነው ማንም ወደደም ጠላም በማለት የእነርሱንም ቋንቋ አቅሙ በቻለው መጠን ይማራል ይናገራል። አንተ የግፈኞቹ ጨካኞቹ ንቀተኛ ዘር ግን፣ ኢትዮጵያ ያለአማርኛ ቋንቋ ብቻ ህይወት የላትም፣ አትኖርም፣ ኢትዮጵያ የምትባለው በአማራ ብሄርና ቋንቋ ብቻ ነው፣ እናንተ ያለ አማርኛ መስራት፣ መበልጸግ፣ ሰው መሆን፣ መስራት፣ ማደግ፣ መኖርና መለወጥ አትችሉም ከማለት የከፋ የበላይነት በሽታና ቆሻሻ የማህበረሰብ አይነት የለም። ዘረኛ ትምክህተኛ የሚበዛው ከእናንተ። ምቀኛ፣ ምስጋናቢስ፣ ውለታቢስ፣ ዘረኛ፣ ተንኮለኛ፣ ሸረኛ፣ እፈረተቢስ፣ ገደብ የሌለው ራስ ወዳድና ግለኛ የሚበዛው ከእናንተ ከአማሮችና ከአማርኛ ቋንቋችሁ ነው። አጼ ዩሃንስ እሺ ባይሉ ኖሮ አማርኛን ከአማራ በቀር ማንም ብሄር በኢትዮጵያ ውስጥ አይናገረውም ነበር። በስፋት ማለቴ ነው። ስህተት ቢሆንም የእርሳቸው እሺታ ነው አማርኛ ቋንቋ ከነበረበት ዝቅተኛ ቦታ ተነስቶ አሁን ያለበትን ደረጃ ያህል እንዲያድግ ያደረጉት። ሌላውም የኢትዮጵያ ህዝብ እርሳቸውን ተከትሎ ነው መናገር በስፋት የጀመረው። ምክንያቱም የአንተ ንጉስ ስለነበሩና ምንሊክ ደግሞ የእርሳቸው ታዛዥና የቅርብ አገልጋይ እንደ ሁለተኛ ንጉስ ሆነው ስለነበር። ግን አጼ ዮሃንስ ማድረግ የነበረባቸው፣ ትግርኛን የትግራይና የኤርትራ ቋንቋ አደርገው ሌላውን የኢትዮጵያ ቋንቋ መብቱንና እኩልነቱን እንዲጠብቅ አድርገው አማርኛ ደግሞ እዛው ለእናንተ ትተው ከኤርትራ ጋር ተቀላቅለው ኢትዮጵያን ደግሞ በእንደዚህ አይነት መንገድ ጥሩ አድርገው መተው ነበር። ከአሁን በኋላ ትግራይ ከኤርትራ ጋር ተዋህዳ አገር ትሆናለች። ኤርትራን ደግሞ ብትነካ ኢትዮጵያን ወደ 29 ሃገር እንለውጣታለን። ትግራይን ደግሞ ማንም ሳያቆመን ከፈለግን አገር ከፈለግን ደግሞ የ ኤርትራ አካል አድርገን ትልቅ ኤርትራን እንሰራለን። ያንተ ኢትዪጵያ ደግሞ ቀደን ታሪክ እናደርጋታለን። ኢትዮጵያ የምትባል ሃገርም የወረቀት ላይ ያለፈች ታሪክ እንጂ እውነታ መሆንዋ ይቀራል።
      ትምክህተኛ። ጉራ ብቻ። የሰው ወደብ መዝረፍ እየፈለጋችሁ። መቼ መጣንባችሁ። መጣችሁንብን እንጂ። ዘራፊዎች። ደግሞ የትምክህታችሁና የትዕቢታችሁ መጠን። ረሃብተኛና ብዙ እዳ ያለበት ማነው። ምቀኞች። ዶሮ ወጥ ምናምን ከዚህ የከፋ ትዕቢት፣ ውሸትና ባዶ ንቀት ከወዴት ይገኛል። አብዝኛው ታሪካችሁ ሌብነትና ዘረፋ፣ ጉራ፣ ትምክህት፣ ጥላቻና ዘረኝነት ነው። ራሳችሁን ችላችሁ ኖራችሁ የማታውቁ ካለኛ መኖር አትችሎም ስትሉ ይገርማል። እናንተ ናችሁ እንጂ ካለ እኛ መኖር ያልቻላችሁት። ኤርትራውያን አይደለ እንዴ እትዮጵያን በአብዛኛው ያሳደጉትና የሰሩት

    • @rezenegebreab4743
      @rezenegebreab4743 23 минуты назад

      ትምክህተኛ። ጉራ ብቻ። የሰው ወደብ መዝረፍ እየፈለጋችሁ። መቼ መጣንባችሁ። መጣችሁንብን እንጂ። ዘራፊዎች። ደግሞ የትምክህታችሁና የትዕቢታችሁ መጠን። ረሃብተኛና ብዙ እዳ ያለበት ማነው። ምቀኞች። ዶሮ ወጥ ምናምን ከዚህ የከፋ ትዕቢት፣ ውሸትና ባዶ ንቀት ከወዴት ይገኛል። አብዝኛው ታሪካችሁ ሌብነትና ዘረፋ፣ ጉራ፣ ትምክህት፣ ጥላቻና ዘረኝነት ነው። ራሳችሁን ችላችሁ ኖራችሁ የማታውቁ ካለኛ መኖር አትችሎም ስትሉ ይገርማል። እናንተ ናችሁ እንጂ ካለ እኛ መኖር ያልቻላችሁት። ኤርትራውያን አይደለ እንዴ እትዮጵያን በአብዛኛው ያሳደጉትና የሰሩት

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 2 часа назад

    Ethiopia is landlocked country always will be landlocked country whether you like or not depend on other countries swallow

    • @PalestainPalestain-q9r
      @PalestainPalestain-q9r Час назад

      እሱን ጊዜው ሲደርስ ታየዋለህ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Час назад

      Everyday by coming to Ethiopia social media crying about the country getting access to Sea, it doesn’t change the reality!. Ethiopian will have access to Sea, whether Eritreans like it or not. Your people also will continue running away from stable Eritrea, to the country and people you hated deeply!.

    • @TafesseSolomon
      @TafesseSolomon 27 минут назад

      ediot

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 2 часа назад +1

    I'm the first to comment. Let's go prof