Arada daily news:የግብጽ ጦር ማመን አቃተው ሰይጣን-2 ተነሳ! በ 3 ደቂቃ አውሮፓ የሚውጥ አውሬ ተቀሰቀሰ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Комментарии • 31

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 2 часа назад +2

    ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ በርታልን

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 2 часа назад +3

    ሀገሬ አላህ ይጠብቂሽ 🤲🤲አንች እኮ ማንንም አትነክም የነክሽ አይኑ ይጥፋ 🥺🥺😍😍 😌🇪🇹

  • @umasam6820
    @umasam6820 2 часа назад +3

    Arada daily ❤️❤️❤️👍

  • @selamubelayneh5624
    @selamubelayneh5624 3 часа назад +4

    የኔ ምንጫዬ አራዳ ዴል ብቻ

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 2 часа назад +1

    ሀይ❤❤❤❤

  • @KhudirChams
    @KhudirChams Час назад

    ምንም ቢኖረን ጦርነት አይጠቅምም እኔ ለተወሰኑሰዎችብቻነው

  • @ዘኪሐና
    @ዘኪሐና Час назад

    እስራኤልዬ:🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱ውለታሽን:አምላክ:ይክፈለው:ክፍሽንአያሰማን:የድልባለቤት:የጥበብ:ንጉስ:ይስጥሽ:ግርማሞገስሽን:አምላክ:ይጠብቅሽ:ተባረኪልን.🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @berhanebush3921
    @berhanebush3921 2 часа назад

    ይህ ዜና በዘ ።

  • @AbebaAbeba-m8s
    @AbebaAbeba-m8s 3 часа назад +4

    ዘጋቢወች ስለተለያዩ የውጭ ሀገራት በየሳቱ ትዘግባላቹህ አገታችን ላይ ለሚፈሰው ደም ስለሚያልቀው ወጣትስ ለምን አዘግቡም ስለፋኖ እና ስለመግስት ፍልምያ ለምን አዘግቡም

    • @MohammedAhmad-js8gp
      @MohammedAhmad-js8gp 2 часа назад +2

      ፍኖ መናው ኮል ኮሌ ውጠ ሰካራም 😅😅😅😅😅😅

    • @AAl-r1h
      @AAl-r1h 2 часа назад +2

      ፋኖ ማነዉ😂😂😂

    • @YoudetGemechu
      @YoudetGemechu Час назад +2

      ስለ ፋንዶ ምን ይወራል የደብተራ ስብስብ

    • @MesataKefe
      @MesataKefe Час назад

      ኤይ እንግዲህ አታለቃቅሱብን ወጥ ። ሰፈርለሰፍር ለሚርመጠመጥ የመንደር አሸባሪ ተረሸነ ብሎ ያውራ እንዴ!? ከግብፅ ጋር እንሰለፋለን ብላችሁ የለም እንዴ ? ሂድ ተሰለፍ ከሃዲ ቴዎድሮስን አሳልፎ የሰጠ ባንዳ ከግብፅ ጋር ቢሰለፍ አይገርምም! የኢሳያስ ተላላኪ አሽከር ከመሆን ሞት ይሽልሃል።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Час назад

      Yehenim teyaki new fanon anawekewm ega .enawekew ezeb yemertewn mengest new

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 2 часа назад

    The news posted sep 2921

  • @sadiyashemsuhadi-j5x
    @sadiyashemsuhadi-j5x Час назад

    4

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Час назад

    ❤️🇪🇹❤️🇷🇺❤️🇪🇹❤️🇷🇺❤️🇪🇹❤️🇷🇺❤️🇪🇹❤️🇷🇺

  • @saved1580
    @saved1580 2 часа назад +2

    መዝሙር 47
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ በማስተዋል ዘምሩ።
    ⁸ እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ ነገሠ፤ እግዚአብሔር በቅድስናው ዙፋን ይቀመጣል።
    ⁹ የምድር ኃይለኞች ለእግዚአብሔር ናቸውና የአሕዛብ አለቆች ወደ አብርሃም አምላክ ተሰበሰቡ፤ እርሱንም ከፍ ከፍ አደረጉት።

  • @abduAlsam
    @abduAlsam 2 часа назад

  • @desbelemelkam7168
    @desbelemelkam7168 59 минут назад

    Leminden zena yemit degagimuti ??

  • @mokonenkidanetesfay1258
    @mokonenkidanetesfay1258 2 часа назад

    😂

  • @bilalabdulkader4695
    @bilalabdulkader4695 2 часа назад

    በጣም የሚያስጠላኝ ጋዜጠኛ ብርሀኑ ወ/ሰማያት

    • @tadesselemi8617
      @tadesselemi8617 Час назад

      ለምን?መቼ ነው የጀመረህ?

    • @KeyruBest
      @KeyruBest Час назад

      ቢያስጠላክማ ኢሄን አስተያት አትፅፍለትም ነበር

    • @DanielKiflu-y4r
      @DanielKiflu-y4r Час назад

      Yemitamen tewedaj Zena new Lene,

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 2 часа назад +1

    ውሸት አታውራ