Ethiopia - የጎጃሙ ውጊያና የሆነው አዲስ ክስተት፣ መንግስቱ ልደታቸውን አከበሩ፣ በህወሃት ጥቃት ሰዎች ተገደሉ!፣ ህወሃት ያስገባው አዲስ ጦር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 ноя 2024

Комментарии • 154

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 5 месяцев назад +16

    ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን ድላችን በደማችን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @GezachewBirhanu
    @GezachewBirhanu 5 месяцев назад

    ፋኖ💪💗💗💗💗💗ያሸንፋል
    ያሸንፋል💪💪💪💪💪❤
    ፋኖ💪💗❤❤❤❤

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 5 месяцев назад

    የበላይ ዘለቀ ልጅ ዎጥር የምርም የበላይዘለቀ የዚሕ ዘመን ትዉልድ በርቱ የአማራዉ እምብርት

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 5 месяцев назад +29

    ድል ለፋኖ ፋኖነት ይለምልም ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hlenagetaneh3537
      @hlenagetaneh3537 5 месяцев назад +5

      ልምልም ይበል ።

    • @saragirma-bb4mg
      @saragirma-bb4mg 5 месяцев назад

      አማራ የምድር እርግማን ህዝብ::
      ኦሮሞ እግዛብሄር የባረከው ህዝብ።

    • @aberhamkinduy5887
      @aberhamkinduy5887 5 месяцев назад +4

      @@saragirma-bb4mg የሞትክ fano yechelale wodaje

    • @YonasTadesse-e7h
      @YonasTadesse-e7h 5 месяцев назад

      ጋ ላ ይውደም ​@@saragirma-bb4mg

    • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
      @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 5 месяцев назад

      ጋላ ማለት የሴጣን ስራ ፈጣሪ ያጥፋችሁ​@@saragirma-bb4mg

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 5 месяцев назад +10

    ፋኖየ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናቸህ❤

  • @SEIDMOHAMMED-fz5jy
    @SEIDMOHAMMED-fz5jy 5 месяцев назад +1

    ፈታ አሁንኳ ሥሠማ ሥለአማራ ክልል ጦርነት እየፈራሁነው ፈጣሪ ለተገፋው አማራ ህዝብ ❤❤❤

  • @abufikadu9057
    @abufikadu9057 5 месяцев назад +1

    እድሜ እና ጤና ለጀግናው ኮ/ር መንግስቱ ሐይለማርያም❤️❤️💚💛❤️

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 5 месяцев назад

    ድል ለ ጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @BehailuTalahun
    @BehailuTalahun 5 месяцев назад +6

    መንጌ እንኳን 83 አመት ልደት በአል በሠላም አደረሰህ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 5 месяцев назад +15

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️
    ጓድ መንግስቱ ኃይለ ማርያም 🎂🎂🎂👈 እንኳን ተወለድክ ጀግናዉ ኢትዮጵያ 💪💪

    • @siymergn
      @siymergn 5 месяцев назад +1

      መውደድህ ችግር የለውም ምን ያህል ታውቀዋለህ አንብብ ሰውዬው አሁን ድረሰ ለምናየው ችግር የሱ ነው አንብብ

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 5 месяцев назад +1

      በውነቱ. ይገባዋል መንግስቱ መጌ ይመቸው የጥላቶቹን ውድቀት ቁጭ አርጎ አሳይቶታልና ድቅሰው ነው መጌ ምርጥ ሀገር መሪ ነበር ይባላል ሀገርንም ይወድ ነበር ይላሉ አባቶቻችን ያደቁታል👌👌👌👌😍😍😍😍💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 5 месяцев назад +5

    ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖ
    ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝብ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @yh4es
      @yh4es 5 месяцев назад +1

      ማን ገፋው?
      የጐጃም ውጊያ እንደሆነ የስልጣን የግዛት መስፋፋት ጥያቄ እንጂ ከሌላው አማራ የተለየ ጥያቄ የለውም
      ጉዳቱ ደሞ ለጐጃም ህዝብ እንጂ መንግስትን የመገልበጥ ሀይል የለውም

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 5 месяцев назад +4

    መንጌ እድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏❤

  • @ysolnet
    @ysolnet 5 месяцев назад +6

    አባታችን መንጌ እድሜ እና ጤናውን ይጨምርልህ ። ገና ብዙ ታያለህ ።🎉🎉🎉❤❤❤

    • @ethiopiatikdem1970
      @ethiopiatikdem1970 5 месяцев назад

      እሱ ነው አማራን ባዶ ያስቀረው እኮ። ይህ መናፍቅ

  • @legese103
    @legese103 5 месяцев назад +3

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤

  • @EbrahimAhmed-i8p
    @EbrahimAhmed-i8p 5 месяцев назад

    ፈታ ዴሊ ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል ከቲክቫ የተወሰደ ይመስላል

  • @berhanezelelew3365
    @berhanezelelew3365 5 месяцев назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን ይህቺ በየዜናው መሀል የምንሰማት መሸጋገሪያ ሙዚቃ በጣም ነው የምታስደነግጠዉ እባክህ ለዉጣት

  • @madina-jo8je
    @madina-jo8je 5 месяцев назад +1

    ፋኖያሸንፋል፡ፋኖያሸንፋልያሸንፋል

  • @ወለየዋ-4
    @ወለየዋ-4 5 месяцев назад +3

    አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ😢😢😢

  • @SeidAbegaz-y5y
    @SeidAbegaz-y5y 5 месяцев назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 5 месяцев назад +4

    ፋኖ ንጉስ ነው

  • @MohammedA-w4b
    @MohammedA-w4b 5 месяцев назад +3

    ድልለአማራፋኖ

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 5 месяцев назад +4

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase 5 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 5 месяцев назад

    ከእናንተ አማራዎች በፍፁም ጥቃቱ እውነት እንኳ ቢሆን በጣም ኢምንት ነው ። አዛኝ መሰል ።

  • @TadloMengesha
    @TadloMengesha 5 месяцев назад +2

    ድል ለአማራ ❤❤❤❤❤

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад +1

    #AMAHRA FIT TPLF AND TDF

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 5 месяцев назад +4

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 5 месяцев назад

      Victory for the Ethiopian Defense Force!!!

  • @abufikadu9057
    @abufikadu9057 5 месяцев назад +1

    ድል ለአማራው ልጅ ፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 5 месяцев назад +6

    ሰላም ፍቅር ለሀገር ለወገን. 😢 ቅመሞች የማታንእጀራ ይስጣችሁ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 5 месяцев назад +2

    ሰላም ናፈቀን 😢

  • @madina-jo8je
    @madina-jo8je 5 месяцев назад +2

    ድልለተጨቆነዉየአማራህዝብፉኖፉኖፋኖያሸንፋል❤❤❤

  • @lubabaahmad7640
    @lubabaahmad7640 5 месяцев назад +4

    መንጌ እንኳን ተወለድህ❤❤❤❤

  • @Munir-q3u
    @Munir-q3u 5 месяцев назад

    NEFSE_GEDAYU_MENGISTU_COMPLEXAMU_MENGISTU

  • @deshwhwtxt4633
    @deshwhwtxt4633 5 месяцев назад +1

    ኧረ ሠላም ናፈቀን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 5 месяцев назад +1

    ከህዝብ ጋር ለመዋጋት ህዝብን በማዝመት ማን ነዉ ተጠቃሚዉ?? ጌታ የስልጣንም የእድሜም ባለቤት አንተ ነህና ፍረድ፣

  • @SamsonElias-ur1dq
    @SamsonElias-ur1dq 5 месяцев назад +1

    GOD bless Ethiopia 🇪🇹

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 5 месяцев назад

    ነፍሰ ይማር ለታዳጊ ወጣት ለነበረችው ፈታ ደሊ የቋንቋ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም ቋንቋ ላይ ብቃት አለህ በትግራኛ ላይ ምናልባት ተወላጅ ልትሆን ትችላለህ ? ሌላው ላይም ጎበዝ ነህ በርቱ ❤️🙏👍

  • @tigistubeyeneofficial3264
    @tigistubeyeneofficial3264 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 5 месяцев назад +1

    Fano yeamahara hizib meketa ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GmslMohmmad
    @GmslMohmmad 5 месяцев назад +2

    ድል ለፋኖ

  • @شثثثص
    @شثثثص 5 месяцев назад +4

    fano fano fano 💛💚❤

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 5 месяцев назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 5 месяцев назад +3

    ድል ለፋኖ !!!

  • @رتتورت
    @رتتورت 5 месяцев назад +11

    መከላከያ አትበል ፀረ አማራ ምን ያርገዉ ሞት ለብልፅግና ሠራዋት መከላከያ👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 5 месяцев назад +1

    መንጌ ብቻውን የሰራው ውንጀል ስለሌለ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም እብረው ሲፍርዱ የነበሩት ሁሉ ተጠያቂነት አያመልጡም

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 5 месяцев назад

    😮😮😮😮 ለመጌን. እረጅም እድሜ ሰጥተህ ጥላቶቹ ክፎኛ ሲዋረዱ ያሳየህው ጌታ. እኛንም እድሜ ስጠንና ይህንንን ቆሻሻ ሰይጣን የሰውደም አፍሳሽን ብልፅግና እኩትኩቱ ስወጣ አሳየን ምንይሳንሀል መንግስቱ ሀይለማርያም መጌ እድለኛ ነህ ወያኔ አፈርድሜ ሲበላ አግድመህ አይተሀልና እድለኛ ነህ 💚💛❤👌🐅🐅🐅💪💪💪💪🐅🐅🐅👌👌👌💚💛❤💪💪💪

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 5 месяцев назад +1

    Fano yashenifal ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesfin7557
    @mesfin7557 5 месяцев назад

    በ DHL ብር ከውጪ አገር ይላካል? አልገባኝም

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 5 месяцев назад

    ጥሩ ርድ

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 5 месяцев назад

    🙄🙄ሀገራችን ስትመች‼️ትዘርፋለህ ትገላለህ ከዛም ትፈታለህ ፍርድ ቤት እራሱ ጡረታ የወጣበት ሀገር ኢትዮዺያ‼️😭😭😭😭

  • @tesfuhaile6987
    @tesfuhaile6987 5 месяцев назад +9

    እረ ስለፈጠራቹ አምላክ እረባካቹ እረ ባካቹ ይሄነገር ለአንድ ሰው ለአንድ ግለሰብ ሰው ይህንያህልሞት ለአንድ ተራግለሰብ ስልጣን ይህንያህል ሞት እረ እና እረወላድ የታለሽ አንች እናት አንች ወላድ መከራሽ ልጅሽን ሰላም አስከብር ብለሽ ስመሽ መርቀሽ የሸኘሽው ልጅሽ እረያሞራና የጅብ ቀለብ ሆኑልሽ እረ አንተወንድሜ እረአንች እህቴ እረ እህት ወንድሞችሽ እንደተራ ቆሻሻ በምንገድ ተዝረክርከው አለቁ እረባካችሁ ይህን ፅሁፍ ምታነቡ እባካቹ ከተለያዮ ደቡብ ክልል ኦሮሚያ ከሁሉም ቦታ ወደ አማራ ክልል ያዘመታቹ ካላቹ እረባካቹ ሳይረፍድ አስመልሷቸው እረባካቹ እረ አስከሬን ትጠላላቹ እረ አንድላይ እንደ አሸዋ ተከማቹ እረባካቹ ደቡቦች እረባካቹ አማራክልል የገባ ስመህ የሸኘህው ወንድምህ ሰላም አስከብራለው ብሎ የገባው ወንድምህ እረ ውሀበላው እረ ስለፈጠራቹ ህብረተሰቡ በአስከሬን መቅበር ተማረረ እረባካቹ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 месяцев назад

      የእርስ በርስ ጦርነት ይኸው ነው ትርፉ ምን አለ አንዳቸው ካንዳቸው ለሰላማዊ ህዝብ ቢያስቡ

    • @oumerhamid3469
      @oumerhamid3469 5 месяцев назад

      እውነታውን ከፈለክ ፋኖ መግቢያ ጠፍቶት እጅ እየሰጠ ነው ። ባለፈው መከላከያ ተማረከ ተብሎ የተለቀቅው ፌክ መሆኑን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ገብተህ እይ ዝም ብለህ አትፈትል

  • @ZerihunZegeye-i3e
    @ZerihunZegeye-i3e 5 месяцев назад

    HBD Kachawe !

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 5 месяцев назад +1

    Dil leamaharaw yehizib lij fano ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад +1

    #ETHIOPIA LEADER UP TOR ED SEA BORDER

  • @Tybatube
    @Tybatube 5 месяцев назад

    ሰላም ፈቅረ የአገራችን የሀኒ ያረብ. ውዴች ቤትሰበ እኒሁኒ አበሪታቱኒ❤❤

  • @AhmedYassin-zq8vv
    @AhmedYassin-zq8vv 5 месяцев назад

    He was one of the hated in jijiga

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад +1

    #ETHIOPIA PM AMAN NEW

  • @خضرعبدو-ح5د
    @خضرعبدو-ح5د 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyagarede4111
    @hadiyagarede4111 5 месяцев назад +2

    Victory ✌️ for the Fano Amhara people

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 5 месяцев назад

      Victory for the Ethiopian Defense Force!!!

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 5 месяцев назад +1

    አሁን ቢቆጨን መን ማረግ ይቻላል ሐገር ሰተንም ሰላም ካላገኘን ኤልትራ የኘ ሆና እሰከ አሁን ብንዋጋ የሞቱብን ሰዉ እስካሁኑ ከሞቱብን ሰው አያክልም ነበር።

    • @BalL-y2p
      @BalL-y2p 5 месяцев назад +1

      መንጌ ኢትዮጲየዊ ነው

    • @BalL-y2p
      @BalL-y2p 5 месяцев назад

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад

    GOD

  • @AhmedYassin-zq8vv
    @AhmedYassin-zq8vv 5 месяцев назад

    Because

  • @Nurdi.Ramato-wb7mh
    @Nurdi.Ramato-wb7mh 5 месяцев назад +1

    Daily. Lah. Ethiopian.💪

  • @AhmedYassin-zq8vv
    @AhmedYassin-zq8vv 5 месяцев назад

    In Jigjiga

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 5 месяцев назад

    በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኙ በሙስና ወንጀል ረጂጅም አመታት ተፈርዶባቸው ይቅርታ እንኳን የተከለከሉ 1 ብር የሌላቸው ደሆች ናቸው ። በብልፅግና ግዜ የሁሉም የሀብታሞች እና የባለስልጣናቱ ክስ ወዲያው እየተቋረጠ ይፈታሉ ።ፍትህ ለድሀው ታራሚ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @teka1528
    @teka1528 5 месяцев назад

    FETA ! HOD EKAHE YEĶOWARET , YETEKORET TRANSPORT YELEM! WUSHA NEFTEGNA!!

  • @AhmedYassin-zq8vv
    @AhmedYassin-zq8vv 5 месяцев назад

    Ena

  • @teferitesfaye7464
    @teferitesfaye7464 5 месяцев назад

    ሽማግሌ እና ህጻን ይገደል እንጂ ፋኖ አይገልም

  • @AhmedYassin-zq8vv
    @AhmedYassin-zq8vv 5 месяцев назад

    Hey

  • @e-l3w
    @e-l3w 5 месяцев назад

    I am the first one in the first time

  • @AeAa-j5g
    @AeAa-j5g 5 месяцев назад

    😢😢

  • @yoni3081
    @yoni3081 5 месяцев назад

    የተፈናቀሉ የትግራይ ተወላጆች ነው እየተመለሱ ያሉት

  • @mikedolo6032
    @mikedolo6032 5 месяцев назад

    Winn fou Ethiopia 🇪🇹

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 5 месяцев назад

    ድል ቀንቶታል ትላለህ በስመአም በክት መከላከያ ይባላል

  • @abrehamsolomon3864
    @abrehamsolomon3864 5 месяцев назад

    ሰላም ፈታዎች

  • @roeizauda4956
    @roeizauda4956 5 месяцев назад

    We want mengistu hailmariam back to control in Ethiopia

  • @GezuDesalegn
    @GezuDesalegn 5 месяцев назад +3

    ድል ለጀግናው መከላከያ

    • @GshGseh
      @GshGseh 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂👹👹👹👹👹💩💩💩💩💩💩💩💩

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 5 месяцев назад

    Waf yelm

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 5 месяцев назад

    ሕዉሐት አላማ ቢስ የሆነ የወንበዴ ስብስብ

  • @AhmedYassin-zq8vv
    @AhmedYassin-zq8vv 5 месяцев назад

    Can you ask him if he paid the unpaid bill for the

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад

    #TPLF AND TDF OUT FROM GONDAR RELIGION STATES AND CITY NOW

  • @TarekegnAbera-xv7td
    @TarekegnAbera-xv7td 5 месяцев назад

    የምትተነትኑት ትንታኔ ዜናዎች አብዛኛዎቹ ደስየሚልነወ እውነትከሆነ የውሸት አሰቃቂ ዜና ከመስማት የናንተ ይሻላል

  • @amareyilma5830
    @amareyilma5830 5 месяцев назад +1

    your news must be balance most of the time your news about goverment news

  • @TeketelTafeso-ft2ru
    @TeketelTafeso-ft2ru 5 месяцев назад

    ቀይ ባህርን የዘጉት አንሶ መስሪያ ቤትን ለምን

  • @TewodrosNega-ym8wv
    @TewodrosNega-ym8wv 5 месяцев назад

    መዘገብ የማችለውን አትጀምር

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 5 месяцев назад

    የፅንፈኛው የዘረኛው መንግስት ሽንፈት መሸፈኛ አስቸኳይ አዋጂ ማራዘም ነው ድል እናት ለወለደችው የአማራ ልጂ ፋኖ ድሉ ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ

  • @AhmedYassin-zq8vv
    @AhmedYassin-zq8vv 5 месяцев назад

    With general who hates him

  • @AhmedYassin-zq8vv
    @AhmedYassin-zq8vv 5 месяцев назад

    Don’t forget what your parents and grandparents did to the sl

  • @twdrskss
    @twdrskss 5 месяцев назад

    እንደ እድል ሆኖ መሪዋም ኗሪዋም ልደት የሚያከብሩት በሰው አገር በባዳ ምድር አይ ኢትዮጵያ🤔

  • @HanaShiferaw-yb8zf
    @HanaShiferaw-yb8zf 5 месяцев назад

    መንጌ አገር ወዳዱ እንኳን ለልደት በአልህ አደረሰህ

  • @ethio251go4
    @ethio251go4 5 месяцев назад

    ድል ለፈኖ
    አንተ ግን ባንዳ ነሸ የመንግስት አጀንዳ ነው የምታወራው

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 5 месяцев назад

    አንተ ራስህ የፋኖ ደጋፊ ነህ ምክንያቱም ፋኖ ላይ የደረሰውን መድማት አትገልፅም። እዉነተኛ ዘገባዎች መዝገብ አለብህ

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 5 месяцев назад +1

    መንግስት የአቶ አብነት ገ/መስቀልን የክስ ሒደት ያቋረጠው ከሼህ አላሙዲን ጋር በገባው አለመግባባት ነው እንጂ ለአቶ አብነት በማሰብ አይለይም።ሼሁን እጎዳለሁ ብሎ በማሰብ ነው።የሞኝነት እርምጃ ነው።

    • @hamtamyemam6680
      @hamtamyemam6680 5 месяцев назад

      በትክክለ ሸሁ ብር አልሰጥም ስላለነዉ ሸዉ ፈጣሪ ክሶታን በክብረት ተመሽብን ያነን አይቶ መንግስት ልመና ሲሄድ አልሰጥም ስላለነዉየተፈታዉ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад +1

    #ETHIOPIA GOIJAME CITY STATES AND RELIGION AMHARA MILTRY SOILDER ARMY ATTACK WAR ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY AHMED ALI GUILTY HUMAN RIGHTS AND FREEDOM BAD USELESS AND FREEDOM BAD AND MILITARY SOIDLER ARMY ETHIOPIA PM ABIY GUILTY

  • @user-temu1216
    @user-temu1216 5 месяцев назад

    atkeded kedada ashkabachi neh ye bltigna dayper

  • @ethiopiaethiopia
    @ethiopiaethiopia 5 месяцев назад +1

    የመጀመሪያው 😂

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 5 месяцев назад

    አንዳይነት ወሬ ሁላቸሁም

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @GshGseh
      @GshGseh 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂 1:26

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 5 месяцев назад

    Amhara misemaw ljochun fanon new.miyastedadrewm fano new

  • @mebrahtomsebhatleab437
    @mebrahtomsebhatleab437 5 месяцев назад +4

    ይህ ሚድያ የህወሃት ጥላቻ የሌለበት ዜና አንድ ቀን እንኳን አይዘግብም ። ህወሃት የትግራይ ህዝብ ድርጅት መሆኑን ያቃል። ጥላቻ ህወሀት ብቻ ሳይሆን ከትግራይ ህዝብ መሆኑን አለም ያቃል። የምትፈራው ነገር ተመልሶ እንዳይመጣብህ ነው ።

    • @amanuelyilma9762
      @amanuelyilma9762 5 месяцев назад +2

      ህዋሀት(የኢትዮጵያየ የችግር ምንጭ )እኮ
      ተመልሶ ላይመጣ ተሰናብቶዋል

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 5 месяцев назад +1

      ህወሃት የትግራይ ህዝብ አይደለም ።
      የትግራይ ህዝብ "ከአማራ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን ፤ እትዮጵያን ለማፍረስ ከሴይጣንም ቢሆን እንተባበራለን" አይልም ። የትግራይ ህዝብ ጨዋ ነው ። አይደል? መብሬ

    • @mebrahtomsebhatleab437
      @mebrahtomsebhatleab437 5 месяцев назад

      ህወሀት የማን ድርጅት ነው?

    • @mebrahtomsebhatleab437
      @mebrahtomsebhatleab437 5 месяцев назад

      ከሰይጣን ጋር እንተባበራለን…ማስረጃ ላክልኝ