Ethiopia - ከፖለቲካው መሰናበት ጀርባ፤ የግብጽ ደስታ ኢንጅነሩን ማን ይተካቸዋል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 94

  • @أبوكريمة-ب6ه
    @أبوكريمة-ب6ه 4 месяца назад +15

    ኡስታዝ ጀማል በሽር ይተካቸውያ የሚል ተስፈ ነበረኝ ግን ማን ያቃቸዋል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 месяца назад

    ትክክል ! ምስጋና ይገባቸዋል !👍

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 месяца назад +1

    በትክክል አባይን ከነዚህ ጀግኖች መነጠል አይቻልም 💚💛❤💪💪🐅

  • @ዙምራሠይዲ
    @ዙምራሠይዲ 4 месяца назад +3

    ስመኜዉ በቀላ የገደለ ሰዉ አጥቱን ለሣት😢😢😢😢😢

  • @SentayhuTemsgen
    @SentayhuTemsgen 4 месяца назад +1

    እኔም ኢ/ር ስለሽን አመስግኛቸዋለሁ ኢትዮጵያን ስለወደዱ።

  • @YohannesBinea
    @YohannesBinea 4 месяца назад +1

    አንጅነር አሁንም ለ ኢትዮጵያ ያስፈልጋል !!

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад

    Very great man. Seleshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 4 месяца назад +3

    ፈታዬ ንገርልን ለግብፅ ኢንጀነር ስለሽ ስልጣን ቢለቅም ባገሩ ጥቅም ድርድር አያዉቅም ኢንሻ አላህ

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 4 месяца назад +1

    የዘረኝነት ፖለቲካ ምን ይሰራለታል መልካም አደረገ እርሱ ምርጥ እና ልዩ ኢትዮጵያዊይ ነው ።እናመሰግናለን ኢንጅነር። ከዚህ ከደደቦች እና ከዘረኞች ፖለቲካ ወጠህ በግልህ ሀገርህን አገልግል።

  • @HabtamuZelul-jj9tv
    @HabtamuZelul-jj9tv 4 месяца назад +2

    ያስጠናውስ ጃንሆይ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 4 месяца назад +1

    አለሀ ለገረች የሚየሲብ መጊስት ይወፊቀተ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад +1

      በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ ተማር

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад

    Betame yemiasazen gudye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamilzeynu1049
    @kamilzeynu1049 4 месяца назад

    ግሩም አጨራረስ በረካ ሁን

  • @AmareSolomon-o9s
    @AmareSolomon-o9s 4 месяца назад

    መዓዛ አሸናፊስ?❤
    ኢንጂነሩ ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል እንጂ...የመሪያችን ነገር ምርጥ ምርጥ የዕውቀት ሰዎች ላይ አይነ ጥላ አለባቸው።

  • @woldegirma6375
    @woldegirma6375 4 месяца назад +1

    እዉነቱ ከታወራ እ/ር ስለሽ በቀለ አገርን ማምረት የምችሉ ጀግና ነዉ::

  • @MuhamedAli-rq7ee
    @MuhamedAli-rq7ee 4 месяца назад +4

    አንድ ግለሰብ ላይ ጥገኛ እሚሆን
    ሀገር ድሮም አንጠብቅም

  • @birushiferaw4054
    @birushiferaw4054 4 месяца назад +1

    ለምን ከአሜሪካ መንግሰት ጋር ተ በመመካከር ለ ጠቅላይ ሚንሰትርነት አይመጡልንም

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 4 месяца назад +12

    እራሱን ያከበረ እና ሀገሩን የሚወድድ ምሁር ነው!! ከልክስክስ ደም መጣጮች ጋር አይመጥነውም!! ለሀገሩ በወሳኝ ወቅት ተናጥቆ ታሪክ ሰርቷል!! በመልቀቁ እራሱን አስመልጧል ከውርደትና ኪሳራ!!

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 4 месяца назад +1

    እንጂኔር ስለሺ ቀጣይ የስራ ዘመንዎ መልካም ይሁንልዎ ያሰቡት እንዲሳካልዎ ከልብ ተመኘሁ ። በህዳሴው የምናከብሮት ታላቅ ሰው ፣ወደፊት ታሪክ ይዘክርዎታል

  • @AbuEhsan-to5ti
    @AbuEhsan-to5ti 4 месяца назад +1

    በኣመሪካ ኣምባሳደር በመሆናቸዉ የኢትዮጵያ ጥቅም ለማስቀጥል በ ኣባይ ግድብ ዙርያ በቅርብ ሁነዉ ለመከታተል ከሆነ ኣገርን ይጥቅማል እንጂ ኣይጎዳም

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 4 месяца назад

    እንጅነሩም ሆነ ሌሎች ሀገር ወዳዶች በሀገር ጉዳይ ላይ ስለማይደራደሩ አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ተመልሰው እንደሚሠሩ አልጠራጠርም። ዕድሜና ጤና ይስጣቸው!!

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 4 месяца назад

    Kezhi ahiya gar mesrat mech yemechal

  • @KelidFeto
    @KelidFeto 4 месяца назад +1

    እውነት አሚን አሚን ይገባቸዋል🙏🙏🙏

  • @AyeleShewangizaw
    @AyeleShewangizaw 4 месяца назад +1

    ክዳችን ኢ/ያ አደራ እዳረሳት ።

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 4 месяца назад +1

    ሀገር ሰው አላጣቺም ግን ልጆቿን የሚበላው ጂብ መጥፋት አለበት

  • @KelidFeto
    @KelidFeto 4 месяца назад +1

    ምን ዋጋ አለው ሃገራችን ከድሮ እስከ ዘንድሮ የምሁርና ነብስ በላ ሆና እንደቀጠለችና የመሃይማንና ነብስ በላ አውሬዎች መፈንጫ እንደሆነች ቀራች።

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 4 месяца назад +9

    ኢንጅነሩን እናመሰግናለን ከዚህ መንግሥት ጋ ከመስራት ቢሞቱ ይሻላቸዋል ለዚህ መንግስት ገረድ የሆኖቱም ያሳዝናሉ

  • @AmanuelAbdissa-cm8bz
    @AmanuelAbdissa-cm8bz 4 месяца назад +3

    dadab nei
    Lamin ?
    Dr.Abiy Minan Lamin Yizanagal

  • @imah-n4
    @imah-n4 4 месяца назад +1

    ኢ ት ዮ ጵ ያ!!! ተያይዘው የነበረው የ33 ዓመታት የቁልቁል ጉዞ ውጤቱ የዚህ አይነት ውርደት

  • @jeme8148
    @jeme8148 4 месяца назад +1

    ፈታ አትመን በፍላጎታችው ስልጣን አለቀቁም እውነትውን ልንገርህ ተገፍተው ነው የሚለቁት

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 4 месяца назад

    Dear Dr.eng Seleshi, better back to the national dam & of course you are an icon & emerging star for all Ethiopian.

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 4 месяца назад +1

    እንዴት አንድ ምሁር ባልተማራ አል በሻሻ በተባለ ፍጡር ይመራል?

  • @teen158
    @teen158 4 месяца назад

    ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ምን አስፈለገ መልስ ዜናዊን በግንቦት ሃያ ማሞጋገስ ሁሉም ስራውን ሰርቶ ሲደክመው ያርፋል ያለ ነው የግብፅ ደስታ ተካፋይ የሆነው የዚህ ዝባዝንኬ ፀሃፊ በጣም አትደሰት የህዳሴ ግድቡ ከእንግዲህ ራሱን ይጠብቃል ተደራዳሪ ፣ጠባቂ፣ አሽቃባጭ አያስፈልገውም ። የሱዳን አና ግብፅ በቁጥጥሩ ስር ነው ።።። እንጂነር ስለሺ👍

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 4 месяца назад +1

    የቢላል ልጅ ሳሊም አንገትህን መድፋት በማይገባህ በደጋጎቹ የሐበሻ ምድር ኢትዮጵያ አንገትህን ደፍተህ ሳይህ አንገቴን ደፋሁ። እኔ ልንከራተት! የእኔ አንገት ይደፋ!!!
    ሳሊም የአብደላ ልጅ ሆይ;-
    ፋኖ ውድ ህይወቱን እየሰዋ ያለው ፍትሕ በፍትሕ ምድር እንዲሰፍን መሆኑን ባሰብኩ ጊዜ ፋኖን የበለጠ ወደድኩት!
    ፋኖ ማለት ፍትሕ!
    ፋኖ ማለት ሐቅ!
    ፋኖ ማለት ጀግና!
    ፋኖ ማለት ድል ነው!
    በእግዚአብሔር ስም እምላለሁ! ፋኖን ሊያሸንፍ የሚችል ምድራዊ ኃይል የለም።
    ፈኖ ያሸንፋል!!!

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 4 месяца назад

    ከዛፉ 🌴 አንድ ቅርንጫፍ ሰለተቆረጠ ዛፉ ይወድቃል ብሎ እንደማስብ ነው እንግዲህ እንጂነሩ በቃኝ አልፈልግም የግሌን ስራ እስራለሁ ካሉ ምን ይደረጋል አይ ሀገሬን በዚህ ወቅት በዲፕሎማሲው እዚህ ጋር እጠቅማለሁ ብለው ቢያስቡ መልቀቂያ አያስገቡም ነበር።

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 4 месяца назад

    አሁን ይሄ እንጅናር ማልቃቅ አልነበራበትም እደሱ አይናት ላ ሀገራቺን ያስፈልጉናል

  • @mahletbogale8323
    @mahletbogale8323 4 месяца назад +1

    በተጨማሪም ምንም እንካን በአሁኑ ወቅት ካለው የአገሪቱ ችግር አንጻር አቢይን ለማንሳት ባትፈልጉም እሳቸው ግድቡን ከሞት ያዳኑ ናቸው

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 4 месяца назад +1

    አብይ ነዉ. ግድቡ እዲጓተት ያረገዉ እርግጠኛነኝ

  • @ToftofZinab
    @ToftofZinab 4 месяца назад

    Yacarsawe Taresa

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 4 месяца назад

    ሀገርም ልማትም ሁሉም የሚሰራው በቅብብሎሽ ነው! ማጋነንም አያስፈልግም አሁንም ሀገር ስትፈልገው የማይሰራብት ም/ት የለም።

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 4 месяца назад +2

    ከጨቅላ ጠቅላይ ሚንስተር ጋር ይህንን ያህል አብሮ መስራቱ በጣም ትግእስተኛ ናቸው

  • @masoreNukuro-xc4vr
    @masoreNukuro-xc4vr 3 месяца назад

    Google typing language amharic

  • @HassenAman-qo3ku
    @HassenAman-qo3ku 4 месяца назад

    Ethiopia mahatsene lemlem nat sewu sehed sewoch yetekalu bekat yelelachewu sewoch Dr Abiy zurun seyakerebachewu seletan beleku mn yegermal hulum le bego newu

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 4 месяца назад

    ከአንድ ሳር ቤት አንድ ሳር ቢነሳ ቤቱ አያፈስም

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 4 месяца назад +1

    Fake analysis. What do you want to reflect?

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 4 месяца назад

    እድሜ ለ ጀገናው መሪያችን ምንም ኣይመጣም

    • @fyoutube9268
      @fyoutube9268 4 месяца назад

      እኔን ጀግና ድቄም ጀግና ጀግና ቢሆንማ ዙሪያዉን ማለትም በሁለቱም አቅጣጫ የሚፈሰዉን የንፁሀን ደም ቡጥበብ ይፈታ ነበር አፈሙዝ ከሚማዘዝ ነገሮችን በጥበብ መፍታት ሀገሩዉን ሰላም ማድረግ ከዛ ነዉ። ጀግና

  • @sina-u8o
    @sina-u8o 4 месяца назад

    የነ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ህልም የአባይን ግድብ ማፍረስ ነበር። አልተሳካም። የነ እንጂነር ስለሺ በቀለ ከስልጣን መነሳት ለግብፅ ሳይሆን ለኢትዮጲያ ትልቅ ስኬት ነው።

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 4 месяца назад +2

    አብይ አህመድ ግድቡን ሽጦታል

    • @ሰሚርዮሐን
      @ሰሚርዮሐን 4 месяца назад

      እኔ ነኝ የገዛሁትን …😂😂😂😂

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 4 месяца назад

      ማን ገዛዉ ገዡ ማነዉ አጀብ ነዉ

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 4 месяца назад

      ያዋጣሁትን ገንዘብ መልሱው

  • @berhanebush3921
    @berhanebush3921 4 месяца назад +1

    ስንት ሚሊዮን በለበት ሀገር
    አንድ ሰው አንተ ጁንታ ነህ?

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 4 месяца назад

    Qedaadaa,tilant ginbot 20n adaanech,aykeberib alech bleh sira bota askedkegn enkuwan mininetihin asawekegn,chawo.

  • @bethelehemdereb6277
    @bethelehemdereb6277 4 месяца назад

    Sew begel hiwetu yefelegewn mehon yichilal sle Birtukan yekerebew zena tikekel ayidelem. Privat life mekeber gd new.

  • @ayenelhussen8113
    @ayenelhussen8113 4 месяца назад

    ሰውየውማ ጥሩ ሰውና ታማኝ ነበሩ ምን ዋጋ አለው የዲያስፖራው ፖሎቲካ የአህያ ስጋ ነው ምንም የማይገባው እና የሆነ ቦታ ላይ እስታክ ያደረገ ፖለቲካ ያው ይገባችኋል 1960 ላይ የተቸነከረ ማለቴ ነው እኚህን ጥሩ ሰው አሳጡን።

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 4 месяца назад +1

    ፈርኦኗ 😂😂😂😂😂😂

  • @antenehbezabih45
    @antenehbezabih45 4 месяца назад

    አባክህ አንተ ዜና አታንብብ አትመቺም ዎንድሜ

  • @beletewube
    @beletewube 4 месяца назад

    የታሪኩን ነገር ተወዉና እድሜ ለሳሊኒ የኢጣልያ ግንባታድርጅት እንጅ የምትላቸው ሰዎች ከተላላኪነት አይዘልም የግድቡም እድሜ የተራዘመው ከነበራቸው የገንዘብ ጥማት አይዘልም።አቢይ የሚባሉት ሰዎች አንድም በዘፈን ዳኝነት አንድም በጋዜጣ አሳታሚነት ካልሆነ አቢይ ማነው ወደሚለው ጥያቄ ውስጥ እንገነባለን ስለዚህ ግንባታውን የሚሠራው ፖለቲካው ታልሆነ ይኸ ሰውየ የ ምን ይሰራል ፖለቲካ ውስጥ።

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 4 месяца назад

    Abeyi Ahmed demeanor mokenini yang bordcsebesabi national wasedehi nawi yamitashikabitawi

  • @fetulhakabdurahman4720
    @fetulhakabdurahman4720 4 месяца назад

    😂😂😂the way you roast Birtukan is hilarious.

  • @tomk5529
    @tomk5529 4 месяца назад

    እና ምን ይጠበስ ዘላለም ስልጣን ላይ የሚቆይ ሰው የለም

    • @sanetamsgan3655
      @sanetamsgan3655 4 месяца назад

      ከደንቆሮ: ፋሽስት: ኦሮሙማ( የጋላዎች) ጠቅላይ: ሚኒስተር: እብይ: እህመድ:ጋር: መቀጠል: ሀጢያት: ነው: እዚያው: ከሚነዳቸው: እህዬቹ: ጋር: እብሮ: ይግማማ!!!!!!!

    • @tomk5529
      @tomk5529 4 месяца назад

      @@sanetamsgan3655 አቤት የስድብ መአት:ስድብ የሴይጣን ነው:እራስህን አስመሰከርክ የማን አገልጋይ እንደሆንክ:እኔ ግን አልሰድብክም ይማርክ ነው የምለው

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 4 месяца назад

    ኢ/ር ስመኘው እኮ ከህዳሴ ከተለዩ አምባሳደር ከሆኑ ሁለት ዓመት አያልፋቸውም ምን እያልክ ነው ።ብርትኳንም ቆየች የሠነበተ የከረመ ወሬ ደስ አይልም።

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 4 месяца назад

    አብይ የግድቡ ጀርባ አጥንት በመሆን ሁሌም ይታወሳል። ኢንጅነሩ በጣም አሳዛኝ ነው። እንዴት ሰው ሃገሩ ሲፈልገው ይኮራል

  • @PaulAbera
    @PaulAbera 4 месяца назад

    Biased reporting.

  • @dagmawii.e.4800
    @dagmawii.e.4800 4 месяца назад

    🤣🤣🤣 you are funny ... The two most important people that you are leaving out are PM Hailemariam and PM Abiy. BS shouldn't be an option all the time; it's okay to state facts sometimes. Remember who brought on board Dr Sileshi ... I guess you can't afford to say otherwise 😂

  • @FonSara-x6x
    @FonSara-x6x 4 месяца назад

    እረ በዚህ ድምፅህ እንደ ወንድ ሁን እውነት እንዲህ ወንድ ልጅ ዘወረደ ያስጠላል ዝም በለህ ስለ ፋኖ ስታወራ ነው የሚያምረብህ። ብትለፈለፍ ምንም አታመጣም።

    • @SumayaAhmed-bd9zl
      @SumayaAhmed-bd9zl 4 месяца назад

      Fano ?😂😂😂 sile Fano min yiweral? tekefaflen telalekin hagerachinin awaredin lela min seran

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 4 месяца назад

    ታሪክን በደማቁ የሚናገርለት አብይ ነው እንጂ ።ኢንጂነር ስመኝ መጨረሻው አላማረም ነበር ።መለስበ 97ቱ ጫና ተደናግጦ የሕዝቡን ልብ መግዛት ፈልጎ ሳይወድ ለማይወዳት አገር ሕዝቡየሚወደውን በደመነፍስ ጀመረው አና መሃልላይ የእሱ ፓርቲ ሰዎች እሱ ካለፈ በኋላ የሕዘቡን ገንዘብ መብላታቸውን ቀጥለው ነበር።አብይ መጥቶ እነ ስመኝ ከገቡበት ስህተት እንዲታረም አድርጎ አስቀጠለው እንጂ።

  • @workugebissa8365
    @workugebissa8365 4 месяца назад

    ደመቀ መኮንን ስልጣን ለቀቀ ይባላል?32 ዓመታት ስልጣን ላይ ሙጭጭ ብሎ ከበሰበሰ በኋላ???

  • @afaaysf
    @afaaysf 4 месяца назад

    አንተ መለስ እና ስመኘው ሌቦች ናችሁ

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 4 месяца назад

    Min sele Egypt taweraleh antem des belohal ekek banda engineer seleshe yemegebawin agerun betamagenet yagelegele korat Ethiopiawe naw yebekawal Ethiopia mehan ayedelechem lela esun yemesele yetekawal cheger yelem zim beleh atachebechebe chika abuke woregna alubaltegna bozene beanateh tetekel maferia ye banda lij 😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 4 месяца назад

    አንተ አይደከምህም ጋዝ ስትረጭ ትውላለህ

  • @demek53
    @demek53 4 месяца назад

    ኧረ ረጋ ብለህ አንብብ።

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 4 месяца назад

    ስለ ብርቱካን መዝናናት በጣም ያንገበበህ ይመስላል ምነው? ከስራ ውጭ ነች አይደል እንደ የፈለገችውን መዚቃ ብትዘረዝር ብት ተነትን በጥብጣው ብትጠጣው አንተ ምን ቤት ነህ? ቂጥህን ወትፈህ ስለ ግለሰብ አትጩህ አስኮናኝ! የጭፍን ጥላቻ ነው ያሳብቅብሀል ክፉ👎👎👎

  • @madotube3523
    @madotube3523 4 месяца назад

    ታላቁ ህዳሴን ነብስ የዘራበት ዐብይ ነዉ የሚጨርሰዉም ዐብይ ነዉ

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 4 месяца назад

    የጀግና ስራ የሰራ ሰው ነው ለሀገሩ 🙏ተመስጋኝ ነው አንተ ግን ስለሺ ሲለቅ ግብፆች ደስታቸውን አይችሉትም ምናምን ያልካት ግን ምን አስበህ ነው?እንደው ሌላውስ በስለሺ ቦታ ሚተካው ግብፃዊ ነው እንዴ? ወይስ አንተ ነህ?

  • @TeferiTeshome-re5dp
    @TeferiTeshome-re5dp 4 месяца назад

    😂😂😂

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 4 месяца назад

    አንተ ሸሐፈታም አህያ በክት ግብፅ ምን አገባትና ነው ነጉሩን ከግብፅ ጋር የምታገናኘው

  • @kamilzeynu1049
    @kamilzeynu1049 4 месяца назад

    ግሩም አጨራረስ በረካ ሁን

  • @kamilzeynu1049
    @kamilzeynu1049 4 месяца назад

    ግሩም አጨራረስ በረካ ሁን