ከመጡ እንዋጋቸዋለን የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሉ ቃለምልልስ ግብጾች በነፃነታችን አያምኑም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 ноя 2024

Комментарии • 143

  • @kingsofabbay
    @kingsofabbay  Месяц назад +4

    gofund.me/8eee478c

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b Месяц назад +8

    እረፍት አልባው ኡስታዝ ጀማል ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eeee5472
    @eeee5472 Месяц назад +13

    አላህየ ሀገሬን አደራህን

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Месяц назад +9

    ወንድሜ ዘመንህን ጌታ እየሱስከርስቶስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ የኛጀግና በርታልን መሃመድ አልአሩሲንም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠው ዘመኑ ይባረክ እንወዳችሃለን ጀግኖቼ በርቱልን🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🌳🇪🇹🌳🇪🇹🌳♥️♥️♥️🇪🇹♥️♥️🇪🇹🇪🇹♥️♥️

  • @SankaTesfu
    @SankaTesfu Месяц назад +4

    ድል ለአባት ሀገር ኢትዮጵያ

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m Месяц назад +12

    እስታዝ እንኳን ደና መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን 😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @JihadfirisaJihadfirisa
    @JihadfirisaJihadfirisa Месяц назад +3

    MAshallaha somallii land pirezdant ❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Месяц назад +9

    ወንድማችን ተባረክ

  • @hailuzeleke3603
    @hailuzeleke3603 Месяц назад +3

    ፈጣሪ፡ ዕድሜ፡ ና፡ጤናውን ይሰጥህ ፡ሁሉም ፡ሰዉ ፡እንደ አንተ፡ ቢሆን።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +4

    ኢትዮጵያ የአፍሪካ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AndualemGezGez77
    @AndualemGezGez77 Месяц назад +7

    የአባይ ጀግናችን ነህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +6

    ግብጽ የተባለች የተረገመች ምቀኛ ከነመሪዋ አላህ ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏

    • @charblsaba5452
      @charblsaba5452 Месяц назад

      ፈጣሪ ቢዘገይም መልስ አለዉ 🙌🙏

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe Месяц назад +5

    KOA ተባረክ ቅን ሰዉ በርታልን

  • @HvrubIrfk
    @HvrubIrfk Месяц назад +3

    ማሻአሏህ በርታ

  • @Muna-u9l
    @Muna-u9l Месяц назад +1

    ኡስታዝ ጀማል❤❤ስወድህ

  • @BiniyamEthiopia-t6t
    @BiniyamEthiopia-t6t Месяц назад

    ወንድማችን ጤና እና እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +1

    ኡስታዝ አንበሳችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Месяц назад +4

    አሁን ሁሉም ነገር በደንብ ገብቶናል በቃ ሱላሌላንድ አገር እንድትሆን እንፈልጋለን ናትም ኡስታዝ ብዙ ነገሮችን እያሳወከን ነው ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @abrahamhordofo3757
    @abrahamhordofo3757 Месяц назад +1

    አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ! እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን፤ በርታ! እንደዚህ ዓይነት መረጃዎችን ስንሰማ እንዴት ደስ እንደምትለን ልነግርህ አልችልም፡፡

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Месяц назад +5

    ኡስታዝ የአባይ ንጉሦች ምርቶች አአ በቀላሉ የምናገኝበት መንገድ ብታመቻች ጥሩ ነው።

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Месяц назад +11

    ያረብ አላህ ያሳካልን አብሽር ሁስታስ ከጎንህ ኀን ::🇪🇹🙏🇪🇹

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z Месяц назад

    Kings of abay highest quality of political analyses with well trained academic knowledge,I am very optimistic Ethiopia will have better image than before.

  • @TameTame-v6n
    @TameTame-v6n Месяц назад +1

    በጣም ነዉ ወድህ ዉድ ኢትዮጵያዊ ተመሰገን ነኝ ከወሊሳ ፈጣሪ ሪጅም እድሜ ይሰጥህ

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 Месяц назад +1

    ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ አሜን በጣም እንወዳቿለን ❤❤❤❤

  • @mohammed3.m9o10
    @mohammed3.m9o10 Месяц назад +1

    በርቱልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹😘✅

  • @TTG713
    @TTG713 Месяц назад

    Thank u our beloved ustaz for ur efforts to provide us our enemies hidden agenda and important information from different sources ❤❤❤

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos Месяц назад +1

    GOD bless you

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 Месяц назад +14

    እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ :: አንተና አረብኛ ቋንቋ የምትናገሩ ወንድሞችና እህቶች የአረቦችን በኢትዮጵያ ላይ የሚያራምዱትን የጭቃ ውስጥ እሾህ ፖለቲካቸውን እየነቀላችሁ ስለጣላችሁ ላመሰግናችሁ የምችልበት ቃል የለኝም::

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 Месяц назад +1

    Wud Hager wedad wendimachin hule fetari charun yasamah. Thank you.

  • @yayehyiradkassa2551
    @yayehyiradkassa2551 Месяц назад +1

    ምርጥ ቃለምልልስ

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 Месяц назад

    ኡስታዝ ሠላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን።

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Месяц назад +1

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +4

    ለ ሶማሌ ላንድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Месяц назад +2

    Uztaziyie Selam to you and yours❤

  • @ExtraAcct-t8o
    @ExtraAcct-t8o Месяц назад

    በርታ በጣም ነው የምወድህ።

  • @legesseabebe5840
    @legesseabebe5840 Месяц назад +10

    አንበሳ ነህ
    የሀገር ፍቅር የለህ ሰዉ
    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @nejmuShkur
    @nejmuShkur Месяц назад

    jezaklla oustaz jemal

  • @AdefrsAlayu
    @AdefrsAlayu Месяц назад

    በርተታ ወድማችን

  • @ethioverdad
    @ethioverdad Месяц назад

    Thanks for the translation

  • @MeazaZewide
    @MeazaZewide Месяц назад +1

    ብዙ የማላውቀውን መረጃ አግቼአለሁ። በትዕግስት ከተከታተልን እንጠቀማለን።

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @HaileBonsa-tp5yt
    @HaileBonsa-tp5yt Месяц назад

    Ustaz Nurelene ❤

  • @aliabdulahiahmad6442
    @aliabdulahiahmad6442 Месяц назад +2

    Great!!!

  • @tygg2499
    @tygg2499 Месяц назад

    Allah yetebekeh

  • @yayehyiradkassa2551
    @yayehyiradkassa2551 Месяц назад

    ጎበዝ በርታ

  • @EbrahimAbdukadir-b5i
    @EbrahimAbdukadir-b5i Месяц назад

    እንመሰግናሌን

  • @AndMudasire
    @AndMudasire Месяц назад

    በጣም ለመስማት የጓጓውት ፕሮግራም ነው

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @skelifa
    @skelifa Месяц назад +6

    የግብፅ አረብነት ከጳጳስ በላይ ጳጳስ እንደሚሉት ነው።

  • @سعادهاحمد-ي6ض
    @سعادهاحمد-ي6ض Месяц назад

    አላህ አገራችን ይጠብቅልን እኛም ልባና ይስጠን

  • @ExtraAcct-t8o
    @ExtraAcct-t8o Месяц назад +3

    የአሰብ ወደብ እናገኛለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የአለም ፍርድ ቤት በማመልከት በሰላማዊ መንገድ ማግኘት አለብን።

  • @TesfayeGirma-b2h
    @TesfayeGirma-b2h Месяц назад

    በርታልን የኛ ጀግና

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu Месяц назад

    አንተ አንበሣ ፈጣሪ ይጠብቅክ በርታ❤❤❤❤❤

  • @Tio-t4d
    @Tio-t4d Месяц назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @mohafirsa2535
    @mohafirsa2535 Месяц назад

    ከኛ ጋር አላህ አለ ሐቃችንን ማንም አይወስድብንም

  • @GetachewMamo-lk9in
    @GetachewMamo-lk9in Месяц назад

    በጠም ደስይላል ቃጥሊ በርተ

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Месяц назад

    Briliant presentation Auataz Jamal. I name your channel "Chanel of knowledge for dummies." I learned a lot. Thank you!

  • @SaraFeleke-gg9io
    @SaraFeleke-gg9io Месяц назад

    Geta Eyesus mogese Gulebeti Bajeti yihuni yixebik kifwu Ayika 💖 wonidim jegena 🥰

  • @DevaMan-y1e
    @DevaMan-y1e Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Месяц назад +6

    ለግብፅ ወታደር ሳይሆን አንደ ሚሊዮን ባህርዛፍ ብንተክል አባይ በኢት/ውስጥ እናሰምጣለን ተይ ዕረፍ game is over

  • @aliabdulahiahmad6442
    @aliabdulahiahmad6442 Месяц назад +2

    Hero

  • @BirukTamerat-hr6kf
    @BirukTamerat-hr6kf Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ አንተም አልአሩሲም ሌሎች አረበኛ ተናጋሪ ወንድሞች እህቶች ለሃገራቹ እየሰራቹት ያላቹት ነገር በምንም የሚተመን አይደለም የሃገር ኩራት ናቹ። ከዚህ በላይ ከፍ በሉ ተባረኩ አኩርታቹናል‼️🙏 ❤ 😇 👏 🇪🇹

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Месяц назад +3

    🎉🎉🎉🎉

  • @AndMudasire
    @AndMudasire Месяц назад

    ሱደንው ወላህ አገለለፁ በጠም ምገርም ነው

  • @SultanKedir-k9p
    @SultanKedir-k9p Месяц назад

    በርቱ አላህ ቅዋ ይስጣችሁ

  • @gabrielavinchenzo9000
    @gabrielavinchenzo9000 Месяц назад

    Yelushen BESEMASH GEBEYA. BALWETASH

  • @AhmedAdem-o8k
    @AhmedAdem-o8k Месяц назад +1

    اثيوبيا ❤❤

  • @GebisaBayecha
    @GebisaBayecha Месяц назад

    Good

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 Месяц назад +1

    የማንነት ቀዉስ አለባቸዉ

  • @AlexsAlex-n6p
    @AlexsAlex-n6p Месяц назад

    Thniki❤

  • @Seya-f3x
    @Seya-f3x Месяц назад

    good

  • @heyrukemal4318
    @heyrukemal4318 Месяц назад

    Ok

  • @demissehaile1627
    @demissehaile1627 Месяц назад

    በኢት ላይ የሚደረገው የጦርነት ዛቻ መነቅም ሆና መፍረት የለበትም ነገር ግን የቅድሚያ ዝግጅት መድረግና ህዝበችን መናቀቃት ስራዎች መሰረት አለበት

  • @mohammed3.m9o10
    @mohammed3.m9o10 Месяц назад +2

    ሰላም ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅💪💪💪💪🌷🌷

  • @ibrahimsani8311
    @ibrahimsani8311 Месяц назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 Месяц назад

    አዋርደን እንመልሰዋለ።

  • @ደወልትዩብDewelTube
    @ደወልትዩብDewelTube Месяц назад

    የሱዳናዊውን ምሁር ሙሉ ቃለ መጠይቅ/interview/ ሙሉውን ብታቀርብልን።

  • @TilahunZelek
    @TilahunZelek Месяц назад

    Jijiga betam nw menwdhe

  • @BbMm-yo4jn
    @BbMm-yo4jn Месяц назад

    ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💯🤲💪👍

  • @hailuAbera-nc4jx
    @hailuAbera-nc4jx Месяц назад

    ኢትዮጵያ ትቅደም ❤❤❤

  • @PathummaFathuma
    @PathummaFathuma Месяц назад

    ❤🎉🎉🎉

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 Месяц назад +1

    "Qibe antariw eyale gomen mich metaw" yemibalew ababal yigeltsachwal.

  • @lailazudin5258
    @lailazudin5258 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 Месяц назад +1

    'ከፍዬሏ በላይ መጮህ' ይባላል።

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 Месяц назад

    ከጳጳሱ በላይ ካቶሊክ የሚለዉ ይመጥነዋል።

  • @abdulhamidomer9529
    @abdulhamidomer9529 Месяц назад

    Gasg abbe ratana gash girma bayam betam waduduwalow

  • @TewodrosHassen
    @TewodrosHassen Месяц назад

    ኦስታዝ ምስጋናዬ ከልቤ ነው

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Месяц назад +1

    ፍርዓውን አረብ አልነበረም እና ነው ትክክል

  • @HaileBonsa-tp5yt
    @HaileBonsa-tp5yt Месяц назад

    Jagnaa

  • @kifleabocher9583
    @kifleabocher9583 Месяц назад +1

    "ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ" ማለትም ይቻላል

  • @SadiyaAl
    @SadiyaAl Месяц назад

    ጠ ጣልን ላፈያከ አሳከኘ አላህይጠበቃቹ

  • @mesfingebreyes1196
    @mesfingebreyes1196 Месяц назад +4

    ቅመም ቀማሚዋ እያለች ጎመን ቀንጣሽዋን ምች መታት።

    • @MeazaZewide
      @MeazaZewide Месяц назад

      ሰምቼ የማላውቀው ምሳሌ ነው በጣም አስቆኛል። የምጣዱ እያለ... የሚለውን ይገልጸዋል።

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 Месяц назад

    💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @-cg7qn8wy3r
    @-cg7qn8wy3r Месяц назад

    ኡፍፍፍፍፍ የሱዳኒውና የሶማሌላንድ መንግስት ንግግራቸው ሆደን አራሰኝ

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh Месяц назад

    የግዜ ጉዳይ ነው
    አስብን ኢትዮጵያ የግላ ወደብ ታረገዋለች ግን የትግራይ ህዝብና ወያኔ የኢትዮጵይን ህዝብ ወደብ አልባ አደረጋት የታሪክ ተወቃሽ ናቸው

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 Месяц назад +1

    Kalebet yetegababet basement yibalal.

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +2

    አይ ሱማሌ ግብጽን አምና የምትረዳትን ኢትዮጵያን ባለዉለታዋን እንዲህ ሴራ ታሴርባታለች

  • @dejen4309
    @dejen4309 Месяц назад

    ከዚህ በህዋላ ኢትዮጵያ ወደኋላ ማለት አይኖርባትም ።
    ግብፆች ለራሳቸው ጥቅም ኤርትራን ሲያስገነጥሉ: ሱማሌዎች ፓስፖርት እና ስልጠና ለተቃዋሚዎች እየሰጡ ኢትዮጵያን ሲያተራምሱ ኖረዋል።
    አሁን ግዜው የኢትዮጵያ ነው።
    ሱማሌላንድ ነፃነቷን እንድታገኝ ኢትዮጵያ መስዋዕትነት መክፈል አለባት ።
    What goes around Comes around!በዚህም ደግሞ ኢትዮጵያ የሀገሯን ጥቅም (National Interest) ማስከበር ግድ ይላታል።
    ይህ ታሪክ የሚመዘግበው የዚህ ትውልድ ሀላፊነት ነው።
    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ህዝብን ይባርክ !

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 Месяц назад

    ግብፅኮ የኩሽ አገር ነዉ ከሴሜቲክ አረብ ጋር መርመጥመጥን ግብፆች ከየት አመጡት ያለጥርጥር ዝቅተኝነትና ቀላዋጭነት ነዉ።

  • @endrisSeid-u2f
    @endrisSeid-u2f Месяц назад

    እራስታጠናጉተና