ጀ/ል አበባው ታደሰ ያስተላለፉት ከባድ ማስጠንቀቂያ | የውስጡን ጦርነት ጨርሰን ለውጭው እየተዘጋጀን ነው! | ደብረጽዮን ከዶ/ር አብይ ጋር ለምን ተገናኘ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • ጀ/ል አበባው ታደሰ ያስተላለፉት ከባድ ማስጠንቀቂያ | የውስጡን ጦርነት ጨርሰን ለውጭው እየተዘጋጀን ነው! | ደብረጽዮን ከዶ/ር አብይ ጋር ለምን ተገናኘ?

Комментарии • 397

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 часов назад +21

    ክብር ለጀግናዉ መከላከያችን ሁሌም ሀገራችን በእናንተ ታፍራ ተከብራና ፀንታ ትኖራለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie 16 часов назад +36

    ሰዬ ጀግናችን !!!!! መች ይሄስ ቃል ይገልፅሀል ፣ የደሀ ፣ የንፁሀን ፣ የኢትዮጵያ መከታ !!!!!!! ለተገፉ ፣ ለተበደሉ ሁሉ ቋሚ እና ጠበቃ !!!!! የእውነተኞች ሠብዓዊ መብት ተሟጋች !!!! እናትህ ማህፀኗ ይባረክ ፣ የተባረከ እና የተቀደሰ ስለሆነ ነው አንተን የወለደች ፣ ጀግና ነህ !!!!!!! ቃለት የማይገልፅህ ፈጣሪን ነው የምልህ ። !!!!!!!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 16 часов назад +19

    ዋው ሰዬ ጉጠት ምን እንደሆነ የሰጠኸው ትክክለኛ አሰተያየት 👍😁👏👍😁👏👍😁👏👍😁👏

  • @rebka5068
    @rebka5068 16 часов назад +15

    አይ ስዩሚ ዛሪ በሳቅ ገደልከኝ ትልቅ ትውስታ ነው ጀግናችን እናመስግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ታሽንፍለች እውነት ያሽንፍል

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 15 часов назад +12

    What a wonderful speech from wonderful person to be advocator for the people of Ethiopia ! Brother Seyume, I love and respect you from the very depths of my heart because you work passionatly and dilligently for the greatness of our lovlely country. May God bless and keep ETHIOPIA.

    • @MohammedAli-qd4mp
      @MohammedAli-qd4mp 14 часов назад

      Egypt is permanent and historical enemy of ethiopia. Shabiya is the father of weyane shene and fano

  • @desalegnregasabulbula9802
    @desalegnregasabulbula9802 16 часов назад +20

    big respect for ጀ/ል አበባው ታደሰ

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 17 часов назад +35

    ስዬ እናመሰግናለን

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 17 часов назад +19

    You are Must welcome ,! Honorable ,Siye,Araya , Robye and Wof ,We are proud of You always !
    May God be protects You Always ❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 15 часов назад +19

    ስየ መከላከያ ከአንተ ውጭ ማንም አይገልጠው የክብር አባል ነህ ጀግና

    • @tittms2199
      @tittms2199 13 часов назад

      Ayyyyy Ethiopia, hule Gura bicha

  • @SeidAli-q4d
    @SeidAli-q4d 17 часов назад +22

    ስዩም ተሾመ አቤት ስትመቸኝ ምክነያቴም ስንት አመቴ የአንተን ሚድያ መከታተል ከጀመርኩኝ እውነት ያው እውነትነው

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 16 часов назад +11

    Well-Come!!
    የኢትዮጵያ ልጆች!!

  • @Et4aman
    @Et4aman 14 часов назад +7

    ወፋ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብቻውን ቢቀርም ሀገርን አይተውም 😂❤🎉 በርቱልኝ ።

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 17 часов назад +16

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 16 часов назад +12

    ስዩሜ❤❤❤
    ወፉ❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 15 часов назад +8

    ብራቮ ! ብራቮ ጀኔራል አበባው አገርን እንደ አገር ሠላሟንና ፀጥታዋን ለማሰከበር የሚፈለገውን ሁሉ ለማድረግ እንሰራለን እየሰራንም እንገናኛለን በማለት ትልቅ መልዕክታዊ አሰተያየት ሰለሰጡ ክብርና ምሰጋና ይገባዎታል 🙏👍👏🙏👍👏🙏👍👏

  • @engdamosoengdamoso5746
    @engdamosoengdamoso5746 16 часов назад +11

    ጀግና ነህና ይገባሀል ስዩሜ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 17 часов назад +10

    ሠላም ስዩሜ ወፉ እንኳን ደህና መጣህ በርታልኝ።እውነት እውነትዋን ንገራቸው ጆሮ ያለው ይስማ አፍ ያለው ይናገር ተብሎአልና ጊዜ መስጠት አያስፈልግም።❤❤❤❤❤

  • @eyasuberhanu6875
    @eyasuberhanu6875 15 часов назад +6

    Seyumr Thank you so much you remind us everything God bless and ❤❤❤❤⁰ save you and your family

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 16 часов назад +9

    ስየ ያኔ የጦሩ ገበሬ ነበረ ስም የክብር አባል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 6 часов назад +2

    Seyoume. You are the hero of our beloved country Ethiopia. We love you and respect always.❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 13 часов назад +7

    በርታ ወንድም አለም

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 17 часов назад +11

    You are Must Welcome ❤❤siye❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 17 часов назад +10

    አይ ሰዬ ሮቤል ወፉ በርቱልን እኔየምለዉ ወፉ መቼነዉ የሚታየዉ ባለህበት በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikirKuki
    @FikirKuki 17 часов назад +14

    Sisay Agena ,Respect!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 часов назад +3

    ክብር ለጀግና ኢ ሹ ጀኔራል አበ ባዉ ቃልወት እዉን ሁኖል እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 17 часов назад +14

    ስዩም ተሾመ ያራዳአ ልጂ ሳሞራ

  • @USER-Tilahu
    @USER-Tilahu 17 часов назад +13

    ስዬ እና ወፉ well come

  • @tekalegnfeyisa9636
    @tekalegnfeyisa9636 17 часов назад +9

    amazing message from Seyome Teshome.

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 15 часов назад +6

    A genuine geopolitian.. you know very well the enemys of ethiopia .And brave enough to tell the truth.

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 17 часов назад +13

    ሰላም ሰላም

  • @hafiztofik5532
    @hafiztofik5532 14 часов назад +4

    ሰዬ ጀግናችን !!!!! yመች ሰዬ ጀግናችን !!!!! yመች
    ሰዬ ጀግናችን !!!!! yመች ሰዬ ጀግናችን !!!!! yመች
    ሰዬ ጀግናችን !!!!! yመች ሰዬ ጀግናችን !!!!! yመች
    ሰዬ ጀግናችን !!!!! yመች ሰዬ ጀግናችን !!!!! yመች

  • @kedirgo
    @kedirgo 15 часов назад +5

    ተባረክ ስዬ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 12 часов назад +3

    ስዬአችን I LOVE YOU የኔ ወንድም ❤🙏🏿

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 10 часов назад +1

    Seumye u went through so much and you are lucky to be able to tell your story. Thank you for sharing and thank you for everything 👍

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 16 часов назад +5

    ሱዬ እንደት ነቹ ኢትዮጵያ ትቅደም ኑሩልኝ🎉🎉🎉

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 13 часов назад +4

    THANK THE ALMIGHTY GOD For HIS LOVE❤, POWER, GRACE, HELP & FORGIVENESS...🙏 🙌 👏 👌.
    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE AND THE PEOPLE ❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 15 часов назад +3

    ሰዬ❤❤ የእኛሰ የወያኔ አባሻ ባንድራ ይዘን አይደል ያለነው ??🙏🙏 አሳፋሪና አፀያፊውን የወያኔ ባንድራንሰ መች ነው እንዲቀየር የሚደረገው ?????

  • @AbdulfetaMoshe
    @AbdulfetaMoshe 15 часов назад +5

    ስዬ ደስ አለኝ ሀገሬ ወሊሶ ብዙ ጊዜ ጠራሀት

  • @Awowo-y1c
    @Awowo-y1c 14 часов назад +4

    ❤❤ዘርህ ይባረክ ስዩም

  • @miliyon938
    @miliyon938 16 часов назад +5

    ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 14 часов назад +3

    ❤❤❤❤❤ አል ለመከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rebka5068
    @rebka5068 15 часов назад +3

    ስዩሚ ትላንትና እርያ በጣም አሳዘነኝ እንድ ስሞን ጠፎቶ ነበር አርያ ከሚድያ ጠፈቶ ነበር እና እናዛ የሀገር ነቀርሳዎች በሉት ብይ ነበር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ለሀገር ለወገን አሳቢ ሀገራችን ያስፈልጋታል ያሳዘነኝ ወንድሚ ሞተብኝ አለ ጀግና ሲያዝን ያሳዝናል እኒም ወንድሚ ባልፈው ሞቶብኝ ነበር የኒንም ህዘን ቀስቀስብኝ ባይሆን ጥሩ ነብር እና አርያ ወንድሚ እግዚአብሔር ያጥናህ

  • @mihretutamirat7500
    @mihretutamirat7500 16 часов назад +5

    Siye our hero

  • @Seberat80
    @Seberat80 17 часов назад +15

    ሰላም ሀገር ወዳዶች ሰዩዬና ወፉዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarabeyan1811
    @sarabeyan1811 17 часов назад +7

    ሀይ ሰዬ

  • @Omeradem-w3r
    @Omeradem-w3r 16 часов назад +5

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
    ከፍ ከፍ በይልኝ እማማየ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 17 часов назад +9

    ላይክ አንደኛ ሽር ስየ

  • @gezahegnmelkamu9610
    @gezahegnmelkamu9610 15 часов назад +3

    ስዩሜ የወያኔ የአሁኑ የእርስ በርስ ንትርክ ወደ እርስ በርስ ጦርነት በመቀየር የፌደራል መንግስት ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት እንዲወስድና በዚህም ሌላ ስራ ለመፈጸም ይመስለኛል

  • @genetdemissie3543
    @genetdemissie3543 16 часов назад +4

    እድሜአግኝተእውነትለመናገርስለአበቃህፈጣሪህንበእጅጉአመስግነው።

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 15 часов назад +2

    ስዩም በጣም ተወዳጅ የፖለቲካ ሊቅ የሆንከው ኢትዮጵያዊ ነህ እባክህ በሃይማኖት ላይ ትንተናዎችን አትስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 17 часов назад +6

    WELCOME💝💝

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 15 часов назад +4

    ቡግር እኮ ግርሙስና ነው 😂ይፈርጣል በለኛ🤔 ስዬ ነፍሱ ድል ቁርሱ አም አርግዋቸው አላየሁም ይበላቸዋ 😄ድል ለ መከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 14 часов назад +2

    ጥቅምት ወር ታሪካዊ ናት።ስዩሜ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 16 часов назад +2

    መርሃባ ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬን ለምን አናየውም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @fasilwaregay6018
    @fasilwaregay6018 17 часов назад +8

    Well come Seye

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 17 часов назад +6

    በር ታጥሩነው፡ኣትደጋግም።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 15 часов назад +7

    ለውጡ መዋቅራው ነው መከላከያ የተማረው ሀገርን ኢትዮጵያ ያፀና

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 12 часов назад +2

    Seyoum Anbesaw Berta ❤️❤️♥️

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 14 часов назад +1

    Today's your speech is very accurate . Your presentation is toocalm and nice. Don't stop such activities. Go well !!!

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 12 часов назад +2

    Thank you Seyoume❤❤❤❤❤

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 17 часов назад +5

    Seyé ye Ethiopia rare diamond 💎

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 10 часов назад

    SIYEE ...you are equally important for ETHIOPIA !!! you are a proven HERO!!! . Move on BROTHER !!!!

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 11 часов назад +1

    Thank you.

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 17 часов назад +6

    ሲሳይ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atadesse
    @atadesse 14 часов назад +2

    No body can outsmart our Abbichuye ❤❤❤❤

  • @gbhaile
    @gbhaile 15 часов назад +2

    ዋነኛው ልብ የለውም ሁለቱ አቅም የላቸም ተዋቸው ዝግኒ ይብሉ::

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 17 часов назад +14

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @atadesse
    @atadesse 14 часов назад +2

    Janhoy was also coronated in Tikimt and I was born in tikimt❤❤❤❤

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 13 часов назад +1

    በጣም ቡግጆችናቸው አላህይቀልልንያረብ😢 ሰለቸን

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 16 часов назад +4

    ወፊ። መቼ። ኔው። የምንዬው። ቤናትህ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g 14 часов назад +3

    ስዬ ግብጥ በአካል መጥታ አትገጥመንም።ነገር ግን ተላላኪዎቿን ከአሜሪካ የሰበሰበችውን የጦር መሳሪያ በማስታጠቅ ለልማት የምናውለውን ጊዜያችንና ካለን ትንሽ ሀብት እንዳንጠቀም ያደርጉናል።ስዬ ይህ በእንዲህ እንዳለ ንግድ ባንክ እና ኢቲዮ ቴሌ ጠቅላይነታቸውን ተጠቅመው በመኖርና ባለመኖር መካከል የሚያኖረንን እየዘረፉን ነው።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 16 часов назад +4

    በእሬቻ ምክንያት መሬት ተንቀጠቀጠ ያሉ ዜና ሰብር እየሰሩ ባርነት ጫኑ

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 4 часа назад

    ስዩሜ አምላክ የሰጠህ ነብስ የድመት ነብስ ነው መሰል ይህንሁሉ ስቃይ አሳልፎ የቻልከው እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ብቻ ላሳለፍከው ሰቃይ አቅም የሰጠህ አምላክ ይመስገንደ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 17 часов назад +6

    አርያ ይህን እውነት ለምን ደበቀ እስከዛሬ

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 16 часов назад +1

      ረስቶት ይሆናላ!

    • @telahuntadesse2168
      @telahuntadesse2168 16 часов назад +1

      በመጥፎ አደለም አርያ ለሁሉ ነገር ቀን አለው ብሎ ነው ያቆየው ጉዳዩን

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 14 часов назад +4

    ሲሳይ እራሱ ሰሞኑን መኪና እንዲጠቀሙ ለዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ መስጠት ተናግሯል ይሄ ነው እንግዲህ ሉአዋላዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikirKuki
    @FikirKuki 17 часов назад +4

    Siyume Viva

  • @itexprt98
    @itexprt98 3 часа назад

    ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

  • @MubarekAbdella-ii6ln
    @MubarekAbdella-ii6ln 17 часов назад +4

    Siyum enameseginalen

  • @gelila9302
    @gelila9302 15 часов назад +3

    ሰዬ

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u 16 часов назад +4

    Syoume the king ofking ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @teme2000
    @teme2000 3 часа назад

    Great Seyum appreciate for your Ethio building efforts

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 16 часов назад +3

    Selam seyume

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 11 часов назад

    Great analysis! Keep revealing the truth. Thank you!

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e 17 часов назад +4

    ❤❤❤

  • @alemetona5446
    @alemetona5446 17 часов назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @Abeba-ck7uk
    @Abeba-ck7uk 3 часа назад

    አይ ስዩሚ ምርጥነህ በጣም ነው ማከብርህ አቦ ተንትነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ተከሽክሼ ስትል እየሳኩ ነበር ምን አባክ ያስቅሀል ስትልባሰብኝ ሳቁ ያኑርክ ያኑርክ

  • @kashmo5350
    @kashmo5350 14 часов назад +2

    😂 😂 ere mesake yechalale. I love you free speach and truth.

  • @atadesse
    @atadesse 14 часов назад +2

    Siyume I hope you will mention all this on your book

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 16 часов назад +1

    ስዩሜ ወሊሶ ብዙ ትዝታ አለን ያቺ ቀን አስለቃሽ ያደረገችን ቀን አስታወስከን ።እንደ ኢትዮጵያ ወሊሶ የመጀመሪያ አመፅ የተካሄደበት ከተማ ይመስለኛል ።የምን ሃምሻ ሺህ ከዚያ በላይ ነው።ኮሎኔሉ አብርሃ የገንዘብ ምንጫቸውን ግልፅ ነበር።ይቅር

  • @YosefTekile
    @YosefTekile 16 часов назад +2

    Syuma denane

  • @getanehhaile9744
    @getanehhaile9744 16 часов назад +3

    ስዩሜ እንደ በፍቱ ተዘጋጅተህ በጥሩ ተንትን

  • @solomontage3773
    @solomontage3773 17 часов назад +3

    Siye smart

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 16 часов назад +6

    ወታደር የልቡን ነው የሚናገረው ለቀጣዮ ኢትዮጵያ በማሰብ

  • @kashmo5350
    @kashmo5350 14 часов назад +1

    😂 😂 ere mesake yechalale. I love you free speach and truth.seyea yarada lij.

  • @atadesse
    @atadesse 14 часов назад +1

    Bottom line Abbichu is God's messenger ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 15 часов назад +1

    ስዩሜ: እንደ እና ሲሳይ ፣አራያ፣ እና ደ/ር ነገሶ ያሉ ዕውነኛ ፤አወቂ ፣ እና ጀግና ትውልድ ከአልተፈጠረ ኢትዮጵያ አትድንም።

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 15 часов назад +7

    ምንግዜም ጥቁር አንበሳ የኢትዮጵያ መከታ መከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያ ሃገራችን ቀይ ባህር ድንበራችን❤❤❤

    • @tittms2199
      @tittms2199 13 часов назад

      Ayyy Ethiopia be nakifa & masawa bahr yewatew yederg wetader....hidna teyk

    • @tittms2199
      @tittms2199 13 часов назад

      Redsea yewatechu yederg wetader kutir yelewm.....ahunma shaebiya and ermga keteramedachu Ethiopia titefalech

    • @fasiltesfamichael6535
      @fasiltesfamichael6535 10 часов назад

      aye gala befkora yemimeta KALE abren enayewalen bewnet eritrawian kunatu wede oromo gala kilil enjershewalen

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 16 часов назад +2

    ሰላም ሰላም ስዩሜ

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 12 часов назад +1

    Selamachu yebeza seya wfiu kiberi la mklakya serawtachn

  • @YosefSenai
    @YosefSenai 16 часов назад +2

    ስዬ።አረ።ወፉ።ሮቤ።አርያ።ምርጦች