የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ተኩስ፣ ጄ/ል አበባው ታደሰ በኤርትራ፣ የአማራ አርሶ አደሮች ጥቁር ገቢያ፣ አሜሪካ ስለአጎዋ ማዕቀብ፣ የኦሮሚያ...|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • #EthioForum #ethiopia #eritrea
    Daily Ethiopian and Eritrea news

Комментарии • 512

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 Год назад +36

    ኤርትራውያን የአብይ ሰራዊትን መደብደባቸው አስደስቶኛል ደግ አደረግዋቸው ወራዶች

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Год назад +2

      Gena ers berasacew yebalalu enzh Genocideroce yetigray hizeb demm bejacew lay ale Egizabhr bezegayem yemikademaw yelam yeferdale Amen 🙏🙏🙏

    • @lukaseyob7602
      @lukaseyob7602 Год назад

      😂😅ahahahahah

    • @eyobgezai243
      @eyobgezai243 Год назад

      ​@@sabagebru6850kkkkkkkkkk wushetam

    • @MYLove-m5c
      @MYLove-m5c Год назад

      ዋይ ዋላ አነ አስይይይይይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁🤣🤣enqan

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Год назад

      ተረጋጋ ውሸትፎረምነዉ።

  • @Abeleyob-w6f
    @Abeleyob-w6f Год назад +7

    ኢትዮ ፎረም እውነተኛ ና ሚዛናዊ ሚድያ በጣም ኣድናቂያቹ ነኝ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adilatninateyzbla8035
    @adilatninateyzbla8035 Год назад +2

    ትግራይ ግን ትፅናዓትኪ✊💔

  • @mamimearey3978
    @mamimearey3978 Год назад

    እንዃዕ ደሐን መፃእኩም ክቡራተይ🙏🙏🙏

  • @ኣኽሰማዊትሃገረTigrinya

    ሓቀኛ ሚድያ ኢትዮ ፎረም ❤️💛😘
    ደቂ ሪመይ ሰላም እስኪ ኣለና በሉኒ ❤

  • @AhmedAdme-wl7od
    @AhmedAdme-wl7od Год назад +3

    እዉነትህን ነወ ኣንበሳ ❤❤❤❤

  • @missyoujhon4781
    @missyoujhon4781 Год назад +24

    ፈጣሪ ሆይ ህዝቤ አደራ በቃ በለን😢💔መቼ ይሆን ስለ ሰላም የምወራው

    • @bg9694
      @bg9694 Год назад +3

      ሳጥናኤል አብይ አህመድ አሊና ሳጥናኤል ኢሳያስ አፈወርቂ ወደገሀነብ ሲወርዱ ሰላም ይሆናል

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Год назад

      Evil 😈 Eritrea dictatorship until Stapp dawn no PECE in the horn Africa

    • @zekariassolomon1048
      @zekariassolomon1048 Год назад

      ​@@bg9694
      በእውነት ሠላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ፡ ከዲያብሎሶቹ ዝርዝር ህወሀቶችና ኦነጎች ሲካተቱ ብቻ ነው ።

    • @bg9694
      @bg9694 Год назад

      @@zekariassolomon1048 እሱን ላባትህ ንገረው ! ህወሓት ና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው! ኦነግና የኦሮሞ ህዝብ አንድ ነው! አንተና መሰሎችህህ አብይ አህመድ አሊ ሳጥናኤል ከምድረ ገጽ በቅርብ ቀን ይጠፋሉ! ወያኔ ማሪኝ እየተባለ ነው አሁን! ቻሉት ገና ሙሲያችን ያላችሁት ዲያብሎስ ያሻቹሀል መች ተጀመረና ገና ሀ ነው የተባለው ይቀጥላል የዘራቹሁትን በደንብ ታጭዳላችሁ!

    • @hanaaboya5835
      @hanaaboya5835 Год назад

      እነዚህ ነቀርሳዎች ከዚህ አለም ካልጠፉ ምንም ሰላም አይኖርም 😢😞😏

  • @Meron-h9u
    @Meron-h9u Год назад +10

    ኢትዮ ፎረም መዓረይ👍🙏

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 Год назад +14

    ይህ ነወ ታማኛ ዘና እንካን በደህና መጣቹ ❤ ኢትዬ ፎሮም 💪💪💪

  • @muezashebir
    @muezashebir Год назад +19

    እንደ Ethiforum ንፁህ ሁን !
    በስተመጨረሻም እንደ Ethioforum ታሸንፋለህ👏

    • @tegshe281
      @tegshe281 Год назад

      ክክክ😁😁😁

    • @abatu655
      @abatu655 Год назад +2

      እንደ ወ/ሮ አበባ ባዩሽ

  • @سميره-ط2ق
    @سميره-ط2ق Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤እድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @solomongebrekristos3370
    @solomongebrekristos3370 Год назад +27

    እውነትን ከብቁ እውቀትና ብቃት ኢትዮ ፎረምን መስማት። ልዩ ናችሁ አበበ ባዩና ያየሰው ሽመልስ። ፈጣሪ እንዃን አትርፏችሁ ለዚህ አበቃችሁ። የምንጊዜም አድናቂያችሁ ነኝ። በርቱ የኔ አምበሶች 🙏🙏🙏🌻💐🌺🌹

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Год назад +12

    እግዝአቢሄር ሁለቱም መሪዎች የእጃቸው ይስጣቸው ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን

  • @capitankelifa1183
    @capitankelifa1183 Год назад +25

    ይህ ቻናል ወደ ሳተላይት ቲቪ ማሳደግ አለብን ።

  • @אסנקאואלמיהו
    @אסנקאואלמיהו Год назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ግባር 1

  • @abelabrha6539
    @abelabrha6539 Год назад

    ethio -forum we proud of you long live!

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 Год назад +7

    የትግራይ ህዝብ የተፈፀመ ግፍ መቸም አይረሳም እነዚ ጀነራሎች አይደሉም ሙርከኛ ናቸው ጥቁር ታሪክ የፃፉ የራሳቸው ህዝብ ከባዕድ አብሮ የጨፈጨፉ አረመኖች

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Год назад

    ድል፡ለዓማራ፡ፋኖ፡ሕዝብ፡ኃይል፡ግንባር።እግዚአብሔር፡ብርታቱን፡ይስጣችሁ።

  • @wxzlli
    @wxzlli Год назад +32

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዬ ፎረሞች ሰላምና ፍቅር ለህዝባችን 🙏🙏🙏

  • @desbelekedane
    @desbelekedane Год назад +3

    እንቃዕ ብሰላም መጻኩም ❤❤ ኢትዮ ፎረም 🎉

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 Год назад +5

    ወን ህዝቡ መች ነው የጦርነት መጨረሻው ናፈቀኝ😭💔😭💔😭

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Год назад +1

      ጦጰያ የራሰዋን ህዝብ የነብረ 15ባአድ አገር ጋብዛ የፅዬንና የኣልነጃሺ ህዝብ ውራ ንፁህን ህዝብ በዶሮንና በመድፍ ሰትጨፍጭፍ የጦጰያ ህዝብም አሰይ በለው ቁረጠው ይብላቸው አያሉ ሰጨፍሩ ጰጰሱም ሸኽም ከመከላከያ ጉን ነን ብለወን ባርከው በሬውም ፍዬሉም አውጥተው ሰልኩ የትግራይ ህዝብ በራሐብ በመድፍ በገጅራ ጡትና አንገት ሰቆረጥ ድም አንቧ አያለቀሰ ነብር አና የትግራይ ህዝብ ንፁህ ድምና አንቧ በጦጰያኖች በዬቤታቹህ ሰለገባ መቻል ነው ቤተሰቦችህን ህዝብን ሰጨፍጭፍ አንድት አንድምያም አንዃን አውቃቹህ

    • @TedyMeye-cy8ih
      @TedyMeye-cy8ih Год назад

      ​@@abebechimbae7252ይሄ የዘረዘርሽው ሁሉ የዘረኝነት ውጤት ነው
      ወያኔ ተቀጥቆ በ ኦነግ ስልጣኑን ሲነጠቅ
      በ ብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ትግሬ ስልጣን ለማስመለስ በ ጦርነት አለቀ
      የሚያሳዝነው ግን ከ ወያኔ የባሰ አረመኔው
      ኦነግ ስልጣን ያዘ
      ደስ የሚለው ግን
      ወያኔ እየተበተነ ኦነግ እየተዳከመ ነው
      በ ቅርቡ የ አንድነት ሀይል ስልጣኑን በጁ ያስገባል

    • @sojoh9j904
      @sojoh9j904 Год назад

      መቸም ቢሆን የትግራይ ህዝብ እጂ አይሰጥም ግኒ አለ አማርኛ የመፃፍ ሁሉ አማራ ኢምመሰ ላችሁ በጣም ከልብ ነው ?? ሰው ሆኖ የተ ወለደ ቤት ባታ መስሎ ነው የሚያድ ግው ለማንኛውም ትውልድ..ነበረ 💊 እሺ በማንነት ትግራኞ ተናገረት ነኛ💔

  • @henokhagos1740
    @henokhagos1740 Год назад

    Thanks ethio form
    God bless you

  • @fiyorifiseha3726
    @fiyorifiseha3726 Год назад +9

    ጥዋት ተነስቶ እንደ እናንተ ዜና መስማት የሚያስደስት ምንም ነገር የለም❤❤❤

  • @abubekerabubeker9070
    @abubekerabubeker9070 Год назад +3

    Ethio forum voice of Ethiopian ppl

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Год назад +1

    Thank u 💓 indeed 💓

  • @nashibrhane8399
    @nashibrhane8399 Год назад

    ❤ሰላም ❤ል ❤Etiopia ❤

  • @henokhagos1740
    @henokhagos1740 Год назад

    Ethio form I love you guys

  • @freedoomtube7408
    @freedoomtube7408 Год назад +7

    እነዚህ ልጆች አሉ እንዴ ለማንኛውም እንኳን ኖራቹ እድሜያቹ እርዘም እላሎ🎉❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Год назад +2

    ኤረ ኡፍ መቸ ነዉ ከጦርነት አዊዲማአ ወጥተን እምናየዉ አምላኬ ሆይ ኤረ እባክህ በቃ በለን 😭💔

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 Год назад +20

    ንEthio-Forum ብሉጽ ሜድያ ከብሎ ዝኽእል ምኽንያት....1.ዓሌት/ብሄር ከይፈላለዩ ብማዕረ ንኹሉ ብዝግባእ ንጋዜጠኝነቶም ተጠቂሞም ይሰርሑ ሙኻኖም እዩ:..2.ሙሉእ ብቕዓት ጋዜጠኝነት ዝመልኦ ትንታነ/ሪፖርት የኽርቡ:..3.ኣብ ነብስ ወከፍ ዘቕርብዎ ዜና:ብዝሓለፈ ፍጻመ እንዳዘኻኸሩን እንዳመሃሩን ይዝርግሑ ሙኻኖም ብሉጻት የብሎም....ነዚ ቻነል ሾርት ሚሞሪዎች ምባል ኣይከኣልን😂ምኽንያቱ ነብስወከፍ እትዛረባ ቃል ይስንድዋ እዮም:..4.ዕምቆት/ንቕሓት ፖለቲካ/ደረጃ/ዋጋ ጋዜጠኝነት/ንሞያኻ ተወፋይነት 1000% ሙኻኑ እዩ::
    ብሉጻት ሰባት:ብሉጽ ስራሕ ይሰርሑ!

    • @blessamen6633
      @blessamen6633 Год назад

      በአማርኛ ቢሆን እንረደዋለን

    • @RAHIWAadeyNayGdiniyu
      @RAHIWAadeyNayGdiniyu Год назад +1

      @@aseabe4843
      Because EF are real journalists. Real journalists aren’t bias. They just report the facts, and EF has been exactly reporting facts from day one. They are top notch journalists. I have great respect and love for this top notch media.
      🏆 ❤💛

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 Год назад

      ​@@aseabe4843tigrawy now gazetacha hastecha now hasot now yamewadew

    • @Brave-Is_Mine1
      @Brave-Is_Mine1 Год назад

      @@RAHIWAadeyNayGdiniyu indeed they’re the definition of journalist/journalism!

    • @Brave-Is_Mine1
      @Brave-Is_Mine1 Год назад

      @@blessamen6633 ብኣማርኛም መጻፍ እችል ነብረ ግን በቂ ቃላቶች የሉኝም😂ኣማርኛ መሞከር የጀመርኩት በ2012-2013 10 years back ትግራይ ውስጥ በነበርኩበት ግዜ በፊልም ትግዠ ነበር:ብኣማርኛ ምንም የኣካዳሚ ክላስ ኣልወሰድኩም ግን still እሞክርዋለው:እርግጠኛ ነኝ Ethio-Forum ብዙ ቛንቛ ምናገር እንደሚችሉና እንደሚሰሙ....ለዛ ነው በትግርኛ ኣስተያየትየn የጻፍኩላቸው::
      እስቲ ልሞክራ😉
      ትርጉሙ ደግሞ....ከቢሄርተኝነት በሽታ ጽድት ብሎ ሞያውን ኣስቀድሞ ብስብእናና ብኡነት ስራቸው የሚሰሩ እንቁና ብርቱ የኣፍሪቃ ጋዜጠኞች ናቸው::ምያቀርቡት ጸብጻብ ስርኣት የተሞላውና ከ85% በላይ ኡነት የሞላው ነው::ኣቀራረባቸውና የሚመርጡትን ኣንግል ከነ ባለፈው ታሪኩና ስተቶቹ ኣስደግፎ በማቅረባቸው ብልጥ ያደርጋቸዋል::ኣብይና መሰሎችሁ በሚናገሩትን ቃላት በደምብ ሰንዶ ለቀጣዩ ዓመት እንዲህም ተብሎ ነበር ብሎ ሾርት ሚሞሪዎችን ያስታውስሉናል🥴...ይሄ ደግሞ ethics of journalism በተሞላ መንገድ ነው::ኡነታቸው..ስነስርኣታቸውና ቃላት ኣጠቃቀማቸው ራሱ ብቁ ጋዜጠኛ ናቸው ያስብላል::እንደ ሌሎች እየተሳደቡና በዘር ተዘፍቆ ሪፖርት ኣያቀርቡም:የተጎዳ ሰው ብሄሩ ሳይመረምሩ ጉዳቱና ፍትህ እንደሚገባው ኣድርጎ ያቀርባሉ....This makes them the best journalist!
      As an Eritrean, I really love them and they earned such a huge respect from me. I wish I knew them personally.

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 Год назад +1

    ሴኩቱሪ ዘመን የሚሻገር ወዳጅነትህ በትግራይ ህዝብ ልብ ለዘላለም ትኖራለህ።❤❤❤

  • @minabtube8074
    @minabtube8074 Год назад +3

    Thanks

  • @najatali8761
    @najatali8761 Год назад +7

    ኢትዩፎርም የጭቁንወች ድምፅ እንወድሀለን💚💛❤️👏👏👏

  • @zenafd9466
    @zenafd9466 Год назад +1

    ጀግኖች ናቸው ኢትዮ ፎረም 🌹🌹🌹

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Год назад +21

    የህዝብ ልሳን ኢትዪ ፎረም

  • @nashibrhane8399
    @nashibrhane8399 Год назад

    ❤❤❤ኣንበሳ ❤❤❤

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 Год назад +4

    😢😢😢ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @nashibrhane8399
    @nashibrhane8399 Год назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሰራዊት etiopia 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @natuelena1427
    @natuelena1427 Год назад +1

    የወያነ ቡችላ Ethio form

  • @rahawa
    @rahawa Год назад +1

    One Ethiopia forever 💚💛♥️👑🇪🇷💯💯

  • @ትግራይዓባይሃገር-ቨ7ቸ

    ኢትዮ ፎረም እውነት ያሸንፋን እና ለእውነት ስለ ቆማችሁ እናመሰግናችሁ ዋለን🙏❤️💛

  • @ephar133
    @ephar133 Год назад +2

    the way he explain best ever we Glad you guys back to line

  • @romantafere275
    @romantafere275 Год назад +1

    ለእናንተ እኮ የመገለፁን ቃላት የለኝም የእውነት ሚድያ እናመሠግናለን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +18

    ኢት ትዩ ፎረም ትክክለኛ ምርጫየ ነው ምትሉ ብቻ በዚ ምልክት 👍 አሳውቁ ስል በትህትና እጠብቃለሁ❤❤❤

  • @kingalola2006
    @kingalola2006 Год назад +4

    Melkam Sunday yhunlachu 🤩💛❤🙏🙏🙏

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i Год назад +5

    አይ የትግራይ መከራ 😢

  • @saramike2434
    @saramike2434 Год назад +4

    ወይ ጊዜ ስንቱን ያሳየናል

  • @berhanemichael8816
    @berhanemichael8816 Год назад +3

    excellent current reporting

  • @workugetahun7848
    @workugetahun7848 Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 Год назад +4

    ❤❤❤❤❤❤ we love you

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Год назад +4

    እትዮ ፎሮሞ፡እንወዳቺዋለን

  • @tesfugebretsadkan7116
    @tesfugebretsadkan7116 Год назад +5

    ዕድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @beletu7041
    @beletu7041 Год назад +2

    ሁለት ጊዜ ስትናገሩስ ሰማን ጆናራሎቻችን ሶሰተኛ እነደገና ስተገለባበጡ ሰትናገሩ ሳንሰማቹ አምላክ በታረቃቹ

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 Год назад +4

    ኢትዮ ፎርም መዓረይ
    እንወዳሃለን

  • @tigrayvoice
    @tigrayvoice Год назад +5

    Welcom ስንጠብቃቹ እንዃን በሰላም መጣቹ

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Год назад +1

    ዋውው

  • @HowLongUlive
    @HowLongUlive Год назад

    እንኳን ደና መጣቹ ወንድሞቼ የየሰዉ ሽመልስ፡እና ኣበበ ባዩ፡ ምን ያህል እንደ ምንወደዳቹ በምን እንንገረቹ፡ ኣየር ላይ ከምትለቑበት 30 ደቂቃ ከዘገያቹ ልቤ ነዉ ምትወጣዉ ማርያምን ። 👌🏾perfect !!!

  • @alazargbrhiwut9331
    @alazargbrhiwut9331 Год назад +12

    Ethio forum number one ☝️ 🫵🫡

  • @HABITSTUBE
    @HABITSTUBE Год назад

    ያየሰዉ ለእዉነት የቆመ ጀግና

  • @TayeHaylu-fl1hi
    @TayeHaylu-fl1hi Год назад +4

    Professional journalist ever💜

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Год назад +1

    በፍትህ አልባነት የሚጠረጠር መንግሥት ነው የሚል እሳቤ ካልሆነ በስተቀር ከጠብ በፊት ለፍትህ ውይይት መገባበዝ ጥበበኝት ቢሆንም የውሻን ጥርስ በአጥንት ፍራው እንዲሉ በክፋ ተግባር የታጀበ መንግሥትን ለውይይት ያለመጋበዝ ሊያሳማ አይገባም። የሠይጣን ተግባር ጌታ ይገስፀውና ያረጀ ያፈጀ ከንቱ የጥፋት ተግባር የሚፈታው በእግዚአብሔርና በእግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @fanfan1439
    @fanfan1439 Год назад

    ድምፅክን ኣፈቅረዋሎህ❤❤❤❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 Год назад +3

    Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelrahel5333
    @rahelrahel5333 Год назад +8

    ኢትዮ ፎረም የህዝብ ድምፅ

  • @fyerihaftu3914
    @fyerihaftu3914 Год назад +7

    ቀን ሊረዝም ይችላል እንጂ የእጃቁ ታገኛላላቹ🇪🇹👈🇪🇷👈😤😤😤

  • @gebrekrstosasefawelu3505
    @gebrekrstosasefawelu3505 Год назад

    Wel come

  • @Abisnya104
    @Abisnya104 Год назад +10

    የት ጠፍታችሁ ነው በፈጣሪ እንዴት እንደተጨነኩ 😢

    • @jonathanymg6572
      @jonathanymg6572 Год назад +1

      ታስረው ነበር እና አሁን ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነው ነው

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 Год назад

      @@jonathanymg6572 አዎ አውቃለሁ ግን በባም ሰለ ቆዮ ነው በቀን 3ግዜ ነበር ዜና የምሰሩት ዛሬ ግን በጣም ቆዮ ለዛ ነው

  • @ክርስቶስእልሻዳይክርስቶስ

    ❤❤❤ሰላም❤❤❤😊😊😊

  • @genetgenet4250
    @genetgenet4250 Год назад +1

    ፈጣሪ ሆይ ሰላም ዋረዳልን

  • @johnwecker
    @johnwecker Год назад

    እንወድህ ኣለን በርቱ❤❤❤

  • @seeyfuddinjamaal
    @seeyfuddinjamaal Год назад +4

    ❤በጣም ቆያቹ

  • @womikayltebekegn5409
    @womikayltebekegn5409 Год назад

    በርታልን

  • @semirabdu6615
    @semirabdu6615 Год назад +2

    የተሻለ የ ኣገራችን ሜዲያ

  • @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ
    @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ Год назад +2

    ኣቤ እኳን ደህና መጣህ

  • @dinirsalahadin3278
    @dinirsalahadin3278 Год назад

    👏👏👏

  • @MYLove-m5c
    @MYLove-m5c Год назад

    ሓውና ❤️❤️🙏

  • @abdulazizjillo1575
    @abdulazizjillo1575 Год назад +3

    I’m 1st welcome ❤❤❤🔥🔥🙏🙏

  • @ebrahimseid8672
    @ebrahimseid8672 Год назад

    አይጠፋም ጠፋምትሉሰወች መቸም ሀገራችን ሁሌምአድስነገርነው የሚመጣው

  • @henokhagos1740
    @henokhagos1740 Год назад

    God bless you more

  • @ethioforum
    @ethioforum  Год назад

    ይህ የኢትዮ ፎረም የጎፈንድ ሚ አካውንት ማስታወቂያ ነው፡፡
    ጣቢያችን ለአድማጭ ተመልካቾቹ መረጃዎችንና ትንተናዎቹን እያቀረበ አራት ዓመታትን ተጉዟል፡፡
    አሁን ደግሞ የስርጭት አድማሱን ለማስፋት፣የሰው ኃይሉን ለማብዛትና የቴክኖሎጂ አቅሙን ለማሳደግ የሚያስችለውን እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡
    በቀጣይም መረጃዎችን በብዛትና በጥራት ለተከታታዮቻችን ለማድረስ የጀመርነውን ሥራ ለማገዝ ለሚፈልጉ ሁሉ ይህ የጎፈንድ ሚ አካውንት ተዘጋጅቷል፡፡
    በመሆኑም የምክንያታዊነት ድምጽ የሆነውን ኢትዮ ፎረምን ለማገዝ ለምትፈልጉ ሁሉ የሚከተለውን የጎፈንድ ሚ አካውንቱን አስቀምጠናል፡፡
    ይህንን ሊንክ በመክፈት ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ ስንገልጽላችሁ ለምታደርጉለት አበርክቶ አስቀድመን በማመስገን ነው!
    በምክንያታዊነት እናምናለን፤ኢትዮ ፎረም
    www.gofundme.com/f/ethio-forum-media-appreciation?+share-sheet&FIRSTTIME&

  • @yonasasmelash5394
    @yonasasmelash5394 Год назад +1

    Ethio forum the voice of the people

  • @abrahammeles6245
    @abrahammeles6245 Год назад +2

    የጭቁኖች ድምፅ
    keep it up

  • @Armah175
    @Armah175 Год назад +2

    Welcome!

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Год назад

    ❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺God bless you bro.💎💎💎💎

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Год назад +1

    ጀኔራል አበባው ደግሞ ጀግና ነው።

  • @mengisteabgeremariam4747
    @mengisteabgeremariam4747 Год назад

    ምርጦች ናቹህ

  • @mengeshahagos7135
    @mengeshahagos7135 Год назад +3

    Wel came back

  • @dawittesfaye3344
    @dawittesfaye3344 Год назад +1

    ኢትዮ ፎረም ናብ ሳተላይት ምምፃዕ አለዎ

  • @dinirsalahadin3278
    @dinirsalahadin3278 Год назад

    👍

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 Год назад +1

    አባቶቻችን =ደማቸውን አፈሰው አጥንታቸውን ከሰክሰው= ያሰረከብንን ሀገር እኛ ግን በየ አቅጣጫው ድንበሮ ሰደፈሩና በድንበረ ላይ የሚኖሩ እኽትና ወንድሞቻችን ሰገደሉ ቆመን እያየን ነው። ባለቤቱን ካልናቁው አጥሩን አይነቀንቁ!!!❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 Год назад +3

    እንኳን በደህ መጣህ

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 Год назад

    ኤርትራውያን❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @omerabdella8212
    @omerabdella8212 Год назад +3

    Hasawi

  • @goitomfessaha2690
    @goitomfessaha2690 Год назад

    Welcome Ethioforum

  • @abehetsuelu4522
    @abehetsuelu4522 Год назад

    እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤❤❤

  • @yonasteweldebrhane2784
    @yonasteweldebrhane2784 Год назад +3

    100% lea Eritrea telacha alah.

  • @wuchccg6392
    @wuchccg6392 Год назад +2

    ❤❤❤👍

  • @aexum1597
    @aexum1597 Год назад

    Yekreyta ethio form 🙏🏾

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 Год назад +4

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 Год назад

    ሰላምለሀገረችን❤❤