የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፍርድ ፤ ልጁ ያሳሰረው ባለሥልጣን |ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • www.amazon.com...

Комментарии • 125

  • @helenemso32
    @helenemso32 20 часов назад +20

    ያዩዬ በጣም የሚገርም ትንተና ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 9 часов назад +4

    ያየሰው: የእናትህ ማህፀን ይባረክ።እናመሰግናለን።

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708 20 часов назад +5

    Historical and Educational article. Relevant lesson for dictators. Thanks ethio forum!!!

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 22 часа назад +40

    ✔️ጋዜጠኛው ያየሰው ሽመልስ የዚህች ሀገር ኑሮ ነገር መረረን እኮ በተለይ ያንተን ትንታኔ ዘውትር ለመስማት ያለኝ ጉጉት በጣም እየጨመረ ነው።

    • @ገብርሂወት
      @ገብርሂወት 18 часов назад

      በጣም የሚገርም ኢሳያስ የበላው ጣት የሚቆርጥነው እጂ ለኤርትራ ነፃነት ብዙ አበርክቶ ለነፃነት ወጥታ ነበረ በዛ በግልግልዋ የኢሳያስ ለስዳም ሞት ድጋፍ መስጥትዋ ይገርማል
      ሳሕል ድረ በመሄ ወታደራዊ ሎጅስቲክ ስታቀር ወደ አገርዋ ወስዳ ታሰለጥን ነበረ ኢራቅ ለኤርትራ የስላም ሃገር ብላ

    • @AhmedMseid-cr2tx
      @AhmedMseid-cr2tx 10 часов назад

      እውነት ነው

    • @chulageber
      @chulageber 30 минут назад

      ኦሮማራ ብለህ ልማታዊ መንግስት ከጣልክ ቦሆላ ለምን ታለቃቅሳላችው አሁን ገና ከ1000 አመት ገና 994 አመት ይቀራል

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 20 часов назад +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን።ለሙታን ብአዴናዊያን እና ለውታፍ ነቃይ ዳንኤል ክስረት።

  • @AhlamHamud
    @AhlamHamud 19 часов назад +6

    ታሪክን በዕውቀት እና በመረጃ ላይ የተከሸነ ልብ ላለው መማሪያና የግንዛቤ መስጫ፣ ማን አለብኝ ለሚል ሁሉ ማስጠንቀቂያ ፣ ታሪክና ገጠመኞችን አዋህዶ በግልፅና በውስጠ ወይራ ቅኔ ከሽኖ እንኩ እወቁ ፣ ተረዱ ፣ ዳኑ ፣ አትጨቁኑ የጃችሁን አታጡምና፣ አጠቃላይ መካሪና ገሳጭ ጀግና ምሁር 'ያዬሰው ሽመልስ'
    ከፍፍፍ በል ወንድማለሜ!!!

  • @SamsonTesfaye-ym1lt
    @SamsonTesfaye-ym1lt 5 часов назад +1

    ያየ ሰዉ የጋዜጠኝነት ጥግ እናመሰግናለን። ይህ መልዕክት ይድረስ ለዲ/ን ዳንኤል ክስረትና ወዘተዎች........000

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 21 час назад +5

    Ethio Forum The best meadia

  • @አማንኤቢ
    @አማንኤቢ 19 часов назад +4

    ያየሰው ከልቡ ሰው ያለእረፍት ለህዝብ ድምፅ ስለምትሆኑ ምስጋናችን ከልብ የመነጨ ነው።

  • @tibebferu8734
    @tibebferu8734 20 часов назад +2

    The brilliant journalist ever! Yayesew Shimels!

  • @Asgerami_Tube
    @Asgerami_Tube 19 часов назад +3

    Prime minister Meles zenaw's speech was emotional...." ወጉ ይድረሰን ብለን ፈቀድን እንጂ አልፈዉን ቢሄዱስ በምን አቅማችን እናያቸዋለን!"😅

    • @hailedaniel8622
      @hailedaniel8622 19 часов назад +2

      የዛሬዎቹ ቢሆኑ እኛ ሳናውቅ ወፍ አትሾልክም ስለሚፈሩን አስፈቀዱን ይሉ ነበር

  • @abeba2241
    @abeba2241 20 часов назад +3

    የታሪክ አዚዝ በረከት ለአብይና አጋሮቹ ይድረስ አሜን

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 4 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤Ethio forum ❤❤❤

  • @yohannesmehari9642
    @yohannesmehari9642 21 час назад +4

    የመለስ ንግግር ያሳቀው
    ወጉ ይድረሰን ብለን ፈቀድን እነጂ አልፈውን ቢሄዱ የምናውቀው ነገር የለም 😅😅😅😅😅😅😅

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 17 часов назад +2

    የፍርድ በረከቱ ለ7ኛው ንጉስ ይሁንልን

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela 20 часов назад +9

    ዛሬስ ሰልፍ ተሰልፈን ስሜታችንን ገልፀን የምንሞትበት ዘመን ናፈቀን

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 22 часа назад +6

    🙏💛❤️

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 22 часа назад +6

    የወጪ ጉዳይ መኒሥቴር እና በቸኛዉ ከረሥቲያን 👈....

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 21 час назад +3

    ስሙን ሰዋው 👌

  • @SoloSola-x2x
    @SoloSola-x2x 14 часов назад

    በየሳምንቱ የአንባ ገነኖችን ዜና አሰማልን አሰማን አይ ይቺ አለም ሁሉ ከንቱ።

  • @eyoshan7036
    @eyoshan7036 20 часов назад +2

    የሰውየው ስም ትርጉም ስህተት ነው። طارق ጣርቕ ማለት በእንግሊዘኛ ሲተረጎም ታሪክ ሳይሆን hammerer, striker, knocker, rapper በሚሉ ቃላት ሊገለጽ ይችላል። عزيز የሚለው ደሞ Dear በሚል ተርጉሞታል። ለጠቅላላ እውቀት ያክል።

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 18 часов назад +1

    የኢትዮጵያዉ ዳንኤል ክብረት የወደፊት እጣ

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 21 час назад +3

    ❤❤❤❤❤ ኢትዮጲያዊ ጋዜጠኛ ባትሆን ኑሮ ምንኛ በበገንኩ ነበር !

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 18 часов назад +1

    Our voice ❤❤❤

  • @Shegertimes419
    @Shegertimes419 22 часа назад +5

    First

  • @Riverspet
    @Riverspet 21 час назад +2

    ያዬ አንደኛ ❤!!!

  • @Gezae-c3t
    @Gezae-c3t 20 часов назад +2

    ለ ተላላኪ ነበርና አሪፍ ማጣቀሻ ነው

  • @leuleermias
    @leuleermias 21 час назад +1

    Wawo ስወዳቹ!

  • @ermikeyman
    @ermikeyman 5 часов назад

    best ትንታኔ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 8 часов назад

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ትንታኔ

  • @TinaFikre
    @TinaFikre 6 часов назад

    Ye gazetgna mesi ❤ betam

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 20 часов назад

    You reminded me the Ethiopian actress Aziza Ahmed while not Muslim but still loving Muslim names!

  • @eyadereaddis591
    @eyadereaddis591 20 часов назад

    u r the chosen one....

  • @taibah5903
    @taibah5903 20 часов назад

    ያዬ የኛ አንደኛ ዜናባተ ይተንተንበስ

  • @ezanaestifanos
    @ezanaestifanos 14 часов назад

    አንደኛ ነህ ገራሚ ጋዜጠኛ !!

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 21 час назад

    Wow wow ethio forum no noe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Welcome welcome❤❤❤❤

  • @BruckJoseph
    @BruckJoseph 22 часа назад +3

    1🥇

  • @mutonichance3723
    @mutonichance3723 20 часов назад +2

    ዳንኤል ክብረት ስቅላት ወይ እድሜ ልክ!

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 17 часов назад

    Ethio Forum ❤

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 21 час назад +2

    መፅሀፍ የሆንክ ሰው ነህ በርታ።ፍትሀዊነትህ የጋዜጠኝነትህ መርህ እንደሆነ ይኑር።

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 21 час назад

    Welcome ❤

  • @FelekeAlemu-q5z
    @FelekeAlemu-q5z 13 часов назад

    አንድ ሙሉ መፅሀፍ የሚወጣውን ታሪክ ግማሽ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሳይጎልብህ ለማወቅ እንደ ያየህሰው አይነት ጋዜጠኛ ማግኘት ስትችል ብቻ ነው ።
    ድንቅ ጋዜጠኛ

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 15 часов назад +1

    Daniel kibret 😊satnael kisret 😊😊😊time will tell 😊😊

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 22 часа назад +2

    ❤❤❤❤

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 16 часов назад

    Bravooo

  • @maltaweyfetmetat5653
    @maltaweyfetmetat5653 20 часов назад +1

    Isaias wadi Temben Criminal too waiting the same face excited

  • @biniamassefa9733
    @biniamassefa9733 3 часа назад

    ❤❤❤

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 15 часов назад

    🙏🙏🙏❤

  • @Gebrewmichael
    @Gebrewmichael 22 часа назад +1

    welcome yayehsew shimelis

  • @በፀሎትብፅዕት
    @በፀሎትብፅዕት 18 часов назад

    ረዳት ፕሮፌሰር ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abitifili3597
    @abitifili3597 19 часов назад +1

    የ ኢሰያስ እንደዚ ያሳየን

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 16 часов назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @solomondesalegn4500
    @solomondesalegn4500 14 часов назад

    🎉

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 18 часов назад +1

    ከሳዳም ሁሴንና ታሪክ አዚዝ የአምባገነንነትና ውድቀት የማይማር መሪ
    ከንቱ ዕድሉ መጥፋት ነው::

  • @RhodesCalvin-r9s
    @RhodesCalvin-r9s 3 часа назад

    Howell Track

  • @melakuayenew-u9h
    @melakuayenew-u9h 20 часов назад

    አንደኛ ነህ ከአንተ ውጪ ወደ ውጪ

  • @BirukHagos-h9b
    @BirukHagos-h9b 20 часов назад

    Wow

  • @AliHayyu
    @AliHayyu 19 часов назад

    Dear Ethio forum activist thanks for your excellent explanation about an issue of tarig aziiz but I want point out for you is the name of tarig Aziz is not the name of Islam rather it is one of Arabic ethnic names that is used both muslims and nonmuslims.

  • @tomiadugna3468
    @tomiadugna3468 5 часов назад

    አይ መለስ!? 🤔🥰

  • @MohammadAli-pq1re
    @MohammadAli-pq1re 21 час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtegaHabtega
    @HabtegaHabtega 19 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ 21 час назад

    መለስ ወጉን ይድረሰን ብለን ነው ጂ 🤣🤣🤣

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 21 час назад

    Ethioforum 👈 ስለ Iraq timeline ኧረገጠኛ ናቹ ... መንገድ ላይ ሆኘ ኧየሰሟሗቹ ነዉ 👈 ቼክ ለማረግ .....

  • @motolomimena6346
    @motolomimena6346 21 час назад

    🎉iraqen tawekaleh ende surprise arekegi e

  • @ezanakebede5602
    @ezanakebede5602 17 часов назад

    The Ba’ath party of Iraq and Syria was the friend of Shabia and #1 enemy of Ethiopia during the Derg. TPLF has voted for Iraq invation at the UN

  • @ChristopherThomas-b2t
    @ChristopherThomas-b2t 13 часов назад

    Jed Village

  • @mulugetabelay5075
    @mulugetabelay5075 19 часов назад

    ስለ ጀነራል ሳሞራ እንዴት እደሞተ ስራልን

  • @YiheyesseranikereteSerani
    @YiheyesseranikereteSerani 6 часов назад

    የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አለ አይደለ እንዴ ዘላለማቸውን ሲላላኩ የሚኖሩ

  • @ThomasKarle-c4w
    @ThomasKarle-c4w 3 часа назад

    Lueilwitz Springs

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 19 часов назад

    የአምባገነኖችን የሚያገለግሉ ግልገል አምባገነኖች !😂

  • @IndaleDagebas-w1t
    @IndaleDagebas-w1t 21 час назад

    Deved Aziz

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 21 час назад

    Mikael Yohana changed his name to Muslim name to fit the Ba’ath party and Iraq!! He’s from Assyrian ethnic minority!!

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 20 часов назад

    ኩዌት የኢራቅ ግዛት መሆኑን ታውቃላችሁ ?

  • @Angesomv
    @Angesomv 20 часов назад

    መለስ የተናገረው ገደለኝ🤣

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 20 часов назад

    😮😮😮😮😮😮

  • @JanelDurham-p9o
    @JanelDurham-p9o 7 часов назад

    Boehm Crossroad

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 21 час назад

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 16 часов назад +1

    በነገራችን ላይ እኔ ኢራቅ ነበርኩ ሳዳም ሁሴን ሲያዝም ሲገደለም
    እውነት ልንገራችሁ ሳዳም ሁሴን ሲገደል የአሜሪካ ወታደሮች ደስተኞች አልነበሩም
    በውሸት ነበር አሜሪካ ኢራቅን የወረረቻት እንዲሁም ሳዳምን የገደለችው

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q 21 час назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 21 час назад +1

    ያየ ሰው ቅዳሜ ያላንተ ትንተና አርብ ነው

  • @michaeledwardo5875
    @michaeledwardo5875 17 часов назад

    Mindin new endezih mianbochabchachihu

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 17 часов назад

    ከ120 ሚልየን የኢ/ያ ህዝብ ይልቅ፥ ኣንተ ትበዛለህ። (ያየሰው)👂👍

  • @Mokeberhe-dk8rv
    @Mokeberhe-dk8rv 5 часов назад

    ethio forum hule be trat ena be lhket kef yale media new

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 21 час назад +1

    ሳዳም ሁሴን ከአቢ በጣጣጣም ይሻላላላልልል 👈 ..... ሚኻኤል ዮሐናን የሚመሰል የበልፀገና ሚነስተር ግና ፈሊገ አጣሁ !🙄🤔..... ፈንጭ ሰጠኝ 👈🙄🙄🙄...

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 21 час назад

    Ye Ethiopia mengistat be mulo be America digafna ina erdata new yenorut yehe ewnet new. Ethiaeian be rasachew aqim uaqomut mengist yelem.

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 22 часа назад

    ጣሪቅ አዚዝ 👈 ....

  • @fkadunegash628
    @fkadunegash628 19 часов назад

    ምን ነው በኢራቅና ኢራን ጦርነት አሜሪካ የሳዳም ሁሴን ዋና ደጋፊ እንደነበረች አላነሳህም ?

  • @ጠንክርዘካዛንቺስ
    @ጠንክርዘካዛንቺስ 18 часов назад

    ደመቀ መኮንን የተባልክ ከርሳም ሆዳም እየሰማህ ነው አይደል? ይህች የፍርድ ቀን እየመጣችልህ ነው 30 አመት ሙሉ የአማራን ዘር ስታስጨፈጭፍ ኖረህ ዛሬ ድምጽህን አጥፍተሀል አንተ የሰው አስከሬን የቀን ጉዳይ ነው ለፍርድ እናቀርብሀለን

  • @ZemenZemen-x7q
    @ZemenZemen-x7q 21 час назад

    የአለም ኃያላን ሀገራት አሁን ነበር በአፍጋኒስታን ታሊባን ላይ መዝመት የነበረባቾው ለምን ቢባል በአሁኑ ወቅት የአፍጋን ዜጎች በታላባን አክራሪ ሀይል ቁም ስቅሉ እያየ ይገኛል የአፍጋን ዜጎች እንዳይናገሩ አፋቾው ተለጉሞና ሰብአዊ መብታቾው ተገፎ የህግ ያለህ እያሉ ይገኛሉ በተለይም በማዮረባ ተልካሻ ምክንያት ያለ ፍርድ ግድያና በአደባባይ አርባ ጅራፍ የግርፋት ቅጣት እየቀጣ እየገደለም ይገኛል ስለዚህ የአለም ኃያላን መንግስታት ለአፍጋን ህዝቦች ለደርሱለት ይገባል

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 21 час назад

    በዛን ዘመን ኢራቆች እንደዛ ሴናፉ ያየ ዘንድሮ በኢራኖች አይሸወድም ኢራን ተረኛ ነች

    • @Mansuryusu
      @Mansuryusu 21 час назад

      ኢራን በቤቷ ነው የመጡባት አፍጋኒስታን እንኳን እጅ አልሰጡም በድል አገራቸውን ተቆጣጠሩ ለኢስራኤልም የእጁዋን ታገኛለች በባለ መሬቶች

    • @እዮብከሸዋነኝ
      @እዮብከሸዋነኝ 21 час назад

      @@Mansuryusu የሚፈልጉትን ጨርሰው ነው ከአፍጋኒስታን የወጡት አትሸወድ እስራኤልን የሜሸንፍ ምድራዊ ሀይል የለም ለማየት ያብቃህ

    • @Mansuryusu
      @Mansuryusu 19 часов назад

      @@እዮብከሸዋነኝ 😅😁 ለኢትዮጵያ ክርስቲያን እንዚህ ማለት ይደብራል እስራኤሎች ክርስቲያኖችን አይወዳቸውም አለም አቀፍ ዜናን አትከታተሉም? መጽሐፋቸውን በትክክል ብታነቡ ትረዱ ነበር ሽፍን ጥላቻ ስለምትከተሉ እስራኤላውያኖች ክርስትናን እንዴት እንደሚያቁ ጣኦት አምላኬ ነው የሚሏችሁ።

  • @KhudirChams
    @KhudirChams 19 часов назад

    ኢትዮ ፎረም ሰውንአታስጨርስ ለዩቱብ ልቅምቃሚብር እያልክ የድሀደም ቤትይዘስትገባአይከብድም ለዚብድዮአደለም ባለፈየሰማውት ኤርትራጋዛአረጋለውሚለው

  • @astergebre7908
    @astergebre7908 21 час назад +6

    ያዩዬ በጣም የሚገርም ትንተና ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @YeheyshGebremicheal
    @YeheyshGebremicheal 17 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @Titi2gizawe
    @Titi2gizawe 21 час назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @FuriBawe
    @FuriBawe 21 час назад

    🎉

  • @TigrayChannel-j2k
    @TigrayChannel-j2k 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SururAdem
    @SururAdem 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @aidarusfarah1
    @aidarusfarah1 22 часа назад

    🎉