Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች የጠፋብንን ለመመለስ አፑን pro version የሆነውን ብቻ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት አፑን ለማውረድ 👇👇zemereja.net/diskdigger-pro-fi/Wondershare 👇👇drive.google.com/file/d/1ivgW8942811tZo6RtS6Apw8Zzk1gf3Ev/view?usp=drivesdk
ETHIO APP እናመሰግናለን አኗር እስኬ እደው ስልኬ እስቶሪጅ ፉል እያለ አስቸገረኝ ጀዋል ቤት እዳልወስደው ዋትሳፔና ኢሞየ እዲዘጋ አልፈልግም ምክንያቱም ኢሞና ዋትሳፕ የምጠቀምበት ቁጥር ተዘግቶዋል መልሸ መክፈት አልችልም እና እስኬ መላ ካለህ እደው ሹክ በለኝ
ሹክረን አኗር ፌስቡክ ፎሎው ይደረኳቸው እና ኣንዳን ፍሬንዶቼ ሚፖስቱት ፖስት ኣልመጣም ብሎኛል ምን ይሁን ችግሩ
ወንድም እኔ የምፈልገው የህይወቴ ቁልፍ የሆነ በኢሞ እና በዋትሳፕ በፅሁፍ የተላከልኝ መረጃ ከ፩አመት በፊት ነበር እና እሱን መመለስ ነበር የምፈልገው
ሰላምህ ይብዛ ወንድም እኔሚሞሪየንአውጥቼ ሳስገባው ተበለሸብኝ እስኪ መላ እንዳለህ
እረ አንዋሬ Blocked ያረገ ሚሞሪ ፎርማት ባረገው ያሉት ነገሮች በሙሉ አልጠፋ አሉኝ ።
የ'anu ወዳጆች እስቲ ሰብስክራይብ አርጉኝ እና አስደስቱኝ እንድ ትብብር ቁጠሩት
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሁሌ ያወቁትን ማሳወቅ ምን ያህል እንደሚያረካ አቀዋለሁ ።እና አሪፍ አፕ ነው 10x
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዲሁም የ anuar ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ (subscribe) አድርጉኝ ትወዱታለችሁ//ፎቶዬን በመንከት
እናመሰግናለን አኑዬ 👍👌
የማን ፈልገውን እደት ነው ማጥፋት እምንቺለው
ፎርማት የሆነ የጠፈ የሚገኝ በናትህ ላክልኝ😢😢😢 ፓሰወርድ ጠፈቶኝ አልከፈት ብሎ ሰልክ ቤት ነዉ አንዳድሰ የከፈቱልኝ ፎርማት አርጓ የሰጠኝ ይመለሳል ወይስ የምታቅ ከሆነ በተሰፈ አጠብቃለሁ መልሰህነ
ሰላም አኑዬ ✋
infinix ሩት ለማረግ software አጣሁ ምንላግ
አረ እኔን መለ በሉኝ መይ ፈይል ውስጥ ገብቼ በሚሞሪ የጨንኩትን እንደለ ድሌት አደረኩት ሰለቅ ተጭኛ አሁን አልገኝም አለኝ መግኛት አይቸልም መለት ነው
እኔ ትናንትና ቪዶየ ሁሉም ተደልቶብኛል እናም አፕልኬሽኑ የሚያመጣልኝ ስልኬ ውስጥ ያለውን ብቻ ነው
ጀዛከላህ ኸይር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
በናትክ የተላኩትን ሜሴጅና ቦይሶች እዴት ማግኘት እንችላለን ???
ስልካችን ሪሲት ከሆነ ማግኘት እንዴት እንችላለን?
ስጭን አሰራም
ዋአለይክ አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለን ምርጥ ወንድማችን ጀዛኪሏህ
እኔን ግን እባለኝ እሽ ስት ቁራአን ብደወ ብክቸሮች ፎርማት ሁኖብኝ ግን አልመልስልኝ አለ ለምድነው እስኪ ንገሩኝ ከይቅርታ ጋ
እኔ የምፈልገው እሄን አፑን ሳላወርድ በፊት ያጠፋሁዋቸውን ፎቶዎች እንዴት መመለስ እችላለሁ እሄን ተባበረኝ
በስተት ፎርማት ሁኖብኝ ነበር አውርጄ ራሱ የጠፋውን አላመጣልኝ አለ
እናመሰግን አለን።
ምንም ሳላደርገው በራሱ እደዚነው የሚለኝ የምታውቁ ካላችሁ ሳልጨልል ድረሱልኝ { SD Card Not inserted
እናመሠግናለን
ምሞሪየ ተቃጠለ እንደት ማገኘት እችላለሁ እውስጡ ያለውን
አመሰግናላው ግን እኔ ብዙ ግዜ ብሞክረው እቤ አላኝ። ካላስቸገርኩክ ስልኬን እዴት ነው ሩት ማረገው ?
እናመሰግናለን የጠፋብን ጹሑፍ ኖት ቡካችን እንዴት እናገኛለን
ሰላምህ ይብዛልን ወንድም በዚህ አፕሊኬሽን ብዙ ግዜ ሞክሬው ነበር ግን በፍፁም የተደለቱትን ፎቶዎች ማግኘት አልቻልኩም ለምን እንደሆነ አልገባኝም
Pro versionun ተጠቅመሽ ሞክሪው ከፕለይ ስቶሪ ላይ ሳይሆን እኔ ካስቀመጥኩት ቦታ ላይ
በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
Ena photo eytefabege tecegerlwe enmesgenln
how can we create youtube chaannel bro
ከዋሳብላይ ጠቅላላ ሆርማትነውየሆነብኝ ይሄአብአለኝ ግንሆርማትየሆነውን አያመጣልኝም እባክህሌላመፍትሄካለህ
Memorieya already teftwal ensun memels echlalew?
Root be hone selk asgebtesh weym be laptop yemelesal
የቆየ አያማጣም
ምንም አልገባኝ
ነበረኝ ግን ጥራት የለውም ፎቶዎች
Thank you 🤗🤗
ጎበዝ አሁን ደህና ሁኖ ገባኝ በርታልን
Wa wr ጀዛከላህእንዴት ነው ወደሚሞር የምንጭነው የምታቁ ነገሩኝ አድሥነኝ አጋጩኝ
አመሰግናለው አኑ
አረወድም ድረስልኝ እቢ አለኝ የጠፋ ነገር ነበር በናትህ ድረስልኝ የጠፋው ነገር ዋሳብ ላይ አለ ግን ላወርደው ብል አልወርድ አለኝ የዋሳብ ቁጥርህን ላክልኝ በአላህ
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
Thanks!!!
አኗርዬ ጥያቄ ኢሞ ላይ ሰው የላከውን እኔ አይቸው ለነሱ ግን እዳላየሁቱ ማረግ?
የምትገርም ሰው ይመችህ ሙክሩት በደንብ ይሰራል ግን በሚሞሪ ፎርማት የሆናው መመለስ አቀተኝ
ጋላሪ ፎርማት የሆነ ይመልሳል😭በናትሽ ያንች በቅርብ የተፃፈነው ኮሜንትሽ ወንድሜ ፎቶዎ ያለበት ጀዋል2 አመቴ ፈርቼ እንዳይጠፋብኝ ንገሪኝ😭😭😭
እረ በናትህ አንዋር ተባበረኝ ሰሞኑ ስልኬ አንድ ሳያስቀር ፌቶም አውድዬም ቪድዬም ሳላውቅ ከሪሞሪ ላይ ድሌት አረኳቸው ይሄ አፕ ሳወርደው አልመጡልኝም በናትህ ተባበረኝ እንዴት እንደማገኝ መልሼ ላገኛት የማልችል የናቴ ፎቶ አሳጣኝ ትባበረኝ
እኔንም የኔውድ ጠፍቶብኛል እንደት መመልስ እንደለበት በአላህ ተባበርንን
Ediet newu kekefo wede mimori mekyer michalewu
ዌል ቦር ወዶች ጎራበሉ እናመሠግናለን እባክህን ቴሌግራም አይሰራም ዳወሎድ አድርጊ አይከፍትም ምላድርግ
በዚህኛው አፕ ተጠቀሚ 👉 ruclips.net/video/nFvVOY7DWiE/видео.html
App awerdu ymil tmrt anfelgm slkachin mola
wlwr wb ጎበዝ አላእ ይጨምርልክ
ሊሞሪ ተደለተብኝ እንደት ልመልሰው በአላህንገረኝ
ኧረከመለሠልሽለኔምእንድትነግሪኝእማየ
Thank u
tnxs bra
ከዩቱብ ላይ ቪድዮ እንዴት ማውረድ እንችላለን
እኔ ልንግርህ
የጠፉሚስጅወች እደት እደምንመልስ ልታስረዳን ትችላለህ ወድም
አይ አኗርየ ያለው እንጂ የጠፍው አይመጣም ግን ይህንን ደግሞ ልሞክረው እንጂ አይመልስም
Pro versionun አውርደሽ ሞክሪው ይመልሳል
@@ETHIOAPP እይውልህ ወ ድም በመደበቂያው አደርገው ጠፋብኝ መገኘት አልቻልኩም እደት ይቻላል? ?
ሰላም ላተይሁን ወንድሜ ይቅርታ የቤስቡክ ባስባርድ እርስ ቸው ተዘጋብኚ እዲት ማግኘት ይቻላል
አን ተባረክ!
የኔ እምቢ ኣለኝ😢😢
አንዋሬ ስወድህኮ አላህ ያቁይህ
እስኪ አውዶ ወይምቪዶኦ ማውረጃ አብ ተባበረኝ ወድም
Walekumeselam werahmetulahi weberekatu shkuren
እናመሰግናለን ምርጥ ልጅ
አረ አመልሥልኝ
ወለይኩም አሰላም ወረመቱለሂ ወበረካቱሁ
እናመሰግናለን 👍
wow
👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
IMO yetefa massage endet memelese lichal? Thanks!
ፎሮማት የሆነ ፎቶ አላገኝም የለም😢
ከመለሰልሽ😭😭 የሞተው ወንድሜ ፎቶ ያለበት ነበር😭😭😭😭
ፎርማት ቢሆንስ?
መፍትሔ ካገኘሽ ንገሪኝ😭😭😭
ሰቢሲክረህቢ፣አረገ
ኣይፍን ከ
Enmasgnalen
የበፊት የጠፈዉን መመለስእንችለለን
የመቺኽ
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች የጠፋብንን ለመመለስ አፑን pro version የሆነውን ብቻ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት
አፑን ለማውረድ 👇👇
zemereja.net/diskdigger-pro-fi/
Wondershare 👇👇
drive.google.com/file/d/1ivgW8942811tZo6RtS6Apw8Zzk1gf3Ev/view?usp=drivesdk
ETHIO APP
እናመሰግናለን አኗር
እስኬ እደው ስልኬ እስቶሪጅ ፉል እያለ አስቸገረኝ ጀዋል ቤት እዳልወስደው ዋትሳፔና ኢሞየ እዲዘጋ አልፈልግም ምክንያቱም ኢሞና ዋትሳፕ የምጠቀምበት ቁጥር ተዘግቶዋል መልሸ መክፈት አልችልም እና እስኬ መላ ካለህ እደው ሹክ በለኝ
ሹክረን አኗር
ፌስቡክ ፎሎው ይደረኳቸው እና ኣንዳን ፍሬንዶቼ ሚፖስቱት ፖስት ኣልመጣም ብሎኛል ምን ይሁን ችግሩ