የጠፋብን ፎቶ እንዴት መመለስ ይቻላል| How to Recover Deleted Photo
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- የጠፋብን ፎቶ እንዴት መመለስ ይቻላል| How to Recover Deleted Photo
አፑን ለመጫን ከስር ያለው ሊንክ ይጫኑ👇
play.google.co...
Don't Forget To Subscribe. 👇
/ @eytaye
ማሰብ መጨነቅ ቀረ የጠፋብን ቪድዮ ፎቶ አውድዮ ጽሁፍ ድምጽ እንዴት መመለስ ይቻላል
የጠፋብን ፎቶ እንዴት መመለስ ይቻላል| How to Recover Deleted Photo | Yesuf App
አፑን ለመጫን ከስር ያለው ሊንክ ይጫኑ👇
play.google.com/store/apps/details?id=com.defianttech.diskdigger&hl=en
ሊኩአይከፍትም
በጣም አመሰግናለሁ ግን ፎቶው ጥርት ያለ አደለም
እስካሁን ሞክሬ ሞክሬ ድክም ብሎኝ ነበር ዛሬ ግን ይለያል ጌታን በጣም እናመሰግናለን👍
እይታ ዩቲዩብ በጣም ነዉ የማመሰግነው እስካሁን ሌላ ዩቲዩብ እያየሁ አይሠራልኝም ነበር ከአሁን በሁዋላ ቤተሰብ ነኝ 😘😘😘😘😘😘😍😍
እንደት ላመስግንክ ያንተ ትምህርቶች ሁሌም ይሰሩልኛል ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ቢኒዬ
ወርዶልኝ ነበር ፎቶው ግን ድብዝዝ ያለ ነው መፍትሄ ካወቃችሁ ተባበሩኝ
እናመሰግናለን ጠሩ መረጃ ነው እያልኩኝ ግን ከስልክ ላይ ያጠፋናውን መረጃ እንዳይመለስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋትስ?ጥያቄውን ለመጠየቅ የተነሳሳሁበት ምክንያት ፎቶ ወይም ሌላ መረጃ አጥፍተን እያለ storag full እያለ ስለሚያስቸግር ነው
ዋው በጣም አሪፍ ነበር ነገር ግን እንዳልከው አልሆነው 11ይፈልጋል ሆኖም ግን እንዴ አድሮጌ ወደ Gallery ልመልሰው?!
Ere gen bro formatt yetederegewunes yehe gen arif new eshi bro bedenb berta egnan betam new ytekemen berta
በጣም አመሰግናለሁ የኔወንዲም ስንቱን ሞክሬ እንቢብሎኝ ዛሬ ያንተግን በሚገርም ሁኔታ የጠፋብኝን ሁሉ አግኝቻለሁ
እናመሰግናለን እዉነት ነው እኔ አግኝቸዋለሁ
ልክ ነህ ደባልቆ ነው የሚያመጣው እናመሰግናለን መልሶልኛል
እረ እኔስ እዴት ላግኘው ኢሞ ሜሴጀር ያጠፋሁት መጣልኝ ቀጥታ ካሜራ ያነሳሁት ግን እደጠፋ ቀረ
ለኔ አልመልስም አለኝ ምን ላርገዉ
ሁሉም መጣልኝ ተናድጄ ነበር አመሰግናለሁ💚💛❤
እንዴት መጣልሺ
ነገሪኝ
ትለያለህ አባቴ እመቤቴን ትችላለህ😊
ሰላም እይታዬ ጡሩ ነው
Thank you Aselefech!
enamesegenalen
RUclips ለመጀመሪያ ተጠቅሜ ሢሠራ ዋው በጣምጎበዝ
Selam endit neh rest data yemilewun techign mulu tefabgn memeles ychalal
lene gen enbi alegen😢
ብንየ ፋጣር እዉቃቱን ይጫምርህ በጣም ከልብ ነው እምያማሳግንህ ታባራክ ጌታ በጣም ካፍቶኝ ናባር ግን ሁሉም ታማልሶልኝል ክፉ አይንካው ኑርልን በጣም ዳስ አለኝ ሁሉንም አጋኛሁ ❤❤❤🙏
can you share some information on how to restore audio call record lost data?
ምስጋናዬ ከልብ ነው አባቴ
በጣም እናመሰግናለን
Thanks too!
Ke sd card bygones endet memelese ychalal
Ayitayimi
ሁሉም የጠፋብኝ አልመጣልኝም ትንሽ ነው የተመለሰ ከስር ignored by setting ያለው አይመለስም ማለት ነው እንዴ አግዘኝ በናትህ አስፈላጊ ሁኖብኝ ነው
ውይ ነገሮችን አትደጋግም አደከምከኝ ቀጥታ ወደ ገደለው ግባ ለሌላ ግዜክ
ዋው ወደድኩት 😍
Betan ameseginallewuu ketilibet wedim
አደንቅሀለሁ ጎበዝ በርታ
Tecno k7 slk tebelashtobgnal bro systemun mtak kehone anagregn pls
እኔ የጠፋብኝ ፎቶ የባክ ደረሰኝ ነበር እና አሁን ተደለተብኝ አሁን አምስት ወር ሆኖታል አልመጣልኝም የሚያመጣልኝ ፎቶ የማልፈልገውን የግሩፕ እና እስልኬ ላይ ያለውን ብቻ ነው የሚያመጣልኝ የምፈልገውን አላመጣልኝም ምን ላድርግ
ዋውውወወደደኩት
እሺ ወንድም የእኔ ጥያቄ ሌላ ስልክ ነበረኝ እሱ ጠፍቶብኛል አሁን ሌላ ነው የያዝኩት የመጀመሪያው ስልክ ላይ ብዙ ፎቶዎች ነበሩኝ እነሱን እንዴት ማግኘት እችላለሁ??
ተዘግቶ ነውደ አሁን የማይሰራው እስኪ ንገረኝ ቀይ ሆኗል
ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን ለኔ አልሰራልኝም በጣም የምፈልጋቼው ብዙ ዋጋ የያዙ ፎቶወች ነበሩ በናትክ ምን ባደርግ ይሻለኛል
ዋውዋውዋውዋው መጠም ምርጥ
ተጠቅመኅዋል
ቢን በጣም አመሰግናለው
kesnapchat new photo yetefabgni ena salak update saregew new yetefaw ena yemmelsbet menged
permantly delet yehonens maderg yaschilal
ስልኬ ላይ ያለውን ነው መልሶ የሚያመጣው
የኔምነዉማማየ
ተስተካክሎልሺከሆን ተባበሪኝ
ትናትነዉ የጠፋብኝ እና በጣም የምፍልገዉነገርነበርኝ ማማየ
እኔ ቴሌግራም ላይ saved messages ላይ የተቀመጠው ተሠረዘብኝ እንዴት ላግኘው
አሪፍነው ወድም ጭራሽለማጥፍት አሳየን
አረ አይመልስም እስቲ በሌላ ካላቺሁ አስረዱኝ እኔን ያልተደለተውን ነው የሚያመጣልኝ በናታችሁ በወሳፕ ፎቶ ወይም ደረሰኝ ተልኮ ከፎቶ ቦታ በስተት ተደልቶብኝ አሁን አልመለስ አለኝ
Txs betam arif new
you are welcome
ሰላም ለዚህ ቤት የኔ ጥያቄ ለዩቱብ መስሪያ (ማቀናበሪያ) ቨድዮ ፎቶዎችም እና ፍሪ ቪድዮ የት ነው የምናገኘው? እንዴት?
ዋውውው
በሙሞሪ ያጠፋሁትን መቸ አመጣልኝ ሆርማት አረጌው ነበር ሳላቅአሁን ግን አላመጣልኝ የምታውቁ ንገሩኝ
ስልኩ ከተቀየረ መመለስ ይቻላል
Teru new betam
Thank You #ema!
የጠፋብንን ሙሉ ፎቶውች አይመልስም
ይመችህ
ሁሉን ሞከርኩት ስካን ብሎ ይጨርሳል ፎትው ግን ጋላሪ ላይ ገብቸ ሳየው የለም አልወረደም
እጅግ እናመሰግናለን
አንድ ነገር ኤረስታል video እደት እናገኞለን
ጭራሽ ከሞባይላችን መጥፊት ብንፈልግስ እዴት ነው
Format yehonews
ከስልክ ላይ ሪስቶር የተደረገውንም ይመልሳል እንዴ
እረ ባካችሁ የምፈልገው ዶክመንት ጠፋብኝ እና ከአይፎን ስልክ ላይ ለመመለስ እቢ አለኝ የምታቁ አትለፉኝ
Alseralegni yalegninew ymiyasayegni
Yane wede 3000 yemitega photo naberegn gin yametalign 30 minamin bihon nw esunim malefeligewun photo
አውርጀው ፎቶው ጥራት የለውም እባክህ ከቻልክ ሌላ
ከፋላሽ የጠፋ እንደትመመለስ ይቻላል ወንድም ንገረኝ እባክህ ወንድም
አወ የኔም ያለውን ነው የሚያሣየኝ
ስልኬ ፎርማት ሁኖብኝ ያለው ሁሉ ጠፍቶብኛል መላ በሉኝ በኢትዮጵያ ሞት
በራስሽ ሞት
ፒሌ ስቶር ለይ አግኝቼዋለሁ ግን ዳውሎድ አይሆንም ለምድነው
ሙሉውን አይመልስም
እኔ ፎርማት ሁኖብኛል ስልኬ አሁን ይህ አብ ይመልስልኛል ፎርማት የሆነው ፎቶ
ሀይ ሰላም ነው ከዩቶብ ቢዶዋቺን እንዴት እንደምናውናወርድ ብታስረዳን ምስጋናዬ ከልብ ነው ሀሳቦቺህ ሁሉ ይመቹኛል ውድ
Hulunem ingore yadergebegnal settingu
Bro ትለያለሽ ይሰራል
Ye videos bro
ልጅ ቢኒ ጭራሽ ለማጥፍቴ አሳየን የወረደዉን እደት እናጥፍዉ??
የተደበቀ ፎቶ ብቻ ነው የሚላየዉ
ከ2አመትበፊትየተደለእደትነውእሚመጣሁ?ያሀአያመጣልኚም
ፎቶውን ከመለሠልኝ አርግሀለሁ ሠብስክራይብ
🤣🤣🤣
for pc
Safe mode
ከስልኬጋ የጠፊውንእንዴትልመልሰው
App እንቢ ኣለኝ ኣይወርድም ምንሆኖ ነው
የጠፋ ኢሜልን እዴት ማግኘት ይችላል በናትህ
ቶሎ ቶሎ አውራ በናትህ
ስልካኝን የጠፋስ ንዴት ልናገኘው እንችላለን ሌላስልክ ከያዝን
በበፊቱ ፕላይ ስቶር ነው እሚወጣው
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመችቶኝ ሰብስክራይብ ያደረኩት ቻናል !!!!
ይመችህ
Thanks
ደምሪኚ እህት
እርሱ በናትሕ አልመልስ አለኝ
ፋይል ውስጥ ገብተን የደለትነውን ፎቶም ይመልሳል
አዎ
👍👍👍🥰🥰🥰
Yu
እመሰግናለሁ
አያመጣም
እሽ
ቢደወ አናገኝምደ
አአይከፍትም
አ
ቭዶ ይመልሳል
ወዲያው የጠፋን ሙሉውንአይመልስም እንዴ?
Restore bihons
Restore kehone aygegnim
ዉሽታም ነህ እሺ ቪዲዮ እዲታይልህ ባለህ 100% ትላለህ አንድም አለመጣልኝም የነበረዉ ነዉ የሚመጣዉ እስኪ 100% ይስራል ካልክ እኛ እያየነህ አጥፋና አምጣው
ውሸት ነው
😂
ኤ ውሸታም አይሰራም 😏😏😏
አን