በሁለት ደቂቃ ብቻ እስከ ዛሬ የጠፋባችሁን ፎቶ እና ቪዲዮ መመለስ ተቻለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 138

  • @eytaye
    @eytaye  3 года назад +22

    🔥 እንዳትሸወዱ! ስልካችን ቢሰረቅ ወይም ቢጠፋ በቀላሉ መልሰን ለማግኝት 👉 ruclips.net/video/O6CY3WryUZc/видео.html
    Telegram: t.me/eytaye1

    • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر
      @اللهاكبراللهاكبر-س6ر 3 года назад

      በዛውም እጅህ ፎቶ መደበቅያ አብ ስራልን አደራህ

    • @sifkedi4368
      @sifkedi4368 3 года назад +1

      Ye wifi router username and password kersan endet lemls chelalw 🙏🙏🙏🙏

    • @sulteahmed009
      @sulteahmed009 2 года назад

      እንደት ለምሳሌ ለብቻ በፓስዋርድ የተዘጋውነ ይመልሳል

    • @abdellahumedafar736
      @abdellahumedafar736 2 года назад

      አመሰገናሎ

    • @bettytube2
      @bettytube2 Год назад

      በገንዘብ የሚሰራ ከሆነ ለምን ታሳየናለ

  • @thepirate9153
    @thepirate9153 3 года назад

    Firist like negn eytaye enwedhalen ❤❤❤

  • @nahomeyob5378
    @nahomeyob5378 3 года назад +1

    Am always first:from ur best subscriber

  • @Makidenbarit
    @Makidenbarit 5 месяцев назад

    Clean yederevnewun magnet yichalal?

  • @yordi1659
    @yordi1659 3 года назад +5

    በጣም ተመችቶ ያል አሪፍ ነዉ ቀጥልበት።

  • @selamawtiselamawti4384
    @selamawtiselamawti4384 3 года назад +5

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ግን ፎቶው ጥርት ያለ አደለም መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ

  • @dollarhadi9234
    @dollarhadi9234 3 года назад +3

    በ ሚሴንጀር የላኩትን ፎቶ አጥፍቼ ነበረ ግን በዚህ አፕ ለመመለስ ብሞክርም አልመልስም አለኝ ሌሎችን ነው ዝም ብሎ የሚያመጣው።በቴግራምም የጠፉ ፎቶዎች ነበሩኝ ግን አይመልስም ዝብሎ ነው

  • @mustefaabdela6524
    @mustefaabdela6524 3 года назад +2

    ፎርማት የተደረገዉነን እንዴት ይመላሰል ??

  • @Eyorika_Official
    @Eyorika_Official 2 года назад +1

    please can I ask you about tablet screen that is not work how it will fixed bro

  • @bi4381
    @bi4381 3 года назад +5

    Thanks bro so amazing !!!!

    • @eytaye
      @eytaye  3 года назад +1

      You are welcome

  • @nabekmekonnen143
    @nabekmekonnen143 3 года назад

    Ke pc lay permanently deleted yehonu photowoch endet memeles enchlalen ?

  • @dannycool603
    @dannycool603 3 года назад +1

    Qualitywe arif nw ya photow? Root madergese albate?

    • @eytaye
      @eytaye  3 года назад

      Yea, be high quality

  • @tarikmezgebu-id9vb
    @tarikmezgebu-id9vb 11 месяцев назад +1

    በገዘብ ነው እሚሰራው ቴሌግራምህ ደሞ አይሰራም ለምን ትዋሻለህ እውነቱን አትናገርም

  • @Sነኝተስፈኛዋ
    @Sነኝተስፈኛዋ 3 года назад +14

    ኧረ ወንድሜ ፎርማት ይሄን ን ለመመለስ የሚያስችል ካለ

    • @wagigirmaa8255
      @wagigirmaa8255 3 года назад +2

      Yetebalashe silek wesix endet new menawexaw phot bexam bexam lene asifelagi new

  • @yabsrazakariyas1370
    @yabsrazakariyas1370 3 года назад +1

    ስለምንህ ታብሌት እንዴ ፎርማት ማድረግይቻላል

  • @sisayshummesay761
    @sisayshummesay761 2 года назад

    ስልኬ itel s32 ነው ነገር ግን አብዛኛው ፎቶ restore ሊሆን አልቻለም

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад +1

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
    .

  • @SisMan-q9r
    @SisMan-q9r 4 месяца назад

    አሪፍ ነው

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ 5 месяцев назад

    ወይይይ በምንቃል እደማመሰግንህ አላቅም ዋስታብ ደልቶብኝ ነበርደረሰኝ ብሩንአላየንም ብለዉኝ ልዋረድነበር ከጉድአወጣህኝ😢

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +2

    አሁን ቀደምም አሥተምረሕናል እናመሠግናለን ግን ኢሞለይ ያሉትን ፎቶወች ገብቸ ባየዉት ቁጥር ኮፒ አድርጎ ያሥቀምጠዋል ምንላድርግ ፎቶ ይደጋግማል

    • @eytaye
      @eytaye  3 года назад

      silksh lay yalu kenonu Recover atadrgiachew

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад

      @@eytaye አመሠግናለሁ እኔ አላደርግም በራሡ ጊዜ ኮፒ የሚያደርግ አመሠግናለሁ ወድሜ ❤️😘👍👍👍👍👍👍👍

  • @fetlekebede8205
    @fetlekebede8205 3 года назад

    Format bihomem yeseral ???

  • @ዜድነኝየሁሴኔታናሽ
    @ዜድነኝየሁሴኔታናሽ 3 года назад +3

    ፎቶው መጥቶ ግን አላስገባኝ አለ ኮድ እየጥየቀኝ

  • @Gn2827t
    @Gn2827t Год назад

    ስላም ወንድምዬ እባክህ ተባበረኝ በዋሳብ የተላክ የብር ደረስኝ ጠፈብኝ እንዴት ያን ደረስኝ ፎቶ ማግኛት እችላለሁ እባክህ ተባበረኝ

  • @tigestuaynalem3879
    @tigestuaynalem3879 2 года назад

    የተበላሸ ሚሞሪ በስልክ እንዴት fix እንደምናረግ ስራልን bro

  • @bruksisay3659
    @bruksisay3659 2 года назад

    Best app tanks
    😍😍😍

  • @sulteahmed009
    @sulteahmed009 2 года назад

    እሽ ውንድሜ ስልክ ከጠፋብንስ ሌላ አድስ ስስልክ ላይ መመለስ እንችላለን

  • @biniani7848
    @biniani7848 3 года назад +2

    ከዚህ በፊተሰ ሙሉ ቪዲዮ እና ፎቶ ጠፍቶብኛል መመለስ እችላለሁ

  • @salahadinmohammed3163
    @salahadinmohammed3163 2 года назад

    do I restore deleted message ?

  • @lbethelsaron2506
    @lbethelsaron2506 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ እይታ
    እኔ ግን ካሜራዬን ሚሞሪ እስቶሬጅ ላይ ስለነበረ መመለስ አልቻልኩም

  • @ነኝጉራጌዋ-ተ3ፐ
    @ነኝጉራጌዋ-ተ3ፐ 3 года назад

    እረ እኔ እቢ ብሎኛል የማልፈልገው ነገር ነው የወረደው የደለትኩት ፎቶዎች እቢ ብሎኛል እስኪ መላ

  • @debebeadane4950
    @debebeadane4950 3 года назад +1

    እባክህ ሲም ጠፍቶብኝ ከሶስት ግዜበላይ አድስ አውጥቻለው ግን ፎቶዎቹ የሉም በአሁንም አፕስ የለም መፍትሄካለህ እባክህ ።

  • @الحمداللهالحمدالله-ت5ظ

    ወድም. ፈርማት የሀንስ ይመለሳን

  • @leul16
    @leul16 3 года назад +2

    የ ክፍያ apk እንዴት ነው በነፃ ማውረድ እምንችለው?

  • @usehamtube7778
    @usehamtube7778 3 года назад

    Yeselek version lemekeyar endet new?

  • @lamesajiregna7575
    @lamesajiregna7575 3 года назад

    ከ Telegram ላይ የጠፍውን vidio ና ፎቶ ብቻ ነው የምመልሰው

  • @hayubinte9359
    @hayubinte9359 3 года назад +1

    ኧረ ፎርማት የሆነ ስልክ ያሉት ፋይሎች ማግኘት ይቻላል ወይስ??????🙄

  • @dhvdvjx-ms3dm
    @dhvdvjx-ms3dm Год назад

    ክፍያ ጠየቀኝ😢😢😢

  • @mensurmehammed7461
    @mensurmehammed7461 3 года назад

    Weyni ehi nger be iphone yehunale endi wendmi yeni foto hulom tefetewatl betetay

  • @trendtube1882
    @trendtube1882 3 года назад +1

    online sra serten be paypal yetekebelnewn genzeb be awash bank endet endemnaweta asayen

  • @EnayMohammed
    @EnayMohammed 7 месяцев назад

    እኔ የቻገረኝ የጠፈብኝን የዋትሰፕ ፐስወርድ ነው

  • @danielfikadu7224
    @danielfikadu7224 2 года назад

    bro ..ቴሌግራምህ ሊሰራልኝ አልቻለም...pls

  • @tadesseadane7900
    @tadesseadane7900 3 года назад +1

    Download አርጌ ሞከርኩት ግን አይሰራም

  • @hayliomhayliom8411
    @hayliomhayliom8411 3 года назад +1

    ፎሪማት የተደረግ ሞባይል ፈተውን መመለስ ይቻላል

    • @eytaye
      @eytaye  3 года назад +1

      Yichalal gn be lela zede nw

    • @mezmur_channel1
      @mezmur_channel1 3 года назад

      @@eytaye nigeren format yetederegewun endet memeles endeminchil

    • @Sነኝተስፈኛዋ
      @Sነኝተስፈኛዋ 3 года назад

      ኧረ የኔ ም ጥያቄ ነው

    • @samrawetyemerymelege7437
      @samrawetyemerymelege7437 3 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው ወንድሜችን ስራልን🙏 ፎርማት ያደረገነውን ፎቶ እንዴት እመንደምንመልሰው

  • @husseinabdu1616
    @husseinabdu1616 2 года назад

    Play stor alawerdim alegn your divice aychilim yilal

  • @ashenafikifleyohans
    @ashenafikifleyohans 3 года назад

    Bro ke diskdigger bemin yleyal?

  • @MK-rb1sy
    @MK-rb1sy 3 года назад +1

    #አንድ ጥያቄ ነበረኝ መጠየቅ ይቻላል...?

  • @israelleulseged915
    @israelleulseged915 2 года назад

    ቪዲዬ ጠፍቶብኝ ነበር ግን መቶልኝም ቪዲዬው አይሰራም ምን ይሻላል

  • @matimulu8401
    @matimulu8401 3 года назад

    silk endet rout enadergalen

  • @fggddgg9808
    @fggddgg9808 2 года назад

    ኧረ የኔወድም እደታርጌ ልደልተው እዳታልፈኝ ንገረኝ

  • @TopEntertainment-yk2ku
    @TopEntertainment-yk2ku Год назад

    Andnya

  • @mebregdey2388
    @mebregdey2388 3 года назад

    ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሞባይል ከጠፋ ወይም ሞባይሌ ከተሰበረ ኣስፋላጊነገሮች እንዴትላገኘው እችላላሁ

  • @efihb2939
    @efihb2939 3 года назад

    Restor yehonewun endet memelesi yichal

  • @genetselam9222
    @genetselam9222 2 года назад

    የኔ በቁልፍ ነው የሚቀመጠው እሽ ምን ላድርግ

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 3 года назад +11

    እጣው አልወጣም ? እንደኔ የቸኮለ አለ ግን ?

    • @eytaye
      @eytaye  3 года назад +2

      Check it now

    • @LEULAPPTUBEL1e2u3l4
      @LEULAPPTUBEL1e2u3l4 3 года назад

      @@eytaye mn lay

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ Год назад +1

      @@eytaye ወንድም ዋትሳቤ ሲደለት ጋላሪ ያለው አብሮ ጠፋላገኝው አልቻልኩም በዚህም ሞክሬ ነበር ምን ላድርግ

  • @የMታናሽHቾ
    @የMታናሽHቾ 4 месяца назад

    አፍ ደከመኝ ኣይሰራም😢

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 3 года назад

    እባክህ ለ Ipad ፎቶ ጠፍቶብኝ ነበር ምን አይነት አፕልኬሽን ልጠቀም

  • @tesfaytesfahuney4985
    @tesfaytesfahuney4985 Год назад

    በስክሪቲ የነበረስ ይመለሳል

  • @mosabacheleba1739
    @mosabacheleba1739 3 года назад +1

    ሠላም መላጣ የሚያደርገውን አኘ ፃፍልኝ

    • @gryr173
      @gryr173 3 месяца назад

      😅😅😅

  • @kalabempire3684
    @kalabempire3684 3 года назад

    Silke besitet photo na video silke format hone is their any app that can restore my video and photo

  • @Leyamariyam21
    @Leyamariyam21 3 месяца назад

    file lay yetefabnn

  • @fggddgg9808
    @fggddgg9808 2 года назад

    እኔ አሡላይ ማጥፋትነው እምፈልገው

  • @yibeltalbimer1721
    @yibeltalbimer1721 3 года назад +1

    Telegram lay Endet new yemagegnh
    Yemiteyikih neger neberegn

  • @wubatietho8716
    @wubatietho8716 3 года назад

    Selam naw wundm en yemelk ketafa mobile endt photo mgenet enchelalen

  • @Shegeryans-entertainment
    @Shegeryans-entertainment 3 года назад

    ke kefeya netis yehonewn betasyen

  • @ziyadanasir7204
    @ziyadanasir7204 2 года назад

    Bakh mnm eshi aylm benatk lela mfthe miyametalegn t.g lay yayehutn p.p new

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    ቴሌግራም ማን ይጠቀማል ኤጭ

  • @SUGAMDRO
    @SUGAMDRO 3 года назад +1

    Andegna bro keep it up

  • @ynbdb9376
    @ynbdb9376 3 года назад

    Enamesegnalen brooo👍

  • @dawitdeme9386
    @dawitdeme9386 3 года назад

    More than 😘😘👌🙏🙏🙏

  • @hanibalmk2817
    @hanibalmk2817 3 года назад +1

    Appun laklng yetegezawn

  • @BeletuKassie
    @BeletuKassie Месяц назад

    Be xder yetekebelekwet mille tefabgne aplicationen betekemem lemetalegne alechalem tebabergne

  • @debele6478
    @debele6478 3 года назад +4

    ቴሌግራምና ቲክ ቶክ ላይ ካሁን በፊት ያየውትን ፎቶና ቪዲዮ ነው ያመጣልኝ

  • @MazerFazer-jg8yl
    @MazerFazer-jg8yl Год назад

    Aweredkut gen be berr awred yelegal degami

  • @reward3224
    @reward3224 3 года назад

    Memoriyachn corrupt kareges endet new photon mnmelsew?

  • @ስአድይቲብ
    @ስአድይቲብ 3 года назад

    የኔ ፎርማት ነዉ የሆነብኝ መመለስ እችላለሁደ

  • @firewmengistu843
    @firewmengistu843 3 года назад

    Wow 10 Q bro

  • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر

    በርታ ጎበዝ

  • @nejuhabishawit1693
    @nejuhabishawit1693 3 года назад

    Wendma video call alsera aleg mela kaleke tall me pelse dubay new yalhut

  • @tamiruteshale4596
    @tamiruteshale4596 2 года назад

    HAy

  • @ቤቲዘዉዱ-አ4ኀ
    @ቤቲዘዉዱ-አ4ኀ 2 года назад

  • @ሃናማርያም-ወ3ጘ
    @ሃናማርያም-ወ3ጘ 2 года назад

    እኔን እምቢ አለኝ ጭራሽ😥

  • @mulekiros-mn3hf
    @mulekiros-mn3hf Год назад

    Rist yetederges

  • @nursfabshir4962
    @nursfabshir4962 3 года назад

    ስልክ ቁጥር ይመልሳል

    • @AdugnawTube23
      @AdugnawTube23 3 года назад

      የስልክ ቁጥር መመለሻ የራሱ ሌላ አለ

    • @nursfabshir4962
      @nursfabshir4962 3 года назад

      እሱ ብትተባበሩን

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 3 года назад

    Wow, Thanks bro

    • @eytaye
      @eytaye  3 года назад

      You're welcome!

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 года назад +1

    ወዲሜ አዲጥያቄመልስልኚ ይሆነሰው ስልካችንን ቢጠልፍብን ለተክስት. ከደውል ከባይስውጭ ፎቶብንላላክ ያየጠለፈንሰው ፎቶም ይደርሰዋልማለትነው

  • @sahadaasan7022
    @sahadaasan7022 2 года назад

    አይከፍትም ወድም

  • @አበቴንነፈቂነኝ
    @አበቴንነፈቂነኝ 3 года назад +1

    ልኩን አስቃምጣው

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ወድሜ

    • @eytaye
      @eytaye  3 года назад

      You are welcome

  • @sofiasemank9388
    @sofiasemank9388 Год назад

    እኔ ብር ጠየቀኝ

  • @futheali8856
    @futheali8856 3 года назад +1

    😘👍

  • @biniymgetu1874
    @biniymgetu1874 2 года назад

    ወንድሜ ለፒሲ

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 года назад

    በነፃ አይሰራም

  • @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ 3 года назад +1

    ስብስክራይብ አደርጉኝ በጌታ ስም

  • @ሰላምሃይለ
    @ሰላምሃይለ 2 года назад

    ኣይሰራም

  • @tsegbest3342
    @tsegbest3342 3 года назад

    rest bihones

  • @bekigamer2633
    @bekigamer2633 3 года назад

    Ere shlmatus

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 3 года назад +1

    እማንፍልገውንስ ጭራሽለማጥፉት

  • @EthioYs
    @EthioYs 3 года назад

    😍😍😘😘😍😍 nice

  • @tsehayhebasit7177
    @tsehayhebasit7177 3 года назад

    ውውው እኔ በጣም ውድጄ ዋለሁ

    • @eytaye
      @eytaye  3 года назад

      Thank you

    • @geniylove343
      @geniylove343 2 года назад

      @@eytaye የቆየ 1 አመት በላይ አያመጣም

  • @hfh1939
    @hfh1939 2 года назад

    ፎርማትየሆነስ