Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የምታቀርበው ነገር አሪፍ ነው ነገረ ግን በጣም ሲበዛ ሰአት ትፈጃለሺ
ለቀጣዩ ሌላነገር ታስተዋውቃለች እግረመንገዷን
ኤሬ ተባረክ እንች ባሳየሽ መሰረት ስልከን ስሞክረው በማላውቀው ቁጥሪ ተጠልፎ አገኘሁት ይገርማል
ወላሂ እኔም
ማአሬ በጣም ነው የማመሰግነው ስልኬ በጣም ብዙ ሰው ተጠልፎ አገኘሁት እወድሻለሁ በርቺ❤❤❤❤❤
ደምርኛ በቅንነት 🎉
ውድዬ በርቺ ዘግይቼ ብሰማሽም ጥሩ መረጃ ነው ተባረኪ የሰውን ታሪክ ለመስማት ስራ ፈት የሆኑ ሰዎች ያደርጉታል
እግዚያብሄር ይባርክሽ ለወገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምሪው ቀንሽ የተባረከ ይሁንልሽ
እውነተኛ ቅን እና ትህትና ያለሽ ሰው በጣም ነው የወደድኩሽ ኣመሰግናለው በሌላም ቀጥይበት
👍👍👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ክበርልን እህታችን ሁሌም አምረሽ ተዉበሽ ኑርልን እናመሰግናለን❤
❤
የእውነት ይህን ዘዴ ተጠቅሜ ስልኬን ከተከናከንኩኝ እኔ በጣም ነው እማመሰግንሽ።
በጣም አመሰግናለው ውዴ በማላቀው ስልክ ተጠልፎ ነበር መለስኩት 🙏🙏🙏🙏🙏
እሰኪ ንገሪኝ አዴት አደረጊ ልየው
@allahalrahman833ቪደወ አታይምደ??*#21#
እነመሰግነልን በነከ እጅሽ የወሰብ ሀሰይን ፈጠር ይበርክሽ
ወላሂ የኔ ተጠልፎ ነበር ፈታሁት ተባረኪ ጀዛኸላህ ኸይር እህቴ
የኔ እህት ማብራራትሽ አሪፍ ሆኖ ግን ትደጋግሚዋለሽ ለማንኛውም በርቺ
እናመሰግናለን። አስገራሚ መረጃ ነው።
እህቴ አላህ ያበርታሽ በጣምነው እማደቅሽ አችባሳየሽን መሰረት ስልኬ በማላቀው መስመር ተጠልፎ አገኘሁት ።
የተጠለፈ ስልክ መንገርሽ መልካም ሆነ ሳለ ።ለመጥለፍ ከፈለጋችሁ ብለሽ ያስተማርሽው እግዚአብሄር አይወደውም ተሳስተሻል ።
አረ😂
በጣም አመሰግናለሁ ሁለቱም ሲሜ የተጠለፈው😊😊❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት❤❤❤❤❤
በጣም አመሠግናሁ የኔ ውድ
የምር የኔ ተጠልፎ አገኘሁት በጣም አመሠግናለሁ ቀጥይበት 👍👍👍
ማሬ አቀራረብሽ ደስ ይላል ኢሞደግሞ አሳይን እና አትደጋግሚ እሽ ሰአት ይፈጃል እንወዲሻለን በርቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን እህታችን💐❤🙏🙏🙋🙋👍👍
😊
የኔ ቆንጆ በዚህም አገኘሁሽ ሱሱ ነኝ የኔ ወርቅ❤❤❤
Yesew selk lemetlef yemyasfelegewen kod menager alneberebeshem ! Malet yeneberebish Mawek ayasfelegachehum neber malet yeneberebish ! Mekro mestet le tenesh Lejoch new ! Anyways tank you 👍
የኔ ዉድ ታባራክልኝ ታጣልፎብኝ ነበር ማለስኩት አማሳግናለሁ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን በርች
የምር የኔም ተጠልፎ 😢አገኘሁት እህቴ አመሰግናለሁ ❤❤
በጣም አመሰግናለዉ እህቴ ፈጣሪ ነፍ እድሜ ከጤና ጋር በርቺልኝ ከጉድ ነዉ ያወጣሽኝ
አረ ተባረኪ ተጠልፎብኝ ነበር ስልኬ መለስኩት አመሰግናለሁ
በርቺ ጥሩ ነው ለማያውቁት ሁሉ አስተምረሽ አሁን ሲጠልፉ እንዳይውሉ 😀😀
😅😅
በጣም አመሰግናለሁ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ድምቀቴእንኳን ደህና መጣሽ😘😘😘😘
የኔውድ በጣምነውየማመሠግነው የሌላውንም ካላሰቼገርንሺ አሳይን ፈጣሪካችጋርይሁን
አመሠግናለው ውዴ ሥልኬ ተጠልፎ ነበር 🌹🌹በርቺ
ወላህ ተጠልፎብኝ ነበር ፈታሁት አመሰግናለሁ
ለጠቅላላ እውቀት ጥሩ ነው👍የኔንም አያለሁ
በጣም ነዉ የማመሰግን እኔ አይቸዉ አላወቅም ነበረ ተጠልፎ አገኘሁት
ይማችሽ የኔ ዉድ እኔም ስልኬ ታስሮልኝ ነበር በሀያ አንድ ላይ እብ ብሎኝ ነበር ስልሰ ሁላት ላይ አጠፋሁ የኔ. ዉድ. በርች ጠክራሽ ስር
እግዚኣብሄር ይባርክሽ ስልኬ በጣም በብዙ ሰዎች ተጠልፎ ነበር ኣወሰግናለው ውዴ በርቺ❤❤
የመጥለፊያውን ባትናገሪ ጥሩ ነበር
ለምን
ሌቦ ለምንን😂😂😂
ክክክክክክ ለምን?
@AzerAze-j3v አንተው ጠልፈክ ሌላውን እንዳትጨናንቅ 🙏
@AzerAze-j3v አንተው ሌብነት ስለሚያስደስትክ
የኔ ተጠልፎ ነበር በጣም ነው ማመስግን በርች❤❤❤❤
እሺ መመለሱን አስተምሪ ግን መጥለፍ እያስተማሩ እንዳታረጉ ማለት አይከብድም እህቴ
❤በርቺ በቴክኖሎጂ አመሠግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።❤
የውጭ ስልክ እዴት ነው መጠለፉን የማውቀው
ጀዛኩሙሏህ የኔም ተጠልፎቆይ ፈታሁት🎉🎉🎉🎉
ማሰሻላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
ጎበዝመሬዋስወድሽ😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን እህቴ ብዙ ሰው ጠልፎብኝ አገኘሁት
እናመሰግንናለንየኢሞእናዋሳብምናምእደትእደሆነእንድታሳኝን❤❤❤😂
ወላሒ የኔም ተጠልፎነበር አመሰግናለሁ እህት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ማማየ
እነመስግነልን በርቺ👍
ኢሞ እደትነው የሚጠለፈው
Thanks for your teach❤❤
ለትምህርትሽ ለአስተዋይነትሽ ኑሪ ሺአመት
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ሽኩረን እህት 🎉🎉🎉🎉
ለእትዮጵያስ ይሆናል 💔🙄
የኢቶን ልጠልፊነው 😂ክክክ
,የኔዉድ በቀላል መገድ ያችሸስ ልዩ ነዉ
የኔም ተጠልፎ ነበር እናመሰግናለን በእውነት
Wow gobezi wastip asayini plis🥰🥰
በረካሁኚ ዜንሸሪሀየ ተጠልፎነበር ፈታሁት😊
እናመሠግናለን ማዳሜ ጠልፋኝ ነበር አጠፋሁት 😊😊😊😊😊
ቆንጆ ነዉ ዉዴ በረቺ አድናቂሸ ነኝ
በጣም እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ እናመሠግናለን ሌሎቹንም አሚጭልን እህት
በጣም እናመሰግናለን የኒም ተጠልፎ ነበር
ተባርኪ ጠልፍውኝ ነበር አሁን ተገላገልኩ ❤❤❤❤
በእውነት የሰው ስልክ ሚጠልፎ እባብ ይጥልፋቸው እህቴ እናመሰግን አለን
እህቴእኔአሁንሁለቱንአጠፋሁ❤አላህይስጥሺአመሠግናለሁ❤
በርቺ፡ትልቅነገር፡አመሠግነለሁ
አትደጋግሚ እህቴ በጣም ወግ ትደግሜለሽ
ውድ ተባራኪ አመሰግናለሁ
እናመሱግናለንውዴ❤❤❤
ተባረኪልኝ የኔ ዉዴ ❤️❤️❤️እሺ
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣሽ እህታችን ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤❤❤።
አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤
የኔእህት በጣምአመሠግናለሁ. እናምእህቴ. ሊኬሽን. እዴትእደሚላክ. አሳይኝ. በፈጠረሽ. አልችልበትአልኩ. እናእርጅኝ. ዋሳብአለኝ. ለሠው ያለሁበትንቦታ እዴትነውየምልክለት
❤❤❤❤
ስላምእዚህቤት እንዴትናችሁ ቤተስብ አላህሀገርችንንይጠብቅልን ምርጥቆየታነው በርቻልኝ ግንፈልጊሽ ነበርእባክሽ ተባባርኝ
ጎበዝ በርቺ ግን የጠለፍነው ስልክ እንዴት እንደምንመልሰው አልነገርሺኝም
በጣም አመሠግናለው የኔ ተጠልፎብኝ ነበር ግን ከተመለሠ በኋላ የጠላፊውን ማንነት ማወቅ ይቻል ይሆን
እናመሰግናለን በርቺ የነ እህት❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
ጀዛከላ፡ውድ፡እ ህታችን፡በረችልን፡መጥለፉባንጠልፉም፡እራሳችንንመመለስጥሩነው
Amesegnalew wdie ተጠልፌ ነበር ማርያምን betam ይገርማል እንደገና endantelef ምን enarg
እህት በጣም አመስግናለሁ እንደት ማወቅ እንደምችል እያስብኩ ነበር ወላ
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እህቴ እግዚአብሔር ይበርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤
እህቴእናመሰግናለንየኔምተጠልፍአገኘሁት
አሰላማለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ ማማየ መለሰ ሰብ እህቴ
Thank you so much Yene wud ❤
😂
በጣም አመሰግናለው ተባረኪ ተጠልፎብኝ ንብረት imo ተጠልፎብኛል አሳይኝ🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይጨምርልሽ ምንልበለልሽ ሊላ የኔዉድ
የኔ እቢ ብሎኛል*#62# በዚህ ነዉየተጠለፈ እቢአለኝ ለመመለሥ
በጣም ጥሩ ነው
ጥሩ ትምርት ነው እናመሠግናለን::
አመሰግናለው በሌላም ቀጥይበት
በጣም አሪፍ ሀሳብ !!
እህቴ በጣም ነው እማመሰግነው በማላቀው ስልክ ተጠልፌ ነበር
አመሰግናለሁ እንድያዉቅ ስለ ረዳሽኝ
ለሰጠሽን መረጃ እናመስግናለን ግን አድራሻሽን ብትሰጭን ጥሩ ነበረ በዚ ያልገባን ደውለን ለመጠየቅ
ሁለት ሰው ጠልፎኝ ነበር አንቺ በልሽኝ መሰረት አጥፍቼዋለሁ እናመሰግናለን
የኔዉድድድእናመሰግናለን
የምታቀርበው ነገር አሪፍ ነው ነገረ ግን በጣም ሲበዛ ሰአት ትፈጃለሺ
ለቀጣዩ ሌላነገር ታስተዋውቃለች እግረመንገዷን
ኤሬ ተባረክ እንች ባሳየሽ መሰረት ስልከን ስሞክረው በማላውቀው ቁጥሪ ተጠልፎ አገኘሁት ይገርማል
ወላሂ እኔም
ማአሬ በጣም ነው የማመሰግነው ስልኬ በጣም ብዙ ሰው ተጠልፎ አገኘሁት እወድሻለሁ በርቺ❤❤❤❤❤
ደምርኛ በቅንነት 🎉
ውድዬ በርቺ ዘግይቼ ብሰማሽም ጥሩ መረጃ ነው ተባረኪ የሰውን ታሪክ ለመስማት ስራ ፈት የሆኑ ሰዎች
ያደርጉታል
እግዚያብሄር ይባርክሽ ለወገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምሪው ቀንሽ የተባረከ ይሁንልሽ
እውነተኛ ቅን እና ትህትና ያለሽ ሰው በጣም ነው የወደድኩሽ ኣመሰግናለው በሌላም ቀጥይበት
👍👍👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ክበርልን እህታችን ሁሌም አምረሽ ተዉበሽ ኑርልን እናመሰግናለን❤
❤
የእውነት ይህን ዘዴ ተጠቅሜ ስልኬን ከተከናከንኩኝ እኔ በጣም ነው እማመሰግንሽ።
በጣም አመሰግናለው ውዴ በማላቀው ስልክ ተጠልፎ ነበር መለስኩት 🙏🙏🙏🙏🙏
እሰኪ ንገሪኝ አዴት አደረጊ ልየው
@allahalrahman833ቪደወ አታይምደ??*#21#
እነመሰግነልን በነከ እጅሽ የወሰብ ሀሰይን ፈጠር ይበርክሽ
ወላሂ የኔ ተጠልፎ ነበር ፈታሁት ተባረኪ ጀዛኸላህ ኸይር እህቴ
የኔ እህት ማብራራትሽ አሪፍ ሆኖ ግን ትደጋግሚዋለሽ ለማንኛውም በርቺ
እናመሰግናለን። አስገራሚ መረጃ ነው።
እህቴ አላህ ያበርታሽ በጣምነው እማደቅሽ አችባሳየሽን መሰረት ስልኬ በማላቀው መስመር ተጠልፎ አገኘሁት ።
የተጠለፈ ስልክ መንገርሽ መልካም ሆነ ሳለ ።ለመጥለፍ ከፈለጋችሁ ብለሽ ያስተማርሽው እግዚአብሄር አይወደውም ተሳስተሻል ።
አረ😂
በጣም አመሰግናለሁ ሁለቱም ሲሜ የተጠለፈው😊😊❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት❤❤❤❤❤
በጣም አመሠግናሁ የኔ ውድ
የምር የኔ ተጠልፎ አገኘሁት በጣም አመሠግናለሁ ቀጥይበት 👍👍👍
ማሬ አቀራረብሽ ደስ ይላል ኢሞደግሞ አሳይን እና አትደጋግሚ እሽ ሰአት ይፈጃል እንወዲሻለን በርቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን እህታችን💐❤🙏🙏🙋🙋👍👍
😊
የኔ ቆንጆ በዚህም አገኘሁሽ ሱሱ ነኝ የኔ ወርቅ❤❤❤
Yesew selk lemetlef yemyasfelegewen kod menager alneberebeshem ! Malet yeneberebish Mawek ayasfelegachehum neber malet yeneberebish ! Mekro mestet le tenesh Lejoch new ! Anyways tank you 👍
የኔ ዉድ ታባራክልኝ ታጣልፎብኝ ነበር ማለስኩት አማሳግናለሁ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን በርች
የምር የኔም ተጠልፎ 😢አገኘሁት እህቴ አመሰግናለሁ ❤❤
በጣም አመሰግናለዉ እህቴ ፈጣሪ ነፍ እድሜ ከጤና ጋር በርቺልኝ ከጉድ ነዉ ያወጣሽኝ
አረ ተባረኪ ተጠልፎብኝ ነበር ስልኬ መለስኩት አመሰግናለሁ
በርቺ ጥሩ ነው ለማያውቁት ሁሉ አስተምረሽ አሁን ሲጠልፉ እንዳይውሉ 😀😀
😅😅
በጣም አመሰግናለሁ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ድምቀቴእንኳን ደህና መጣሽ😘😘😘😘
የኔውድ በጣምነውየማመሠግነው የሌላውንም ካላሰቼገርንሺ አሳይን ፈጣሪካችጋርይሁን
አመሠግናለው ውዴ ሥልኬ ተጠልፎ ነበር 🌹🌹በርቺ
ወላህ ተጠልፎብኝ ነበር ፈታሁት አመሰግናለሁ
ለጠቅላላ እውቀት ጥሩ ነው👍
የኔንም አያለሁ

የኔዉድድድ
እናመሰግናለን