ኢሞዋችሁ መጠለፉን በ2 ደቂቃ ማወቅ ተቻለ |Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @alainnss9579
    @alainnss9579 4 года назад +275

    ያውቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад +11

      0921924555 ቴሌግራም ላይ ጥያቄውን ጻፊልኝ

    • @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ
      @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ 3 года назад

      @@natiapptube 00251921924555

    • @ummoabubakar2069
      @ummoabubakar2069 3 года назад +4

      👍👍👍👍👍

    • @ethiopiaethiopia7686
      @ethiopiaethiopia7686 3 года назад +2

      @@natiapptube ናቲ

    • @taibaals2443
      @taibaals2443 2 года назад +2

      @@natiapptube በዝ ሰልክ በውሰጥ አገኝሀለው ወይ ፈልግ ነው

  • @መሰረት-ኸ4ፀ
    @መሰረት-ኸ4ፀ 3 года назад +60

    ምርጥ ልጅ ምርጥ ሰው አጠር ያለ ተግባራዊ እውነተኛ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥህ😘

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 года назад +1

      Amen

    • @AlAin-no9il
      @AlAin-no9il Год назад

      ወድሜ ዬለዉም ሥልኬ ከቶሮፈይሉ ላይ ጹፍ ዬዬለም

    • @AlAin-no9il
      @AlAin-no9il Год назад +1

      ሞር ያምል ጹፍ ዬለዉም በአለሀ፠መልሥልኝ በሥቾካይ ናዉ ምፈልገዉ

    • @Anshi-iu6uw
      @Anshi-iu6uw 3 месяца назад

      እናመሰግናለን ወንድምነት በርታ 🥰🥰🥰 በጣም እርፍ

  • @الحمداللهالحمدالله-ل2ق

    በጣም እናመሰናለን ወንድማችን ስታስተምር በጣም ነው እምታስረዳው ትምህርትህ በጣም ይገባል እናመሰግናለን በርታ

  • @ljibrhan1146
    @ljibrhan1146 3 года назад +18

    በጣም ትክክል ነህ ብሮ ሶስት ሰው ጠልፎት አገኘሁ አቦ ይመችህ ወድሜ

    • @MahububaHayat
      @MahububaHayat 3 месяца назад +1

      እኔምየባሌንጠልፈውበትአሁንላይነውየገባሁትሰውግንአሞታልእደ😢😢😢

  • @ድንግልእናቴስደተኛዋ
    @ድንግልእናቴስደተኛዋ 4 года назад +5

    ዋውውውው በጣም ጭንቀት ላይ ነበርኩ ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @አሞነኝሀላሌንናፋቂ
    @አሞነኝሀላሌንናፋቂ 4 года назад +7

    በጣም ከልብ ነው ምስጋናየ የኔ እራሱ ተጠልፎኝ ነበር ዘጋሁበት አልሃምዱሊላህ በጣም ነው ዴስ ያለኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад +1

      ለምታውዊያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @ያርብአልሀምዱሊላህ
      @ያርብአልሀምዱሊላህ 4 года назад

      እኔ ጭራሽ አልገባኝም እህት ሁለት ነው ኦን ላይ የሚለው እንዴት ነው ማወቅ የምችለው

  • @محمد-ش2ه7م
    @محمد-ش2ه7م 6 месяцев назад +5

    እናመስግናለን ወንድማችን እግዚያብሔር ጨምሮልቧናህን ያብራልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natiapptube
    @natiapptube  4 года назад +29

    አፖችን እና ሌሎች ትምህርቶችንም ለማግኘት የtelegram ቻናሌን join አድርጉ 👇👇👇 telegram.me/NatiApplink

    • @kmisogibcccg7793
      @kmisogibcccg7793 4 года назад

      ወንድሜ ሰላም ነክ ወይ እናመሰግናለን በጣም 👍👍👍👍👍

    • @aloyaaloya1860
      @aloyaaloya1860 4 года назад

      ዳኒዬ. ቪዲዮህን እየተከታተልኩ. ስልኬ ቼክ እያደረግኩ ነበር. ግን. ከሲቲንግ በዋላ. ማኔጅ ዲቫይስ አልመጣልኝም. ለምንድነው

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      @@aloyaaloya1860 imoድን update አድርጊው ይመጣልሻል

    • @aloyaaloya1860
      @aloyaaloya1860 4 года назад

      @@natiapptube እሺ

    • @ስሜበርሱአለ
      @ስሜበርሱአለ 4 года назад

      እኔ ጥያቄ
      አለኝ ያሻጉሊት ምስል እዴት አርጌ ነው ኮሜት እም ሰጠው
      ነው ከስልኩ ይለያያልዴ ሰብስክራይብ ላርግግ እቢ አለኝ

  • @laiadliman1080
    @laiadliman1080 4 года назад +2

    በእዉነት በጣም ነዉ የማመሰግንህ ኢሞዬ ተጠልፎብኝ ተቸግሬ ነበረ ይሄን አፕልኬሽን አግኝቼ
    የጠለፈኝን ገላግዬዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад +3

      ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @ከዘረኝነትየፀዳሁኢትዮጲያ

    ናቲየ ተባረክ ወላሂ ተጠልፎ አገኘሁት ግን የጠለፈዉን ሰዉ የሀገሩን ስም አያሳይም

  • @abdumohammed5281
    @abdumohammed5281 4 года назад +1

    ባሳየኅን መሠረት ተጠቅሜ ከመጠን በላይ ተደስቸበታለሁ፡፡አላህ ከከፉ ነገሮች ይጠብቅህ፡፡

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      Amen ለምታውቃቸው ሼር አድርግልኝ

    • @abdumohammed5281
      @abdumohammed5281 4 года назад

      @@natiapptube እሺ ወዳጄ፡፡

  • @ferafera850
    @ferafera850 4 года назад +12

    ናቲዬ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በጣም

  • @hayet8663
    @hayet8663 Год назад +1

    በጣምአመሰግናለሁ ወንዲም አላህያበርታህ ተጠቀምኩበት❤❤❤❤❤❤መረጃህበጣም ጠቃሚነው

  • @atalaayale5924
    @atalaayale5924 3 года назад +3

    እናመሰግናሐን ወንድሜ በጣም ግልፅ አድርገህ አቀረብክልን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @mesiethio5166
    @mesiethio5166 3 года назад +2

    ውንድሜ በእውነት በጣም አመሰግናለው የኔ እንዳው አራት ሳዎች ጣለፉን ተገላገልኩ

  • @CleMobile-s5m
    @CleMobile-s5m 11 месяцев назад +4

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ወድማችን🙏🙏🙏

  • @HenaDamsa
    @HenaDamsa 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልን የእውነት እኔም ተጠልፍ ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ ውንድሜ 🙏💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘

  • @SONYSony-bi9ys
    @SONYSony-bi9ys Год назад +3

    ዋው ምርጥና ግልፅ የሆነ ትምርት❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @Mafadh-t5t
    @Mafadh-t5t 5 дней назад +1

    ወንድም በጠምእነመሳግነለን በዚሁ ቀጥል እሄበጠቀሚነው 👍👍👍👍👍

  • @MullerApp
    @MullerApp 4 года назад +7

    ናቲ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ናቲ❤❤❤❤

  • @aliahabib2163
    @aliahabib2163 3 года назад +7

    እህህህህ ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜዋ በረታልኝ የኔ ተጠልፎብኝነበር

    • @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
      @ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ Год назад

      ኮዱን ካልሰጠሽ እንደት ይጠለፋል ስልክ ቁጥርሽ ካንችጋ ከሆነ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 6 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ወድጄዋለው ❤

  • @Rነኝስደተኛዋቤተሰቦችንና

    እናመሰግናለን ናቲዪ በጣም ሀሪፍ ነው በርታ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በእውነት ፈጣሪ ይባርክ የኔ ሁለት ሰው ጠልፎብኝ ወጣሁ አቦ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    በሰላምነዉ ዲስ ላይክ ሆ
    ናቲየ በረታ ወድሜ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ የኔብቻነው ያለው ማንም አልጠለፈብኝም ስለትምህርትህ አመሰግናለሁ በርታ

  • @ሱመያነኝያአለሀበሪያሱመያ

    መሻ አለህ ምርጥ ሰው መስታመር ማለት ይሄ ነው በቃ በርታ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @AbduAbdu-sw7fz
    @AbduAbdu-sw7fz 4 года назад +2

    ነፍስ ነገር ወዳውን ሰራልኝ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ደሞ ትክክል ነው በደብ ይሰራል

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቃቸው ሼር አድርግልኝ

  • @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ
    @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ 4 года назад +25

    ዋውሥልክ ለማውራት ተሳቂቄ ነበር ተባረክ ወድማችን

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 3 месяца назад

    ዋው አሁኑ ገብቸ አየሁት እናመሰግናለን ወድም ❤

  • @ሀድራኮረሪማነኝ
    @ሀድራኮረሪማነኝ 4 года назад +1

    ዋው በጣም ጥሩ እስካሑን ተሠቅቄነበር የማወራም አላሕ ይባርክሕ ወንድም

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @ኢትዮጵያሃገሬZ
    @ኢትዮጵያሃገሬZ 4 года назад +49

    ዋዉ ዋዉ ወላሂ 10000 ላይክ ብገጪህ ደስይለኝነበር ግን 1ነዉ የሚፈቅደዉ 💐🌺❤❤

  • @sananachabe
    @sananachabe 3 дня назад

    እረ,መላ,በለኝ,ወድሜ,ስልኬ,እኔ,ማወረዉ,ለራሴ,መልሶ,ይሰመኛል,ስደዉልም,ሲደወልብኝም,ከታች,የመደወያ,ምልክት,እያሳየ,ማወረዉን,በፍጥነት,ይቆጥራል,በጣም,ተቸግሪ,አለሁ,ብሮ,መላ,በለኝ,❤❤❤❤❤,

  • @اااا-ف5ز5ك
    @اااا-ف5ز5ك 4 года назад +4

    አናመሠግናለን በጣም ስፈልገው ይነበረነው

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us 10 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ለመጥለፍ ከፈለኩስ እዴትነው እሱንም አሳየን በተረፈእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትየጅሩልጅ
    @ቅድስትየጅሩልጅ 4 года назад +5

    ምን ብዬ ላመስግ ን ህ ወድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @kedobelay2875
    @kedobelay2875 2 года назад +7

    ጥሩ ትምህርት ነው ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @MuhammadShemsedin
    @MuhammadShemsedin 3 месяца назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥልበት tank you

  • @ያልተፍታህልም
    @ያልተፍታህልም 4 года назад +6

    ዋው ጠርጥሬነበር ግን በዚህ መሰርትአየሁት ምንምየለ እናመሰግናለን

    • @zyenba
      @zyenba 7 месяцев назад

      የኔተጠልፏል

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 6 месяцев назад

    እውነተኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ውድ

  • @bettygzawu6435
    @bettygzawu6435 4 года назад +4

    አቦ ይመችህ ኡፍፍፍ♥♥

    • @youtub5171
      @youtub5171 3 года назад +1

      ተሳክቶልሻል እህት እኔ ገና አሁን ልሞክረው ነው

  • @AsDfዙፋንማይረጌ
    @AsDfዙፋንማይረጌ 4 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ቀጥልበት ወንድሜ❤

  • @fakhriyousef9661
    @fakhriyousef9661 4 года назад +5

    የሚገርም ነዉ አቤት እዉቀት 🤔🤔🤔

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ስልኪተጠልፎነበር የምርቀጥረበት❤❤❤❤

  • @የራቢመጨረሸችንንአሰምርል

    ኢነመሰጊነለን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 года назад

    አረ፡ቆይ፡አየዋለሁ፡ኢሞዬን፡ማወቅ፡መልካም፡ነው፡እናመሰግናለን፡ወንድሜ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      እሺ እይው ለምታውቂያቸውም ሼር አድርጊልኝ

  • @meramtub2668
    @meramtub2668 4 года назад +5

    ከተበላሁ በሆላ ቢሆንም ላጠቃላይ እውቀት ቴኪው

    • @martamarta7651
      @martamarta7651 3 года назад

      🙆🙆😁😁😁😁😁😁😁

  • @FanayeMndaye
    @FanayeMndaye 2 месяца назад

    ወንድሜ የዋሳብ አሳየን በናትህ ደሞ በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲

    • @natiapptube
      @natiapptube  2 месяца назад

      Thank you አለ የሰራውት

  • @ሳምብላክካታየሰውውሀልክ

    እኔ የምትለውን አምኜ ተቀብዬ ሳይሆን የእውቀት ትንሽ የለውም የሚለው ቃል ስለገዛኝ ላይክ አረጋለሁ

  • @ኢኩነኝየማሚቅምጥል
    @ኢኩነኝየማሚቅምጥል 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ተጠልፎብኝ ነበር በሳምሰግ ደለትኩባቸዉ👈

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @ጀማልአህመድ-በ5ሠ
    @ጀማልአህመድ-በ5ሠ 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ወድም በርታልን❤

  • @Zena-v1i
    @Zena-v1i Месяц назад

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ጀግና 💚💚💚💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Месяц назад

    ያወቀዉን ማሳወቅ እደት ደሥይላል❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @rtrry-w7r
    @rtrry-w7r 4 месяца назад

    በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ወድማችን
    ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ተጠልፎብኝ ነበር

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @tsedaletsedale4297
      @tsedaletsedale4297 4 года назад

      እሽ አደርግልካለሁ

  • @Hayet-ek3yi
    @Hayet-ek3yi 6 месяцев назад +2

    በጣም. አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samotube-x5p
    @Samotube-x5p 10 месяцев назад

    የኔ ተጠልፎ ነበር አገኛዉት በጣም አማሠግነለዉ❤❤❤❤

    • @natiapptube
      @natiapptube  10 месяцев назад

      ስለጠቀመሽ ደስ ብሎኛል thank you

  • @tadeletamiru8671
    @tadeletamiru8671 4 года назад

    ማወቅ ምፈልገውን ነው ያሳየኸኝ አመሰግናለሁ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад +1

      አመሰግናለው ለምታውቃቸው ሼር አድርግልኝ

  • @halimaali1420
    @halimaali1420 3 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ ጨምሮ ይሥጥህ እውቀት

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 года назад

      Amen ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @birukwolela5578
    @birukwolela5578 4 года назад +1

    Waw betam yamiral bezih agatam ye face book account huck sidereg enidet mawokina memeles yichalal?

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ለአስተማሪነት ብቃት አለህ ደግሞ ወደ አምስት የሚሆኑ ስልኮችን ዲሌት አድርጌያለሁ አመሰግናለሁ በርታ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @selamawitwassie9758
      @selamawitwassie9758 4 года назад

      @@natiapptube እሺ በርታ

  • @susutiyub
    @susutiyub 3 года назад

    ኑሪልኝ ወንድሜዋ ጀዘክ ከላህ ኸይር ወላሂ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ

    የኔ ቅመም😍 እንኳን ደና መጣህ።

  • @ሀዮ.የወግዲዋሰኮሩ
    @ሀዮ.የወግዲዋሰኮሩ 4 года назад +1

    ወላሂ ምርጥነውአተባልከኝመሠረትህጀ ኢሞየተጠልፎአገኘሁት ጉድ ነው እኔየዋሂቱዝብየአወራለሁ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      ዋናው አሁን ማስተካከልሽ ነው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 7 месяцев назад +1

    ወይ አንተ ቅመም የሆንክልጅ እድግ በልልኝ ወንድሜ ደሞ የኢ/ትያን ስልክ አጠላለፍ ስራልማ ናቲሻየ 🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretdeme2247
    @meseretdeme2247 4 года назад +2

    ዋውውው በጣም አረፈ ነው ናቲ በጣም እናመሰግናለን እስኪ ናቲ በናትክ ኢሞውንም እንደ ዋትሳፕና እንደ ቴሌግራም መቆለፋያ ብኖረው በጣም አረፈ ነው እስኪ ካወከው አሳየኝ ኢሞዬን ማንም እንዳይጠልፍብኝ ፈልጌ ነው 👏👏👏👏😍😍😍

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад +1

      እሺ አዘጋጃለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @توكلالىالله
      @توكلالىالله Год назад

      አብሺረወድማችንበረታልንአሳዉቀንማያላወቅነዉን

  • @misrakY
    @misrakY 7 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @Inat-x6u
    @Inat-x6u 10 месяцев назад

    የኔ ውድ ወንድም በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TilanesheAlelign
    @TilanesheAlelign 7 месяцев назад

    እናመስግናለወ ወንድማችን እግዚአብሀር ይስጥህ

  • @MariamMuslim-i7m
    @MariamMuslim-i7m 5 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወድማችን❤❤

  • @زينبح-خ1ذ
    @زينبح-خ1ذ 4 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ አንደኛ ነህ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቃቸው ሼር አድርግልኝ

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 4 года назад +2

    ወንድምዬ እናመሰግናለን 👍👍👍👍ግን የኔ ተጠልፏል እኮ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад +1

      ልክ video ላይ እዳሳየውት አድርገሽ ጠላፊውን አስወጪው

    • @dohaqatar1705
      @dohaqatar1705 4 года назад

      @@natiapptube ልክ ነህ

  • @xjggddifd5500
    @xjggddifd5500 Год назад +1

    እደው ወድሜ በአላህ ተባበረኝ በቀደም አድሥ ሸሪሀ አውጥቼ ከዛ ኢሞ ሥከፍትበት ኮድ አላለኝም ዝብሎ ተከፈተ ሲከፈት ሌላሠው እየተተቀመበት ከዛ ዝብየ ወዳዱ እሪከርድ አረኩ ማነው የከፈተው ሥለው የኔነበር በፊት ሸሪሀየ ሠለተቆረጠነው አለኝ ከዛ እሽ እኔ እወጣልሀለሁ ብየ ድሌት ብየ ወጣሁ የኔን አሁን ደሞ ወላሂ ገና ትላት አጥቸ ዛሬ ሥሞክረው የሌላ ዘጋ እየተጠቀመበት😢እንደት ነው ማረግ የምችለው በፈጣሪ ይዠሀለሁ መልሥልኝ😥😥😥😥

  • @የአዲስዓለምልጅነኝ
    @የአዲስዓለምልጅነኝ 4 года назад

    ዋውውውው ናቲዬ በጣም ምርጥ ነው
    በርታ!!ነገር ግን ስልክ ይምርታል እንዴ +ምልክትዋም ይልቺም ይትኝይውን imoo ነው መጥቀም ያልበል በ ኡሉም ይስራል???

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад +1

      ትክክለኛውን imo ነው መጠቀም ያለብሽ እኔ ያሳየውትን ከ playstore ላይ አውርጂው እዳሳየውት

    • @የአዲስዓለምልጅነኝ
      @የአዲስዓለምልጅነኝ 4 года назад

      @@natiapptube ኦኬ አምሰግናለሁ

    • @kidaneaberha3874
      @kidaneaberha3874 4 года назад

      @@natiapptube messenger endet yetewekal

  • @rahmetrahmet5146
    @rahmetrahmet5146 Год назад

    የምር ተጠልፌዬ ነው ያገኘሁት በጣም አመሰግናለሁ ግን ማን ጠልፎን እንደነበር ማወቅ አይቻልም?

  • @SagBazey
    @SagBazey 9 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን ግን ይቅረታ አንድ ጥእያቄ ልጠይቅህ ጉሩፖ ላይ እዴት ነው አድ ማረግ እምችለው

    • @natiapptube
      @natiapptube  9 месяцев назад

      የራስክ group ላይ ነው

  • @Seha-j7p
    @Seha-j7p 2 месяца назад

    ሰላም ለንደን ወንድሜ እንዴት ነህ ወይ እግዚአብሄር ይመስገን አለው እሱም ዩቱብ ካብቻለሁ ማለት ነው በኋላ ኮሜንት ምሰጡት ቦታ ላይ የሆነ ነገር እጠይቃል code ስጠኝ ያስገቡ ነው ግን ደግሞ የትኛውንም ቢሳትኩት ቦታ የቱ እኮ አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adentsegaye3440
    @adentsegaye3440 2 года назад +1

    ተባረክ በዚህ አጋጣሚ ሰብ አረኩህ

  • @emuyemaryamlij920
    @emuyemaryamlij920 Год назад

    ደስ እሚል ገለፃ ነው አመሰግናለሁ❤
    የኔ ዋን ዲቫይስ ነው .
    ያለው ግን ሎኬሽኑ ፍራንስ ሞዴሉ ደሞ ሳምስንግ A307 ነው ያለው
    እኔ ያለሁት ሳኡዲ አረብ ነው .
    ስልኬ ደሞ ሳምስንግ A30s ነው. በናትህ መፍትሄ ፈልግልኝ👏

  • @Yursa-rn1wx
    @Yursa-rn1wx 3 года назад +1

    ዋውው በጣም ደስ ይላል ተባረኪልኝ ወንድሜ

  • @TilanesheAlelign
    @TilanesheAlelign 7 месяцев назад

    እንኳን ደና ቆየህኝ ወንድማች

  • @halmabihonan7339
    @halmabihonan7339 3 года назад

    በጣም አመሠግነለሁ የኔ ተጠልፎ ነበረ

  • @amaend6175
    @amaend6175 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዛሬ እንቅልፍ ይወስደኛል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @ሳአዳኢብራሒም
    @ሳአዳኢብራሒም 4 года назад +2

    በጣም ውንድሜ እየጠለፍ አስቸግረውናል

  • @ሳራነኝየጉራጌልጅዩትዩብ

    ወላሂ ከምነግርህ በላ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @saharsahara466
    @saharsahara466 2 года назад

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳንአራጌ
    @ቃልኪዳንአራጌ 21 день назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም ገብቸ አየሁት ተጠልፏል😢😢

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko5658 2 года назад +2

    ተባረክተባረከ,,አሁን,እንቅልፍ,ልተኛ

  • @HalaweyaAdem
    @HalaweyaAdem 7 месяцев назад

    ወንድሜ እናመሠግናለን እና የኔ ስልክ ከላይ በቀኝ በኩል የባትሪ ፀርሰንት ባለበት አካባቢ ትንሽየ አረጓደ ላይት ያሳያል እና ምንድን እንደሁ አላውቅም የምታውቁ ካላቺሁ ተባበሩኝ pls

    • @natiapptube
      @natiapptube  7 месяцев назад

      የስልክሽን ካሜራ ወይንም ማይክ እየተጠቀመ ያለ አፕ እንዳለ የሚያሳይ ነው አንቺ ለምሳሌ ካሜራ ውስጥ ስትገቢ ያሳያል አንቺ ምንም ነገር ሳትጠቀሚ የሚታይ ከሆነ የሆነ አፕ ካሜራሽን ወይም ማይክሽን እየተጠቀመ ነው ማለት ነው

    • @natiapptube
      @natiapptube  7 месяцев назад

      የስልክሽን ካሜራ ወይንም ማይክ እየተጠቀመ ያለ አፕ እንዳለ የሚያሳይ ነው አንቺ ለምሳሌ ካሜራ ውስጥ ስትገቢ ያሳያል አንቺ ምንም ነገር ሳትጠቀሚ የሚታይ ከሆነ የሆነ አፕ ካሜራሽን ወይም ማይክሽን እየተጠቀመ ነው ማለት ነው

  • @mariyammariyam8784
    @mariyammariyam8784 4 года назад

    ጎበዝ ነህ ናቲበርታትምህርትህ በጣም አሪፍነውበዚሁቀጥልበት

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

    • @mariyammariyam8784
      @mariyammariyam8784 4 года назад

      እሺ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁሼርምእያረኩነው ናቲ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው

  • @akak981
    @akak981 Год назад

    ወድሜ ተባረክ የኔም ተጠልፎ አገኝሁት ኢ/ ያ ግን ድሌት አረኩት ምሴጅ አልመጣልኝም ስደልተዉ እዳተ ok እሚል አልወጣም

    • @natiapptube
      @natiapptube  Год назад

      የከፈትሽበት ቁጥር የራስሽ ነው አይደል

  • @SeadaMakaku-ug9pn
    @SeadaMakaku-ug9pn 7 месяцев назад +1

    ወንድም እኔ ሴሙ የሌላ ሰው ነበር የምጠቀመው እና እንዳሳየህን ሳየው የሰውዬው ስልክ አለ ላጠፋ ብል ኮድ ጠየቀኝ ምን ላርግ እባክህ

  • @Seada-k1o
    @Seada-k1o 6 месяцев назад

    በጣምነውየማመሠግነውበርታ❤❤❤❤

  • @iniyitube3036
    @iniyitube3036 4 года назад +2

    በጣም አመሠግናለሁ ናቲ ይመችህ

  • @Eku-t5f
    @Eku-t5f 2 месяца назад

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ
    @ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ 4 года назад

    ማሻአለህ ወላሂ ትክክል ነህ ቀጥልበት ወድም

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @aynalayinalem8228
    @aynalayinalem8228 3 года назад

    Betam inameseginalen gin code ayisetim yene tetelifo neber metifa alichalem betanatih min larigo

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 года назад +1

      እሺ በቴሌግራም አዋሪኝ

    • @aynalayinalem8228
      @aynalayinalem8228 3 года назад

      @@natiapptube Telegram alitekemim iko simi kard yelegn be lela ager simikard new mitekemo wi,fi nati

  • @VhzBkc
    @VhzBkc 17 часов назад

    የኔ ግን ኮድ አላመጣልኝም አልጠፋልኝም ማለት ነው እባክህን መልስሌኝ ፎል አርጌሀለሁ

  • @ሰለምቴዋዜድነኝ
    @ሰለምቴዋዜድነኝ 2 года назад

    ጎበዝ አብሽር በርታ ናቲ ወንድሜ ፕሮፋይሌ አልቀይርም አለኝ ችግሩ ካወከው አስኪ ንገረኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  2 года назад

      ከ ኔትወርክ ይሆናል