የጠፋን ሚሴጅ እንዴት መመለስ እንችላለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 54

  • @hayat161
    @hayat161 2 года назад +3

    እህት ማሻአላህ የምለቂያቸው ነገሮች ቀለል ያሉ ለመረዳት የማያሥቸግሩ ግን ብዙወቻችን የማናቃቸው። ናቸው በዚሁ ቀጥይ። ሥለሠው ከመፈትፈት እና ምንም የማይጠቅም ፕራንክ ከመሥራት ይሄ ይበልጣል እኔ ባንች ብዙ ነገር አወቄአለሁ ከዚህ በበለጥ እንደምሠሪ ተሥፋ አለኝ💚💛❤

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw 2 года назад

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ በርች እህት ከቲክቶክ መደር የመጣሁት

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 11 месяцев назад

    ዛሬዋሳቤ እሪከርድ ሳደርግ ከላይ እረከርድ ሥጪን አረኗደ ሢያሣየኝ ተጠልፌ እደሁ ብየ ሳይ ካች ብዙ አየሁ ጀዛከላህ ሠብስክራይብ አደረኩሽ

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 2 года назад +1

    ደስ ሲል እናመሰግናለን ዉዴዋ anchim baleshbet allah yitebqsh ♥♥♥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 2 года назад +2

    ውዴ በአላህ ዋሳብ ዳታችን ክፍት ሁኖ ግን ዳታ እንደሌሌን ሜሴጅ ሲልኩልን 1 እራይት ብቻ እንደት ነው ማድረግ የሚቻለው እንዳታልፊኝ እህት

  • @MulieBikis
    @MulieBikis 10 месяцев назад +1

    Thank you sis

  • @HsjsBsj-z5b
    @HsjsBsj-z5b 9 месяцев назад

    ስወድልሽ አምለቂያቸው ቶለ ይረድኛን❤

  • @Meqide
    @Meqide 3 месяца назад

    ሜሴጀር አፖ ተደልቶ ከዛ ከደገና አዲስ ሳወርድ ሜሴጆች ይጠፋሉ እዴት መመለስ እችላለሁ እህቴ

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Год назад

    ውዴ በናትሽ የሜሰንጄሩን አያሳየኝም ኦፍ ነው ሜሰንጀር ይለኛል አሰርጂኝ

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 5 месяцев назад

    ወዋ የኔቅመም እናመሰግናለን

  • @helenfeleke-y5f
    @helenfeleke-y5f 3 месяца назад

    እሺ ግን በሚሴጅ ሳላቅ ያጠፋውትን እንዴት ነው ማገኘው እባክሽ አትለፊኝ

  • @FikaduWolde-g6j
    @FikaduWolde-g6j 8 месяцев назад

    በሲም ካርድ የነበረው ከጠፋ እንዴት ማየት እንችላለን ሲስተር

  • @zemzembeyene9749
    @zemzembeyene9749 11 месяцев назад

    😢ማሻ አላህ ጎበዝ በርቺ

  • @kiyakiyaye-kv7fn
    @kiyakiyaye-kv7fn Год назад

    ተባረኪ አቦ ኑሪልን❤❤❤

  • @semirabedr792
    @semirabedr792 Месяц назад

    ለኖርማል ቴክስትስ አይሆንም ማለቴ ለ SMS አይሆንም?

  • @iman8100
    @iman8100 Год назад

    በርቺ እህታችን

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    በሚሴጀር የጠፋ. መማልክት ማግኘት ይቻላል

  • @hayahay1736
    @hayahay1736 Год назад +1

    እደትነዉ መልሰን ወደኢሞ ከዚህ የምንመልሰዉ

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    ተባረኪ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 8 месяцев назад

    ፎቶ የጠፍብንስ ውደ በየት እናግኘው

  • @tamiratmengesha8688
    @tamiratmengesha8688 7 месяцев назад

    ይመችሽ

  • @e8478
    @e8478 Год назад

    እዉየ ይመችሺ

  • @EeEe-p8n
    @EeEe-p8n 3 месяца назад

    እኛሳ ያጠፍነውን እንደትመመለስ እችላለን

  • @ሳራነኝዬሐንስእናት

    እሪከርድ ም የደለቱት ይመልሳል

  • @حياةامعبدالمجيد

    ጀዛኪላህ ኼይር

  • @hayat161
    @hayat161 2 года назад

    በኢሞ ያሣየሽን የተላላክነውን በራሡ አንድያጠፋ የሚያረግ የሠአት መቅጠሪያው። ለሁሉም ሠው አይሠራም ችግሩ ምድነው???

    • @leila_seid
      @leila_seid  2 года назад

      ይሰራል አብዴት አርጊው

    • @hayat161
      @hayat161 2 года назад

      አርጌው ነበር እህት ለይላ። ለአንዳዱ ይሠራል ለአንዳንዱ አይሠራም!;

  • @iman8100
    @iman8100 Год назад +1

    እኔላይ አድባስ ሲቴግ እሚል የለም

  • @ፋጢመቱዘህራየሐበሻዋ

    ግንኮ ለ 24 ሰአት ብቻ ነው የሞሜሚቆየው አ?

  • @ElsaUkumo
    @ElsaUkumo 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍

  • @zainabbbb5060
    @zainabbbb5060 2 года назад +1

    ሰላም

  • @saedaseid3548
    @saedaseid3548 Год назад

    እህት አትጥፊ

  • @qhhshssh185
    @qhhshssh185 7 месяцев назад

    ረ የሚሴጀርን አሳይኝ ውዴ

  • @lovelove-tx5zw
    @lovelove-tx5zw 6 дней назад

    አረ ሚሴጅስ በስልክ የሚላክ ጠፋብኝ

  • @hanacholamo6217
    @hanacholamo6217 Год назад

    Wow

  • @Bezawityohanes
    @Bezawityohanes 6 месяцев назад

    😊😊

  • @ዘቡራ-ሐ9ገ
    @ዘቡራ-ሐ9ገ 2 года назад

    👍👍👍

  • @በለጡ-ቸ5ሠ
    @በለጡ-ቸ5ሠ 2 дня назад

    ሚሴጅ ሳይሆን እሪከረድ ቢሆን ነበረእጂ

  • @givu3023
    @givu3023 Год назад

    የኢሞ አይሠራም

  • @SenaNabit
    @SenaNabit Год назад

    Ba i pone asayen

  • @redwanaljabarti8029
    @redwanaljabarti8029 4 месяца назад

    እኔም ሊመጣልኝ አልቻም

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад

    ከኔ አልመጣልኝም ሥረመረጃሽ እናመሠግናለን

    • @Tizu19
      @Tizu19 10 месяцев назад

      እኔም አልመጣልኝ

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ

    እስኪደምሩኝ አትሞቱ😢😢😢

  • @youtub8152
    @youtub8152 2 года назад

    ወለይኩም እደላም ወራህመቱላሂ ወበረክልቱ። እህት ቤተሰብ አርጊኝ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 4 месяца назад

    የኔአይሰራም

  • @HsjsBsj-z5b
    @HsjsBsj-z5b 9 месяцев назад

    ስወድልሽ አምለቂያቸው ቶለ ይረድኛን❤

  • @SaraHoh-k3s
    @SaraHoh-k3s 3 месяца назад

    ተባረኪ

  • @hayahay1736
    @hayahay1736 Год назад

    እደትነዉ መልሰን ወደኢሞ ከዚህ የምንመልሰዉ