አብነ በርናባስ የታነገሩት ውግዘት ገጠመው | መምህር ዘበነ ምን አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 11

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 Месяц назад +1

    ዘቤ እኮ ዘፈን አይከለከልም ያለ መምህራችሁ ዘፈንን የሚያበረታታ ዘፋኞች መንግሥተ ሰማያት አይገቡም የሚለውን የወንጌል ቃል ሰርዞ ዝፈን ባይ ነው።

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Месяц назад +1

    እንተ እሳች ብሉይ ኪዳን ከእዲስ ኪዳን የተማታብህ መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ግን በቃሉ ይፈርድብሀል መፅሀፈነገስት እንኳ በግልፅ እስቀምጦታል እንተ የክርስቶስ ቀንደኛ ጠላት ነህ እየሱስ ክርስቶስ ከሆድ በላይ ነው በሆድ መከሰስ በሆድ መፅደቅ የለም እርቅ በክርስቶስ ሆኗል እርግማን በእየሱስ ክርስቶስ ተወግዷል ክርከላው ተነስቷል እባ እድሜዎ ይርዘም የበራልዎትን እውነት ስለተጋፈጡ እናከብርዎታለን እዲስኪዳንን ከብሉይ ጋር መቀላቀል እይገባም ይህንን ሀዋርያው በግልፅ እስቀምጦታል በ እንደኛው ክፍለዘመን ሀዋርያቱ የመለሱትን መልስ በሀያእንደኛው ክፍለዘመን የጭቅጭቅ እርእስት ማድረግ የወንጌልን መድከም ያሳያል ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ከዚች በክርስቲያን ውስጥ መብቀላቸው ሊጠና እና ትኩረት የሚያስፈልገው ነው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ተብሎ ተፅፏል እባካችሁ ህዝቡን ከተረት ተረት ልብወለድ እውጥታችሁ የእውነት የህይወትን ቃል መስክሩለት

  • @KokebeDamene
    @KokebeDamene Месяц назад

    Aeya ybelsle

  • @activist_bambooman
    @activist_bambooman Месяц назад +1

    Zebene yemibal arjano gin lemin ayimarm

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 Месяц назад

    Ene ko zebene lemin political sira Sisera abet

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Месяц назад

    ዘበነ እደው ምንድነው የምታነበው ሰው ከልማድ የተነሳ አይበላም እጂ አያረክሰውም አንተ ተረተረት እና ኦሪት አይሰለችህም እዴ
    Acts 10 አማ - ሐዋ. ሥራ
    12: በዚያውም አራት እግር ያላቸው ሁሉ አራዊትም በምድርም የሚንቀሳቀሱት የሰማይ ወፎችም ነበሩበት።
    13: “ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ” የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
    14: ጴጥሮስ ግን፦ “ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ አንዳች ርኵስ የሚያስጸይፍም ከቶ በልቼ አላውቅምና፡” አለ።
    15: ደግሞም ሁለተኛ፦ “እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው፥” የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
    16: ይህም ሦስት ጊዜ ሆነ፥ ወዲያውም ዕቃው ወደ ሰማይ ተወሰደ።

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 Месяц назад

    በወንጌል የረከሰ ነገር የለም። መርጠህ ህሊናህ የፈቀደልህን የመብላትም ሆነ አለመብላት ወሳኙ አንተ ነህ።

  • @yetesasatew2832
    @yetesasatew2832 Месяц назад

    በኦሪት የተወገዙትና ስለሚያረክስ አምላካችን እንዳንበላ የከለከለንን በሐዲስ ኪዳን ያልተፈቱና ያልተፈቀዲ ሆነው ሳለ አይ አባ

  • @Eriste-jj2jl
    @Eriste-jj2jl Месяц назад

    አ ታ ደ ና ብ ራ ቸ ው ይ ል ቁ ን ም ወ ን ጌ ሰ ም ተ ህ ተ ለ ወ ጥ