የእግዚአብሔር ምግቡ ምንድን ነው? || ተብላችሁ ብትጠየቁ ምንድን ነው መልሳችሁ || አባ ገብረኪዳን ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 2

  • @biruckhaileworku2352
    @biruckhaileworku2352 День назад

    “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።”
    - ማቴዎስ 7፥21
    “በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።”
    - ኤፌሶን 1፥10

    • @biruckhaileworku2352
      @biruckhaileworku2352 День назад

      ዮሐንስ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
      ³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
      “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
      - ዮሐንስ 3፥16