- Видео 8
- Просмотров 5 622
Ethio Top Ten Tube
Кения
Добавлен 11 апр 2022
ይህ ሚዲያ እንዲሆን ያሰብኩት የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ዳክመንተሪዋችን እያዋዛው ለተመልካቾቼ ማቅረብ ነው።
ይህ እንዲሆን እናተም subscribe በማረግ እና በማየት ቤተሰብ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ።
ይህ እንዲሆን እናተም subscribe በማረግ እና በማየት ቤተሰብ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ።
የእግዚአብሔር ምግቡ ምንድን ነው? || ተብላችሁ ብትጠየቁ ምንድን ነው መልሳችሁ || አባ ገብረኪዳን ||
@comedianeshetu @seifufantahun
Просмотров: 211
Видео
6 ምርጥ አባ ገብረኪዳን ምክሮች|| መንፈስ የሚያድስ ምክር||
Просмотров 3,9 тыс.21 час назад
@seifufantahun @comedianeshetu
ሥላሴ ቤተመቅደስ ከ17 አመት በኃላ ተመረቀ|| ጦር ኃይሎች ሥላሴ
Просмотров 146Месяц назад
@comedianeshetu@comedianeshetu@seifuonebs @ethioforum
አብነ በርናባስ የታነገሩት ውግዘት ገጠመው | መምህር ዘበነ ምን አለ
Просмотров 2,1 тыс.Месяц назад
@comedianeshetu@seifufantahun
አባት ማለት እንደዚህ ነው || ስንት አመትህ ነው???
Просмотров 66Месяц назад
@comedianeshetu @fetadailyanalysis @seifufantahun
በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥና ሚስጥሩ !!!
Просмотров 682 месяца назад
#kana_TV#mykana#አማርኛታሪክ@comedianeshetu
“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።” - ማቴዎስ 7፥21 “በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።” - ኤፌሶን 1፥10
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። ³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህወት ያሠማልን
እ/ር ጤናህ ይስጥህ❤❤❤❤❤አባየ ኑርልኝ
Please reduce the background music.
አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ፤ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን
ዘቤ እኮ ዘፈን አይከለከልም ያለ መምህራችሁ ዘፈንን የሚያበረታታ ዘፋኞች መንግሥተ ሰማያት አይገቡም የሚለውን የወንጌል ቃል ሰርዞ ዝፈን ባይ ነው።
በወንጌል የረከሰ ነገር የለም። መርጠህ ህሊናህ የፈቀደልህን የመብላትም ሆነ አለመብላት ወሳኙ አንተ ነህ።
አ ታ ደ ና ብ ራ ቸ ው ይ ል ቁ ን ም ወ ን ጌ ሰ ም ተ ህ ተ ለ ወ ጥ
ዘበነ እደው ምንድነው የምታነበው ሰው ከልማድ የተነሳ አይበላም እጂ አያረክሰውም አንተ ተረተረት እና ኦሪት አይሰለችህም እዴ Acts 10 አማ - ሐዋ. ሥራ 12: በዚያውም አራት እግር ያላቸው ሁሉ አራዊትም በምድርም የሚንቀሳቀሱት የሰማይ ወፎችም ነበሩበት። 13: “ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ” የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ። 14: ጴጥሮስ ግን፦ “ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ አንዳች ርኵስ የሚያስጸይፍም ከቶ በልቼ አላውቅምና፡” አለ። 15: ደግሞም ሁለተኛ፦ “እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው፥” የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ። 16: ይህም ሦስት ጊዜ ሆነ፥ ወዲያውም ዕቃው ወደ ሰማይ ተወሰደ።
With my little reading of Bible I personally applaud Abune Barnabas and Kesis Melaku who tried to clear the air of misunderstanding of the word of God. Why Dr. Zebene choose to distract the word of God. God never wrote Bible to Ethiopian and Eritrean. Jesus died to the whole world to both believer and unbeliever. Yet Dr. Zebene teaching Ethiopian Orthodox church different law. Under new testament Christian's not live under the law but under spirit of living God Jesus. Why Dr. Zebene recycling failed law in the eyes of creator? In Jeremiah 31:31-35, God declared the failure of the law and declared a new covenant "...I put my law in the inward parts, and write it in their hearts, and will be their God, and they are my people." This is the spirit of Jesus. Then where is Dr. Zebene teaching come from? Keis Melaku and Abune Barnabs clearly share the the word of God cleared the air wave. In Roman 14:20 the bible says all foods are clean, but it's wrong if it causes someone else stumble due to weak in faith. That's the reason Abune Barnabas shared that the church is not teaching eat or not but up to congregation. Ethiopian need to read the Bible not flow distraction of some. If the law saved the world, Jesus wouldn't have died. The Goal of all Christian is eternal life and this life only in Jesus Christ. In John 3:16 eternal life or saving granted to those who believe in Lord Jesus Christ not in law. After all it doesn't say those that follow the law will be saved. According to the word of God and the choice is clear either follow Jesus Chris or the law. But no one saved by following the law. Thx
Ene ko zebene lemin political sira Sisera abet
እንተ እሳች ብሉይ ኪዳን ከእዲስ ኪዳን የተማታብህ መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ግን በቃሉ ይፈርድብሀል መፅሀፈነገስት እንኳ በግልፅ እስቀምጦታል እንተ የክርስቶስ ቀንደኛ ጠላት ነህ እየሱስ ክርስቶስ ከሆድ በላይ ነው በሆድ መከሰስ በሆድ መፅደቅ የለም እርቅ በክርስቶስ ሆኗል እርግማን በእየሱስ ክርስቶስ ተወግዷል ክርከላው ተነስቷል እባ እድሜዎ ይርዘም የበራልዎትን እውነት ስለተጋፈጡ እናከብርዎታለን እዲስኪዳንን ከብሉይ ጋር መቀላቀል እይገባም ይህንን ሀዋርያው በግልፅ እስቀምጦታል በ እንደኛው ክፍለዘመን ሀዋርያቱ የመለሱትን መልስ በሀያእንደኛው ክፍለዘመን የጭቅጭቅ እርእስት ማድረግ የወንጌልን መድከም ያሳያል ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ከዚች በክርስቲያን ውስጥ መብቀላቸው ሊጠና እና ትኩረት የሚያስፈልገው ነው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ተብሎ ተፅፏል እባካችሁ ህዝቡን ከተረት ተረት ልብወለድ እውጥታችሁ የእውነት የህይወትን ቃል መስክሩለት
ውሼት + ሰእል + ተረት +ገድላት +ተአምራት = ዘበነ ከዚህ ሰው ዘለፋ እና ሰድብ ሌላውን እምነት ማንቋሼሽ ካልሆነ ምን ትማራላችሁ ? ኦርቶዶክሶችን በውሼት እና በተረት እያሸከረከረ ያለ የጣኦት አምላኪ ነው ሲመቼው ነጭ ሰእል ሲያመልክ ኖረ አሁን ሲደብረው ጥቁር አርጉልኝ አለ ጉልቻ ቢቀያዬር ወጥ አያጣፍጥም እንዱሉ የመርካቶ ሰእል ጠቆረ ነጣ ያው ጣኦት ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ኮቱት አያሰፈልግም እኝህ አባት ያሉት እውነት ነው በኢየሱስ ሰም ሁሉን ባርከህ ብላ
በኦሪት የተወገዙትና ስለሚያረክስ አምላካችን እንዳንበላ የከለከለንን በሐዲስ ኪዳን ያልተፈቱና ያልተፈቀዲ ሆነው ሳለ አይ አባ
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤ 😂😂😂😂😂
Aeya ybelsle
Zebene yemibal arjano gin lemin ayimarm