🔴 በመዳም ቤት የበርበሬ አዘገጃጀት ሞክሩት ትወዱት አላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ምርጥ በርበሬ በመዳም ቤት እንዴት እንዳዘጋጀሁ ተመልከቱ#ebs #seifu #on #eyoha #media #donkey #eyoha #yetbi #tube #ethiopia #ክህሎት #

Комментарии • 71

  • @meymunatube
    @meymunatube  Год назад +3

    ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ወደ ቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁና ከጉኔ ሁናችሁ ለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ በርበሬ የለም ብሎ መጨነቅ ቀረ ባሳየኃችሁ መሰረት አዘጋጅታችሁ ተጠቀሙ

    • @kumelachewmedia
      @kumelachewmedia Год назад

      መይሙናዬ ኮራሁቡሽ የኔ እሕት በርች ግን ግን ሴትዮዋ የመከረችሽን ምክር ብትጠቀሚበት ደስ ይለኝ ነበር የሰው ልጅ በምን እንደሚያልፍለት አይታወቅምና ለማንኛው በርችልን ያገሬ ልጅ ኮራሁብሽ

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 Год назад +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ መይሙየየየ እንኳን ደናመጣሺ ማሻአላህ ተባረክአላህ ባለሙያነሺኳ የምርበጣምያምራል ቀጥይበት🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hayattube34
    @hayattube34 Год назад

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ዋውፐያገራችን በርበሬ ማሻአላህ ያምራል ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🌹🌹👍👍

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Год назад

    መይሙናዬ የኔ ባለሞያ ዋው በጣም አሪፍ ዘዴ ነው በርበረረ ለማናገኝ በጣም ጥሩ የበርበሬ አዘገጃጀት ትምህርት ነው ዋው የሚጥሚጣው ከለር ቅላቱ ሲያምር ለጥቆማ ያክል የበርበሬ ቃረያ ብትጠቀሚ የማቃጠል ሀይሉ ይቀንሳል በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ ዋው ልክ እንደ አገር ቤት ደልዘሽ አድርቀሽ አምሰሽ በሚገባ ቅመሞቹ ሳይቀር ገራሚ በርበሬ አዘጋጅተሻል እጅሽ ይባረክ መይሙናዬ ዋው👌🙏

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      የኔ ቅን እህት ክበሪልኝ
      የደረቀውን በርበሬ አስመጥቸ ሞክሪው ነበር ግን ከረሉ አመዳም ነው ተፈጭቶ ስታይው አያምርም ለዛ ነው ቃሪያ የተጠቀምኩት አዶናየ 🌺

  • @adona16
    @adona16 Год назад

    ዋው መይሙናዬ በጣም ምርጥ የበርበሬ አዘገጃጀት ኘው በቀላሉ ያሳየሽን እናመሰግናለን ዋው👌

  • @mesi2112
    @mesi2112 Год назад

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ዋውውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የምወድሽ

  • @emutube818
    @emutube818 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሞያ ብሎ ዝም ነው ቀጥይበት

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Год назад

    ሰላምሽ ይብዙልን እናመሰግን አለን የኔዋ በቹልን ብዙ እጠብቅ አለን አገሩችን ሰላም ያግልን

  • @alemkebede
    @alemkebede Год назад

    ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን ዘርኝነት ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን አሜን
    ዋው ምርጥ ቆይታ አሪፍድንቅ ስራ ነው እናመሠግናለን

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንደ ነሽ እህት ማሽአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር ቀጥይበት 🇪🇹☕💐👍🍫🍩

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ

  • @hayatuu
    @hayatuu Год назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ መይሙና እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ የኔ ባለሞያ ላኪልኝ በረበሪ

  • @hargtube216
    @hargtube216 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኴን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው እኔም እሞክረዋለሁ

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ Год назад

    ማሻአላህ ዋው በርቺልኝ ሼር

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ😘😘❤❤ሼርርር

  • @hadra4556
    @hadra4556 Год назад

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ መይሙናየ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @amimametube
    @amimametube Год назад

    አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ እካን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ማሻአላ ይስለም የዲኪ የኔውድ ቋንቋና ሙያ ወንዝ ያሻግራል እጅግ በጣም ደስስስስስየሚል አሰራር የጀግናልጅ ጀግናነው እድሚናእንጅራ ለናቶቻችን ከበርሽ ነኝ

  • @sendusendu
    @sendusendu Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ ዋውው ያለማድነቅ አይቻልም በእውነት በጣም ጉበዝ ነሽ አስተሳስብሽ ብቻ በቂ ነው እንደዚ የሚዘጋጀው በጣም ነው ሚጣፍጠው ሰርቼው አቃለው ቀርቺ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ጎበዝ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @selamtube21
    @selamtube21 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መይሙናዬ ዋው የኔ ባለ ሙያ ባጣም ጎበዝ ልጅ እጅሽ ይባረክ😍😍😍😍👌👌👌👌

  • @ሀሊማየእብናቷቀበጥየእናቴ

    መይሙናዬ የኔ ባለሙያ የምወድሽ የኔ ውድ እህት በርችልኝ ጀግናዬ

  • @saratube1538
    @saratube1538 Год назад

    ሠላም ሠላም አንኳን ደህና መጣሽ አገራችን ሠላም ይርግልን ወቶ ከመቅርት ይሠውርን ውድ የሀገር ልጆች ፈጣር በይላችኩበት ይጠብቃችኩ ካልታሠበ አደጋ ይሠውራችኩ ዋው ባለሞይ አጅሽ ይባርክ

  • @kewusermedia
    @kewusermedia Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መርዋዬ ማሻ አሏህ ሙያ እስከሚያረጁ ነው የሚባለው እንዲህ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Год назад

    ሰላም መይሙና ምርጥ በርበሪ ዋው

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Год назад

    selam selam eheta eqon dehena metashe wow ejeshe yibareke yena vobeze kezihem belaye etebikalen #sher

  • @Zero-Mugo_Mountain
    @Zero-Mugo_Mountain Год назад

    አሰለሙ አሌይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ❤️🇪🇹

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад

    ሰላም መይሙዬ እካንደህናመጣሽ የኔ ልባም በጣም ጎበዝ በርበሬ የለንም ብለን ከኢትዮጵያ ከምናስመጣ እዝሁ መፊጨት እችላለን ቅመሙ ሁሉነገር አለ

  • @yarab4997
    @yarab4997 Год назад

    ማሻአላህ አይክ ጀግና እጂሺ ይባረክ

  • @wallaggaayoutube8795
    @wallaggaayoutube8795 Год назад

    Asalamalekuma warahmatulah wabarkatu selameshi Ebaza wooww thank 👏👏👏

  • @ዜድወሎመቅደላከዱባይ

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ መይሙና 💚💛❤

  • @የወሎልጅነኝ-ጨ8ጰ
    @የወሎልጅነኝ-ጨ8ጰ Год назад

    ባለሙያ ነሽ መሸ አላህ 👌👌👌👌👌👌

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 Год назад

    መይ ሙናዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኛ ቅመም ዋውውው ጉበዝ ነሽ መይ ሙናዬዬ ግን ከቻልሽ ቀጥይበት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሰው ልጆች በሙሉ 🙏🙏🙏🇪🇹👈

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      እሽ የኔ አበረታች እህት ኑሪልኝ 💕💕💕

  • @youtube-degiyoutube9311
    @youtube-degiyoutube9311 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ያገሬ ልጆች አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад

    ማሻአላህ የመዳም ቅመም
    ውነትም ቅመም ነሽ
    ኪኪኪ እግሩን እዳቆርጭለት

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      ክክክክክ ቆርጨውለሁ እኮ አስተያየት ካለ እቀበላለሁ የኔ መካሬ እህት 🌺

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube Год назад

    አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ #መይሙና መሸአላህ ሰላም ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад

    አሰላሙአለይኩም አህሌን መይሙ ማሻአላህ ሀቂቃ አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነሽ አለመርሣትሽ ያገርሽን ሙያ ጎበዝ ቀጥይበት👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch Год назад

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀያቲመሽአላህአሪፍአዘጋጅትነውክበሪልን😋😋

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር Год назад

    ዋሊኩምአሰላምወራህመቱላሂ። ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርችልኝ የእኔ ውድ። እኔም ምግብ ስራ ጀምሬአለሁ ብቅ በይ ላይክ ሽርር

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ
      ኢንሻ አላህ ኢማንየ🌺

  • @Sintayahumedin97
    @Sintayahumedin97 Год назад

    ሠላምሠላምለሀገራቻችንእስኪውድአለሽማሻአላህተባረካአላህ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Год назад

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሙናዬ😘እደትነሽልኝ ማማ እእ ሀገር ገባሽደ በርበሬ 🙄ከመዳም ቤት በርበሬ የት ተገኘ ጉድ ማሽአሏ በርች ውደ👍👍ለካሥ ሤትነሽ🤣

  • @afamilyshow
    @afamilyshow Год назад

    አስላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስላም ስላም ውድ እና የተከበራችሁ ኢቲዮ ጵያውይ እና ኤርትራውያኖች እህት ወንድሞቸ

  • @ሀሊማየእብናቷቀበጥየእናቴ

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናችሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ባአላችሁበት ይጠብቃችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Год назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ከየት ይገኛል በርበሬ እመዳም ቤት በይ ላኪልኝ እማ

  • @fanostube15
    @fanostube15 Год назад

    መሽአላህ ዋው

  • @emutube7995
    @emutube7995 Год назад

    ሙናዬ እዴት ነሽል በጣም ደስሲል ለገና አችጋ ነኝ ለደሮ በርቤ

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      የኔ ውድ ዱባይ ከሆንሽ ነይ

    • @emutube7995
      @emutube7995 Год назад

      ጆርዳነኝ ከተሳካልኝ ድባይ እመጣለው

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ እሱ ሀገር አሁን የሚሰመው ነገር ከባድ ነው ነይ እንቀበልሽ አለን

    • @emutube7995
      @emutube7995 Год назад

      እሽ ማር😍😍

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад

    ግን እድታቀምሽኝ በትንሹ

  • @tube5860
    @tube5860 Год назад

    ማሻ አላህ ልባም ሴት ባለ ሙያ ናት 👌😁ደግሞ ይህን ስላልኩሺ ነገ ሺሮ ካላዘጋጀሁ እንዳትይ ደግሞም መቅመስ ፈልጌ ነበር በብሉቱዝ አይቻልም ይሆን ሀሀ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Год назад

      ማለቷማ አልቀረም ይብላኝ ለመዳም አስቤዛ

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      😀😀😀 ወላሂ አለኝ ሽሮ ያዘጋጀሁበት ቪዲዮ 😀😀 ይለቀቃል ጠብቂ 😀

    • @tube5860
      @tube5860 Год назад

      @@Umufetitube 😂😂አሳዘነችሺ አ መዳም

    • @tube5860
      @tube5860 Год назад

      @@meymunatube ይለቀቅ በርበሬ ካየን አይቀር ሺሮዉንም ማየት አለብን

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      @@Umufetitube ኪኪኪኪኪነይ አንችም ሀድየ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube Год назад

    ክክክክክ ዛሬም በሬበሬዉ ተዘጋጅቶ አላለቀም እደ አችዉ ሞያማ አለ

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      😜😜😜 በቃ አንች እኔን ማጣጣል ስራሽ ሁኖ ቀረ አል ሙያ ቢስ 😜😜😀😀💕💕💕

    • @abebechwollotube
      @abebechwollotube Год назад

      ማጣጣል ሳይሆን ማሞገስ ነዉ ክክክ

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      @@abebechwollotube ነገረኛዋ እህቴ ይሄ ነገርሽ ናፍቆኝ ስለነበር ትንሽ መጨቃጨቅ ፈልጊ እኮ ነው 😀😀

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 Год назад

    እስቲ በርበሬ ላኩልኝ ናፍቆኛል

    • @meymunatube
      @meymunatube  Год назад

      የኔ ውድ እህት ዱባይ ከሆንሽ እሽ ልላክልሽ
      ወይም አስመጥተሽ አዘጋጅ

  • @ethiopinatube9357
    @ethiopinatube9357 Год назад

    50