ገንዘብ አይወጣህም 🤣....ካንጋሮ ነህ....ahadupodcast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial

Комментарии • 274

  • @HayatHayat-gv4lb
    @HayatHayat-gv4lb 7 месяцев назад +12

    በጣም ተመቸኝ ቃላት ያጥረኛል ላተ አተን የወለደች እናት ማህፀኑዋ ይባረክ. እድሜና ጤና ይሰጥህ ወድም አለም❤❤❤

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 7 месяцев назад +25

    ግን ወንዶችም አሉ ቁምነገር የማይገባቸዉ ደነዞች

  • @user-ng4uw9pk5b
    @user-ng4uw9pk5b 7 месяцев назад +15

    አቤት ውድሜ ያቴ ሚክር ተማቼኝ ምክነቱም በሴቴችም በዎዶችም ነው ምትሳጥን አሳብ ደስ ስል አዳዶች ለሴት ብቻ ዩቆሙና ይነጋራሉ ለዎዶች ማን አለቻው ብዬ ነበር አንትን አጋኜው❤❤

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n 7 месяцев назад +18

    የመጀመሪያው እና የመጨረሻው ስሜት ላይ ነኝ የቀረኝ ማባረር ነው😂🙈 ይቀልዳል

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 7 месяцев назад +2

      Eneme 😌🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mulusetwerku6982
      @mulusetwerku6982 7 месяцев назад

      😅😅😅አምልጪ እኔ አምልጫለው 😅አንሶላ ታልተጋፈፍን ሲለኝ እቢ ስለው ሄደ ጥርግ ይበል 😅😢

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n 7 месяцев назад

      @@mulusetwerku6982 😀😀ጎበዝ እኔም አባረርሁ😀🙈 እፎይ ብሉ መኖር ነው 🤗

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 7 месяцев назад +14

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ቁመትሽ ወይም አለ አይደል እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ምን አለፋችሁ ወንዶችም ሴቶችም አንባቢ ሁኑ ያኔ ብዙ ያስተምራል ሴቶችዬ አቋም ይኑረን #እቢ ማለት ይልመድብን ለማንፈልገው እና ላላመንበት ነገር

  • @weynisehet123
    @weynisehet123 7 месяцев назад +8

    ካንተ ብዙ ነገር ተምርሬያለሁ ወንድሜ የዛሬው ደግሞ ይለያል ያስቃልም ያስተምራልን 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z 7 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂አቤት ስትናገር እኮ እደ ወሀ ጅረት ነዉ የምታቆረቁርልን አቦ ክበርልን ተባረክ ደስ የሚል ቢንሰማክ የማይሰለች ዉድድድድ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😍😍😍🙏🙏👆

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 7 месяцев назад +6

    ብዙ እምሰማቸው ነበሩ ትቸ አተን ብቻ እድሰማህ አደርከን እኮ ብርታ ጥሩ ነው ብዙ እየተማርን ነው ኮሜት ማድርገን ብዙ እልወድም ደስ ስላለኝ ነው❤❤❤👍👍

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 7 месяцев назад +4

    ትክክል ነህ ኪራ ገና ምንህንም ሳያቅ በአንዴ ቅዥቅዥ ሲል ለራሱም ጥሩ ግምት የሌለው ካገኘው ጋር እራሱን ለማጣመር ምንም የሚፈልገውን የማያቅ አይነት ስሜት ይሰማል ደስ አይልም ቶሎ ብሎ ምን ላርግልሽ አብረን እንደር እያለ ሲንቀዥቀዥ አይኑም እጁም የማያርፍ ያልተረጋጋ ሰው ሲሆን ደስ አይልም እንደገና ደሞ እራሱ ላይ ምንም ሳይሰራ ለትዳር ምን እንደሚያስፈልግ ሳያቅ ምንም ሳይዝ ለቁምነገር ነው የምፈልግሽ እንጋባ ምናምን ሲሉ ይደብራል ለማንኛውም ነገር መረጋጋት ጥሩ ነው።

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 7 месяцев назад +6

    አንዳንዴ ሴት ሆነህ የተቀየርክ ነው ሚመስለው ማርያምን እናመሰግናለን 🤣❤️🙏

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b 7 месяцев назад +2

    በእውነት መጨረሻ ላይ ያልከው እኔም ገጥሞኛል እንደዚህ ሆኜ እንዲህ ገጥሞኝ መሮኛል ምናምን በቃ በእርግጥ አዝኛለው የምችለውንም አድርጌያለው ግን ለወደፊት አብሮ ለመሆን የማይታስብ ነው 😮😮

  • @alazesathiyab3558
    @alazesathiyab3558 7 месяцев назад +4

    old school ስትል የኔን ቤት ምታወራ ሁላ ነው የመሰለኝ ስንት ነገር አውርቼ ለፍልፌ እሱን ፈገግ ለማስባል ወፍ የለም 😂😂
    ሳቅ እንጂ ቀልድ እኮ ነው ማለት ሰልችቶኛል😂😂

  • @user-vd7gj4bc8k
    @user-vd7gj4bc8k 7 месяцев назад +5

    ወድሜ በጣም የምወደዉ ልጅ የማከብረዉ ሰዉ ነበር ሳከብረዉ ስወደዉ 😢😢😢😢😢😢ልቤን ሰበረኝ እራሱ በግር በፈረስ ብሎ እጁ ካስገባኝ በሀላ ጠፊ😢😢😢😢ፍቅር ስይዘኝ ዘጋኝ ዉይይይይ በስደት ተቃጠልኩ ልቤን

    • @user-qg5fz8yf8j
      @user-qg5fz8yf8j 7 месяцев назад

      አዞሽ ማርዪ ያልፋል😢

    • @user-xt8sq1wn7i
      @user-xt8sq1wn7i 7 месяцев назад

      አብሽሪ እህቴ ሁሉም ያልፍል ጠካራ ሁኝ

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 месяцев назад

      😊ደምሬኝ ውዴ

    • @user-xt8sq1wn7i
      @user-xt8sq1wn7i 7 месяцев назад

      @@astertube5406 እሺ ደመርኩሽ

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 7 месяцев назад

      Endeza kehone betam kebd nwu betam tsely esh Egziahber bicha nwu KAZI menfes endetwochi merdssh ayizon

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 7 месяцев назад +12

    አሁላይ date የማድረግ morale less ከመሆኑ የተነሳ እራሴን የሰርጌ ለት ባገኝው ደስ ባለኝ 🤣😎

  • @user-ks3hs2jq1f
    @user-ks3hs2jq1f 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ወድማችን ዛሬ ወንዶች ጥሩ ሚዛን ተቀመጡ እድሜ ላንተ የቤት ስራ የሚሆን ወንድ ተሠናበተ

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t 7 месяцев назад +3

    😂😂😂😂3ኛውን ያዝልኝ ኪራ እንኳን ወንድ ሴት ስትንቀዠቀዥ አልችልም በጣም ነው ምጠላው እኔ በተመሳሳይ ቀን እና አመተምህረት ጥር 19 የተወልድን ልጅ ተዋውቄ ሁሉ ነገሩን ወድጄው ግን ቀልቃላ አይገልፀውም😂😂😂😂ተውኩት

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 7 месяцев назад +2

    ዉይ ጌታየ ማነዉጂ ምን አለዉ ብየ አልቀርብም ደግሞም አልቀረብኩትም ስለምወደዉ ነዉጂ እደዉም ከሱ ሂወት የኔ የተሻለ ነበር በስአቱ ግን ፍቅር ካለ ጠክሮ በመስራት መቀየር እቺላለን ተመስገን ደግሞም ተቀይረናን

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 7 месяцев назад +2

    ወንድ ደስ የሚለኝ ከልቡ ወንድ የሆነ ያጠለጠለ ሁሉ ለእኔ ወንድ አይደለም ወንድ አደለም ገዘብ የሚጠይቀኝ ቀርቶ ችግር የሚአወራ ያወኛል ምክር ልስጣችው ወንዶች ከላባችው ወንድ ሳቶኑ እራሳችው ሳችሉ ሴት አታውሩ ጊዜህን ስራበት ያተ የሆነች በጊዜው ትመጣለች ሴቶችም እደዛው ጊዜ አችንን እንጠቀምበት ልባም ሴት እንሁን እኔ ግዜዬን ማባከን አልፈልግም ምንም አይነት ወንድ ይሁን ለትዳር እሬዲ ሳልሆን ከወድሜ ውጪ ማውራት አልፈልግም በሂወቴ አንድ ደቂቃ ለወንድ ሰጥቼ አላቅም ለስራ እጂ በጊዜው እድሜን በሙሉ እሰጠው የለ የታየ ሁሉ አይበላም 🤣❤️❤️❤️

  • @mekiyaweriku6676
    @mekiyaweriku6676 7 месяцев назад +10

    ወንድ ልጅ ቆፍጥን ንቅት ሲል ያምርብታል 😊 አምስግናለሁ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 7 месяцев назад +2

    እኔም እግዚአብሔር ቢረዳኝ ቁም ነገረኛ ነው የምፈልከው ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 4 месяца назад

    ዛሬ በሳቅ ሞትክ😂😂😂 ሁሉ ትክክል ነው በርታ ወንድም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @user-sb7dc1dx6l
    @user-sb7dc1dx6l 7 месяцев назад +3

    አንደኛ ነህ የምር የምትናገራቸው ነገሮች ሁላ እውነት ናቸው በጣም እናመሰግናለን የምር እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @senaittekle4307
    @senaittekle4307 4 месяца назад +1

    Ante betam dnq sew neh. Lante qalat yatregnal. Egziabher abzto ybarkh wendme.

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f 7 месяцев назад +3

    ኪራ እናመሰግናለን ዋውውከምር ያነሳሀቸው ሁሉም ወሳኝ ናቸው ❤

  • @user-sb6ye6vf4t
    @user-sb6ye6vf4t 7 месяцев назад +1

    አዎ በጣም ልክ ነህ ኪራዬ ብዙ ዎንዶች ወሬያቸውና ተግባራቸው የማይገናኝ ፣ ባዩ ገና በማግስቱ ስለ ከርሞ የሚያወሩ፣ ሳያውቁ ጀጅ የሚያደርጉ፣ በጣም ብዙ ነገር አለ ብቻ ለሁላችንም ልብ ይስጠን !! በጣም እናመሰግናለን

  • @munit9547
    @munit9547 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂 ተመቸን በጣም ያለ ነገር ነው ያወራኸው ግን በወንድ የሚብስ ይመስለኛል እኔ አሁን ላይ ያጋጠመኝ ነገር ነው ልቦና ይስጠን ከጥሩ ያገናኘን እንጅ ከባድ ነው

  • @asnitelahun650
    @asnitelahun650 Месяц назад

    ኑርልንእድሜእናጤናይሰጥህ፡ትክክልነህ

  • @HappyDominoes-pg2gh
    @HappyDominoes-pg2gh 3 месяца назад

    Kalat yatiregnal min endemilk wundme betam enamesegnalen fetare balehibet selamik yibza

  • @salemss3836
    @salemss3836 7 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ ኪሩ በትክክል ሀሳብህን ተቀብየዋለሁ እኔማ ገና ትምህርት ቤት የገባሁ መሰለኝተመስጨነውየማዳምጥህአንዳንድጊዜ አጋጣሚ እኛቤትመጥተህያየኸንትመስላለህ

  • @user-sv1cn6zp9c
    @user-sv1cn6zp9c 7 месяцев назад +4

    Xሲመለሰ ሌሎቸ በብሎክ ተሰናበቱ ሲሄድ ደግሞ እክፍታቸዋለሁኝ😅😅😅😅

    • @hyathyat5145
      @hyathyat5145 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂ይሻላል

  • @genitube5211
    @genitube5211 7 месяцев назад +1

    ምስጋናዬ የላቀ ነው ኪራ በቪድዎችህ እራሴን አያለሁ የምር ታነቃቃኛለህ ተባረክ🙏❤

  • @narty46
    @narty46 7 месяцев назад +5

    እኔ የመጀመሪያ ያፈቀርኩት ወሬዉ ሁሉ ጭቃ ።እኔ አዳሬን እሠራለሁ ስደት ሥለሆንኩ እሡ ኢትዮ ነዉ ግን እሥከሌሊቱ 8"ያወራኛል ። ልጅ ምን አሥቦ ነዉ "ዉሎ እንደት ነዉ ከማለት አልኩና የ24አዳር እንደት ነዉ ሥለዉ ይስቃል ።በል ላንተ ጡጦ ነዉ የሚያሥፈልግህ ብየ ላሽ ሆ😂😂😂😂

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 7 месяцев назад

      ወይኔ ብዙ የሚያወራ ሰው ስጠላ😂😂

    • @narty46
      @narty46 7 месяцев назад

      @@alemtsehaysesaysisay7144 እኔስ ብትይ ያልጠሩኝን ጠሩኝ ፣ያላዘዙኝን አዘዙኝ ብየ ነዉኮ የምላቀቀዉ ከወሬኛ ሠወች😂😂😂

    • @Yeshimulunhe
      @Yeshimulunhe 7 месяцев назад

      ሞትኩ😂😂😂😂😂

    • @narty46
      @narty46 7 месяцев назад

      @@Yeshimulunhe አታድርስ በይ ዝምብለሽ😂😂😂😂

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 3 месяца назад

    በማሪያም ክራዬ ስወድህ እግዚአብሔር ያክብረልን 🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍 ግን ቀይቃዥ ወንድ አሎድም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ng4uw9pk5b
    @user-ng4uw9pk5b 7 месяцев назад +3

    ውድሜ አድ ነጋር ብቻ የቡዙ ሰዎች ጥያቄ ይማስላኛል አዳዴ በህትናትን በዎድምነት ብላን እነዎራልና ከዛ ዎዳ ፊቅር ዮዞራል ከዛ መጨራሸውም መልቃስ ይሆነል ቡዙ ሰዎች ይጎዳሉ በዝ ምክነት ትዎድዋልች እሱም ይዎዳታል ግን እህትናቱ ተብሎ የታጨዎቱት ጨዎታ በጣብ አዳጋ ይሆናል❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 7 месяцев назад +1

      በጣም ትክክል የእዉነት እኔ ባጋጣሚ ያወኩት ልጅ እህት የለኝም እህት ሁኝኝ ብሎ ግግም አለ እኔም እሽ ምን ችግር አለዉ አልኩት ከዛ ማይልኝ ማርያምን በይኝ ሲለኝ ማርያምን አልኩት አሁን ግን ሁኔታው አላማረኝም ፎቶ ይልካል ምናምን ነገር ግን ቀድሜ ጓደኛ እንዳለኝ ነግሬዋለሁ ግን ፈራሁ ፍቅ ሳይዘዉ አይቀርም በእውነት ከባድ ነው

    • @user-ng4uw9pk5b
      @user-ng4uw9pk5b 7 месяцев назад +1

      አብሽር በጣም ከበድ ነው ግን እሱም አችም ሰትጎዶ ሩቁ ቦታ ሰቴደ በሂዳት ብትቃንሱት ይማስለኛል በኔም ደርሶብኝ ሞቼ ነው የታነሰሁት እሱዋም የለቃሰች እኔም የለቃሱኩ ነበር አሁን ግን አልህምዱልላህ ደህና ግዜ የሰለፉኩ ነው ብቻዬ ፊቅር ዘጋኝ

  • @KebebusheKebebushe
    @KebebusheKebebushe 7 месяцев назад +2

    ትክክል ቀዥቃዥ ጥላቢስ ወንድ ሴት አትወድም 😂 ሌላዉም ያልከዉ ሀቅ
    ተባረክ አባቴ

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h 7 месяцев назад +8

    😁😁😁😁😁 😔😔😔😔ማነው በኪራ ትምርት የታከም ቴኪው በጣም ኪራችን

    • @user-vd7gj4bc8k
      @user-vd7gj4bc8k 7 месяцев назад +1

      ለኔ ብዙ ትምህርት አግቻለዉ

    • @user-sb7dc1dx6l
      @user-sb7dc1dx6l 7 месяцев назад

      me to😂😂😂

    • @salemss3836
      @salemss3836 7 месяцев назад +1

      እኔአንዷነኝ

  • @user-bg1nf1dg3b
    @user-bg1nf1dg3b 7 месяцев назад +2

    ወንድሜአንተሥኑርልኝእንዳንተማኛሰዉየለምሌሎቹዶክተርነንእያሉይጃጃላሉሚያወሩወሬሳይጠሩቸዉአቤትነዉ።ከኛምአልፎለሚመጣዉትዉልድንአጥፊነዉ።ምናለእንዳንተቢሆኑ።በርታልኝእሽወንድም😮😮😮😮😢😅

  • @user-fm8fz3yn9e
    @user-fm8fz3yn9e 2 месяца назад

    😂 3 ተኛው እኔን የገጠመኝ😂 በጣም ይገርማል ይደብራል ስሜቱን የማይቆጣጠር ሰዉ😂 ሴቶች ተጠንቀቁ አላማ ይኑረን በተለይ የመዳም ቅመሞች❤ ኪሩ እናመሠግናለን

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 7 месяцев назад +2

    ችግር እሚያወራ ወንድ ቀላል ይደብራል ከዚ በፍት ገጥሞኝ ነበር በቃ ችግር ወሬው ሂራር ነበር እሚያወራ ው ትንሽ ረዳሁት እና ከስልኬ አስወገድኩት ወኖንድ እንደወንድ ሲሆን እንጂ ልቁስቁስ ሲሆን ይደብራል😮

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 месяцев назад

      😊ደምሬኝ ውዴ👍

  • @user-xn6do8pc4i
    @user-xn6do8pc4i 7 месяцев назад +2

    ዋው አሪፍ አገላለፅ በርታልን ወንድማችን የልብ አድርስ❤❤

  • @birtukantolla7814
    @birtukantolla7814 2 месяца назад

    Definitely right for me 3rd one and the last one 🙌✊🏻👍

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 7 месяцев назад +1

    2ቴ ሰማሁት ብዙ አገኘሁበት ብዙ አተረፍኩበት በርታ ኪሩቤል ወንድማችን❤❤❤

  • @user-zy6wc6mu3g
    @user-zy6wc6mu3g 7 месяцев назад +2

    ትልቅ ትምህርት ነው በርታ ወድማችን

  • @Aaamahlet
    @Aaamahlet 2 месяца назад +3

    ተው ግን ኪራ የሴቶችን ሚስጥር አታውጣ😂😂😂

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 5 месяцев назад +1

    3ኛው😂 ቀዢቃዣ ወንድ አጋጥሞኝ በስመ አብ ዘጋኝ ዘጋኝ😊

  • @chg7617
    @chg7617 7 месяцев назад

    ትክክክልአየሁትተዉኩትአላማየለዉመእለታዊብቻአለቀ😂

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 месяцев назад +2

    ውው ነው እዴት ነው የገለፅከው እር ውዶች ሳያወኩህ የኔ ፍቅር ምናምን ኬት አባቱ አቆኚ በሁለት ቀን እዴት እደምጠላ ይ እኔ ቁምነገረኛ ሰው ነው ሚመቸኚ ግን ሳያቸው አዝጎች አላማ የሌላቸው ኬርለስ ዝላያቸውን ያልጨረሱ ኡ ቢቀርስ በተለይ ስደት ያላን ሰወች እናስታውል ስት ቀዝቃዣ ነው ያለው በፈጣሪ ኬራየ ከምር አተ ልዩነህ በደብ ነው የገለፅከው እኔ ደግሞ የተለየኚን ሞቼ ነው ቆሜ አላወራውም ብሎክ ነው ማገባው አላስታውሰውም እኔ የኔን ግጣም ካገኘሁ ትክክለኛ በሆነ መገደ መሄድ ነው ምርጫየ በረታልን ኪራና አጋሮቹ ፈጣሪ ያበረታችሁ እር አሁንማ ወዶች ወደ ሴትነት ተቀይረዋል 😂😂😂

  • @user-qi3zc5yj5r
    @user-qi3zc5yj5r 7 месяцев назад +2

    የምር ግን ትችላለክ እግዚአብሔር ይጠብቅ የምር ባሁን ሰዓት ቁም ነገር የሚያስብ የለም የሚመኝክ እንጂ

  • @user-gw3sb4dh5c
    @user-gw3sb4dh5c 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን 😅👍👍

  • @user-pq3sw4vj2y
    @user-pq3sw4vj2y 7 месяцев назад +4

    ስለ ብሎክ ብትነግረን ደስ ይለናል

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 месяцев назад

      😊ደምሬኝ ውዴ ብሎክእደኔ በምንም ታምር ጥሩ አይሆንም

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 7 месяцев назад +2

    እራሳችንን እንድንፈትሽ እያረከን ነው። ሴትን የምትገልፅበት መንገድ አብዛኛው ልክ ነው።።

  • @tsedallove
    @tsedallove 7 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን!
    በደንብ አስተምርልንማ...እኔ የሆነ ግብዣ ላይ የሆነ ልጂ ተዋወቀኝ በጣም ok የሆነ ነው ባአየውት ሰዓት ከአንድ ዓመት በላይ ጓድኛሞች ሁነን ወደ ፍቅር ተቀየር ከዛስ ስልክ ደውሎ ካላነሰው ማኩርፍ ስልኬ ተይዟል ካለው እንዴት ሁልጊዜም ካላገኘውሽ አትወጂኝም እንዴ እሚገርመው ደግሞ እንድደውልለት እድል ሳይሰጠኝ ሁልጊዜ እኔ ነኝ እምደውል እኝኝኝኝ ካአንድም ሁለጊዜ እንዲያስተካክል ነገርኩት እሽ ይላል ተግባር ዜሮ በሶስት ወራችን በጣም ወደድኩት ግን ቁጥጥሩ ከባድ ነው እኔ ስራ ልስራ ወይስ እሱን ላውራ ጨነቀኝ ግን በዛመንገድ መቀጠል ስለማንችል ግንኙነታችን ማቆም መርጥኩ እየወደድኩት እና ገና ሳያገቡን በቁጥጥራችን ስር ሁኑ ማለትን አቁሙ ሁሉንም ሳይሆን አንዳንዶች

    • @Ggg-fj3vl
      @Ggg-fj3vl 7 месяцев назад

      ግን አዲ ነገር ልበሽ ወዲ ከወደደ ሁሌም አሡ ቢደወል ምርጫዉ ነዉ የሚወዲሽን ነዉ ቻ
      ያጣሽዉ😂

  • @momina1149
    @momina1149 7 месяцев назад +1

    ሚያለቀቅስ ወንድ አይመቸኝም😂 ቆፍጠን ሲል ነውጅ የመዳም ቅመም እንቀ ንቁ ንቁ😂

  • @user-gm8gv5kr8q
    @user-gm8gv5kr8q 2 месяца назад

    Exllent

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z 7 месяцев назад +2

    አረ ገጥሞኛል የተቀራረብነዉ ለፍቅር አደለም በቃ ጓደኛሞች ደስ የምል ማለት ነዉ አክብረዋለሁ ያከብረኛል ሀባቤንም የማማክረዉ እሱም እደዛዉ የምተማመንበትም ነዉ ጎበዝም ነዉ እናም አድቀን በግልጥ ቸገረኝ ባይለኝም ከአወራሩ በመገዘብ ብር ላኩለት በጣምም ደነገጠ ለቤተሰቡ ነገረ በቃ ወዘተ አለፈ ከዛ በፊት ግን በተለይ ከሴት ልጅ መቀበል እደሚጠላ ነግሮኝ ነበር እኔም ልክ ለናቴ መላክ እደምፈልግ አድርጌ ስምና አኳዉንቱን እዲልክልኝ አድርጌ በብዙ ጭቅጨቃ ላከልኝ ላኩለት ከዛም ላተ ነዉ ተጠቀምበት አልኩት በጌዜዉ ያስፈልገዉም ነበርና እጅግ በመደገጥና መበገረም ዉስጥ ቢሆንም ግን ደስተኛ ነበር ያ አለፈ ከዛ በኀላ ግን እየተቀየረ መጣ ያ ቆራጡ ጓደኛዬ የምለዉ መነጫነጭ የሆነ ከሱ የማልጠብቀዉ ነገር ያሳየኛል እኔም ለመታገስና ዝም ለማለትም ሞከርኩ ዳሩ ግን በቃ ደስ አይልም ነበር ያበሀሳብ የሚረዳኝ ልጅ ተቀየረ የችግር መአት ያወራብኛል እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ጣና ሰቶኝ እግዚአብሔር እየሰራሁ ነዉ ግን ከሱጋ ሳወራ ደስተኛ ነበርኩ ግን ከተቀየረ በኀላ የሚያወራኝ ለጆሮ አሰልቺ ነበር በዚ ቤተሰቦቼ ባዛ እሱ በዛላይ ስራዉ ተደማምሮ ነገሮቹ መሸከም ከበደኝ መሸሽ ጀመርኩ ማዉራትም አስጠላኝ በሀሳብ ለመርዳት ሞክሬም ነበር እሱ ግን ሁሌም እዛ ዉስጥ ነዉ ብቻ ከባድ ነዉ ❤❤❤🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👆

    • @Yeshimulunhe
      @Yeshimulunhe 7 месяцев назад +2

      ይገርማል ወንዶች እንዲህ ናቸው መጀመሪያ እስማርት ናቸው አንዴ ብር ከቀመሱ ሁሌ ችግር ነው የሚወሩት እኔም አጋጥሞኛል እኔም እየሸሸሁ ነው ሰለቸኝ

    • @user-wd2ej5bt8z
      @user-wd2ej5bt8z 7 месяцев назад +1

      @@Yeshimulunhe 😂😂😂😂🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😍😍🇪🇹🇪🇹🙏🙏👆

  • @momina1149
    @momina1149 7 месяцев назад +2

    አይ እውነቱን ለመናገር አብዛሀኛው ወዶች ተበላሸተዋል ዘመድ ጎረቤት አይሉ አዳዶች ማሰቤያ የላቸውም ገነ ሠላም ሳይሉ ወደገደለው ሲገቡ አያፍሩም እችን አሰተካክሉ ቢያስ ለወንድ ያለን ቀረቤታ እደንርቃቹሁ ነው የሚየደርገው አሉ አንዳድ ጅል አሉ ወለሂ አበቴ ላሽ ነው ሲየምረቹሁ ይቅር አንዳድ ቁንጥነጥ አሉ😂😂😂😂😂

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂አረጀግናየኑርልኝልክልካችንእየነገርከንነዉ።😂😂😂❤❤❤

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 7 месяцев назад +6

    24ሰአት የሚያለቅስ እና ጥሬ ወንድ እንዴት እንደሚያስጠላኝ

  • @hiwi9
    @hiwi9 7 месяцев назад

    ብሎክ ማድረግ አማራጭ ነዉ ሀሳብ ስጠን ? በተረፈ ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ኪራ❤

  • @madesign21
    @madesign21 7 месяцев назад +2

    አሜሪካ ነው የምኖረው 4ተኛው ቀጥታ የኔ ነው በቤተ ክርስቲያን እንጋባለን ብለን ተዋውቀን ሁሉ ሙዷ ግን ገንዘብ ላይ .. በጭራሽ በቤተ ክርስቲያን የማግባት ፍላጎ ሳይኖራለን ዝም ብላ ኖሯል እኔ ደግሞ መስሚያ የላኝም በራሷ ጊዜ ላሽ አለች 😅 የገንዘብ ፍቅር

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 7 месяцев назад

      Enanagbagn😂

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 7 месяцев назад

      Felagenatefelag aygenagm enam tamagn wendatchaalehut😢😢lababcha

    • @WebalmeTnaw
      @WebalmeTnaw 7 месяцев назад

      😂😂​@@LESHETADANGNE

    • @selamawitgirma7023
      @selamawitgirma7023 7 месяцев назад +1

      Weryam

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n 7 месяцев назад

      አላችሁ ወንዶች 😂🙈

  • @bizu831
    @bizu831 7 месяцев назад +2

    ዛሬ ያወራከው ስለእኔ ነው😂😂

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d 7 месяцев назад +3

    ምንም ውሸት የለውም 👌👌👌

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t 7 месяцев назад +1

    የምትላቸው እውነት ነው ግን ግን ለገንዘብ ብለው የሚጠጉ ሴቶች በጣም ተሳስተዋል ገንዘብ እውነተኛ ደስታና ፍቅር አይሰጥም ምናልባት ለጊዜው ደስታን ሊሰጥ ይችላል

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl 7 месяцев назад +2

    የ3 ተኛዉ ዉይይይይይ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ሸር ላርግለትደ😂

  • @user-ye7lx4vc5w
    @user-ye7lx4vc5w 7 месяцев назад +2

    እረ አንተስ የልብ ነክ ፈጣሪዬ ዘመንህን ይባርክ

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 7 месяцев назад +2

    3ኛ ና የመጨረሻን ✅ ✅✅✅፡፡
    እናመስግናለን

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 7 месяцев назад +2

    የዛሬ ይለያል 😂😂😂😂😂

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 7 месяцев назад

    ወይኔ ማርያምን ስንቱን ተማርኩ የደረሰብኝም አለ መቀዥቀዥ ያልካት ነገር 😂😂😂 ብቻ ይመችህ አንተን እያደመጥኩ ከድብርት ከጭንቀት ውዘተ ድኛለሁ ስራየንም በደብ እየሰራሁ ነው❤❤❤

  • @nopo7998
    @nopo7998 7 месяцев назад +2

    ግድ ነው ሁሌ ቀልድ ከሆነ ቁም ነገር እና አላማ ከሌለው

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444 7 месяцев назад +1

    ይለያል የዛሬው ከምር እናመሠግናለን በርታ ወድማችን🎉

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 месяцев назад

      😊ፍቱምየ ደምሬኝ

  • @user-im4xz1jr9e
    @user-im4xz1jr9e 7 месяцев назад +1

    የወዶቺን፣ፀባይ፣ካተ፣ተማርን፣ኪሪየናውናቃብለን፣እናናባቸውአለንይ😂😂❤❤

  • @whhagggsgegehiwifkrr5741
    @whhagggsgegehiwifkrr5741 4 месяца назад

    wow ማርያምን እኔ ባል እፈልግ ነበር ግን የሚቀርቡኝ ወንዶች ገና ኣለበሰሉም😂

  • @HasnaKo
    @HasnaKo 27 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤ 4:33

  • @padoratedy4457
    @padoratedy4457 7 месяцев назад

    ሰላም ኪራ እኔ ግን ስለ ወንዶች ያወራክ ጊዜ ከምር ሁሉም ማለት ይቻላል እኔጋር የነበረ ስሜት ነዉ ማለቴ ገና መተዋወቃችን ነበር ምንም አናወራም አንድ ሶስት ወር ሆኖናል ግና ብፈልግም ብዙዉ ነገር መብቴ አይደለም እንደዚህ የማለት እያልኩ ነዉ ማልፈዉ እና ብቻ ንግግርክ ዉስጤ ነዉ የቀረዉ አመሰግናለዉ ወንድሜ ብርታቴ ሰላም ሁንልኝ እባክህ አንብበዉ

  • @user-nu9kx2my3b
    @user-nu9kx2my3b 7 месяцев назад +2

    ምክርህ ይመቸኛል በርታልን🙏🙏🙏😍

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g 7 месяцев назад +1

    አጠረ አጠረ ቅመም አጀቴ ውስጥ ሳይገባ ምርጥ ነገር ነክ ግን

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 7 месяцев назад +2

    ❤❤ ልክ ነህህህህህህህህ

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 12 дней назад

    ኪራየ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እውነት የሚወድ ሰው በጥቅም ይፈትነል ወይ?

  • @nopo7998
    @nopo7998 7 месяцев назад +2

    በትክክል

  • @user-zr1dw4op9p
    @user-zr1dw4op9p 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂 ተባረክ የልቤን ተናገሪክ እድሚ ይስጥክ ❤❤❤❤❤

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 7 месяцев назад +2

    ወንዶችማ በ ኣንድ ቀን 😅ቃርያ ሁኖዋል ኮ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 7 месяцев назад

    አዎ ልክ ነህ አንዱን ለመርሳት ስባል ወዳ ሳይሆን ለመርሳት ወሬ ትፈልጋለች

  • @mahlettegegn6567
    @mahlettegegn6567 7 месяцев назад +3

    ወይኔ እኔን ነው የተናገርክው😂

  • @25Hg
    @25Hg 7 месяцев назад +4

    No 3 yessssss yefetna block

  • @ayidaabubeker4073
    @ayidaabubeker4073 7 месяцев назад +1

    Absolutely it is rebound. which is very hideous relationship 😢😢

  • @kiyaa3315
    @kiyaa3315 7 месяцев назад +1

    Neci necan nw mitnagerewu tnx 👍👍👍👍👍👍🥰

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 месяцев назад +1

    አዎ ሶስተኛዉ ያልከዉ እኔ ገጥሞኝ ያዉቃል ሲበዛ ችኩል ነዉ በዛ የመጣ እራኩት በጣም ችኩልነዉ

  • @user-jo6up8cv8n
    @user-jo6up8cv8n 7 месяцев назад

    በርታልን ወድማችን ባተ ቡዙ ተለዉጫለዉ💐 ግን በትዳር ዉስጥ ላሉት የማሆን ምክር ነገር ብትሰራልንንንንን🙏

  • @MercymakiMak
    @MercymakiMak 7 месяцев назад +1

    kira Thank you❤❤❤❤

  • @Mahder822
    @Mahder822 7 месяцев назад +1

    Gobez nh behuletum menged yalewn mtawkbet mtredabet menged ene yemejemryaw ena 3tegnaw reason lay bedenb esmamalew lk nwm tnx gn lehulum🙏

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 7 месяцев назад +1

    Hulum😂 ygeltsewal lki neh
    Ene kumneger yelelewe alwedim liki neh😅😅😅

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 7 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍ኪርሻኑርልንየገልቤከክፉሁሉቅድስገብርኤልይጠብቅህሁሉምየምታወራው100%ትክክልነው

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 7 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @ehitefekade9527
    @ehitefekade9527 7 месяцев назад

    እድሜዬ 27 ነው እንደ ሌሎች የእድሜ እኩዮቼ አግብቼ መውለድ እፈልጋለሁ። ቢሆንም በህይወቴ ውስጥ የተለያዩ ወንዶች ቢመጡም በእነሱ ላይ በማየው በተለያዩ ምክንያቶች እለያቸዋለሁ።
    አዲስ ሰው መተዋወቅ ሰልችቶኛል።
    relation ውስጥ ሆኜ ነጻነቴን የማጣት ስሜት ይሰማኛል። ብቻዬን ስሆን ደግሞ ደስ ይለኛል ነገርግን በአቻ ግፊት ደግሞ relationship እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ
    ይሄ አስተሳሰብ ባለሁበት እድሜ ትክክል ነው ብለህ ታስባለህ? ምክንያቱም ነገን እንዳልጸጸትበት ስለምፈልግ🙏 እባክህ ምላሽህን እፈልጋለሁ

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 7 месяцев назад +3

    ኡነትም ካንጋሮ ነዉ

  • @user-fb3gc8cm8t
    @user-fb3gc8cm8t 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 7 месяцев назад +1

    ይገርማል ኣንዲም ልክ ያለሆነ ነገር ያልከዉ የለም ዋዉዉ ነዉ

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 7 месяцев назад +1

    ኪራ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @natsgnoha7003
    @natsgnoha7003 7 месяцев назад +2

    Selkehen endet magegnet yechalal

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u 7 месяцев назад +1

    ካልተመቸኝ አጉል ቦታ ትቼዉ ነዉ ምሄደዉ