✅ አዲስ አበባ ተነባለቤቴ መጣሁልሽ ። ወሎዬው አርሶአደር ወደ ሸገር ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 203

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    ወደቤታቸው ሲመለሱ ደግሞ ቤታቸው ተፈራርሾ ሰርፕራይዝ ይደረጉ።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 22 часа назад +5

    ማዘርና ፋዘር ለልጃችሁ ለጀማል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ የተባረከ ትሁት የሆነ ልጅ ነው ያላችሁ

  • @alamgir481
    @alamgir481 День назад +6

    ጀማል ሰይድ ውድማችን ማሻአላህ ግን ስትጀምር በአላህ ሰላምታ ጀምር😊

  • @FelahTube
    @FelahTube День назад +14

    በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር መቼ ነዉ የሚሄዱት እያልኩ ነበር አሏህ በሰላም ለቤታችሁ ያብቃችሁ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 19 часов назад +3

    😢😢😢 አባትህ አማቴን ነው የሚመሥሉት አሁን በቅረብ ቀን ሞቱ 😢😢 አላህ ይራህማቸው

  • @Ekram-x7w
    @Ekram-x7w День назад +5

    የምር ደስ የምትለኝ ልጅነህ ወላሂ እናቴን አባቴን ነዉ የሚመስሉኝ አባት የለኝም ግን አባቴን ነዉ የሚመስለኝ ወላ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ День назад +10

    ጀምዌ አላህ ያስደስትህ እናት አባትህ ለማስደሰት የማታረገዉ ጥረት የለም

    • @Rabiaa-k4i
      @Rabiaa-k4i День назад +1

      ጀምበናትህ, ayertketsntnewubenathngereg

  • @BoMubarak-nz2gx
    @BoMubarak-nz2gx День назад +3

    ታድለህ ቤተሠቦችህን እንድህ ጊዜ ሠጥተህ ያስደሠትካቸው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 18 часов назад +1

    አራዳ ነቸው አበባ ልብሱን ቀዱ ከለበሰው አራደነኝ ከሚለው እርሱ ይበልጣሉ 😂😂😂❤❤❤

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm День назад +4

    ሰላም ግቡ በጣም ነው ይህን ቤተሰብ ምወዳቸው❤❤ በሰላም ግቡ

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ День назад +3

    አባርታማ ይሰጣቸው የምትሉ እጂችሁን አውጡ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube День назад +3

    ሰው የምኞቱን ነው የሚኖረው እሚባለው እውነት ነው አባታችን እነሱ ያዩትን ለቤተሰበወ መመኘተወ ተሳካለወት እንድህ ነው መልካምነት❤

  • @Lemishe
    @Lemishe День назад +2

    ሰዳቻውም ወርጂውም
    ስልጤውም ከንባታውም ሃድያውም ቃልቻውም
    ሰዴቻውም ቀልቀለውም
    ሁሉም ኢትዮጵያዊ
    ነው አማራ የሚባለው ትልቅ
    ህዝብ ለዚህ ክብር አብቅቶናል
    ደጋግመን እናመስግነው

  • @እራዉዳወሎዬዋ
    @እራዉዳወሎዬዋ 19 часов назад

    አድስ አበባ በሠላም አላህ ያድርሳችሁ ፓይለቶች Please አይዬን አገኙት እና ሠላም ብሏችሁ ደስ ይበለው Please 🙏 ጀማል እድለኛ ነህ ከቤተሰብ ጋር መዝናናት ደስ ይላል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በልጅህ ብድሩ ይግባህ ተደሰት ጤና እድሜ ጨምሮ ይስጥህ🤲

  • @yimerShumu
    @yimerShumu День назад +5

    ማሻ አላህ ማስታወቂያ ስራ በመገኘታቸው ደስ ብሎኛል እስኪ ደስ ያላችሁ ላይክ አርጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 22 часа назад +1

    የዛሬ አመት ተመስጨ አይቼነበር❤

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 19 часов назад

    እናትና አባትህን አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣህ ቲቸር ጀማል ፈገግታቸው ደስ ሲል ማሻ አላህ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 23 часа назад

    ይሄን የሚጣፍጥ ወግ እጠብቃለን መልካም መንገድ ይሁንላችሁ 😍❤
    እናት አባትን ማስደሰት መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክህ 🙏

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed День назад +1

    ማሺአላህ እንዲህ ነው ጠንክሮ የተማረ ሰው አላህ ይጠብቅህ ወንድም ጀማል

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 День назад +1

    ስጀምሩ ባላህሰላምታ አሰላማለይኩም ብላችሁ ጀምሩ አላህበናተላይ ሰላምታ ያወርድላችሃል በተረፈ ሀጂ እና ኡምራዉሰዳቸዉ ይሄ ዱኒያነዉ ያኚዉቤት ይበልጣል በሰላም ወስዶ በሰላም ይመልሳችሁ እኔም የደሴልጂነኝ አላህ አገራችንን ሰላምያርግልን ላገራችንያብቃን

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs День назад +1

    ማሻአላህ ታዲለህ ወድም ጀማል የአባት እና የእናት ምርቃን ማገኘትህ

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 20 часов назад +1

    ማሻአላህ አሚን ያረብ ያረሂሙ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @FelahTube
    @FelahTube День назад +4

    ሸዋ ልንገባ ነዉ ተነስተን ከወሎ
    እንድናገኛችሁ አሎ በሉ ቶሎ
    የነአይዬ ግጥም

  • @hayath9033
    @hayath9033 День назад +2

    እናትና አባት ሁሉም አዲ ናቸው የሚያስብለኚ የቤታቸው ነገር ጥናቸው ነው ጥሎ ለመሄዲ ይከብዳቸዋል የኔወቹም ይጨቃቸዋል

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ День назад +2

    እናትና አባትን ማሥደሠት ምነኛ መታደልነው ጀም ወዲሜ እረጂም እዲሜ አላህ ይሥጣቸው

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ День назад +1

    ፍልቅልቅ የሆኑ ሴትዬ እዚህ ደስ ስትለኝኮ❤❤❤❤

  • @RukyaAbdu
    @RukyaAbdu День назад

    ረጅም እድሜና ጤና ለመላው ቤተሠብህ የኛ የምንለውን ሰው ልጅ እናት አባት ሲደሠት ማየት ምነኛ ደስ ይላል

  • @FaxumaAli-o7o
    @FaxumaAli-o7o 23 часа назад +1

    ማሻአላህ እረጂም እርሜ ከጤናጋር

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 21 час назад

    ዜጋ የሆኑ ቤተሰብ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ስወዳቹህ❤

  • @googlesamsung2587
    @googlesamsung2587 День назад +2

    your mum smile and laugh is hilarious😄😄😄 and I cannot wait to c both of them in Addis Abeba how they will experience the life style of the city. pls show us every experience without hiding.🤣🤣🤣

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j День назад +2

    ፋዘርየ እኮ በጣም ጀግና ነቸው የእኔ አባት

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ День назад +2

    _እነ አይዬ አድስ አበባን ሊንቦላኩበት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅 በሰላም ደርሳችሁ ተመለሱ የኔ ወርቆች_

  • @yimerShumu
    @yimerShumu День назад +4

    አለመኖሬ እንጅ ሀረር እና ድሬዳዋ አስጎበኛቸዉ ነበር ወላሂ

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube День назад +2

    መሻአላህ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁም

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 18 часов назад

    ማሻአላህ የኔ ውድ ቤተሠቦችች የኔባት ደሥ ሥትሉ ሠላምታቹሁ ብቻ ደሥ ሢል ሠላም ተመለሡ ደሞ❤❤

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ День назад +1

    መልካም ጉዞ አሏህ ከናተጋ ይሁን የኔ መልካሞች

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad День назад +2

    ጅምየ ደሴ ኢትዩሆስፒታል የሚሰራ ሀብታሙ አሰፋ የሚባል የሱ የወድሙልጅ አለ አአ ፓይለት ነው ባላህ ቆይስትይ ስራ ታልወጣ አገናኛቸዋለሁ አያየን ፓይለት ማገኘትይፍልጋሉ😂

  • @htdchhtrr5507
    @htdchhtrr5507 День назад

    መሻላህ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ እማዩ አባዩ ደሥ ሥትሉ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 20 часов назад

    ማሻአላ እናይየ ሸገር ልመጡነው

  • @Melkamtaye23
    @Melkamtaye23 День назад +2

    አይ የወሎ ሰዉ አቦ ሺ አመት ኑሩ።

  • @hayath9033
    @hayath9033 День назад +1

    አልሀምዱሊላ እኛ ደና ነን አይየና እማየ እናተ አደት ናችሁ ወዲሜዋ ደሞ አላህ ይጠብቅልህ ቤተሰቦችህን የቤተሰብ ሀቅ ከባዲ ነው ላህ የቤተሰቦቻችንን ሀቅ ለመወጣት አላህ ይርዳን ጀምዋ ልጂ ይውጣልህ

  • @Lji-jem
    @Lji-jem День назад +2

    ሀጅና ኡምራም አስደርገህ አጅሩን አግኝ ጀምዬ❤❤❤❤

  • @labeba3450
    @labeba3450 День назад

    የኔአባተአባቴመሳይረጀ ምእድሜለሁላችሁምይስጣችሁበሠላምተመለሱ🎉🎉

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 День назад

    የኛ ሀገር ሰው እኮ ሁሌም የማይቀየር መልካምነት አላቼው እናተን ሳይ እናቴ ትመጣብኛለች ስደት የስራውን እናቴ ልጄ ወንድም እህቴ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደት እንደናፈቀኚ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed День назад +1

    አይ አባቴ እንኩዋን ይሄን ታሪክ ያላየህብኝ በነጭ ጤፍ 11ዓመት አስተምረህ መጨረሻየ ስደት ሆነ አይ እንጀራ የእህልወሃ ነገር ክክክ ይሄን ጉድ ቢያይ ጉዴ ነበር ወላሂ kkk

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp День назад +2

    go 100 ሺ ሲመለሱ ሰለብሬት እንድያደርጉ ባንዴ መልካም መንገድ አሊመትና አየየ

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث День назад +1

    አላህ...ይጠብቅ...ያርብ...እድሜ..ጤና...ይሰጣችሁሁሁሁ...አላህ...ይጠብቃችሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 День назад

    የኔ ወርቆች እዳዉ ሞቸ ነዉኮ የምወዳቸዉ❤❤❤አላህየ ረጂም ሀያት ከአፊያ ጋ ይስጣችሁ ያረብ❤❤❤❤❤🍫🍫🍫🍫🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 День назад +1

    ልጂእድህ ወላጁን ሲንከባከብነው

  • @marthaBekele21
    @marthaBekele21 День назад

    በሰላም ደርሳችሁ በደስታ ጥሩ ጊዜ አሳልፋችሁ ለመመለስ ያብቃችሁ እድለኛ ነህ እንደዚህ በህይወት ቆይተው አብሮ ቁጭ ብሎ መጨዋወት የሚያስደስታቸውን ነገር ማድረግ መታደል ነው ሁሌ ነው የምትለቀውን የማየው ሳቃቸው ቁምነገራቸው ቀልዳቸው በጣም ደስ ይላል በእድሜ በጤና ያቆይልህ ተባረክ የምትሰራው ስራ ሁሉ የተሳካ ይሁንልህ ።

  • @abebetesema4826
    @abebetesema4826 19 часов назад

    ዋው ደስ ይላል አሁን እያየውት ነው እናም ይመስለኛል ዛሬ ጉዞ ላይ ናችሁ!!!

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 20 часов назад

    እድሜና ጤና ይስጥልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-i1f
    @Rahma-i1f День назад

    አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሁሌም ፈገግ መታደል ነው ጀምየ አተም አላህ ያስደስትህ

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 День назад

    አባባ ቡና ሲጠጡ ስኳር አለው አሉ? አባቴን አስታዎሱአኝ የኔም አባት ስኳር ይዎድ ነበር ።
    ወንድሜ እደለኛ ነህ እናት አባትህን ማስደሰት እጅግ መባረክ ነው ፀሎታቸው አይለይህ❤😮

  • @TemerabduAbdu
    @TemerabduAbdu День назад +3

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 День назад +1

    መልካም መዝናናት መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 День назад +1

    ወለዬ ነኝ ያዉም የየጁ ።
    ዱሮ አያቶቼ ሲመራረቁ የነበረዉ ትዝ አለኝ።
    አሁን አዲስ አበባ ነዉ ያለሁት።

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 День назад

    የኔ ልዩ ወላሂ አይየ እኮ ቁርጥ አባቴን በጉጉት ነው የማያችሁ ስወዳችሁ ጀም አላህ ይጠብቅህ ሀሲድ ምቀኛን አላህ ይያዝልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamadiAli-w6n
    @MamadiAli-w6n День назад

    ወላሂ ፈታ ኣልኩኝ ደግ ኣቦ ይህን ሰሙን ደህና ፈታ ልንል ነወ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ኣቦ በህዳቺሁበት ኣላህ ይጠበቃቺሁ

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 День назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀትገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 День назад

    አሚን አላህ የጦሳ ንዮትብ አካውታችንንያሥለቅቅልን ከሌባ ያዋርድልን

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 20 часов назад

    አይአይየ እና አሊመት ታስቁኛላችሁ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @ዙዙመርሳ6283
    @ዙዙመርሳ6283 День назад +4

    ውይርቃ አሚንንን

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 День назад

    ማሻአላህ የኔ አባት የኔ እናት አላህይጠብቃችሁ

  • @Addisspainkiller
    @Addisspainkiller День назад +2

    ደጉ ገራገሩ የሀገሬ ሰው❤

  • @Jemila266
    @Jemila266 18 часов назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂ዴስ ሲሉ

  • @Rahma-YouTube-u1z
    @Rahma-YouTube-u1z День назад +3

    እኮን ደህና መጣችሁ ወላሂ እንደት እደምወዳቸዉ❤❤❤በአላህ እኔንም እየገባችሁ ደምሩኝየመዳም ቅመሞችየ ሥወዳችሁ

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 20 часов назад

    ሲምሩ እኮኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk День назад

    😂😂😂 መጣን ጭቅጭቅ የለም😂😂😂❤❤❤

  • @Hayat-md6zt
    @Hayat-md6zt 41 минуту назад

    ወንድሜ ጀማል ልጅ ይውጣልህ
    በልጆችህ ተጦር 🥰🥰🥰

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  33 минуты назад

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @SamuelKinde-f5r
    @SamuelKinde-f5r День назад +1

    የሚገርሙ አባትና እናት ነው ያሉህ ታድለህ

  • @fatumahassen9577
    @fatumahassen9577 День назад +1

    የኔ እናት እንዳው ፈግግታዋ ያረቢ ❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraAli-g1r
    @SemiraAli-g1r День назад

    ነጻነት ሰተሃቸዋል ማሻአላህ 🎉🎉🎉

  • @mekiyaomera
    @mekiyaomera 11 часов назад

    የኔዉድእናትየኔዉድአባትአላህአረጅምእድም

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 День назад

    ፋዘርንማ ፓይለቱን ሳታሳይ እንዳትመልሳቸው አደራ የሚሉትን መስማት እንፈልጋለን😂😂😂😂

  • @tazatube7807
    @tazatube7807 23 часа назад

    የምር በጣም የሚያምር ጥርስ የማያስከድን ፕሮግራም ነው

  • @yimerShumu
    @yimerShumu День назад +1

    አሚን በሉ ያጀመአ 🎉🎉🎉

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp День назад

    Inshlallah Iyam begugut iyetebeknachuh naw 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰

  • @Ggg-kb1gn
    @Ggg-kb1gn День назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaSalem-c7w
    @FatimaSalem-c7w День назад +1

    ማሻአላህ ጀም ተባረክ

  • @SadSad-ir6qk
    @SadSad-ir6qk 10 часов назад

    እድሜና ጤና አላህ ያቆያቺሁ
    ጄማል ወድሜ
    ካነበብከው ፌስቡክህ ተጠልፍል መሰል ቼክ አደርገው ያልሆነ ቪደዎ ይፓሰታል

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube День назад

    ማሻ አላህ ሰላም ግቡ

  • @SaedaSeid-q2b
    @SaedaSeid-q2b День назад

    እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f День назад

    He is a very wise Father ❤

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l День назад +1

    ጀማልአተኮትለያለህሰወድህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 День назад

    ማሻአላ ደስሲሉ❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @RumanaTaji
    @RumanaTaji День назад

    ፂማቸውን አስተካክልላቸው የኔም አባትእና እናቴ አንድነት ፖርክን አይተው በጣም ተገርመው ነበር የገጠር ሰውኮ የዋህ ናቸው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j День назад +1

    አላህ ያሰደሰትህ ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ሁኖ ይቀመጣል አላህ ከፍ ያድርግህ

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 День назад

    እውይ በእውነቱ የመጀመሪያ እንቁ ሰወች ናቸው በማስታወቂያ ❤

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 17 часов назад

    ማሻአላህከዘመኑሰልጡነናልካልነዉእነሱበለጡኑየዘመኑትዳርአንድቀንወደድድኩሽበማግስቱፍችነዉአላህይጠብቃችሁ ዉደታእስከጀነት

  • @yimerShumu
    @yimerShumu День назад +1

    ❤❤❤ እንደት ደስ እንደሚሉኝ ወላሂ

  • @shejeei7244
    @shejeei7244 День назад

    ስታስ ቀኑ አለህእ ድ ሜናጤና ይስጥችሒ

  • @yelfgnblaecke8764
    @yelfgnblaecke8764 День назад

    Amin Amin endenate yale telk sew ayetefa 🤲🤲🤲

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ День назад

    እድሜና ጤና ይስጣቺሁ❤❤❤❤❤❤❤ውዶቼ

  • @bemnetamogne1550
    @bemnetamogne1550 День назад

    Des yelal jemal, I cannot wait to watch this episode

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 День назад

    ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል

  • @Sufia-rh9vz
    @Sufia-rh9vz День назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heran6415
    @heran6415 День назад

    Ohh its going to be fun. I can't wait. 💕

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k День назад

    አይየን ፂማቸውን አሰቆረጣቸው በሰላም ይመለሱ የኔውዶች

  • @ebrahimmek
    @ebrahimmek День назад

    ማሻአሏህ