Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እማሆይ እናታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን ፍቅር አንድነቱን ያፅናላችሁ እመብርሃን አዛኚቷ ማርያም ኪዳነ ምህረት አትለያችሁ አትለየን ድምቀታችን ናት ኪዳነ ምህረት የሁላችን እናት ልጆቿ ስለሆንን እናት አድርጎ እናቱን ለእኛ የሰጠን የተመሰገነ ይሁን
በጣም ደስ ይላል የመላከ ሰላም መምህር ለይኩን የነፍስ አባቴን የቤተሰብ ታሪክ ስሰማ በጣም ደስ እያለኝ ነው ሲጀመር አባታችንን አይቶ ያደጉበትን እምነት እና ስርአት ያለው ቤተሰብ መሆኑን ይገምታል እንደ ገመትኩትም ልቤ እንደሚለኝም የሚገርም ቤተሰብ ነው ። እግዚአብሔር የአባታችንን ነፍስ ይማርልን በረከታቸው ትድረሰን ቤተሰቡን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
የአባታችን ጸሎትና በረከት ይደርብን 🙏
እማሆ በእውነቱ እኔም ቢያስተምሩኝ የማይሰለችኝ ዘውትር ቢያስተምሩኝ የሚመኘውን አባታችንን መ/ር ለይኩንን ብርሃኑን እንዲሁም ወንድማቸውን አባታችን ዲያቁኑን ሁሉንም ወልደው ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን መልካም ልጆች ስለ ሰጡን እናመሰግናለን
መታደል እንዴህ ዓያነት ቤተሰብ አለ እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን እንዴሁም እህታችን ይህን የመሰለ በሀይማኖት ፅናት ያለቸዉን ለእኛ አርያ ያሁን ዘንድ ሳለቀረብሽልን
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
መልአከ ሰላም ለይኩን ብርሃኑ እርስዎ ከዚህ የተባረከ ቤተሰብ የወጡ ድንቅ መምህር ነዎ! እርስዎ ድሬዳዋ እያሉ ያስተማሩኝ ትምህርት በልቤ ተጽፏል። ለእርስዎና ለቤተሰቦችዎ ረዥም እድሜና ጤና ሰጥቶዎ አገልግሎት እንዲሰጡ እመኛለሁ።
የገጠር ሰው እኮ ጥንቅቅ ያለ ነው ንግግሮ ጣፍጭ የገጠሮ ሴት❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምሳሌ የሚሆኑ ቤተሰሾች ናቸው ክበሩልን!
አንድ ቀን ሰላም ለኪ በፀለዩት ፀሎት ይማረኝ ከልቤ አመፅ😢
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የአባቶቻችን አምላክ ይመሥገን የአባቶቻችን እና የፀኑት እናቶቻችን ፀሎት ይርዳን
ስለነዚህ መልካም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤
መጥቻለሁ 😊❤
እዉነት ልዩ ነው መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤
መላከ ሰላም አቤት ትህትና ! እግር ጥሎኝ ለወርሀዊ መድኃኔዓለም ቅዳሴ ተሳትፌ ነበር የሚያስደምም ትህትናቸው በልቤ የተቀመጠው በጣም የምወዳቸው አባት
በእውነት መላ ቤተ ሰዎችና የእለቱ የዝግጅት ክፍሎች ጭምር እንዲህ ያሉትን ኢትዮጵያውያንን አምላክ ያብዛልን ። ትዳራችሁም በእውነተኛው ፍቅር እስከ ሞት ድረስ '' ፍቅራችሁ ሁሌ ያለ ግብዝነት አዲስ ይሁን '' እማሆይንም አካሄዷን ያሳምር ከእናንተ በፊትም ያድርጋት የእናንተን ክፉ ነገርም አያሳያት ... !
ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ስርዓትና ትውፊት የጠበቁ አባት ናቸው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን ይህን እጅግ የሚያስተምር እና የሚጣፍጥ የቤተሰብ ህይወት ታሪክ ለሚያቀርብልን ማህበረ ቅዱሳንን በጸጋው ይጎብኝልን ቃለህይወትን ያሰማልን!
የአ/ዘመን ኪዳነ ምህረት ቆርቋሪና ትልቅ አባታችን አልሞቱም!!ልጆቻቸውን ተክነውልናልና!!እግዚአብሔር ይሥጥልን።
እግዚአብሔር አምላክይጠብቅልን የተባረከቤተሰብ መታደልነዉ የአባታችንን ነፈሳቸዉን ባፀደገነትያኑርልን ክፍል 2ትን በጉጉትእንጠብቃለን ማህበሩን ያሰፋልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ እንዴት ያሉ ሃይማኖት ከምግባር የተስማማላቸው አባቶች እናቶች ሰጠኽን🙏 ካህኑ አባታችን ቅድስት የምትሆን የክህነትዎ በረከት ይድረሰኝ እማምዬ እርሶን ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድኃኔዓለም ግሩም የተባረከ ቤተሰብ ቡርቴ ለአንቺም ክብር አለኝ እወድሻለሁ ዘርሽ ይባረክ🙏
ግሩ ነው በእውነቱ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ቤተ ሰብ ነው የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያከናውንላችሁ
ደስ የሚሉ ታላቅ የአገልግሎት አባት ከጥሩ የቤተሰብ አባል ጋ የኖሩ አባት ናቸው። አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን እረጄም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
ዜናቸውን እንደሰማን በረከታቸውን ያድለን
የእምነት ፅናት አባታችን ነብስኦትን ከደጋጎቹ ጎን ያቁምልን 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ስላላጠፋን
አሜን
ደስ የሚል በተሰብ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ያገሬ ሰወች ናቸው❤❤❤
ሊቀ ካህናት ብርሃኑ ኃይሉ። ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ አገልግለውናል። በተለይ የጠፋ ተማሪዎችን ሰብስበን ያመጣን ጊዜ ያስተማሩት መቼም አይረሳኝም። ቃለህይወትን ያሰማልን።
ተባረኩ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
መላክ ሰላም አበታችን እግዚብሔር ቤተሰብ ውተን የጠብቅለወት
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በጸጋ ያቆያችኹ የምትወጆት ኪዳነ ምሕረቶ አትለያችኹ
ቀጣዩ ይለቀቅ
Yene Abat 🙏🏻❤
❤❤❤❤እድሜ ይስጥልን
ግሩም ነው!!
mingna dink ena yenga abriham nachewu wawuuu egziabher nefsachewun yimar bereketachewum yiderbin
ድንቅ ቤተሰቤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
I am lucky to know this family and I am also happy to be your sister. God bless you
አባቴ ሊቀ ካህናት ቀሲስ ብርሀኑ በልቤ ተስለው ይኖራሉ በረከትዎት ትድረሰኝ የፕሮግራሙ አዘጋጆችይህን መታሰቢያ ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበሩን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነው😘😘😘 እኔ አንድ ዲያቆን ወንድም ቢኖረኝ ምኞቴና ጉጉቴ ነበር ግን አልተቻለም።እግዚአብሔር ካልፈቀደለት ማንም ካህን መሆን አይችልም
ጉሩም ነው ደግነት እስከ ጥግ የሆኑ ቤተሰብ
የሚገርምና የሚደንቅ ቤተሰብ ነው መቼም እኔን አይቼ እንዲህ ያለ ክርስቲያን በስንክሳር ነበር የማነበው ለካ ዛሬም አለ አምላኬ ሆይ እኔንስ መቼ ክርስቲያን እሆን ይሆን😢 የአባታችንን ነፍስ ይማር በረከታቸው ይድረሰንእናታችንንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልንንልጆቹንም እግዚአብሔር አምላክ ያስፈፅምልንአዘጋጀ ብርቴንም እመብርሃን ትጠብቅልን ማኅበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር አምላክ ያስፋልን አሜን በእውነቱ። ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤
Kefile huleten tolo lekekelen❤❤❤❤❤
የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤ያቆያችሁ።
እንደዚህ ደግ የሆኑ የድሮ ሰዎችን አይነት አሁንም ከልጅ ልጆቻቸው አያሳጣን
በአማን ብርሃኑ
❤🙏🙏🙏⛪
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ምን ቆያችሁ ?እንኳን በሰላም መጣችሁ
Ms. Birtukan yihen beteseb silastewaweqishin Enameseginalen! Ye geter abatoch ye Ewunet kidusan nachew.
Maheber kedusan enamsegenalen ❤❤❤❤❤
ግሩም ነው በእውነት እንዲህ አይነት አባት ማግኘት መታደል ነው። ታድላችሁ ጎረቤት ብሆን ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይስጥልን።እናተም ያባትችሁን ፈለግ ተከትላችሁ እስከመጨረሻው እድትጸኑ ያብቃችሁ።
እኛ ጎረቤት ነበርን፤ ከየኔታ (ከቤተሰቦቻቸውም) ብዙ ተምረናል!
@@abiyuasmamaw2893 እድለኞች ናችሁ
Egzbera yetamsgna yhune desa yemile betasbe new mechrshun yesmar
ere maber qdusanocn sbskrayb ediyadergu tllk begoc tebaberu❤❤❤❤
Yigermal ewunet beaman birhanu
Besimeam menayenite abata nachehu❤❤❤❤❤
Saletegebewu aleke
እማሆይ እናታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን ፍቅር አንድነቱን ያፅናላችሁ እመብርሃን አዛኚቷ ማርያም ኪዳነ ምህረት አትለያችሁ አትለየን ድምቀታችን ናት ኪዳነ ምህረት የሁላችን እናት ልጆቿ ስለሆንን እናት አድርጎ እናቱን ለእኛ የሰጠን የተመሰገነ ይሁን
በጣም ደስ ይላል የመላከ ሰላም መምህር ለይኩን የነፍስ አባቴን የቤተሰብ ታሪክ ስሰማ በጣም ደስ እያለኝ ነው ሲጀመር አባታችንን አይቶ ያደጉበትን እምነት እና ስርአት ያለው ቤተሰብ መሆኑን ይገምታል እንደ ገመትኩትም ልቤ እንደሚለኝም የሚገርም ቤተሰብ ነው ። እግዚአብሔር የአባታችንን ነፍስ ይማርልን በረከታቸው ትድረሰን ቤተሰቡን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
የአባታችን ጸሎትና በረከት ይደርብን 🙏
እማሆ በእውነቱ እኔም ቢያስተምሩኝ የማይሰለችኝ ዘውትር ቢያስተምሩኝ የሚመኘውን አባታችንን መ/ር ለይኩንን ብርሃኑን እንዲሁም ወንድማቸውን አባታችን ዲያቁኑን ሁሉንም ወልደው ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን መልካም ልጆች ስለ ሰጡን እናመሰግናለን
መታደል እንዴህ ዓያነት ቤተሰብ አለ እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን እንዴሁም እህታችን ይህን የመሰለ በሀይማኖት ፅናት ያለቸዉን ለእኛ አርያ ያሁን ዘንድ ሳለቀረብሽልን
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
መልአከ ሰላም ለይኩን ብርሃኑ እርስዎ ከዚህ የተባረከ ቤተሰብ የወጡ ድንቅ መምህር ነዎ! እርስዎ ድሬዳዋ እያሉ ያስተማሩኝ ትምህርት በልቤ ተጽፏል። ለእርስዎና ለቤተሰቦችዎ ረዥም እድሜና ጤና ሰጥቶዎ አገልግሎት እንዲሰጡ እመኛለሁ።
የገጠር ሰው እኮ ጥንቅቅ ያለ ነው ንግግሮ ጣፍጭ የገጠሮ ሴት❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምሳሌ የሚሆኑ ቤተሰሾች ናቸው ክበሩልን!
አንድ ቀን ሰላም ለኪ በፀለዩት ፀሎት ይማረኝ ከልቤ አመፅ😢
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የአባቶቻችን አምላክ ይመሥገን የአባቶቻችን እና የፀኑት እናቶቻችን ፀሎት ይርዳን
ስለነዚህ መልካም ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤
መጥቻለሁ 😊❤
እዉነት ልዩ ነው መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤
መላከ ሰላም አቤት ትህትና !
እግር ጥሎኝ ለወርሀዊ መድኃኔዓለም ቅዳሴ ተሳትፌ ነበር የሚያስደምም ትህትናቸው በልቤ የተቀመጠው በጣም የምወዳቸው አባት
በእውነት መላ ቤተ ሰዎችና የእለቱ የዝግጅት ክፍሎች ጭምር እንዲህ ያሉትን ኢትዮጵያውያንን አምላክ ያብዛልን ። ትዳራችሁም በእውነተኛው ፍቅር እስከ ሞት ድረስ '' ፍቅራችሁ ሁሌ ያለ ግብዝነት አዲስ ይሁን '' እማሆይንም አካሄዷን ያሳምር ከእናንተ በፊትም ያድርጋት የእናንተን ክፉ ነገርም አያሳያት ... !
ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ስርዓትና ትውፊት የጠበቁ አባት ናቸው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
ይህን እጅግ የሚያስተምር እና የሚጣፍጥ የቤተሰብ ህይወት ታሪክ ለሚያቀርብልን ማህበረ ቅዱሳንን በጸጋው ይጎብኝልን ቃለህይወትን ያሰማልን!
የአ/ዘመን ኪዳነ ምህረት ቆርቋሪና ትልቅ አባታችን አልሞቱም!!
ልጆቻቸውን ተክነውልናልና!!
እግዚአብሔር ይሥጥልን።
እግዚአብሔር አምላክይጠብቅልን የተባረከቤተሰብ መታደልነዉ የአባታችንን ነፈሳቸዉን ባፀደገነትያኑርልን ክፍል 2ትን በጉጉትእንጠብቃለን ማህበሩን ያሰፋልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ እንዴት ያሉ ሃይማኖት ከምግባር የተስማማላቸው አባቶች እናቶች ሰጠኽን🙏 ካህኑ አባታችን ቅድስት የምትሆን የክህነትዎ በረከት ይድረሰኝ እማምዬ እርሶን ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድኃኔዓለም ግሩም የተባረከ ቤተሰብ ቡርቴ ለአንቺም ክብር አለኝ እወድሻለሁ ዘርሽ ይባረክ🙏
ግሩ ነው በእውነቱ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ቤተ ሰብ ነው የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያከናውንላችሁ
ደስ የሚሉ ታላቅ የአገልግሎት አባት ከጥሩ የቤተሰብ አባል ጋ የኖሩ አባት ናቸው። አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን እረጄም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
ዜናቸውን እንደሰማን በረከታቸውን ያድለን
የእምነት ፅናት አባታችን ነብስኦትን ከደጋጎቹ ጎን ያቁምልን 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ስላላጠፋን
አሜን
ደስ የሚል በተሰብ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ያገሬ ሰወች ናቸው❤❤❤
ሊቀ ካህናት ብርሃኑ ኃይሉ። ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ አገልግለውናል። በተለይ የጠፋ ተማሪዎችን ሰብስበን ያመጣን ጊዜ ያስተማሩት መቼም አይረሳኝም። ቃለህይወትን ያሰማልን።
ተባረኩ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
መላክ ሰላም አበታችን እግዚብሔር ቤተሰብ ውተን የጠብቅለወት
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በጸጋ ያቆያችኹ የምትወጆት ኪዳነ ምሕረቶ አትለያችኹ
ቀጣዩ ይለቀቅ
Yene Abat 🙏🏻❤
❤❤❤❤እድሜ ይስጥልን
ግሩም ነው!!
mingna dink ena yenga abriham nachewu wawuuu egziabher nefsachewun yimar bereketachewum yiderbin
ድንቅ ቤተሰቤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
I am lucky to know this family and I am also happy to be your sister. God bless you
አባቴ ሊቀ ካህናት ቀሲስ ብርሀኑ በልቤ ተስለው ይኖራሉ በረከትዎት ትድረሰኝ የፕሮግራሙ አዘጋጆች
ይህን መታሰቢያ ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበሩን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነው😘😘😘 እኔ አንድ ዲያቆን ወንድም ቢኖረኝ ምኞቴና ጉጉቴ ነበር ግን አልተቻለም።እግዚአብሔር ካልፈቀደለት ማንም ካህን መሆን አይችልም
ጉሩም ነው ደግነት እስከ ጥግ የሆኑ ቤተሰብ
የሚገርምና የሚደንቅ ቤተሰብ ነው መቼም እኔን አይቼ እንዲህ ያለ ክርስቲያን በስንክሳር ነበር የማነበው ለካ ዛሬም አለ አምላኬ ሆይ እኔንስ መቼ ክርስቲያን እሆን ይሆን😢
የአባታችንን ነፍስ ይማር በረከታቸው ይድረሰን
እናታችንንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልንን
ልጆቹንም እግዚአብሔር አምላክ ያስፈፅምልን
አዘጋጀ ብርቴንም እመብርሃን ትጠብቅልን
ማኅበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር አምላክ ያስፋልን አሜን በእውነቱ።
ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤