Ethiopia - ከኢትዮጵያ እስከ ሩሲያ ምድርን ያንቀጠቀጠ | ግዙፍ ወታደራዊ ልምምድ "ቀዩ ማዕበል!"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 69

  • @abcd3670
    @abcd3670 Год назад +21

    አረ የኛን አገር ተወዉ ለሼኔ ያልሆነ በወለጋምድር እናቶች እየታረዱ ህፃናት እየታረዱ የስምት ወር እርጉዝ ከሆድ እያወጡ ሲጫወቱባቸዉ እስካሁን ድረስ በወለጋምድር ድርሽ ያላለዉ ወታዴር ለማን ይሆን የሚገለግለዉ እዴሰዉ ያላደለዉ ጌታ አሏህ ራህመቱን ያዉርድላቸዉ ያረብ

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 Год назад +1

      በትክከል

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 Год назад

      ፍትህ ለወለጋ አማራዎች

    • @abcd3670
      @abcd3670 Год назад

      @@zinabuyimanie7666 አይዉዴ ዱአ ነዉእጅ ፍትህ የሚሰጥ የለም ወለጋአራት አመት ሆነዉ ፍትህ እያልን ነገሩ ግራነዉ አሏህ ፈራጃዉን ቅርብ ያርግላቸዉ ለወገኖቻችን በምንችለዉ ሁሉ ዱአ ነዉ በየ ሀይማኖታችን በፆለት እንሰባቸዉ

    • @eliyasabdurahman7540
      @eliyasabdurahman7540 Год назад

      አይተሻል በወሬ አትመኝ አይንሽ ካላየ

    • @abcd3670
      @abcd3670 Год назад

      ይቅርታ ምኑን ነዉ ????

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад +6

    እያንዳንዱ ኢትዬጰያዊ በተሰማራበት ሙያ ራሱን እየጠቀመ የሀገር ግዴታንም መወጣት አለበት። የሰራ ግብርና የንግድ ታክሰ መክፈል አለበት። ሸልማቱ ሀገር ትለማለች። ሠላም ይሰፍናል። አብዛኛው ኢትዬጰያዊ ግዴታውን ሳይወጣ ከመንግሰት የተለያየ ጥቅም ማግኘት ይፈልጋል። ሰለዚህ ሁላችንም እንደ ዜጋ ያለብንን ሃላፊነት መወጣታችንን ራሳችንን እንገምግም።
    ***ሙሰናን ለማሰወገድ ልዩ የሰርአተ ትምህር ከKG እሰከ ዩነበርሲቲ በማዘጋጀት መንግሰት ሰራ ላይ ማዋል አለበት።***

  • @BETE_MESKEL
    @BETE_MESKEL Год назад +9

    ደርሰናል ቤተሰቦች በሰሀታችን ኢትዮጲያ ትቅደም🙌🙌🙌🙌

    • @sultannure7807
      @sultannure7807 Год назад

      ኦሮምያ ትቅዳም አማረ ይውዳም

    • @BETE_MESKEL
      @BETE_MESKEL Год назад

      @@sultannure7807 አንተ ደስ እንዳለ 😂😂😂 አይ እምዬ ኢትዮጲያ የከሸፈ ትውልድ በውስጥሽ ታቅፈሽ ቁስልሽን ይነካኩታል ያሳዝናል

  • @ayudesta111
    @ayudesta111 Год назад +5

    አለም የቆመችው በፈጣሪ ምህረት ነው!!!

  • @coldgold5002
    @coldgold5002 Год назад +4

    Ye dingel lij selam yisten gulbetegnochin yastagsilen amen amen amen

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 Год назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ዳግም ሊመጣ ነዉ 🙏🙏🙏🙏

    • @hailesemabeyene8017
      @hailesemabeyene8017 Год назад

      መቼ ነው የሚመጣው ዘና ታደርጉናላችሁ፡፡ ዜና ላይ ስለ ጌታ መምጣት መለፍለፍ ምን ይሉታል፡፡

    • @yegledemissie9469
      @yegledemissie9469 Год назад +1

      @@hailesemabeyene8017 ቀኒቱን ና ሠአቲቱን ማንም አያዉቅም ዘመኑ ና ጌታ ምልክት ያላቸዉ ሁሉ እለት እለት በአይናችን ፊት እየተፈፀመ ነዉና እንንቃ እንትጋ ጌታ በቅርብ እንደሚመጣ ፍጥረቱ ሁሉ እየመሠከረልን ነዉ በኖህ ዘመን ሁሉ ሢበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡ የቁጣዉ ዉሐ ሳያዉቁ ድንገት እንደመጣባቸዉ ከቶዉንም እንዳላመለጡ ንቃ ወንድሜ ንቂ እህቴ ሁላችን እንንቃ 🙏🙏🙏

    • @mohammedhusenmohammed7018
      @mohammedhusenmohammed7018 Год назад

      🤣🤣🤣🤣 ስሰአት ነውየሚመጣው እድንቀበለው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @katalystchannel
    @katalystchannel Год назад +4

    የኛን ተወው

  • @zuleyhabintshafi9081
    @zuleyhabintshafi9081 Год назад +4

    ዜና ማድመጥ የጭከት ምክንያት ነው።

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Год назад

    The world needed peace and stability. War cannot solutions for human needs. Peace and stability for all!!

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Год назад

    Let the whole world discuss peaceful solutions to differences in political and socio-economic interests. NoMore war threats.

  • @user-zl1wp4pk5r
    @user-zl1wp4pk5r Год назад +1

    መከላከያ ብቃት ካለው ሀገር አይደፈርም

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Год назад +3

    በፈጣሪ ቸርነት ነው !!!

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    nice insight!
    💪

  • @akalukentu1041
    @akalukentu1041 Год назад

    የቆመነው በፈጣሪ ምህረት ነው!!!

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Год назад +1

    አረ ጉድ ::

  • @mube251
    @mube251 Год назад

    good news 👍👍

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @ytuber4660
    @ytuber4660 Год назад +3

    ልብህ ትልቅ ነውስ

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 Год назад

    STAND TOGETHER WITH YOUR OWN GOVERNMENT. STAY STRONG WORKING WITH EHTIOPIAN AND ERITREA. AMERICAN GOVERNMENT IS IN OUR SAIDE. KEEP UP THE GOOD JOB. VIVA AMERICA LONG LIVE AMERICAN.

  • @addishiwot7075
    @addishiwot7075 Год назад

    Weyawe weywawe you always ❤️ trouble nagtive person

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Год назад +1

    በኢትዮጵያ የንጹሀን ደም እንደ ውሀ እየፈሰሰ እና ስጋቸው እየተበላ እንዴት እራሱን ከአለም ወታደራዊ ሀይል ጋር እራሱን ሊያወዳድር ይችላል፣ ትንሽየዋን ክልል እንኩአን ልክ ማስያዝ አልቻለም እኮ በቃ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአንድ አባ ገንን መግስት ጉዳይ አስፈጻሚ ብቻ ሁኖ ቀረ ይህን ያክል ግፍ በዜጎች ሲደርስ እንደሌላው አለም ቢሆን መፈቀለ መግስት አድርጎ እራሱ ሀገሪቱን ይመራት ነበር

  • @genetabo8246
    @genetabo8246 Год назад +1

    atshkbtu eski hager wust yalen selam masfen yalchale menggist ke hager ye wota gizuf wotader alegn sil enate ehen wore bilachu stmetu atafrum tu

  • @surafielyohans9745
    @surafielyohans9745 Год назад

    አቦ ምንድን ነው ሚያስፈራሩን 3የአለም ጦርነት ጀምረው ለምን አያሳዩንም

  • @kidusjoseph227
    @kidusjoseph227 Год назад

    hulun ngr ke ethiopia ga atayayzu!

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад

    የፈለገው ግዙፍ የጦር ሃይል የትኛውንም አነሰተኛ ጦር ሃይልን ዶጋመድ ማድረግ አይችልም። ማሸነፍ ግን ይችላል። መሰዋትም ይከፍላል። ጦርነት ጠላትን ለመከላከል ካልሆነ በሰተቀር በእብሪት ተነሳስቶ ማጥቃቱ ዋጋ ያሰከፍላል።

  • @antenehsolomon4237
    @antenehsolomon4237 Год назад

    Eris beris yetegedadelinibetin “limimid “alikew?🤔

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Год назад

    Rebellion sense organ must be cut
    🌈

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад +1

    ድንቄም ልምምድ ትንሻ ህወሀት እንካን መቆጣጠር ያልቻለች እትዮጵያ ማካበድ ትዝብት እንጂ ምን ሊባል የይትዩብ ስግብግብ ያድንቅ

    • @user-yd4pp8xw6n
      @user-yd4pp8xw6n Год назад

      የምእራባዊያንን.መአቀብ.ፈርተውእንጂ.ህወሀትንእንዳልበርመድረግሚችሉ..ጀግኖችአሉን.አልሐምዱሊላ..ደሞምርጥ.አቋምላይ.ናቸው..አበይን.ከጠላት.ያሉጀግኖችናቸው.

  • @user-el8mu1ew2x
    @user-el8mu1ew2x Год назад +2

    ኢትዮጵያ ወታደር አላት እድ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Год назад +1

      ወረኛ መጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ ጻፊ/ፍ

    • @user-el8mu1ew2x
      @user-el8mu1ew2x Год назад

      @@gravitymobile7558 መልሡልኝ ካላት አላት ከለላት የላትም ነው

    • @ytuber4660
      @ytuber4660 Год назад +1

      አላት

    • @user-el8mu1ew2x
      @user-el8mu1ew2x Год назад

      @@ytuber4660 ተባረኪ እኔኮ ህዝቡ ሣለቅስ ሲገደሉ ሣይ ነው የጠየኳችሁ

    • @ytuber4660
      @ytuber4660 Год назад

      @@user-el8mu1ew2x እንጂ ለመቀጠር ፈልገሽ አይደለም??

  • @yohannestarekegn581
    @yohannestarekegn581 Год назад

    I really wonder when I see the Ethiopian medias about their effort on war. war is not something beloved nor required. But your efforts show that how you are back warded. Sorry to say this but it is really a back ward act. you have to do on peace

  • @sabahaile9239
    @sabahaile9239 Год назад

    እነ ዘመነ ካሴ የምታስር ኢትዮጵያ ማንን ተማምና ነው የጦርነት ዝግጅትዏ ውጤት የሚኖረው?

  • @emebettefera7253
    @emebettefera7253 Год назад

    Ethiopia's military drill is not meant to self guard but to swiften self destruction.
    Can you understand you " Chatter box"!!

  • @iamzemenekasse5732
    @iamzemenekasse5732 Год назад +1

    Ethiopian Army!! 😁😁😁 Oromo Army😁😁😅🤣😭

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Год назад

    ግብፅ የዘር ፖለቲካ የለባትም እኛ በጎሳ ተከልለን በጎሳ መሪ እንምርጣለን ፈጣሪስ ዘረኛን ይረዳልን? ያሳፉራል

  • @aynekulutefferra
    @aynekulutefferra Год назад

    ዓለም የፀናችው በእግዚአብሔር ቃል ነው👈👈👈🙄❤❤❤
    ከሐዲ የዓቢይ አሕመድ አሽከር 🤮🤮🤮😡😡😡

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 Год назад

    የ ኛን እንኳን ተወው እድሚ ኦሮሙማ😈ወያኔ😈 ተዋረደው አዋረዱን 😡😡😡

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +4

    ወሬ ብቻ በዉሸት ፖለቲካ ህዝቡ አለቀ ከመግስት ተብዬ እስከ ዘጋቢወች ድረስ ወሬ ዉሸት ብቻ ግን አይሰለቻቺሁም ወሬ

    • @mube251
      @mube251 Год назад

      good😎😘

  • @frezemen888
    @frezemen888 Год назад +2

    End of the world

    • @fsahatsionhabtegabrgebrein5042
      @fsahatsionhabtegabrgebrein5042 Год назад

      ፈታዎች እረ ጉድችን ደብቁት ኢትዮጱያ በምን ኣዃያ ነው ከሩስያና ቻይና መወዳደር የቻለት ለኦነግ ሸንየ እማትበቃ ከሩስያ ጋር መመዛዘን በጣም ነው የገረመኝ።

  • @tedrosttaye2935
    @tedrosttaye2935 Год назад +1

    @fata daily
    ይሄ ነገር እውነት ወይስ... ምንድነው አጣራልን ወንድሜ!
    "የትምህርት አሰጣጥ
    1.ለእያንዳንዱ ተማሪ በግሉ አንብቦ በሚረዳበት መልኩ የተዘጋጀ መፅሐፍ /ሞጁል/Module ይሰጠዋል።
    2.በተጨማሪም ለየትምህርት አይነት አጋዥ የሆኑ መማሪያ Videoዎች ማዕከሉ በሚያስተዳድረው WhatsApp/Telegram Channel ላይ ይጫናል።
    3.የገፅ-ለገፅ ገለፃ (Tutorial Session) በየሴምስተሩ በተለያዩ የትምህርት አይነት ልምድና ዕውቀት ባላቸው ኢትዮጵያውያን መምህራን በተመረጡ ማዕከሎች ይሰጣል።
    * ከ5-8 ክፍል ሁለት ሴምስተር
    * ከ9-12 ክፍል ሶስት ሴምስተር
    ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች፡-
    1. ከክፍል ወደ ክፍል የተዘዋወሩበት ካርድ
    2.መጠኑ 3×4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶ (በጀርባው ስም የተፃፈበት)
    3.የመመዝገቢያ ክፍያ
    4.የ1 ሴሚስተር ክፍያ
    * ካርዱን ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ (ሆሳዕና- +251955308235 ዳዊት
    እና አዲስ አበባ-+251912125722-ዳግም) በማዕከሉ ቢሮ የተማሪው ቤተሰብ ማቅረብ ይችላል።
    ክፍያ
    1. መመዝገቢያ: R200
    2. በ1 ሴምስተር ክፍያ
    * Grade 5-8= R2,500
    * Grade 9-12= R2,000”