Betoch | “ባጎረስኩ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 454

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 454“ ባጎረስኩ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 454
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 167

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 7 месяцев назад +20

    ወላሂ በኔ ይብቃ ትውልድ ይዳን ሲል ብሩቅ አሲድ የተደፋበት ልጅ ትዝ አለኝ የኔ አባት አላህ አፊያ ያድርገው የረብ

    • @Abc123-dw9sc
      @Abc123-dw9sc 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢አመን ያበብ😢😢😢

  • @ZEMY22
    @ZEMY22 7 месяцев назад +25

    ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዩ እስርኞቻችን ለነሱስ ማን ይድርስላቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @የወግድዋነኝ
      @የወግድዋነኝ 7 месяцев назад

      💔😭😭😭😭 ሰሚ ጠፍ ተሰቃዩ አለቁ 💔

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 7 месяцев назад +20

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚኖሩ እህትና ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ😢😢

  • @tsehayyoutube3993
    @tsehayyoutube3993 7 месяцев назад +15

    እንደኔ አዛልየ❤ የናፍቀቻችሁ እጅ አውጡ

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 7 месяцев назад +27

    ፍትህ ለዝቋላ አቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ፍትህ ለገዳም አባቶች 😢😢😢😢በግፍ ለሚገዴሉ አባቶች😢😢😢😢ፍትህ😢😢😢

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 7 месяцев назад

      😢😢እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @mariouset142
      @mariouset142 7 месяцев назад

      ፍትህ ፍትህ

  • @Mekidyedanglemarymalij
    @Mekidyedanglemarymalij 7 месяцев назад +11

    ሰላም ቤተሰብች ሰላም ለሀገርችን ሰላም ለሰው ልጁች ሰላምለዓለም ሂሉ ያሰጥልን እሲኪ ደምሮኝ ቤተሰቦች❤

  • @የሸዋዋ-ቐ4ሠ
    @የሸዋዋ-ቐ4ሠ 7 месяцев назад +23

    እግዚአብሔር የሀገራችን ሠላም ይመልስልን❤🤲

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 7 месяцев назад +3

    ሰላም ደስ ይላል yewokitu የጠበቀ ከ ጊዜ ጋር ምሄድ ነው አርፍ ስራ ነው

  • @hddi491
    @hddi491 7 месяцев назад +4

    ቆይህ ድራማ ግን እየተማናመኑ ነው ሁሉም አዲስ ሆኑ ያስጠላል ባይሆን አዛሉን ማስቀረት ነበረብህ እ ዘርሽ😮

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf 7 месяцев назад +10

    በፍርዱኮ ትወና 100 ፐርሰት 😂😂

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 7 месяцев назад +9

    ወይኔ አዛሉሳ ውድ በተሰቦቼ እንደ ፍት ለአዛሉ የምትሉት በላይክ አሳዩን አራ ፍት ለአዛሉ ዜሩ ሞላ ሀይሌ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 7 месяцев назад +8

    ፍትህ ፍትህ ዝቋላ አብነገብረ መንፈስ ቅዱስ ገደም በግፍ ለሚገድሉ አባቶች መንግስት ፍርድ ያቅርብ

    • @mariouset142
      @mariouset142 7 месяцев назад

      ፍትህ ለወገኞቻችን

  • @mulumitku4817
    @mulumitku4817 7 месяцев назад +14

    ፍትህ በግፍ ለተገደሉ መነኮሳት

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад

      እህህህህህህህ 😭😭😭😭💔💔💔 በረከታቸዉ ይድረሰን

  • @Lancyluna
    @Lancyluna 7 месяцев назад +9

    ኢትዮጵያ ❤

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 7 месяцев назад +3

    ክክ በፍርዱ አሸነፈ ጎበዝ ጠበቃ

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 7 месяцев назад +1

    ቤቶችዬ እናመሰግናለን

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged801 7 месяцев назад +3

    I love Betoche educational

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 7 месяцев назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያእስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 месяцев назад +2

    ታሪክ ቢላው አይንሽን ሊወጋው ነው ብዬስቅቅ አልኩልሽ😃

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 месяцев назад +3

    ወይ በዜ ንግግርህ ያስቃል😃

  • @DaniMonta-q4t
    @DaniMonta-q4t 7 месяцев назад +1

    Betoch beteam yemwodo move new beziy ketlw ashenafi gelila yenoro ❤❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊

  • @fgff2649
    @fgff2649 7 месяцев назад +1

    😢ሀገራችን ታማለች በዱአችሁ በፀሎታችሁ❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 месяцев назад +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @oumerhusen3565
    @oumerhusen3565 7 месяцев назад +3

    ከብዙ አመት ቡሀላ ሁሉም ተቀይረዋል

  • @tadenege2014
    @tadenege2014 7 месяцев назад +3

    የአረጋሽ ገፀባሕርይ ሁሌም ያሳቅቀኛል። ባይኖር።

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 5 месяцев назад

    በፍረዱ ጎበዝ ጠበቃ ነው ልክ አስገባቸውን አሸነፈ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 месяцев назад +1

    ቤቶችዬ አዛሉን የት አደረሳቹዋት ተናፍቃለች ማሚ ትምጣልን ❤

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 7 месяцев назад +3

    በርቱ

  • @lalinegaso5849
    @lalinegaso5849 7 месяцев назад

    Mafi and yibaqa and risite and mami yeti nachu lamini abirachu ayisarachu😢 tunafiwinya lachu ❤❤❤

  • @DanelAlemayu
    @DanelAlemayu 7 месяцев назад +4

    ቤቶች እኮ ተንዛዛ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 7 месяцев назад +7

    በቃ ዋና ዋና ዎቹ ወጡ ቤቶች ድራማ ለዛዉ ጠፍቷል

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 7 месяцев назад

    DSTV ማስታወቂያ ሰራችሁብን አይደል 😂😂😂ይመቻችሁ

  • @mariouset142
    @mariouset142 7 месяцев назад

    በፍርዱ ጎበዝ ተዋናይ ነው ይችላል

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl 7 месяцев назад +1

    በዜ ዛሬ በሳቅ 😅😅😅

  • @warkamedia
    @warkamedia 7 месяцев назад

    አዲስ አበባዬን እንዲህ በጭለማ ፏ ያረጋ አምላክ የኛንም ህይወት ፏ ያድርግልን 🙏🙏

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад +1

    አረጋሽ ዛሬ ደንበኛ ፖሊስ 🕴🕴🕴 መሠለች ክክክክክክክክ

    • @semagnalemu8186
      @semagnalemu8186 5 дней назад

      ❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅😅😮😅😮😢😢🎉🎉😂😂❤

  • @ashebir24
    @ashebir24 7 месяцев назад +1

    ቤቶች ድራማ ለምን አታቆሙትም በጣም ተጃጃላቸሁ ለኢትይጲያ አዛው ህዝብ አጃጅሉበት ለዲያስፖራ ግን ያዝ አድርጉት

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 7 месяцев назад

    Aregash, betam yemayemesel yeteganen sera new .. asekerut weyem atabezut

  • @mariouset142
    @mariouset142 7 месяцев назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ አባቶቻችን

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 7 месяцев назад +2

    ኧረ ማሚ አዛሉ አምጡልን

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 7 месяцев назад +3

    እኔ ምለው አዛሉ የት ሄዳ ነው ካየናት ቆየን❤❤❤❤

  • @NatiRome-k5r
    @NatiRome-k5r 7 месяцев назад +1

    FthehhhhhhhhhhhhLe Abatochachin 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش 7 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣቺሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 месяцев назад

    ዛሬ እንኳን DS. Tv ን ማስታወቂያ የስሩ ነው የሚመስለስ
    የዘር ሀረጌ አዳምና ሄዋን ነው ትክክል👍❤

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ

  • @saaa9448
    @saaa9448 7 месяцев назад +2

    ምነው አዛሉን ካየናት ቆየን እሷም ወጣይ

  • @shetaye9352
    @shetaye9352 7 месяцев назад

    እነ ለላ ሃማኖት ብሆንም ለተገደሉት አባቶቻቺኒ ፍትህ ለ በትክሪስታኒ ፈትህ😢😢😢😢

  • @xfffffff
    @xfffffff 7 месяцев назад

    አራ መምን አምጠልን ፕልስ❤❤❤

  • @amsal2076
    @amsal2076 7 месяцев назад

    አሜን

  • @ahmedadem3841
    @ahmedadem3841 6 месяцев назад

    አረ ርስቴስ ጠፈች

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa 7 месяцев назад

    Tebarekuuuuuu

  • @mariouset142
    @mariouset142 7 месяцев назад

    አይ በዜ በሳቅ ገደለኝ

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 7 месяцев назад

    ግንመቸነውየሚያልቀውእኔትንሽሀኔጀመርሁ፡፡ያሄውበስደትአርጀሁ፡😅😅😅😅😅ወገን

  • @BogeZewude-s8q
    @BogeZewude-s8q 7 месяцев назад

    Dasisiluu betochi😊

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 7 месяцев назад +2

    ኧረ አዛለች የት ጠፋች 😢😢😢

    • @ethio-bi9vy
      @ethio-bi9vy 7 месяцев назад

      አመጣም

    • @Hayuዩቱብ
      @Hayuዩቱብ 7 месяцев назад

      @@ethio-bi9vy ለምን ሲባል 😥😥🙄🙄

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 7 месяцев назад

    ትዳር ላንድቀን ወይኔክክክክክክበዛብህ

  • @girma12eyob
    @girma12eyob 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 7 месяцев назад

    አዛሉ ወዴት ሔደች አምጡልን

  • @hailemichaelendeshaw6133
    @hailemichaelendeshaw6133 7 месяцев назад

    ድራማ እያላችሁ የዲኤስ ቲቪ ማስታወቂያ ትሰራላችሁ እንዴ?

  • @sele9316
    @sele9316 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 7 месяцев назад

    ADAM AND HAWANE THAT IS IT THANKS.

  • @zed5072
    @zed5072 7 месяцев назад

    የዱሮወቹ ወተው አለቁ አዛሉም የለችም እሳ

  • @GgGg-i2m1i
    @GgGg-i2m1i 7 месяцев назад

    የኔ❤❤❤

  • @LeleAs-m3x
    @LeleAs-m3x 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤💝

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 7 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 7 месяцев назад

    ውይቢከፋኛም 😂😂😂😂

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 7 месяцев назад

    Bazeye yene asteway

  • @tsagemelese7637
    @tsagemelese7637 7 месяцев назад

    Ginko azaliye yet heda nawu fils.nigrhogn😢😢

  • @mehalekmulate8049
    @mehalekmulate8049 7 месяцев назад

    በዜ ነፍሱን ይማረውና ጋሽ ዓለማየሁ "እጅ እግር አጣምሮ ትራስ ተንተርሶ ይበሉት እንጀራ ይወጣል ደም ጎርሶ" እንዳለን አልሰማህም ?

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 21 день назад

    ዘርሻአኳሥወድህአኳ

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 7 месяцев назад +1

    እኝክ አሁንስ ይሄ ድራማ እቃቃ ጨዋታ ሆነ ምነው ጋሽ ዘሩ ? ያን የመስለ ቁምነገር አዘል. ድራማ. እንዳላሳያችሁን ምነው. የልጆች ጨዋታ አደረጋችሁት

  • @qwertyuiop-7927
    @qwertyuiop-7927 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 7 месяцев назад

    Mafi tebeyewa gin endew 1 ken leza ayenoreshem, menm atecheyebetem eko, lezabis..ere menew betasewetuwat

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 7 месяцев назад +2

    አረ ማሚስ የት ገበች❓

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Butagemda
    @Butagemda 7 месяцев назад

    ዘሩ ሃይሌን ያስረታው ደላላ ጠበቃው ነው;

  • @rizxol2
    @rizxol2 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 7 месяцев назад

    አዛልዬ አዛሉ የት ገባች አምጡልን

  • @fufy2285
    @fufy2285 7 месяцев назад

    አህለን❤❤

  • @nurbenurmylove3880
    @nurbenurmylove3880 7 месяцев назад

    እርስቴም ተቀየረችዴ

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅❤❤

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 7 месяцев назад

    😂😂😂 ❤👏👏

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 7 месяцев назад +1

    ምንም ስለድራማው ሂስ የማይሰጥ ገጠሬ የተመታ ተመልካች ነው! ባካችሁ ስለ ድራማው ብቻ አዉሩ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 7 месяцев назад

    ወ/ሮ ኣዛለች የት ጠፍች ❤

  • @RozTybe
    @RozTybe 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤😢

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 7 месяцев назад

    113ነኝ❤❤

  • @hamzaapp1
    @hamzaapp1 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي 7 месяцев назад

    Wedew ayeseku deleya tebeka

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 месяцев назад +1

    ልክ አስገባቸው? አንቀፅ 39አልክ???😃

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 7 месяцев назад

      Is he trying to help #TPLF leaders? TPLF forcefully invaded #Amhara's lands by #Genocideing #Displacing #MILLIONS of unarmed #Amharas 👪families the past >45yrs. Now, Amharas #liberated their #lands, #themselves, armed. #TPLF has NO chance to #invade again. Even now, while #PM'S helping #TPLF. More than 1.5 million #KILLED⚖️ because of TPLF lies/untrue/map stories⚖️. How many more have to die before TPLF'S admits the LIES/UNTRUE stories to get #US's, #EU.. support. All knowing the #TRUTH & #FACTS will ALLOW the #POOR Amharas, Tigrays, Afars & Eritreans to LIVE in✌️PEACE? 🤝Respecting each other as good neighbors🤝.✌️🤝

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 7 месяцев назад

    ይሄ ሰውየ ኦሮሞ እንደሆነ ሰምቻለሁ ፍፁም ማንነት የጠፋበት አድርባይ አጨብጫቢ ነው ለካ።

  • @MyHot30
    @MyHot30 7 месяцев назад

    👍

  • @idrissabdellah9800
    @idrissabdellah9800 7 месяцев назад

    ማስታወቂያ ነው

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 7 месяцев назад

    👍👍👌👌💚💚💛💛❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 21 день назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🌹🥀🥀🥀🥀🥀🌹🥀🥀

  • @fevenalemu9763
    @fevenalemu9763 7 месяцев назад

    መመዝገብ እፈልጋለሁ

  • @HabtamuYilma-y3f
    @HabtamuYilma-y3f 7 месяцев назад

    ኧረ አዛልዬ የት ገባች

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 7 месяцев назад

    የዲኤስ ቲቪ አድቨርታይዝመንት መሆኑ ነው?

  • @ايمان-ت8ت
    @ايمان-ت8ت 7 месяцев назад

    ሰላም

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 7 месяцев назад

    😢😢😢😮😮😮