Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን፡ዶ/ር ፍቃደስላሴ።🙏👋
እናመሰግናለን Dr እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይሰጥህ ዶክተር
እግዚአብሔር ያክብርህ ዶክተር🙏
ፀጋ ይብዛልህ ሰላም ላንተና ለመላው ቤተሰቦችህ ይሁን።እናመሰግናለን
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ግንዛቤ አግኝተንበታል 💯💯💯👌👍
በጣም አመሰግናለሁ አንቺም ሼር ስላረግሽው
🙏😍
Thank u ene bezu gize yenesregn neber
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ።
እናመሰግናለን ዶክተር ተጨማሪ ትምህርቶች ካሉ እባክዎ
አመሠግናለው ዶክተር🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Dr Thank For your Sharing GOD Bless you Long Life 🙏💚💛❤
ልጀ በክረምት ያጋጥመዋል አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶ/ር
Thank you may God bless you 🙏
ወይኔ Dr ዛሬ ስናወራ ነበር
Thank you dr
በርታ gentle approach I have subscribed and recommended as well
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር እኔም አለብኝ ይመለከተኛል
ግን አፍንጫችንን በምኒዝበት ጊዜ ደሙ አፍንጫችን ውስጥ ሞልቶ ወደ ሌላ ቦታ አይሄድም? ወይም ሌላ ጉዳት አያደርስም?
👍
እንዴት ነህ ዶክተር በጣም ነው የምናመስግነው እግዚአብሔር ክብርን ያድልልን እኔ ስለ ኮሮና ኮሜንት ላይ ፆፌልህ ነበር ግን አላየህውም መስለኝ አልመለስክልኝም
አንዳንዴ ያጋጥማል። ጥያቄዎን ይላኩትና በቀጣይ ፕሮግራም ለመመለስ እሞክራለሁ
አመስግናለው ዶክተር ጥያቄዬ ለመመለስ ፍቃደኛ ስለሆንክ ጥያቂዬ ካራና ይዞኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አገግሜ አለው ግን ከለቀቀኝ በዋላ በጣም ይደክመኛል ራሴን ያመኛል የምግብ ፍላጎት የለኝም ከለቀቀኝ ሀያ ቀን ሆኖኛል እና ደረቴንና ጀርባዬን በጣም ይመኛል እና የምትመክረኝ ነገር ካለህ በሙያህ ብትነግረኝ አመስግናለው ስላም እደር ዶክተር
@@ሐመረድንግልየማሪያምልጅ ሉተመሳሳይ ጥያቄ ባለፈው ፕሮግራም መልስ ተሰጥቷል። ጊዜ ሲያገኙ ሙሉውን ይመልከቱት
እሺ ዶክተር ከልብ አመስግናለው ፍጣሪ ያክብርልኝ
Dr please Inform about testecular TB ሰምቸው የማላቀው ነገር ስለሆን አለብህ ተብዬ ጨንቆኝል።
በአጭሩ TB ሁሉንም የሰውነት ክፍል ሊያጠቃ ይችላል የዘር ፍሬን(testis) ጨምሮ። ህክምናው ልክ እንደ ሳንባው ቲቢ በቲቢ መድሀኒት ነዉ ።
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💝💝💖💖
10q
እረ እኔምሰራቤት ልጅ በሳምንት 2ግዜከዛንበላይ ይነስረዋል ሀኪምቤትም ሲወስዱት ቀላል ነው ይባላል ግን የጤና አይመስለኝም ፈራለው እኔነኝ ምከባከበው