በመታመሜ ህይወቴ ተበጠበጠ..ሙዚቃ አቁሜ ልኖርበት የምችልበት ሌላ ሙያ የለኝም..ተወዳጅዋ ሃሊማ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ህመሜ ቀላል ነበር… ግን … የጋብቻ ጥያቄ ብዙ ቀርቦልኛል ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሃሊማ | #hailma #seifufantahun #ethiopiansinger
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ሃሊማዬ አላህ ሐላል እንጀራሽን ይወፍቅሽ ዝንጥ አድርጎ የምያኖር አላህን የፈራ ምርጥ ባል ምርጥ የልጅ አባት ይወፍቅሽ የእኛንም የአንችን እህታችንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን
እንደዚ ስርአት ያለዉ አነጋገር ደስ ይላል ጀዛከላህ ❤️😘
አረ ኣላህዬ ይማራት
@@medinaesmia7953 ልዳርሸ
😢😢😢😢😢😢😢😢
እና ዝፈኚ ብለን ነው ምንፀልየው
የሚወድሽ አላህ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን
የሱን ፍቅር የሱን እዝነት ትእዛዙን በመሞላት የምታሳዪ ምርጥ ባሪያው ያርግሽ እኛንም ያርገን 😘
ለሰይፉ የበጎነት ሽልማት ይሰጠው እንጂ እንዴ መቼ ሊመሠገን ነው????????????
@@ejigayehuZAtaye lersu Belo nw miseraw
የምን የበጎነት ሽልማት ነዉ? ይህ በማር የተለወሰ መርዝ!
menwe menwe menwe?@@mahletamahleta8170
@@mahletamahleta8170 mne argosh new
አሽቃባጭ ሁሌለሀብታም እዳሽቃበጣችሁ ለምት አንች አሰጭውም የወር ደመወዝሽን😊
ሀሊማዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏 አረ ሰዎች የሰውን ሀጢያት ከመቁጠር እስኪ እራሳችንን ዞር ብለን እንመልከት 🙏🇪🇷
@@ועח 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
You are Absolutely right
You are right ✅️
Awo gen …
ሰይፋ እውነት የበጎ ሰው ሽልማት የክብር ዶክተር ቢሸለም እጅግ ድስ ይላል እናተስ ምን ትላላችሁ
የክብር ዶክተር በቃ የቻይና ሰልባጅ ነው የሚመስላችሁ ። ለዚህ አሽቃባጭ ኢግኖር ነው መሸለም ።
አቃጣሪ ሾካካ ነገር ቢጤ👎🏾
እንደው የኔ እህት ፈጣሪ ሁሌ ሳቅሽን አይንሳሽ ❤
አሚን❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏@@Flower29.11
Amen❤❤
እኔ ምንም አልልም አላህ ይርዳሽ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አሚን እውነት ነው ቀና ሰው ትክክለኛ አመለካከት ነው አለህ ያሰከልሽ
አሚን
አሚን ❤
@@radiyar5587 ወላሂ አወ ማን ወዶ ከአላህ ትእዛዝ ይወጣል አላህ ያስተካክለን ሁላችንንም መጨረሻችንንም ያሳምርልን ያረብ
አሜን ይርዳት
አይነ ጥላ ነው ሀሊማዬ አንቺን የመሰለ ቆንጆ እንዳታገቢ የሚገረግርሽ እግዚአብሔር ይገስፀው እግዚአብሔር ሳቅሽን አይውሰድብሽ እስትረስ ነው ያወፈረሽ አትጨነቂ ዋናው ጤና
በትክክል እኔም ያልኩት ህሄን ነው ምናለ ፀበል ብትጠመቅ ብዙ ሙስሊሞች ይጠመቃሉ በውነት🙏
ትክክል❤
@@zedyednglij3314 Tsebel lenate new egna besu anaminim yemimetut muslimochim sile Islimina yemayawuku nachew enji belela akal yaderihignal malet ke Islimina yasiwetal. Begna eminet me menfes gar yeteyayaze yemikera Quran ale be Allah fikad yemiyadin.
Tkikil aynet tila naw
@@zedyednglij3314 እግዚአብሔር ይርዳት
ብዙ ከሚሰቁ ጀርባ ብዙ እመም አለ አምላክ የዋህነትሸን አይቶ አሳብሸን ያሳካልሸ ሰዎች ተያቸው
ኢላሂ ያራህማን ሀምድ ሽኩር ሀሊማዬ አላህ ቻይ መሀሪ ነው አንድ ሁለት አደለም አስር እድል ቢሰጥስ አላህ መጨረሻሽን ምርጥ ባል ሰጥቶሽ ከሳሊህ ልጅ ጋር የስቲግፋር የተውበት ዘመን ያርግልሽ የኔ የዋህ
ማሻ አላህ ሀሊማ ከባለፈው ይልቅ አሁን ላይ ወደ ፈጣሪዋ የቀረበ ንግግር ማድረጓ በጣም አስደሳች ነው
ምረጥ አባባል ነው ተባረኪ :: ሰው በጠራራ ጸሀይ በሚገደልበት ዘመን , ዘፈን ስለዘፈነች እንደተረገመች አርጎ ልጅቷን መሳደብ አግባብ አደለም, ዘፈን በክርስትና በስልምናም ሀፅያት ነው:: ስለዚህ ፈጣሪ ረድቷት እንድታቆም መጸለይ ነው ::
@azebshewa6197 ብዙዎቻችንኮ ከዘፈንም በላይ የከፋ ጌታችንን አማፂያን ነን ግን አሏህ አዛኝ ነውና ወንጀላችን በአደባባይ በግልፅ እንዳይወጣ ስለሚደብቅልን በድፍረት ሌላ ሰው ላይ ምላሳችን ሌላ ሰው ላይ ስናስረዝም ምንም ወንጀል ሰርተን የማናውቅ ፅድቅ እንመስላለን
ልክ ነዉ በሂዴት ትስተካከላለች
Sefu በጣም ነው የማደንቅ መልካም ሰዉ ነክ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እንኩዋን ደስ አለክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሀ በጣም ነው የምወዳት ባለቤትክን እንኩዋን ማርያም ማረቻት ❤️🙏ሃሊማ አንቺ ቀና ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር የልብሺ መሻት ያሳካልሽ ከኃጢያት በስተቀር 🙏
❤❤❤❤🙏🙏
ደጋግሞ አላህ ዕድል እየሰጠሽ ነው ሀቢብቲ ተመለሺ ወደ ፈጣሪሽ
እጭ በቃችሁ! 1.9 ቢልየን ብቻ ነው ከአለም እስልምና ተከታይ። የአለም ህብ ደሞ 8 ቢልየን ነው። ለምን አንታመምን ታድያ?
Don't say anything
kashem ewnet betekatayoch bezat aylekam sikatel saw lefetriw menor nw kebru ,bado chenkelat
Right
Esti lerasih asib
ሐሊማ አብዱራህማ ደስስ የሚል ስም አለሽ የአባትሽ ስም ደሞ የበለጠ ደስ የሚል ማሻአላህ እስኪ ከዚህ በኃላ ያለውን ሐያትሽን ደስ በሚል መልኩ አሳልፊው ውዴ ሞት መች እንደሚመጣ አይታወቅም እርግጥ በፊት ከነበረሽ ባህሪ ቲኒኒኒሽ ቸቀይረሻል አልሐምዱሊላህ ለሁላችንም አላህ ደጉ ሒዳያን (መመለስን) ይወፍቀን ያያረብ ሐሊማ እህቴ ጀነት እንገናኝ ኢንሻአላህ
@@FaizAlKazzim-js9gn Amiiiiiin wallahi
@@FaizAlKazzim-js9gn የገነት መንገዱ ኢየሱስ ነው ከሱ ውጪ ወደ ገነት መግባት አይቻልም።
Wusejilat beka
😂😂😂@@kebekimuleta6687
አንች ንጹህ ሁነሺ ነው ? ወንጀል የለብሽም ? የትኛው የቁርአን አንቀፅ ነው በሰዎች ፍረዱ የሚለው ?
ደስ ሲል ❤ ሠይፉዬ በሠው ዘንድ መወደድ ትልቅ ፀጋ ነው😍
ያረቢ የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሣምርልን
Ameen Allahuma Ameen 🙏
Ammin yarreb❤❤❤❤❤
Amen
ሁሌ ተመሳሳይ ጥያቄ እዬጠዬቃችሁ አታቁስሏት አቦ አላህ ከፈቀደላት ትወልዳለች
Exactly
Tikekel
Exactly
ትክክል
እውነት ነው
እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ሐሊማዬ አንቺ ሁለቴ ነው የታመምሽው እኔ ብዙ ጊዜ ታምሜ ሺ ጊዜ ምሮኛል ፈጣሪ እንደሰው አይደለም ምህረቱ አያልቅበትምና ☝️🙏🙏🙏 አይዞሽ ❤🥰
ታድለሻል ታሞ መዳን ትልቅ ነገር ነው ሰለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን
Amennn
ፈጣሪ ይወድሻል🙏 ሰው ነንና አይመመኝ አይባልም ምህረት ሲደረግልንና ስንፈወስ ግን ፈጣሪ አጠገባችን እንዳለ ሲነግረን ነው። 🙏🙏🙏 ❤❤❤
የሰው ፍቅር በብዙ የተሰጣት ገራገር ሴት እድለኛ ነሽ❤ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ🙏🥰
ሃሊማ እና ሰይፉ ሲገናኙ ሳቅ በሳቅ ነው 🥰🥰🥰🥰ሃሊማን ውድድድድድድ ❤ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏
❤❤ውፍረትሽ የጤና ይሁን በጣም ያምርብሻል ፣ከምር አትቀንሺ ውበት ያለው ውፍረት ነው ይሁን ፣ የጤና ከሆነ
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራቸው ያብቃልን።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን🙏🙏🙏
❤️🙏🏻
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍ ምንኛ ልብን ይሞላል እንደ ቃልሕ /ሽ አምላክ ሁሉን ነገር ሙሉ ያድርግልን
አወዛገብሽን ሀሊማየ
ለማንኛውም ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር በጤና ያኑርሽ🙏
ዉድ እህቴ ይሄ የምትጠሪዉ ጌታ እንደታጋሽነቱ ቅጣቱም ብርቱ ነዉ ዕድል እየሰጠሽ ነዉና አስቢበት ያ የማትችይበት ቀን ሳይመጣ
እኔም የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ሃሊማን ግን ከበፊትም በማንነቷ በጣም እወዳታለሁ የዋህ ናት እግዚአብሔር እድሜና ፍፁም ጤና ይስጣት 🙏
ከዚህች ደቂቃ በኋላ ስለሚያጋጥመን ነገር አናውቅም ዘፈን አቁሞ ወደ እግዚአብሔር መመለስን የረጅም ጊዜ እቅዷ አድርጋ ነው የሰበችው መፅሐፍ ቅዱስ ግን የመዳን ቀን ዛሬ ነው የመዳን ሰዓት አሁን ነው ነው የሚለው ዛሬውኑ ብትወስን መልካም ነበር ምክንያቱም ለነገ ዋስትና የላትም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት
ሀሊማ ቆንጆና የዋህ ነሽ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ።በጣም እወድሻለሁ።
እኔ ራሴ ወልደሽ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ሁሌም መልካም ደግ መሀሪ ደጋፊ አምላክ ነው ይረዳሻል ❤
እስቲ አርቲስቶች ሰብሰብ ብላቹ ሰይፉን የክብርሽልማት አዘጋጁ እና አክብሩት በአላህ !!!! ለሁላቹሁም ትልቅ ባለውለታ ነው አይካድም !!!
በትክክል ይገባዋል የልቤን ነዉ የተናገርከዉጀዛከላህ🙏🏾
Very good idea 💡 👍
የምን ውለታ ነው ደግሞ አሽቃባጭ😮
ዘማሽቃበጥ በአላህ ስትይ አታፍሪም
የቁልቢው ገብርኤል መንታውን ያሳቅፍሽ ሀሊማዬ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤
@@Selamfikrufikrutsegaye 🩷🩷🩷
እኔ ማመን አቅቶኝ ደንግጫለው አይኔን ተጠራጥሬ ነበር አሁን አሊማ መሆንዋን ያመንኩት ድንቡሼ ቆንጅዬ ውፍረት ያምርብሻል ❤
አላህ ይርዳሺ የኔ ናት ሁለተኛ እድል ሰጠሺ. አላህ ይህድነ ጀሚአን ማንም ንፁህ የለም
ሲዘሙት: ሲዘርፍ: ጏደኛው ላይ ሴራ ሲጎነጉንና አምላኩን ሲያሳዝን የሚውለው ሁሉ ሁለተኛ እድል ሰጥቶሻል ተጠቀሚበት ሲል ማየት ያሳዝናል! ፈጣሪ እንደ ሃሊማ ያለ የዋህ: ቅንና: ሩህሩህ ነው የሚፈልገው!
😂😂😂 ወላሂ በጣም ያሳቀኝ ኮመንት ማነዉ ሚዘሙተዉ ሚዘርፈዉ ሙስሊም ነዉ? አንተ ሸርሙጣ የሸርሙጣ ልጅ ሙስሊም እኮ በየ ቀኑ በቀን 5 ጊዜ እያንዳንዱን የሰዉነት አካሉን ጆሮዉ ዉስጥ ሳይቀር እሚታጠብ ወዶ ሳይሆን ከፈጣሪዉ የታዘዘለት ሀይማኖት እኮ ነዉ እያወቃችዉ ለምን ትጃጃላላችዉ ከእልምና ዉጭ ሌላዉ ሀይማኖት እኮ ከትዳር ዉጪ ልጅ መዉለድ ቂጣቹን እንኳን ሳትታጠቡ ከነ አራቹ ዉላቹ እምታድሩ እየሰከራቹ ዉላቹ እምታድሩ ዝሙት ዉስጥ ተዘፍቃችሁ እስከ እለተ ሞታችዉ ቀን ምትኖሩት እንደሆናችዉ አንተም አለምም እሚያዉቀዉ እዉነት ነዉ ፡፡ ቅናት እንደሆነ አዉቃለሁ ለምን እንደኛ ግማታም ሆነዉ አልኖሩም ነዉ ስለዚህ አይዞህ አትቅና አላህ ከወደደህ ሙስሊም ያረገሀል እስልምናን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም
what makes you to comment like this😢 mind your own business as a muslim we do wish best for her and make dua for her to return to her creator.
ማነህ አንተ ግብዝ ደግሞ ?
እዚህ ውስጥ እንደዛ ሚል 1 ወይም 2 ኮሜንት ነው ያነበብኩት እነዛን ሰዎት በግል ታውቃቸዋለህ በድፍረት እንደሱ ለማለት ወይስ ሁሉም ሰው ሲዘሙት ሲገል እና ጓደኛው ላይ ሲያሴር ሚውል ነው ሚመስልህ?
@@TubaMakiእንደ እናንተ ሸታታ አለ እንዴ ግሞች
ይገርማል ያንቺ መወፈር የአብዱ ኪያር መክሳት አላህ ያሽርሽ ቆንጆ ሂዳያዉን አላህ ይወፍቅሽ
ክክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እውነት ነው
😂😂
አብድዬ ❤ስኴር ይዞት ነው አላህ ያሽረው አሊማዬም ❤ያው አንዳንዴ ይከሰታል ለታመመ ሁሉ አላህ አፊያውን ይመልስለት
ሀሊማየ ከምፈሪው ከምሰጊዉ ነገር አላህ ያርቅልሽ❤😊በርቺ አግብተሽ ወልደሽ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ
ሠይፉሻ መልካም ሰው እኔ ከድሮም በጣም ነው የምወድህ ሰው ምንም ቢል በአቋሜ እነደፀናሁ ነው።ስወድህም በምክንያት ነው ።አማኑኤል ከዚህ በላይ መልካምነትህን ይጨምርልህ ወንድሜ ዘርህ ይባረክ በጎውን ሁሉ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን።
አላህ ሂዳያዉን እንዲሠጣት ዱአ እናድርግላት ያ ጀመአ ቀሪ ሒይወትሽ አላህን የምትገዥበት ከጤና ጋር ይስጥሽ ቶብተሽ ከእናትሽ ሆድ እንደወጣሽ የምትማሪበት እድል በእጅሽ ነዉ አላህ ይወፍቅሽ
የሰውን መብትና ፍላጎት አንጋፋ እባካችሁ ተዋት ትኑርበት
ሀሊማ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሰይፍሻ ምርጥ ሰው ላንተ ትልቅ ክብር አለን እንወድሀለን ክበርልን ሰላም ለሀገራችን❤❤
ጌታ ትዳር ኣሲይዞ መንታ ልጆች ይስጥሽ💙🙏
አሜን ይስጣት🙏🏾
አሜን❤❤❤
እንኮንም የጤና ውፍረት ሆነ ውፍረት ያምርብሻል የሜስጠላ ውፍረት አይደለም ማሻአላህ የሜምር ውፍረት ነው❤❤❤❤
አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራሺ ይሰትርሽ በራህመቱ ያረብ ያጃማአ ዱአ እናርግላት
ምነው ፃድቅ ፃድቅ አጫወታቹ ለራሳቹ ዱአ አርጉ😂😂😂😂ወገኛ
@@AdanechiiWmaryamዝምብ ነገር ነህ በኛ ሙዚቃ አይፈቀድም ለዛ ነው እንድታቆም የምንመክራት
@HayatTofak በሁሉም አይፈቀድም በናንተ ግን በምድር ሳይሆን በሰማይ ነው የሚቻለው ከዝሙትጋ እዳነበብኩት ከሆነ አይደል
@@AdanechiiWmaryam ዝሙት እማ እናንተጋ ነው እራቁትክን መሄድ እራሱ ዝሙት ነው ተናግራችሁ አታናግሩን
ሀሊማዬ የኔ ደርባባ ይመችሽ ዋናው ጤናሽ መመለሱ ነው ስለ ሰው ማንንም አትስሚ ሰው ስለ እራሱ አያውቅ ስለሰው ገብቼ ካላቦካሁ ይላል ምችት ይበልሽ
ሀሊማ በእውነት ሰትወፍሪ ነው ያማረብሽ የዋህ መልካም ነሽ ረጅም እድሜ
ሀሉ ግን ውፍረት ያምርብሻል ግን ለጤናሽ ጥሩ ስላልሆነ መቀነሱ ጥሩ ሃሳብ ነው… ጤና ይስጥሽ
ሀሊማዬ አላህ አዋቂነዉ አታስብ መዉለድ ደስታ ብቻ አደለም አላህን ለምኝ የሚጠቅመኝን አድርግልኝ ብለሽ ለምኝ በቃ አላህ አዋቂ የሆነ ጌታነዉ እወድሻለዉ
እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ ያበቃሽ እህቴ ድንቅ ነው ደጋግሞ ምህረት እየሠጠሽ ነው ተጠቀሚበት እኛም ካንቺ ተምረን እራሣችንን ለማየት ይረዳናል ልቦና ይስጠን በእውነቱ እኔ እንደራሤ እግዚአብሔር ግሩም ነገር ለእያንዳንዳችን ሠቶናል ከተጠቀምንበት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
ሰው ሲወፍር ያምርበታዴ ዋው አምሮብሻል❤
እና ይህን አታውቅም እንዴ ክሳት እሜስጠላበት እሜምርበትም አለ ውፍረትም እንደዛው
እንዳው እኔ ግን ሀሊማ ሳስበው የወንድ አይነጥላ ያለባት ይመስለኛል
ሰይፊ ምርጥ ሰው
አላህ ጤናሽን ሙሉ በሙሉ ይመልስልሽ
አምሮብሻል ቆንጆ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እነኳን ደህና ሆንሽ ።እኔ ዘፈን አፍቃሪ አይደለሁም ግን እንዲሁ አወድሻለሁ።ውፍረትሽ ካሳሰባቸው መሀል አነዷ አኔ ነበርኩ የጤና ውፍረት ከሆነ በጅም እና በአመጋገብ ይስተካከላል አትጨነቂ ሁሌም ሳቂ ሳቅሽ ደስ ይላል ።❤
ፈጣሪ ጤናሽን ሰቶሽ ሀሳብሽን አሳክቶልሽ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ዉዴ አይዞን ይሳካል ዋናዉ ጤና ነዉ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነሱ እንደሚፈልጉት ለምን አትሆኝም ? ምን አይነት ጥያቄ ነው🤔 ሁሉም የራሱ የህይወት መስመር አለው ያንን ማስቀጥልም ማቆምም ስልጣን ያለው ፈጣሪ ብቻ ነው የሱ ስለሆንን❤ ለሰው ብላ ራሷን ሳትሆን ትኑር 🙄 ያለችሽን ቀሪ ዘመን የተመቸሽን ሆነሽ ኑሪ መብትሽም ነው በጣም እወድሻለሁ ❤❤🥰 ኑሪልን ከነ ፈገግታሽ
ሀሊማየ ወላሂ እኔ ምንም ልልሺ አልችልም እምለው ቢኖረኚ እንኳ. እንኳንም ተረፍሺ ነው አላህ ጨርሶ ይማርሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እንኳን አዛኙ መሀሪው ጌታ አላህ ማረሽ
Pray for her
Tewu enji
አሚን ማማዬ ❤
አላ ጌታ ይባላል😂😂😂😂😂😂አላ በቃ አላ ነው ነወር ነው ሽርክ ነው ጌታ አይባልም😂😂😂😂😂😂
@@AdanechiiWmaryamበመጀመሪያ አላህ በል ጽንስም የሚያመልኩ ጌታ አለን ብለዋል ያወራሉእንዃን ህያውአምላክ ማንገላጀት እንዃን የማትይዘው አምላክ ይቅርና
ሉቃስ 1፥31 እነሆም ትፀንሻለሽ "ወንድ ልጅም" ትወልጃለሽ፥ ስሙንም "ኢየሱስ" ትዪዋለሽ።
2፥255 አሏህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ اللَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ
ስለሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።ሀሊመ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ፍልቅልቅ ዋናው እንኳን በጤናሽ መጣሽ እንኳንም ወፈርሽ ።
ውፍረት ያማረብን እኔና አንቺን ነው ❤ የተሻለውን አላህ ይምረጥልሽ እህቴ ሁሉም እሱ ሲፈቅድ ነው
ማሻአላህ አምሮብሻል❤ አላህ ጨርሶ ይማርሽ
ሀሊማዬ እንኳን ተሻለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መካሪዎቿ በቃ ለምን አትተዋትም ወደአላህ ተመለሺ ምን ማለት ነው አላህማ ሰለሚወዳት በህይወት አኖራት የሚያመዛዝን ህሊና ስላላት ፍቃዷን ለራሷ ተዉላት እስከመጨረሻ የመዝፈን ፍላጎት የለኝም ጸልዩልኝ አለች በቃ ተፋቷት ሁሉም ሰው በፈጣሪ ምህረት እንጂ የሚኖረው የትኛው ጽድቃችን ነው የሚያኖረን ሀሊማዬ ሰላም ጤና ፍቅር ደስታ ከአንቺ አይራቅ እወድሻለሁ❤❤❤
ሞት ቀጠሮ የለውም ይበቃታል ሴት ልጅ ናት ወልዳ ከብዳ እንደ አዲስ በልጆች ታድሳ ብናያት የፈጣሪም ፈቃድ እንዲሆን እንለምናለን
ሰይፉንየመሰለምርጥሰው የሚገባውንክብርበሂወት እያለብንሰጠውየምር አለንየምንለውምርጥ አዝናኝጋዜጠኛነውእኮ❤❤❤❤
ማርያምን ሁሌ ማስበው ነገር ነው።።።አንድ ቀን ይገባናል ሰይፉ ምን ማለት እንደሆነ።
እውነት ነው❤❤❤
ፈገግታ ሺህ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ሁሌም ሳቂ ውፍረት በጣም ያምርብሻል😊❤❤❤❤
ውይ የዋህነትሽ ምንም አያርግሽ ! እኛም ይህንን ሳቅ ልናጣው አንፈልግም በጣም ነው የምወድሽ
ሃሊማ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ።ከዚህ በኋላ ስላንቺ መልካም ዜና ብቻ ነው የምፈልገው ማግባት መውለድ ስኬት ብቻ የኔ ቆንጆ!!!
አሚን🙏ማማዬ
ሀሊማዬ ውዴ አላህ ስል ሚወድሽ ደግሞ እድል የስጠሽ ነው ውደ አላህ ተመለሺ
እስቲ እናኖተ ተመለሱ????
ሀሊማ ሳቅሽ ሁሌም ይናፍቀናል😘
እህት ሀሊማዬ አላህ ደጋግሞ እድል እየሰጠሽ ነው ተጠቀሚበት እማ እኞም እህት ወንድሞችሽ በዱአ እናግዝሻለን
እድል የምታሰጥ ነው የመትመስለው።ወሬ መጀመሪያ ለራስህ ሀጢያት ፀልይ
ሙዝቃ ተይዉና እግዝአብሄር ይሻልሻልና ከዝህ ቦኃላ ህይወትሽ ለእግዝአብሄር ስጭዉ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ማረሽ ሀሊማ እባክሽ ወደአላህ ተመለሺ አላህ እድሉን ሰቶሻል ተውበት አድርጊ አላህ ከዚ ህይወት እንዲያወጣሽ ዱአ አድርጊ ርዚቅ በአላህ እጅ ነው
ምን ማለትነው? ሁሉም ስው በእግዚአብሄር እጅ ነው ማንም ስው መጨረሻውን ማወቅ አይችልም
በትክክል
@@meseretdibabe8020እኮ መጨረሻችንን ስለማናውቅ ወደ ፈጣሪ መመለስ አለብን እሽ እደ ዘፈነች መሞት አለባት
@@zinetebrhem5681 ሥራችንም ቢሆን በፈጣሪ ድጋፍ ነው በምንም አይነት ሙያ ላይ ብንሆን ከፀሎት መራቅ የለብንም
የኔ ማር እኳን ለዚህ አበቃሽ ሳቅሽን ስላየን ደስ ብሎኛል😊♥️🙏
ቀልድ አይደለም እኛ ሴቶች ባል እንዳናገባ ሕይወታችን በዋዛ ፈዛዛ እንዲያልፍ የሚያረግ መንፈስ አይነጥላ ነው በየአይማኖታችን እንፀልይ እንስገድ ፀበል እንፀበል እሄን ክፉ ከህይወት እናስወግድ 🙏
ትክክል ብቻዋን አይደለም እንዲህ ወንድን እንድትቀርብ የሚያድርጋት የልቤን ሀሳብ ነው የተናገርሽው ፈጣሪ ይርዳት ፀሎት ያስፈልጋታል ።
❤❤❤
ሁለተኛ እድል ሶስተኛ እድል ያሉሽ ሁሉ ቀድመውሽ ይሞታሉ ያች ነፍስ በፈጣሪ እጂ ነውያለው በሰው እጂ አይደለም እግዚአብሔር በቃ ሲልሽ ትተይዋለሽ ዘፈኑን እስከዛ እድሜሽን ያርዝምልሽ አግብተሽ ወልደሽ የምናይሽ ያርገን አሜን 🙏🙏🙏
Aaww ሐሊሜ ወላሂ አላህ በጣም ይወድሻልና ደግመሽ ደጋግመሽ ሐምድ አድርሺ ሶደቃሽንም አውጪ ዱዓው ይደረጋል ለሁላችንም አላህ የኒያችንን ይሙላልን።
ሀሊዬ🥰❤ ስትስቂ አብሬ መሳቄ...... ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ውድድድድድድድድ❤❤❤
የኔዉድ ❤
አላህ የተሻለ እርዝቅ እና ጤና ይሰጥሺ
የሰይፉ እና ሀሊማ ወዳጅነት የውነት ነው የሚመስለኝ ለሌሎቹ እንኳን ጆካ ነው
አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ አስቢበት አፍያሽን ይጠብቅልሽ
የገንፎ ውጤት ነው ሀሊማችን የገንፎ አድናቂ አይደለሽ , እንክዋን ደህና ሆንሽ
አይዞሽ እህቴ ጨርሶ ይማርሽ ሁሉም ለበጎ ነው
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
የትሻለውን ነገር ፈጣሪ ይስጥሽ ከዚህ ምትወጪበትን 🙏🙏
እንኩዋን ጤናሽን አገኘሽ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ኦኦኦህ ሀሊማ የእውነት እግዚአብሔር በጣጣጣም ይወድሻል በጣም አንድ ደጋግሞ የመኖር ዕድል ሰጥቶሻል ሁለተኛ ወንድምና እህቶችሽ እንዲህ ሰፍ ብለው ከየሀገሩ በዚህ ፍጥነት መምጣታቸው እንዴት እንደሚያፈቅሩሽ ያሳያል ነገ እህቴ እህቴ ማለት ዋጋ የለውም አምላክ ውለታቸውን ይክፈላቸው። እግዚአብሔር ሳቅሽን ካንቺ ጋር ያቆየው።
ይህች ልጅ በእውነት ስበዛ የዋህ ነች እውነት አላህ ብቻ ያአንች ደሰታ ያሳየኝ
አሚን ማማዬ
ሀሊማዬ ውፍረት ባይመከርም ግን በጣም ያምርብሻል የኔ ቆንጆ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ
ጌታ ኢየሱስ ያስፈልግሻል የነፍስ ፈውስ ነው
ጅላጅል
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሁስነል ኻቲማሽን ያሳምርልሽ የህዲ መንየሻእ ነው ጌታችን
አንዳንዴ በሴቶች ላይ የሆርሞን መለዋወጥ ሲመጣ ውፍረት አብሮ ይመጣል። ሀሊማዬ ስለውፍረቱ አትጨነቂ ግን ፈጣሪን ይዘሽ እራስሽን ተኪ ማለት አይንሽን በአይንሽ እይ። ደግሞ በምድር የመኖራቸውን የመውጣት የመውረዳችን ማሳረጊያው ልጅ ወልደን ተክተን የለፋንበትንና ያፈራነውንም ስናስተላልፍና ስማችንም እንዳይረሳ ስናደርግ ነው። ፈጣሪ ጨርሶ ይሞርሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ!🙏❤
ሀሌሉያዎች እና መሳፍንት ተባረኩ❤❤❤ክብሩን አምላካችን ይውሰድ ሀሊማዬ ደስ ብሎኛል ፀጋው ይርዳሽ❤
ወደ አላህ ተመለሺ እህቴዋ እኩዋን ለዚህ አበቃሽ😢😢
አቴፊሻልአትቀጥይ
አረቂያም ካፌር😂😂 @@MeriMTube
@@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃጫታም ካፊር በምርቃና የምታረገውን አንተ ነህ የምታቂው እዛው አብዲሽ ጋር ተንፉቀቂ
Leraseshi ezegn
@@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ😂😂😂ቱ መጤ ካፊርም አህዛብም መሀመድ ተከታይ ትላንት የፈጠራ መፅሀፍ የተፃፈልሽ የሳኡዲ ትራፊ ቱ
የኔ ውድ እንኳንም ተሻለሽ እውነትም መብቴ ይጠበቅልኝ አለች ትክክል ነሽ ብቻ ልጅ ውለጅ
ዘፈኗን ሰምቼው አላውቅም። በዚህ ፕሮግራም ላይ ስመለከታት በጣም ግልጽ ናት ። ኢየሱስ ክርስቶስን የበለጠ ለማወቅ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ። እናቱ ድንግል ማርያም አማላጅ ትሁንሽ ። 🙏🙏🙏
ሃሊማዬ አስተያየት የሰጠሽ ሁሉ ጠልተውሽ ሳይሆን ሞተሽስ ቢሆን ሁለቱንም አለም ከምታጪው እያለ ነው ከኔም ጭምር ሃሊማዬ አሁንም ረዛቂው አላህ ነው በምን እንደሚረዝቅሽ አምነሽ ወደአላህ ተመለሺ አላህ ሁሉንም ነገር ያግራልሽ ሃቢቢቲ 🥰🥰🥰
ሃሊማየ በጣም ንጹህ ነሽና ፈጣሪ የልብሽን የልባችን ሰምቶ በቀጣዩ ኣንድ ነገር እንጠብቃለን ኣዲስ ሂወትና ኣዲስ ዘፈን በፈጥረሽ እሺ በይን 🙏🙏🙏
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተሻለሽ እህቴ ሲቀጥል ሁላችነንም አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን ።
ሁሉም ነገር አላህ ሲፈቅድ ነው ሚሆነው ቀልብን እደ ፈለገ የሚቀያይር ጌታ አላህ የሁላችንን ልብ በኢማን ይሙላው አይንጠቀንም እህቴ አላህ ሙሉ የሆነውን ኢማን እና ሰኪና አላህ ይስጥሽ
እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነው እንወዳችዋለን ❤ሀሊማ
ሀሊማዬ የኔ ውድ ውፍረት እንዴት እንደሚያምርብሽ ❤❤እግዚአብሔር እንኳን ማርሽ ከፉሁ አይንካሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀሊማዬ🙏❤
ኢንሻአላህ መጨረሻሽንያሳምረልሽ የምቱብችበትን ቀን ያምጣልሽ ያረብ
❤❤❤ውይ ሳቂ አንቺ ብቻ የኔ ቆንጆ እንካንም ደህና ሆንሽ ሰው ማውራት አይሰለቸውም አንቺ እግዚአብሔር የፈቀደልሽን ነው ምትኖሪው ልዩ ምትወደጂ ነሽ ሃሊማዬዬዬዬ
❤
ሀሊማ የፈጠረሽ ጌታ ያኖርሻል ምናልባትም የበለጠ ስልክሽን አግኝቼ ብዙ ታሪክ ባጫወትኩሽ
በጣም የፍቅር ሰው ነሽ ለምን ትልቁን ተቋም እግዚአብሔር የሚከብርበትን ፈራሽ ሃሊማዬ የሴት ልጅ እድሜ ትንሽ ነው የራስሽን ቤተሰብ ይስጥሽ የሰው የሰው ነው እህቴ ❤❤❤
ሀሊማዬ የኔ ቆንጆ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ❤ያቺን የምትወጃትን ገንፎ በላ በላ አደረግሽ መሰለኝ ❤
የዋህ ነች እግዚአብሔር ልጂ ይስጥሽ