Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
wow very good job
Thank you for your comment.
በክረምት ወራት የወንዙ ጎርፍ ተንደርድሮ አፈሩን እንደይሽረሽረው በወንዙ ዳር በተገነባው የድንጋይ lined channelled ሆኖ ሲያዘግምና ጥራት እያገኝ ወድታች ሲፈስ እግረ መንገደኛውን መንገድ እያሳመረው የከትማውም የመጠጥ ውሃንም ጉድዋዶችን groundwater aquifer replenish ያደርጋል። በእካባበው ይሚኖሩትም ይዝናኑበታል። በርቱልን እይዞእችሁ ትደርሱበታላችሁ።
Thank you for your valuable comment.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you
የወንዝ ዳር ፕሮጄክቱን መነሻ እና በመሃል ያሉ ቦታዎችን ስም ቢጠቀስ የበለጠ ጥሩ ነበር መረጃው ከሌለ መጀመሪያ ከአካባቢው ሰው መረዳት መረጃ መሰብሰብ ያስፈልጋል እንደጅምር ጥሩ ነው
Thank you so much, your comment is very important to me, and in the near future, I will add audio explanations. thank you again.
where do you throw the 'black water'? there are purifiers for these ''black waters'' / where does everything that comes out of the sewage system end up?
I think no more to see the black water, anyways thank you for your comment.
የቀጨኔ ወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት ነው። ኦፊሴላዊ ስሙን ግን እንጃ።
Yes, the source of the river is Entoto park, however it touches many places, like kechene , menen, piassa, felweha till kality.
@@guzzo24 ሸጡ/ወንዙ ቀጨኔ የሚባለው ከእንጦጦ እስከ እሪ በከንቱ-ፍልውሃ ድረስ ነው። ፍልውሃ ሲደርስ ከቁርጡሜ (ጎርደሜ) ሸጥ ጋር ይገናኛል። ቁርጡሜ አባ ኰራን ሰፈርን እና ጨው በረንዳን እያካለለ፣ በፊታ. ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ ሥር የሚፈስሰው ሸጥ ነው። ከቀጨኔ እና ቁርጡሜ ምድማር (confluence) ጀምሮ ያለው የወንዙ ስም ባንትይቀጡ ይባላል። ባንትይቀጡ እና ቀበና ከተቀላቀሉ በኋላ ደግሞ የወንዙ ስም ቡልቡላ ይኾናል። ቡልቡላ ልክ እንደ አቃቂ ወንዝ አባ ሳሙኤል ሐይቅ ይገባል።
አካባቢውን ብታስተዋውቀን ከተመቸህ?
Thank you, and in the near future, I will try to explain it.
is that kebena river?
NO it is not Kebena River, it is around afincho ber and menen
All these river projects, but I dont see much of a river.
It's time to go and see the optometrist or eye test ? How dumb can you get ?
wait until the rain season
@@JTLDN ok.
wow very good job
Thank you for your comment.
በክረምት ወራት የወንዙ ጎርፍ ተንደርድሮ አፈሩን እንደይሽረሽረው በወንዙ ዳር በተገነባው የድንጋይ lined channelled ሆኖ ሲያዘግምና ጥራት እያገኝ ወድታች ሲፈስ እግረ መንገደኛውን መንገድ እያሳመረው የከትማውም የመጠጥ ውሃንም ጉድዋዶችን groundwater aquifer replenish ያደርጋል። በእካባበው ይሚኖሩትም ይዝናኑበታል። በርቱልን እይዞእችሁ ትደርሱበታላችሁ።
Thank you for your valuable comment.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you
የወንዝ ዳር ፕሮጄክቱን መነሻ እና በመሃል ያሉ ቦታዎችን ስም ቢጠቀስ የበለጠ ጥሩ ነበር
መረጃው ከሌለ መጀመሪያ ከአካባቢው ሰው መረዳት መረጃ መሰብሰብ ያስፈልጋል
እንደጅምር ጥሩ ነው