Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ከመንግስት ቀጥሎ እንደ ዘርፌ የተሰደበ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም..አቤት ጽናትሽ ግን!❤🙏
tsegaw new
@@tihtinakassu9260cheers lesegaw
Yasenat geta new gena bebizu yasenatal
የፀጋዉ ባለቤት ስሙ ይባረክ ምሳሌ የምትሆን የተወደደች እህት ናት።❤❤❤
Mengist behonim ende esu yetesedebe aymesleghm
የጊታ ልጅ ዘርፌ ዘመንሽ ብሩክ ነዉ። የአባቶቼ ከንቱ ኢየሱስ አማላጅ አይደለም የሚል ምንፍቅና እንድክህድ ምክንያት የሆነኝ ሊቀ ካህናት የሚል መዝሙር ነዉ። ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ መጥቼ፡ አማረኛ ለመልመድ ሊቀካህናት የሚል መዝሙር፡ ቀንና ሌሊት እሰማዉ በነበርኩ ጊዜ ነዉ፡ ለዘመናት በዉስጤ የተቋጠረ ክህደት የተሰበረዉ። ጌታ እኔን ከጥልቅ ለማዉጣት የተጠቀመበት መዝሙር ነዉ። በአንድ መዝሙር አማረኛና ክርስቶስን ተማርኩ። ይህ መዝሙር ህይወቴን የቀረ መዝሙር ነዉ፡ ኢየሱስ እዉነተኛና ብቸኛ አማላጄ መሆኑን አምኜ፡ የግል አዳኜ አድርጌ ተቀብየ አርፌ አለዉ። ጌታ ታላቅ ነዉ። ዘመንሽ ሁሉ ብኃይል ይሁን፡ ገና ምድሪቱን በወንጌል መድረስሽ የማይቀር ነዉ። ❤
ቆራጧ ወታደር🥰🥰🥰 ስለገባሽ እውነት ጌታ ይክበር🙏
መድኃኔዓለም ዘመንሽን ይባርክ የኛ ዕንቁ! ለክርስቲያን ህዝብ በረከት ሆነሽ የተሠራሽ የኛ በረከት ነሽ። ሁሌም የማልጠግብሽ፣ በውስጥሽ የሞላው የነገሥታት ንጉሥ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደው።
ድንቅ ዘማሪት ስድብ ያልበገራት ህሁሉን ነገር እንደ ጉድፍ የቆጠረች ።ከኦርቶዳክስ ቤት ስድብ ዛቻ ያልበገራት ።ድንቅ ድንቅ ዘማሪት ዘርፌ አንደኛ ጌታ ካንቺ ጋር ነው።ለምትሳደብ ኦርቶዳክሶች አትልፉ ዘርፌ አትመለስም ወደ ጣኦት ማመለክ ቢቻል ሳይረፍድባቹ ይህን ጣፉጭ ወለላ የዘላለም ጌታ አዳኝ እንደሆነ የዘላለም ሊቀካህን አማላጅ እንደሆነ አምናቹ ወደዘላለማዊ ሂወት ኑ።
ቃል አጣሁ ምን እንደምል ዘርፌ❤ አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ። የመዝሙሮችስ መልዕክት ፣ ድምፅሽ ፣ እርጋታሽ፣ ትህትናሽ ኡፍ በቃ ምን ልበልሽ በአጠቃላይ እየሱስን እየሱስን ትሸቻለሽ ተባረኪልኝ አሁንም ደግሞ ደጋግሞ መንፈስ ቅዱስ በሙላት ህይወትሽን ፣ ትዳርሽን ፣ ቤተሰብሽን ይቆጣጠርሽ።
ስላንቺ የእግዚያብሔር ስም ይመስገን !! እህት አለምዬ እንዴት እንደምወድሽ አሁንም ጸጋ ይትረፍረፍልሽ
ተባረኪ እህታችን ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይዉረስ🙏🏾🙏🏾❤️❤️
አሜን❤
Hallelujah Kibir le Egziabher yihun 🙌🙌🙌🙌Tsega yibzalish ehitachin eniwedishalen❤️
ጌታ ይባርክሽ። ፀጋ ይብዛልሽ። ስለ ኢየሱስ ብናወራ ብንናገር እንድመያችን በሙሉ አይበቃም። ስለዝህ በኛ ህወይት እሱ ብቻ ይክበር።
አሜን እሄን ዝማሬ በጣም ነው ምወደው ተባረኪ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።
አሜንንንን
ዘርፍዬ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ወንድምና እህቶችሽ ሁሌም እኖድሻለን ደግሞ ባሰብንሽ ቁጥር እንጸልይልሻለን ባለሽበት እግዚአብሔር ጠብቆ በደሙ ወደ ተዋጁት ቅዱሳኑ ህብረት ያምጣሽ ❤❤❤
አይ እውነትም መንገድም ህይወትም ኢየሱስ ነው ህብረታችንም ከእግዚአብሔር አብ ከልጁም ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው ።
በደሙ ወደ ተዋጁት 😭😂😂😂
@@naol22 እ ዶሮን ሲያታልሏት😂😂
ገድላትንና ድርሳናትን ወዳሴ ማሪያምን የተቀረጸዉን ምስል ጣኦታትን በእንጨት የተቀረጸዉን መክተፊያዉን አዉጥታቹ ስትጥሉት (በመጽሀፍ ቅዱስ ብቻ) ስታምኑ ዜድም እኛም እንመጣለን
አሚን እመብርሃንን 😢😢😢😢😢እኔግን ሁልጊዜነዉ እማለቅስላቸው 😭😭😭😭
እኔም በጣም ወዳጅስ ነኝ አሜን እግዚአብሔር ከሱ ጋር ያለ ምን ይሆናል 🙏🎉🎉አሜን ኢየሱስን የተከተለ ይከብራል የእግዚአብሔር ትውልድ ነሽ 🙏🙏❤️ ጌታ ይባረክ ሕዝቡን የሚመራ ብርቱ ጀነራል ነው እግዚአብሔር የመራቸው ያውሩ ❤️🙏🎉🎉🎉
ዘርፊዬ አንች በረከተችን ናሽ ጌተ ኢየሱስ ይበርክሽ እንወድሻለን❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርፍዬ ስለ አንቺ በብዙ ጌታን አመሰግናለሁ ❤❤
ዘርፍሽዬ እንኳን አየሁሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤
ዘርፊዬ የጌታ ውድ ልጅ አንች በጌታ ጸጋ በርችልኝ ኢየሱስ ይጠብቅሽ የክብሩ መገለጫ ሁኝ የእኔ ውዴ ተባርክልኝ ልብሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተጠበቀ ይሁን
የኢየሱስ መሆን እንዴት ደስይላል ዕልልታ መዝሙር ለሱ ይጌበዋል ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንንን!🙏በረከታችን zerfye ተባረኪልኝ እንወድሻለን❤️
አሚን አሚን ዘርፍሽ በቀሪሽ ዘመንሽ ኢየሱስን እሱንና እሱንብቻ አንግሰሺው ኑሪ🎉❤
የገባሽ አንድ እውነት አለ እሱም ኢየሱስ ነው በታማኝ እጁ ይዞሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የኔ ቆንጆ🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን ዘርፊዬ ዘመንሽ ይበረክ እግዚአብሔር ፀገውን ያብዘልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘረፌዬ ተባረኪ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ስለ ኢየሱስ መነቀፊ ምንም አይደለም እየሰደቡሽ ወደ ጌታ ይመጣሉ አንቺ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ዘመንሽ ይባረክእኛ በዛ ቤት እያለን በስርአት እና በሰዎች ፍልስፍና ታስረን ነበር ጌታ ደረሰልንና ነፃ አወጣን እንጂ መቼም ከህፃንነታችን ጀምሮ ከተለማመድነው cultural የሆነ ከሀይማኖተኝነት አንወጣም ነበር ጌታ ደረሰልንኢየሱስን የቀመሰ ሌላ አማራጭ የለውም
ዘርፍዬ ተባረኪልኝ እህቴ በቃ የልቡና አይንሽን አባባ እየሱስ አበራልሽ እህቴ አሁን የምስጋና እጣን ታጥኝለታለሽ ታድለሽ እህቴ ዘርፍዬ እንደዘመርሽለት እድሜሽ በቤቱ ይደምደም ተባረኪልኝ፡፡
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የ አግዚአብሔር የ እየሱስ ልጅ ተባረክ በብዙ ፀጋ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንወድሻለን ዘርፉ
በህወትሽ ኢየሱስ ብቻውን ከፍ ብሎ ይታይ እህቴ ❤️
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በርቺ !!
Amen Amen Amen Amen tebareki tebareki tebareki geta yibareki ✊️ ✝️ 🙏 ❤️ ♥️ 🙌 ✊️ ✝️ 🙏 ❤️
መኖሬ ህልም ነበር ባትሆነኝ እስትነፋስ ኢየሱሴ እወድሀለሁ❤
እሰይ❤❤❤
Abet yalebish menfes Endew yalebet Yawqewal Tebareki❤
አሜን አሜን አሜን የአባት ጀግና ዘሪፋዬ ተባረኪ ተባረክ 🎉🎉❤❤ Lis go 1M🔥🔥💪💪❤❤
ዘርፌ ከዘፈን ወጥተሽ ወደዘፈን ተመለስሽ ከማርቲን ሉተር ይልቅ እመብርሀን ትሻልሻለች አንደበትም ይዘጋል መልክም ይረግፋል ከስጋ ብልሹነት ተመልሰሽ እውነት እውቀትም ህይወት መዳንም ሰላም በምትሰጥሽ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተመለሽ መስቀሉን ተመልካች።የዝሙት ዘመን ይብቃሽ
Eyeus yelebeken wayem yelebshen ayen yaberaw.....amennn
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይብርክሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️
ከእሳት ዉስጥ የወጣ ትንታግ አርጎሻል ስለአንቾ ጌታን እንባርካለን :""ቀድሞ ከወሰናቸዉ ,,,,,,,,,,,,ስላረገሾ ስለዝህ ትክሻሽን አሰፋዉ ሌላ ምን ይባላል ከመባረክ ዉጭ ለዘላሌም ይባረክ::
አሜን ጎይታ እየሱሰ ክርሰቶሰ ጎይታ እዮ።❤😊
የጉራጌ የጠፋ
የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ሆኜ አንቺ በታላቅቱ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-እምነት ውስጥ ሆነሽ ያሳተምሽያቸውን መዝሙሮችን በልዩነት እሰማለሁ። አሁን በወንጌላዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተቀላቅለሽ በእጥፍ የጌታ ክብር እየተገለጠብሽ ነውና አንቺ ለኔ የሃይማኖት ሳይሆን የእምነት ዘማሪት ነሽ። ምክንያቱም ሃይማኖት ሳይሆን እምነት ያድነናል። ያንን አንቺ በጣም ነው የተረዳሽው። የእምነታችን ማዕከል የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ልብሽን ሞልቶ ከአፍሽ ወደ ልባችን እየፈሰሰ ነውና ክፉ አይንካሽ የኛ እንቁ❤
Eleeeeeleeeee tebarekilign zemenish yelemlimish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eleeeeeleeeee
እህቴ እየሱስ በልጦብሽ ከሰው የምታገኝዉ ዝና እና ክብር አራግፈሽ ወደ ጌታ እረድቶሽ በፀጋው ቆርጠሽ ስትመጭ ከጎንሽ መሆን የሚገባን ክርስቲያኖች አንችን በመግፋት መንፈስሽን ብንሰብረዉም ጌታ ልብሽን ደግፎ ወደ ፊት እያራመደሽ ነው ❤❤❤ እወድሻለሁ ❤❤ እንወድሻለን❤❤
የጌታ ምህረት እስከ ዘላለም ነው ዘርፍዬ ከዚህ በላይ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽየክቦርድ ተጫዋች ይመችህ ጌታህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘርፌ አንቺ የክርስቶስ ወታደር ነሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአባቴ ውድ ዘማሪ ዘረፌ በጣም ወድሻለሁ ፍቅሬን ልገልጽ ምችለዉ እንድህ ብቻ ስለሆነ ይህን ብቻ አልኩኘ… በእርግጥ የእግ/ር ፀጋ ይረዳል ሰውን…
Geta yibarkish Zerfiye yegeta lij!
ዘርፍዬ በጣም ጠፍተሺ ነበር እንኳን በሰላም መተሽ ናፍቀንሽ ነበር እውድሻለሁ ዱሮ አንቺ እና በጋሻው እና ትዜ ኦርቶዶክስ ሆናችሁ ሁሉም ምን አለ ጌታ ብታውቁ ብዬ እመኘ ነበር ግን ጌታ ይባረክ ውዴ ጌታ መጥታችሁ ድግሞ የጌታ አጋልጋዮች ሆናችሁ ስላዮሁት በጣም ደስ ብሎኛል እድማች በጌታ ቤት ይለቅ ❤❤🥰🥰🥰
ኢየሱስ ወትሮም የበላይ የበላይ የበላይ ....እኔ ጋ መትህማ....ልበልህ ጌታዬ ባለውለታዬ መልካም ቀን!!!!!
Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢 tebareki❤❤❤❤❤❤🙇🙇🙇😢
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏tebarek😢💞💞💞
ሐዋርያት በሰበሰቧት በአንድት ቅድስት ኩላዊት ቤተክርስቲያን እናምናለን ሀጥያትን በምያስተሰርይ በአንድት ጥምቀት እናምናለን ☦️⛪️✅✅✅
ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ሞገስ ይጨምርብሽ ተባረኪ እህቴ
ጌታ ዛማንሽን ይባረክ ታባረክ ዘማሪት ነብይት እግዚአብሔር ከዝህ በለይ ጸጋውን ይብዘልሺ ታባረክልኝ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️👏👏
አሜንንንንንን🎸እሰይይይይይይይ🎸ሃሌሉያያያያ🎵🎻ዉድ.ዝመረት.ዘርፍዬዬ.ታባረክ ዘመንሸ.ይላምልም🍇🍒👌❤❤❤❤❤
Very true and Amen! Remember, “He is the Alpha and the Omega, the Beginning and the End,” says the Lord, “who is and who was and who is to come, the Almighty” (Revelation 1:8). Hallelujah! PRAISE THE LORD! 🙏 🙌
Bless you
ከጨሌማ አውጥቶ እንድ አረገኝ ሊዑል እግዚአብሔር ይባረክ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you. Keep up blessing❤ you
ብሩክ ነሽ❤❤❤❤
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ እንኳን የኢየሱስ ሆንኩ እግዚአብሔር አብ ስለ ኢየሱስ አመሰግንሀለው
ክብር ለጌታ ይሁን🎉ኢየሱስ ያድናል🎉 ተባረኪ ዘርፍዬ❤❤
Geta Manfes kidus Kibrun yiwasidw sila eyitachin.Enwadishalen our eternal sister.
❤❤❤❤❤አሜንንን
ዛርፈይ ጌታ እየሱስ ዘመንሽ ይባርከሽ ❤❤❤❤😂
የኔ ጀግና
owww leyu new anchi yalzemersh demo siamrbesh zemensh bebetu ylek😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን ❤❤❤❤
zemensh yibarek yene Konjooo
ለምልሚልን እህታችን ጅማሬሽ ምንም ታናሽ ቢሆን ፍፃሜሽ እጅግም ታላቅ ነው
❤❤❤❤❤በጣም የምወደዉ መዝሙረ ነው ተባረክ
ተበረክ ዘርፍዬ! Bless you!
Amen amen yene konjo❤❤❤❤
Geta abzito yebarkish kezem belaye tesga yechemerlish ❤❤❤ ❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጌታ ሁሌም በህይወትሽ ይክበርበርቺ ❤❤❤❤❤❤
Bete Kristian malet egna amagnoch nen haleluya
Zerfoya yatgefashi lete Eysuse bbatu ytenashi💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️💐❤️💐
More በ አገርኛ የሙዚቃ መሣሪያዎች ነው ይሄ መዝሙር የሚያምረው።
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንንን
My favorit mezmur i listem 1000 × 1000 Times ( Tsadek tefeto 1 enkwan) zershe yelemlem❤🙏🏿❤
የጌታ መሆን እኮ መታደል ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
'ሳ' አትበይ መሀከል ላይ እባክሽ ዘርፍዬ... ደስ አይልም
እሰይ ነው ያለችው
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Geta yiberikish taberhk Laamlaam Eelelelelelelelelelelel❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Yewegwl Jegna yezebenu phawulos nesh geta yalmelemesh yene kojo zerfeye tebarekelny❤❤❤❤
በመንፈሳዊ ግጥም የተሽፈነ ዘፈን እና ጭፈራ አጋንንታዊ ነው
❤❤❤❤❤❤❤teberki
Yes ebbifaamii haadhoo koo.Yesusi qaabachun hundaa irraa nj caalla.❤
Ameen dhugaadha
አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ👏🏿👏🏿
Zerfiye ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርፊየ ከአንዱ ከኢየሱስ ውጪ በዳለችን ያንከበለላ ሌላ የለም
እልልልልል እየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ እህታችን❤
አሜን ህልውና ህልውና መገኝትያለበትአምልኮ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ተባርኪዘርፌእህቴፀጋያብዛልሽ❤❤❤
የኔ ውድ ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤
❤❤❤❤zerfiye tebarki yene inat geta betishin tedarishi yalemlemsh
ameeeeennnnn ameeeeennnnn 👏🏾 🤲 ♥ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኢየሱስ ይባርኪሽ❤❤❤
Hallelujah 🙏😇🔥🔥🔥
Amen amen amen amen amen amen amen eysuse eysuse amen and ❤❤❤❤❤❤❤
Geta yibarksh be emba nw yesemahut
አልል እልል እልል ❤❤❤❤ 😍😍😍🙏🙏❤❤❤❤
Tbarke God bless you with your family
ለጌታ መሆን መተደል❤❤ ታበርክ🎉🎉 ዘርፉዬ🎉
Amennn❤❤❤
እሰይ አሜንንን አሜንን እልልልልልል እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen!
እንደው የኔ እህት ያንን የመሰለ ዝማሬ በዚህ መልኩ ስትዘምር ልዩነቱ, ድምቀቱ,ውበቱን አስተዋልሽው
እኔ ከመንግስት ቀጥሎ እንደ ዘርፌ የተሰደበ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም..አቤት ጽናትሽ ግን!❤🙏
tsegaw new
@@tihtinakassu9260cheers lesegaw
Yasenat geta new gena bebizu yasenatal
የፀጋዉ ባለቤት ስሙ ይባረክ ምሳሌ የምትሆን የተወደደች እህት ናት።❤❤❤
Mengist behonim ende esu yetesedebe aymesleghm
የጊታ ልጅ ዘርፌ ዘመንሽ ብሩክ ነዉ። የአባቶቼ ከንቱ ኢየሱስ አማላጅ አይደለም የሚል ምንፍቅና እንድክህድ ምክንያት የሆነኝ ሊቀ ካህናት የሚል መዝሙር ነዉ። ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ መጥቼ፡ አማረኛ ለመልመድ ሊቀካህናት የሚል መዝሙር፡ ቀንና ሌሊት እሰማዉ በነበርኩ ጊዜ ነዉ፡ ለዘመናት በዉስጤ የተቋጠረ ክህደት የተሰበረዉ። ጌታ እኔን ከጥልቅ ለማዉጣት የተጠቀመበት መዝሙር ነዉ። በአንድ መዝሙር አማረኛና ክርስቶስን ተማርኩ። ይህ መዝሙር ህይወቴን የቀረ መዝሙር ነዉ፡ ኢየሱስ እዉነተኛና ብቸኛ አማላጄ መሆኑን አምኜ፡ የግል አዳኜ አድርጌ ተቀብየ አርፌ አለዉ። ጌታ ታላቅ ነዉ። ዘመንሽ ሁሉ ብኃይል ይሁን፡ ገና ምድሪቱን በወንጌል መድረስሽ የማይቀር ነዉ። ❤
ቆራጧ ወታደር🥰🥰🥰 ስለገባሽ እውነት ጌታ ይክበር🙏
መድኃኔዓለም ዘመንሽን ይባርክ የኛ ዕንቁ! ለክርስቲያን ህዝብ በረከት ሆነሽ የተሠራሽ የኛ በረከት ነሽ። ሁሌም የማልጠግብሽ፣ በውስጥሽ የሞላው የነገሥታት ንጉሥ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደው።
ድንቅ ዘማሪት ስድብ ያልበገራት ህሁሉን ነገር እንደ ጉድፍ የቆጠረች ።ከኦርቶዳክስ ቤት ስድብ ዛቻ ያልበገራት ።ድንቅ ድንቅ ዘማሪት ዘርፌ አንደኛ ጌታ ካንቺ ጋር ነው።
ለምትሳደብ ኦርቶዳክሶች አትልፉ ዘርፌ አትመለስም ወደ ጣኦት ማመለክ ቢቻል ሳይረፍድባቹ ይህን ጣፉጭ ወለላ የዘላለም ጌታ አዳኝ እንደሆነ የዘላለም ሊቀካህን አማላጅ እንደሆነ አምናቹ ወደዘላለማዊ ሂወት ኑ።
ቃል አጣሁ ምን እንደምል ዘርፌ❤ አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ። የመዝሙሮችስ መልዕክት ፣ ድምፅሽ ፣ እርጋታሽ፣ ትህትናሽ ኡፍ በቃ ምን ልበልሽ በአጠቃላይ እየሱስን እየሱስን ትሸቻለሽ ተባረኪልኝ አሁንም ደግሞ ደጋግሞ መንፈስ ቅዱስ በሙላት ህይወትሽን ፣ ትዳርሽን ፣ ቤተሰብሽን ይቆጣጠርሽ።
ስላንቺ የእግዚያብሔር ስም ይመስገን !! እህት አለምዬ እንዴት እንደምወድሽ አሁንም ጸጋ ይትረፍረፍልሽ
ተባረኪ እህታችን ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይዉረስ🙏🏾🙏🏾❤️❤️
አሜን❤
Hallelujah
Kibir le Egziabher yihun 🙌🙌🙌🙌
Tsega yibzalish ehitachin eniwedishalen❤️
ጌታ ይባርክሽ። ፀጋ ይብዛልሽ። ስለ ኢየሱስ ብናወራ ብንናገር እንድመያችን በሙሉ አይበቃም። ስለዝህ በኛ ህወይት እሱ ብቻ ይክበር።
አሜን እሄን ዝማሬ በጣም ነው ምወደው ተባረኪ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።
አሜንንንን
ዘርፍዬ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ወንድምና እህቶችሽ ሁሌም እኖድሻለን ደግሞ ባሰብንሽ ቁጥር እንጸልይልሻለን ባለሽበት እግዚአብሔር ጠብቆ በደሙ ወደ ተዋጁት ቅዱሳኑ ህብረት ያምጣሽ ❤❤❤
አይ እውነትም መንገድም ህይወትም ኢየሱስ ነው ህብረታችንም ከእግዚአብሔር አብ ከልጁም ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው ።
በደሙ ወደ ተዋጁት 😭😂😂😂
@@naol22 እ ዶሮን ሲያታልሏት😂😂
ገድላትንና ድርሳናትን ወዳሴ ማሪያምን የተቀረጸዉን ምስል ጣኦታትን በእንጨት የተቀረጸዉን መክተፊያዉን አዉጥታቹ ስትጥሉት (በመጽሀፍ ቅዱስ ብቻ) ስታምኑ ዜድም እኛም እንመጣለን
አሚን እመብርሃንን 😢😢😢😢😢እኔግን ሁልጊዜነዉ እማለቅስላቸው 😭😭😭😭
እኔም በጣም ወዳጅስ ነኝ አሜን እግዚአብሔር ከሱ ጋር ያለ ምን ይሆናል 🙏🎉🎉አሜን ኢየሱስን የተከተለ ይከብራል የእግዚአብሔር ትውልድ ነሽ 🙏🙏❤️ ጌታ ይባረክ ሕዝቡን የሚመራ ብርቱ ጀነራል ነው እግዚአብሔር የመራቸው ያውሩ ❤️🙏🎉🎉🎉
ዘርፊዬ አንች በረከተችን ናሽ ጌተ ኢየሱስ ይበርክሽ እንወድሻለን❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርፍዬ ስለ አንቺ በብዙ ጌታን አመሰግናለሁ ❤❤
ዘርፍሽዬ እንኳን አየሁሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤
ዘርፊዬ የጌታ ውድ ልጅ አንች በጌታ ጸጋ በርችልኝ ኢየሱስ ይጠብቅሽ የክብሩ መገለጫ ሁኝ የእኔ ውዴ ተባርክልኝ ልብሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተጠበቀ ይሁን
የኢየሱስ መሆን እንዴት ደስይላል ዕልልታ መዝሙር ለሱ ይጌበዋል ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንንን!🙏
በረከታችን zerfye ተባረኪልኝ እንወድሻለን❤️
አሚን አሚን ዘርፍሽ በቀሪሽ ዘመንሽ ኢየሱስን እሱንና እሱንብቻ አንግሰሺው ኑሪ🎉❤
የገባሽ አንድ እውነት አለ እሱም ኢየሱስ ነው በታማኝ እጁ ይዞሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የኔ ቆንጆ🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን ዘርፊዬ ዘመንሽ ይበረክ እግዚአብሔር ፀገውን ያብዘልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘረፌዬ ተባረኪ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ስለ ኢየሱስ መነቀፊ ምንም አይደለም እየሰደቡሽ ወደ ጌታ ይመጣሉ አንቺ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ዘመንሽ ይባረክ
እኛ በዛ ቤት እያለን በስርአት እና በሰዎች ፍልስፍና ታስረን ነበር ጌታ ደረሰልንና ነፃ አወጣን እንጂ መቼም ከህፃንነታችን ጀምሮ ከተለማመድነው cultural የሆነ ከሀይማኖተኝነት አንወጣም ነበር ጌታ ደረሰልን
ኢየሱስን የቀመሰ ሌላ አማራጭ የለውም
ዘርፍዬ ተባረኪልኝ እህቴ በቃ የልቡና አይንሽን አባባ እየሱስ አበራልሽ እህቴ አሁን የምስጋና እጣን ታጥኝለታለሽ ታድለሽ እህቴ ዘርፍዬ እንደዘመርሽለት እድሜሽ በቤቱ ይደምደም ተባረኪልኝ፡፡
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የ አግዚአብሔር የ እየሱስ ልጅ ተባረክ በብዙ ፀጋ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንወድሻለን ዘርፉ
በህወትሽ ኢየሱስ ብቻውን ከፍ ብሎ ይታይ እህቴ ❤️
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በርቺ !!
Amen Amen Amen Amen tebareki tebareki tebareki geta yibareki ✊️ ✝️ 🙏 ❤️ ♥️ 🙌 ✊️ ✝️ 🙏 ❤️
መኖሬ ህልም ነበር ባትሆነኝ እስትነፋስ ኢየሱሴ እወድሀለሁ❤
እሰይ❤❤❤
Abet yalebish menfes Endew yalebet Yawqewal Tebareki❤
አሜን አሜን አሜን የአባት ጀግና ዘሪፋዬ ተባረኪ ተባረክ 🎉🎉❤❤ Lis go 1M🔥🔥💪💪❤❤
ዘርፌ ከዘፈን ወጥተሽ ወደዘፈን ተመለስሽ ከማርቲን ሉተር ይልቅ እመብርሀን ትሻልሻለች አንደበትም ይዘጋል መልክም ይረግፋል ከስጋ ብልሹነት ተመልሰሽ እውነት እውቀትም ህይወት መዳንም ሰላም በምትሰጥሽ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተመለሽ መስቀሉን ተመልካች።የዝሙት ዘመን ይብቃሽ
Eyeus yelebeken wayem yelebshen ayen yaberaw.....amennn
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይብርክሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️
ከእሳት ዉስጥ የወጣ ትንታግ አርጎሻል ስለአንቾ ጌታን እንባርካለን :""ቀድሞ ከወሰናቸዉ ,,,,,,,,,,,,ስላረገሾ ስለዝህ ትክሻሽን አሰፋዉ ሌላ ምን ይባላል ከመባረክ ዉጭ ለዘላሌም ይባረክ::
አሜን ጎይታ እየሱሰ ክርሰቶሰ ጎይታ እዮ።❤😊
የጉራጌ የጠፋ
የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ሆኜ አንቺ በታላቅቱ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-እምነት ውስጥ ሆነሽ ያሳተምሽያቸውን መዝሙሮችን በልዩነት እሰማለሁ። አሁን በወንጌላዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተቀላቅለሽ በእጥፍ የጌታ ክብር እየተገለጠብሽ ነውና አንቺ ለኔ የሃይማኖት ሳይሆን የእምነት ዘማሪት ነሽ። ምክንያቱም ሃይማኖት ሳይሆን እምነት ያድነናል። ያንን አንቺ በጣም ነው የተረዳሽው። የእምነታችን ማዕከል የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ልብሽን ሞልቶ ከአፍሽ ወደ ልባችን እየፈሰሰ ነውና ክፉ አይንካሽ የኛ እንቁ❤
Eleeeeeleeeee tebarekilign zemenish yelemlimish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eleeeeeleeeee
እህቴ እየሱስ በልጦብሽ ከሰው የምታገኝዉ ዝና እና ክብር አራግፈሽ ወደ ጌታ እረድቶሽ በፀጋው ቆርጠሽ ስትመጭ ከጎንሽ መሆን የሚገባን ክርስቲያኖች አንችን በመግፋት መንፈስሽን ብንሰብረዉም ጌታ ልብሽን ደግፎ ወደ ፊት እያራመደሽ ነው ❤❤❤ እወድሻለሁ ❤❤ እንወድሻለን❤❤
የጌታ ምህረት እስከ ዘላለም ነው
ዘርፍዬ ከዚህ በላይ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
የክቦርድ ተጫዋች ይመችህ ጌታህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘርፌ አንቺ የክርስቶስ ወታደር ነሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአባቴ ውድ ዘማሪ ዘረፌ በጣም ወድሻለሁ ፍቅሬን ልገልጽ ምችለዉ እንድህ ብቻ ስለሆነ ይህን ብቻ አልኩኘ… በእርግጥ የእግ/ር ፀጋ ይረዳል ሰውን…
Geta yibarkish Zerfiye yegeta lij!
ዘርፍዬ በጣም ጠፍተሺ ነበር እንኳን በሰላም መተሽ ናፍቀንሽ ነበር እውድሻለሁ ዱሮ አንቺ እና በጋሻው እና ትዜ ኦርቶዶክስ ሆናችሁ ሁሉም ምን አለ ጌታ ብታውቁ ብዬ እመኘ ነበር ግን ጌታ ይባረክ ውዴ ጌታ መጥታችሁ ድግሞ የጌታ አጋልጋዮች ሆናችሁ ስላዮሁት በጣም ደስ ብሎኛል እድማች በጌታ ቤት ይለቅ ❤❤🥰🥰🥰
ኢየሱስ ወትሮም የበላይ የበላይ የበላይ ....እኔ ጋ መትህማ....ልበልህ ጌታዬ ባለውለታዬ መልካም ቀን!!!!!
Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢 tebareki❤❤❤❤❤❤🙇🙇🙇😢
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏tebarek😢💞💞💞
ሐዋርያት በሰበሰቧት በአንድት ቅድስት ኩላዊት ቤተክርስቲያን እናምናለን ሀጥያትን በምያስተሰርይ በአንድት ጥምቀት እናምናለን ☦️⛪️✅✅✅
ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ሞገስ ይጨምርብሽ ተባረኪ እህቴ
ጌታ ዛማንሽን ይባረክ ታባረክ ዘማሪት ነብይት እግዚአብሔር ከዝህ በለይ ጸጋውን ይብዘልሺ ታባረክልኝ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️👏👏
አሜንንንንንን🎸እሰይይይይይይይ🎸ሃሌሉያያያያ🎵🎻
ዉድ.ዝመረት.ዘርፍዬዬ.ታባረክ ዘመንሸ.ይላምልም🍇🍒👌❤❤❤❤❤
Very true and Amen! Remember, “He is the Alpha and the Omega, the Beginning and the End,” says the Lord, “who is and who was and who is to come, the Almighty” (Revelation 1:8). Hallelujah! PRAISE THE LORD! 🙏 🙌
Bless you
ከጨሌማ አውጥቶ እንድ አረገኝ ሊዑል እግዚአብሔር ይባረክ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you. Keep up blessing❤ you
ብሩክ ነሽ❤❤❤❤
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ እንኳን የኢየሱስ ሆንኩ እግዚአብሔር አብ ስለ ኢየሱስ አመሰግንሀለው
ክብር ለጌታ ይሁን🎉ኢየሱስ ያድናል🎉 ተባረኪ ዘርፍዬ❤❤
Geta Manfes kidus Kibrun yiwasidw sila eyitachin.Enwadishalen our eternal sister.
❤❤❤❤❤አሜንንን
ዛርፈይ ጌታ እየሱስ ዘመንሽ ይባርከሽ ❤❤❤❤😂
የኔ ጀግና
owww leyu new anchi yalzemersh demo siamrbesh zemensh bebetu ylek
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን ❤❤❤❤
zemensh yibarek yene Konjooo
ለምልሚልን እህታችን ጅማሬሽ ምንም ታናሽ ቢሆን ፍፃሜሽ እጅግም ታላቅ ነው
❤❤❤❤❤በጣም የምወደዉ መዝሙረ ነው ተባረክ
ተበረክ ዘርፍዬ! Bless you!
Amen amen yene konjo❤❤❤❤
Geta abzito yebarkish kezem belaye tesga yechemerlish ❤❤❤ ❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ጌታ ሁሌም በህይወትሽ ይክበር
በርቺ ❤❤❤❤❤❤
Bete Kristian malet egna amagnoch nen haleluya
Zerfoya yatgefashi lete Eysuse bbatu ytenashi💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️💐❤️💐
More በ አገርኛ የሙዚቃ መሣሪያዎች ነው ይሄ መዝሙር የሚያምረው።
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንንን
My favorit mezmur i listem 1000 × 1000 Times ( Tsadek tefeto 1 enkwan) zershe yelemlem❤🙏🏿❤
የጌታ መሆን እኮ መታደል ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
'ሳ' አትበይ መሀከል ላይ እባክሽ ዘርፍዬ... ደስ አይልም
እሰይ ነው ያለችው
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Geta yiberikish taberhk Laamlaam Eelelelelelelelelelelel❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Yewegwl Jegna yezebenu phawulos nesh geta yalmelemesh yene kojo zerfeye tebarekelny❤❤❤❤
በመንፈሳዊ ግጥም የተሽፈነ ዘፈን እና ጭፈራ አጋንንታዊ ነው
❤❤❤❤❤❤❤teberki
Yes ebbifaamii haadhoo koo.
Yesusi qaabachun hundaa irraa nj caalla.❤
Ameen dhugaadha
አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ👏🏿👏🏿
Zerfiye ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርፊየ ከአንዱ ከኢየሱስ ውጪ በዳለችን ያንከበለላ ሌላ የለም
እልልልልል እየሱስ ጌታ ነው
ተባረኪ እህታችን❤