The greatest player on earth no one will never or ever beat him . He is one and only created by Almighty whom no one can overtaken him..All the best C. Ronaldo❤
Masur zaree sel cr7 eqirtaa melat alebih antee ye messi dengaf neh metam nebar anten mehadowu sel cr7turu negar kante antebikem ante gen cr7king of foot ball
Ronaldo ronaldo ronaldo tnatna say 2013 lay kuas ye jemere ye city degafi gar neberku ena endet enderebeshegn ronaldon eyetesadebew selam asattogn neber gn goal biageba des yilegn neber gn alhonem
LUKAKU was appreciated by CHELSEA unlike your pessimistic view , I wonder why you want to reflect on NEGATIVES , is that the new way of making business?
መንሱሬ CR7 እርግጠኛ ነኝ በቀጣዩ ጨወታ አይሰለፋም ይህም በእድሜ በመግፍቱ ምክኒያት ነዉ ብለሀል።
ግድ የለም መንሱሬ ላርምህ ባይሰለፍ እንኮን አንተ እንዳልከዉ ባቅም ማነስ ሳይሆን ማለፎን ባረጋገጠች ፖርቹጋል ትርጉም የለሽ ጨዋታ ተጎድቶ ቀጣይ በወሳኝ ጨወታ እንዳያጡት በማሰብ ነዉ። በእርግጠኝነት CR7 2026 የአለም ዋንጫ አንፀባርቆ እናየዋለን እድሜ ለሱ ቁጥር ብቻ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
የፓርቱጋሉ አሰልጣን በአንድ ጋዜጠኛ እንዲ ተብሎ ተጠየቀ ሮናልዶ እንደበፊቱ አይሮጥም ቀዝቃዛ ነው ያለኳስ እንቅስቃሴውም ደክሟል ስለዚ በየ ጨዋታው 90 ደቂቃ ታጫውተዋለህ ወይ ብሎ ጠየቀው የፖርቱጋሉ አሰልጣኝም ለጋዜጠኛው እንዲ አለው እስኪ ልጠይቅህ ሮናልዶ ያለፈውን ሲዝን በየጨዋታው ስንት ደቂቃ ተጫውቷል አለው ጋዜጠኛውም ሁሉንም ያውም 90 ደቂቃ ከ አልናስር ጋር አለው የፖርቱጋልም አሰልጣኝ መልሶ ለ ጋዜጠኛው እንዲ አለው አየህ የራስህን ጥያቄ አንተ ራስህ መለስክ አለው😂😂 ምን ማለቱ መሰላቹ አሰልጣኙ ያለፈው ሲዝን ሙሉውን ጨዋታ 90 ደቂቃ ከተጫወተ ከብሄራዊ ቡድኑም ጋ የመጫወት አቅም አለው ስለዚ አሰልፈዋለው ማለቱ ነው👏👏👏🔥🔥🔥
Thanks bro
Hei mansuree barta 👍👍👍 rakkis ka Norway
የሮናልዶ 1አሲስት ዋጋ
1,የዩሮ የምንገዜም ከፍተኛ አሲስት አድራጊ ባለ ሪከርድ አድርጎታል(8)
2,የምንግዜም የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ከፍተኛ አሲስት አድራጊ አድርጋዋለች(36=figo)
3,በዩሮ ታሪክ በድሜ ትልቁ አሲስት አድራጊ እንድሆን አግዛዋለች።
መንሱሬ ያላወራከው እረስተከው ይሆናል እንጂ ይሄን ሪከርድ ላለማውራት ሆን ብለህ አይሆንም!
ሮናልዶ❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣቹ መጀመሪያ❤ሌላው ድል ለሮናልዶና ለኪሊያም ኢምፖፔ❤
መንሱር ብሮኖ በጣም ያስጠላል
Yesssssss
He’s so selfish
ማን ዩናይትድ 1996 ጀምሮ እደግፋለሁ እንድ ብሮኖ የምጠላው ግን የለም!!!!
በጣም
ቡሩኖ ሰግብግብ cr7ሁሌም ልዬ ሰው ነው መንሱሬ ቃለት ካለህ አግዘኝ ግለፁል እኔ አጣወኝ❤ቃለቱች
The greatest player on earth no one will never or ever beat him . He is one and only created by Almighty whom no one can overtaken him..All the best C. Ronaldo❤
Bravo
Mensur abdulkeni the best football ⚽️ journalist ever 👏 🎉🎉
ፖርቱጋል is best club in the world and CR7 is going to win
አቻ የለለው ሮናልዶ
የሱ መኖር ለቡድኑ መነሳሳት እና ለተጋጣሚ ደግሞ ተፅኖ የሚፈጥር ነው ንጉሡ 🐐💪💪💪
ከሆላንድ ነው ማደምጥህ መንሱሬ ዋንጫው የኛ ነው አትልፋ 😀
Which team u support ?
@@yohannes9958 ke Holland negn eyala nw ye holland mehon albat
CR 7 በእድሜው ማጣጣል አያስፈልግም እሱ ስላለ ነው ኳስን እምናየው
Cr7 king ማንም አያክለውም ።
ድንቅና ጥልቅ ትንታኔ ከጥሩ አቀራረብ ጋር !!
መንሱር ትገርመኛለህ ለክሪስ ያለህ ዝቅ ያለ ቦታ በጣም ይገርመኛል
ሮናልድ የማይቀየረው አንድ ጎል እስከሚያገባ ነው
Cristiano Ronaldo dos Santos Aveiro.🤴🏻🐐 Unrepeatable.
ሮናልዶ ከሌለ የዩሮ እይታ እኮ ያጣል እኔ እራሱ እሱ ስላለ ነው ሶ አንተም ሆንክ አውሮፓ ያለ ሮናልዶ ባዶ ነው ሮናልዶ ኳስ ሲያቆም እኔም ማየት አቆማለሁ
ትክክል❤
Cr7 is football ❤
mensur tchlalek professional nek....
እረ ምን ሊያደርግልን ለሊት 10ሰዓት የምናየው😂😂😂
Aqui está cr7 (Here is cr7) የራፋ ሊያዮ እና የኑኖ ሜንዴስ ጥምረት የቪቲኛ ብቃት ከምንም በላይ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶስ ሳንቶስ አቬሮ አሲስት መንሱሬ ምን አለፋ ዋንጫው በእጃችን ነው🎉🎉🎉
መንሱር ከዚህ በፊት ገልጪልሃለው ሮናልዶን አትወደውም. እመነኝ ሮናልዶ ማለፋቸውንም አረጋግጠዋል ግን እሱ ይሰለፋል
መሱሬ በጣም በጣም አመስግናለው
Don't worry, England is going to be fine. Believe me, Mansur, by the way, I'm lesne to you always . I live in Dallas, TX
❤❤❤❤❤ cr7
Mensur selamh yibza
መንሱሬ ሰላም ነውለምድንነው ለሮናልዶ ያለህ ጥላቻ የምትነግረን እደተታኝ ዝም ብለህ ተትን ይሻላል
መንሱሬ
ምን ማለት ነው ከሚሲም የሚያስበልጡት አሉ ማለት 🤔 ዶማ ሲጀመር ሚሲ ማነው
ገሶ ነህ
Romania
መንሱሬ ኮፕ አሜሪካ እንድደምቅ እንዴ Cr7 ያለ ተፅዕኖው አለምን ያጥለቀለቀ ተጭዋች መሳተፍ አለበት ከውድድሩ❤❤❤
Yengn ager gazetagn end egirkasechin nachuu est teqirachu seruu😮😮😮😮😮
የሚገርመው mbappe በዚህ ቶርናመንት የCR7 ን ያህል የህዝቡንም ይሁን የሚዲያውን ትኩረት መሳብ አለመቻሉ ነው። CR7 ያለው ካሬዝማ ይገርማል። ቢያንስ 2 ግብ ካላገባ ህዝቡ ድብርት ይገባል
ሰላም ሰላም መንሱሬ ኢንደትኔክ ይሳሃቅ ነኝ ከ ሶማሊያ ጀርሜን ዋንጫውን ቢቤላ ለ ቶኒኪሩስ ባላንዶር ይሰጣል ወይ?❤❤
Edelu yesefal.....enji manim ergetegna aydelem man endemiwesed
MENSURE የአዉሮፓ ዋን በጠበቀዉ ልክ አግኝተከዋልወይ ?
Er mensure be mesraku ye ahgerachgen kefel tedercshe ayedlachume be medbgnawe serchte yehen ngr yestkakel berta
መንሱሬ የትኛዉ ጫወታ ላይ cr7 ንን ቤንች ሚያረገዉ ይመስልሀል
ግን የፖርቱጋል techawach hulum ahya nachew le club sihon nw hulum kuas yemichilut ronaldo ewnet sew yelewm
Masur zaree sel cr7 eqirtaa melat alebih antee ye messi dengaf neh metam nebar anten mehadowu sel cr7turu negar kante antebikem ante gen cr7king of foot ball
Anten meketatelen lakom nw
Ye ronaldo tilachahih tig nw
መንሱር እባክህ ከቻልክ ስለ CR7🤴🏻 አታውራ! በ 50 ጨዋታ 51ጎል ከመረብ ስላገናኘው Ronaldo እኛወራህ መሆኑን በርግጥ ያወክ አይመስለይም! የ ሜዳ ላይ ብቃት በእድሜ ነው ብለህ ብቻ ምታምን ከሆነ የ ማንቺስተር እና የቼልሲ ታለንትድ ተብለው የመጡ ተጫዋቾችን ያሉበትን ሁኔታ ተመልከት!
Ronaldo ronaldo ronaldo tnatna say 2013 lay kuas ye jemere ye city degafi gar neberku ena endet enderebeshegn ronaldon eyetesadebew selam asattogn neber gn goal biageba des yilegn neber gn alhonem
cr7 መሱር የተለየ ተጨዋች ነው እሱ ማንም አያክለውም እሱ ንጉስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
cr7 ምንጊዜም …………………
ሮናልዶ ሳይጨወት ብቋም እንኳን ዋጋ አለዉ
Ronaldo lene kuas malet nw kuas sibal esun alaseb aychalm
ግን አልፈርድብህም ስለክሪስ ካወራህ ጥቅሙን ታዉቀዋለህ ስለሱ አንዴ ስለሱ ካወራህ ያመት ቀለብ ይሆንለሀል ጥቅሙን ታዉቀዋለህ ወሬኛ እባክህ ስለሱ ምንሞ አትበል
መንሱር እርግጠኛ ሁነህ CR7 አይሰለፍም ስትል ነበር 90' ደቂቃ የመጫወት አቅም ስለሌለው ያልከው በድፍረት በል ይቅርታ ጠይቅ CR7 መዳፈርህን አቁም
መሱሬ cr7 90 ደቂቃ ይጫወታል አስይዛለሁ ብለሀል በል ከተጫወተ አንተስ እንዳትለኝ ካልተጫወተ ምንም አልሰጥህም
Esu mediawn endet meyaze enA selsu endet mewrat endalbet yakal anantem taregutalachu esti ahun mn malet nw ye ronaldo assist blo res madrge yegrmal😂😂
መንሱሬ ለኳስ ያለህ እውቀት በቂ አይደለም😢 አንብብ በደንብ
የትኛው ኳስ ቅርጫት ኳስ?መረብ ኳስ?ይህን እንኳን የማትለይ የኛ አዋቂ እስቲ እውቀትህን አሳየን
Ante azaba kebit dedeb 🐄 lam ye lam lij
ድምፅህ እራሱ ለትንታኔ አይበቃም ትደብራለህ
England waree bicha nw
Ronaldo arjituwal chama bisekil arif nw budinun eyadakeme nw
ተው ባክህ 😂😂😂
PRCHGALOCH LQEW YETAYUBET CHEWATANA TURKOCH AQOMACHEW WERDEWQ YETAYEBET NEAW RONALDO JEGNA TECHAWACH MEHONUN LELALOCHM TECHAWACH MSALA YEHONEBET ASSIST GOLOCH NACHEW MKNYATUM EDMAW EYEGEFA SLEHONE ENDE BEFITU EYETESHKEREKERE YEMAGBAT AQM SLEMIYANSEW LEGOLE YEMIHON ASSIST BEMADREGNA ALFOALFO GOAL BEMAGBAT MEHADU SITAY YEGRKOAS NGUS TEBLO CHAMAWN YEMISEQL AIMESLACHUM ENA YMESLEGNAL!!!!!
Lukako st.gorgis ligezaw yichilal bye asbalew😂
አንተ ሰዉ ስለ ክሪስ እንዳታወራ ተብለህ ነበር ግን አሰማም
😂😂😂😂ማነው ያለው
መሡርዬ ሠላምላንተ ይሁን እውነት እንነጋገርና ከሮናልዶ የተሻሉ ወጣቶቹ ቢገቡ ቦርቹጋል ከዚሕ በተሻለ መጫወት አይችልም ወይ ቢዚሕ አቋሙ ግን ወደቀጣዩ ዙር ያልፉል ለኔ እኔጃ አይመስለኝም
ምነው ስለ ፔፕ ምንም አትልም😂😂😂😂
አንተም አበዛህው
አረ አንተ ዝም በል በቃ ስለ ronaldo አታውራ ይከብድሀል አውቀህ መጥፎ ጎን ለማውጣት ትምክራለህ በግድ ያርጅልኝ ነው ምትለው😂
LUKAKU was appreciated by CHELSEA unlike your pessimistic view , I wonder why you want to reflect on NEGATIVES , is that the new way of making business?
ውሸት ሮናልዶ ለጎል ያለው ስግብግብነት ተብሎ አልታማም..... ያንተ ጥላቻ ናው በደመነፍስ የተወራ ይመስልሀ
ጋዜጤኝነት ባዶ ትርጉም የለሽ ወሬ ይሁን .... አንተ አሁን ጋዜጠኛ ነህ ... ደደብ ባዶ....ሮናልዶን አንተ መሳደብ ከድፍረት እንጂ ከእውቀት አይደለም ። እስኪ ከነ አላዛር ከነ ፍቅር ተማር... ሮናልዶ ኳስ መቀማት አደለም
ሮናልዶ ተጠባባቂ መሆን አለበት ግልፅ ነው። ክብር ምናምን ሌላ ጉዳይ ነው። የቡድኑን ስፕሪት ይጎዳል ይነጫነጫል ይጎተታል። በሌላ ተጫዋች ካልተተካ ቡድኑን ዋጋ ያስከፍለዋል
ለምን ተነጫነጨ ኳስ ስለማይሰጡት ነዉ
Koshasha ye kwas kbr aygebashm esu saygeba kemiker lemn Portugal lay kwas aytagedm denez
Reality check, ስለዚህ 50 አመቱ ቢሆንም መጫወት አለበት ነው?
ኳሱን አይተሽልግን
Ante gimatam koshasha minagebah yesu megbat min yakil tesino endalew atayim new sile kuas atawukim denez ye lebaw fan neh
ሮናልዶ❤❤❤❤