Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በ50 ብር እንዴት እንደምንኖር እዩ!! Comedian Eshetu : Donkey tube Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 фев 2022
  • DONKEY TUBE'S SPONSORS
    =======================
    Purpose black
    www.purposebla...
    ***********************************
    Ashewa Technology
    ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
    ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
    ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
    ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatech...
    የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatec...
    ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
    ************************************
    INFO
    *****
    #ComedianEshetu
    #ethiopiantiktok #ethionews
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    #dinklijoch
    #comedian_eshetu
    #ComedianEshetu
    The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
    contact :- comedys27@gmail.com
    Facebook: / comedianeshe
    tiktok : @comedianeshetu0
    0913610673
    0938212020
    #Addis_Ababa
    #comedy
    #comedian eshetu
    #eshetumelese
    #ethiopiantiktok
    @Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @user-rv4gt6wj1u
    @user-rv4gt6wj1u 2 года назад +105

    ውይ አንተ ልጅ ግን አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ዘር ይውጣልሽ የተባለች ያንተ እናት ናት መሰሎችክ ያምዛልን

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k 2 года назад +2

      ደሞ ኮ ሌብ ብለሽ ከታዘብሹ አሰመሳይ አደለም ከልቡ መልካም ነው። ታድሎ🌷🌷

    • @user-lu3em9wo3o
      @user-lu3em9wo3o 2 года назад +1

      በጣም ቅንልጅነው

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 года назад +162

    አሼ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ ፍቅሩን እንደሸማ ታልብስህ ቸሩ መድኋኒዓለም የነብስ ዋጋ ያድርግልህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ 😍😍😍😍😍😍

  • @sen8512
    @sen8512 2 года назад +180

    እናንተን የመሰለ መልካም ሰዎችን ስላሉን ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አመን!!! እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው፤ የእውነት ሰውውውውው ነህ!!!!! አብረውህ የሚሰሩትን ሁሉ ፈጣሪ ይርዳቹ፤ ጉልበት ይሁናቹ የምትሰሩትን ይባርክላቹ

    • @tenayehabte6631
      @tenayehabte6631 2 года назад +1

      ]77upup7pip7uu7iiuiioooo[]

    • @tenayehabte6631
      @tenayehabte6631 2 года назад

      M ]

    • @user-nd2pr7wh7y
      @user-nd2pr7wh7y 2 года назад

      @@tenayehabte6631 צץצצףץצצץצץףצץץצץצצצצצצץצץצץצץףצץצץצץץצחץצץצץצץצץצץץצצץצץצץצץץץצצץצץצץצץצץצץצץצץצצצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץצץ

    • @shagitubanato4788
      @shagitubanato4788 Год назад +1

      @@TubeTube-vf4yb Llp

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j 2 года назад +59

    እሸ አተ እኮ ትለይ አለህ የድግል ማርያም ልጅ እየሡስ ክርስቶስ በምትሔድበት ሁሉ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @fhdtet1488
    @fhdtet1488 2 года назад +42

    የሀገራችንእናቶች አላህ ይጠብቅልን በነሱነው አገርየቆመችው. እድሜ ይስጥልን ።

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +105

    የኢትዮጵያ እናቶች በእግዚአብሔር ቸርነት ነው የሚኖሩት ኑሮው ከባድ ነው 😥😥😥 ፈጣሪ ያድንልሽ እህት 😥😥😥 ምርቃት የሰጡት እማማ እድሜ ኯጤና ይስጦት እሼ ምርጥ ሰው ፡ሰው ጠያቂ በጎልልማሳነትክ ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад +1

      አሚን እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 2 года назад +15

    ግን ለምንድነው አንዳንድ አባቶች በችግር ጊዜ የሚሸሹት ይህ ልጅ እኮ የሁለቱም ስጦታ ነው ክብር ለናቶች

  • @asalfshifera8944
    @asalfshifera8944 2 года назад +41

    ወይኔ እንዲህምኮ ያሉ እናቶች አሉን በእውነት እግዚአብሔር ስለነዚህ ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !

  • @messayan3845
    @messayan3845 2 года назад +41

    ወይኔ እሸቱ ግን ደቅ ሰው ነው ታዋቂ መሆን አለበት ከልጆች ጋር ልክ እንደ ልጆች ሆኖከአዋቂ ም እደዛው እግዚአብሔር ያክብርህ ❤️🙏
    እናቶች ለዘላለም ይኑሩ

    • @messayan3845
      @messayan3845 2 года назад +2

      @@ewnettube2001 እሺ እማ ❤️🤗

    • @bahrub4481
      @bahrub4481 Год назад

      ለናቶችክብር ይገባል በእውነት እግዛብሔር ይመስገን

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 года назад +20

    እሸዬ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ዘር ይበረክ። እማማ እግዚአብሔር እድሜ ጤነ ይሰጣቸው የኔ እነት ❤️❤️❤️❤️

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 года назад +11

    እመቤቴ ትደግፍሽ እህቴ ደስ ስትል ከመከራ ጋር እያመሰገነች የምትኖር የትእግስት እመቤት ሌላውን የምታፀና ጀግና ናት

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Год назад +2

    ውነት እኔ ቃላት የለኝም እሸቱም ሰጭወቹም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @user-sv3hs3fu2w
    @user-sv3hs3fu2w 2 года назад +8

    ወይይይይይኔኔኔኔ ደስስስስስ ሲሉሉሉ የኔ እናት ትክክኛ የኢትዮጵያ እናት ናቸው እጃቸው ሰፊ ነው እንዴት ደግ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @temesgensisay2598
    @temesgensisay2598 2 года назад +33

    እሼ የእዉነት ትልቅ ሰዉ ነክ ፈጣሪ ይባርክህ!!!!

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Год назад +6

    የኔ እህት እፍፍፍ😥😥😥😥😥 የኔ ጀግና ሀቢበቲ ኡኡኡ😭😭😭 አንችን እንድህ አስለቅሶ የሄዴ ወንድ አሏህ ይፍረድበት ሌላ ምንም አልልም😢😢

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g 2 года назад +29

    አይ የሴት ፈተና ብዛቱ ወላሂ ሴት መሆኔን ጠላሁት ሁሉም ፈተና በኛ ላይ ያረብ በቃ በለን ለወዶችም ልቦና ስጣቸዉ አሶልዶ ከሚሸሺ ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 2 года назад

      @@kamilawollo7528 ማሪ ይቱብ አከፋፈት ንገሪኝ እስኪ ባአላህ

    • @yashica5085
      @yashica5085 Год назад

      👍

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 2 года назад +63

    ኢትዮጵያ በእናቶቻችን ደግነት እና የዋህነት ነው እግዚአብሔር ያኖራት ክብር ለደጋጎች ሁሉ ይሁንልኝ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      አሚን እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 2 года назад

      ትክክል

    • @saratube7323
      @saratube7323 2 года назад +1

      @@TubeTube-vf4ybነይ እንደመር ማሪ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 года назад +84

    ለሰጣችኹ ኹሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ከኃጢያት በስተቀር የልባችኹን መሻት ይስጣችኹ 💒

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 2 года назад +6

    መጀመሪያ ላይ ያሉት እናት ደግነታቸው ከእናቴ ጋ ተመሳሰሉብኝ።ትንሽ ነገር ደስ አይልም ከኔ ይጉደል ብለው በተወደደ ኑሮ ከሁሉም ሲሰጡ ሳይ ልቤ ነው የተነካው።እድሜዎትን የማቱሳላ ያድርግልን።ፈጣሪ የእርስዎን የመሰሉ ስብእናዎችን ያብዛልን።

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 2 года назад +6

    የኔ እናት ፈጣሪ ይካስሽ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ለበጎ ነው ያገሬ ህዝብ በቸርነቱ ነው የሚያኖረን

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 года назад +26

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ሰጭው ይስጥልን እሼ ከልብህ ሰው ❤️❤️

  • @user-ft3zz1vd8x
    @user-ft3zz1vd8x 2 года назад +49

    አንተ ብርቱ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад +4

      ወንድም ሰብስክራይብ አድርገኝ

    • @tube2341
      @tube2341 2 года назад

      @@hayutube3193 እንደመር ውዴ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      @@tube2341 እሽ እህት አብሽር

    • @tube2341
      @tube2341 2 года назад

      @@hayutube3193 ደምሬሻለው

    • @user-ft3zz1vd8x
      @user-ft3zz1vd8x 2 года назад

      @@hayutube3193 ታዛዥነኝ ወድሜ

  • @user-rv3ut3jo1c
    @user-rv3ut3jo1c 2 года назад +51

    ማን እንደ እትዮጵያ እነቶች ረጅም እድሜ ይስጦት ♥️👈

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +1

      እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን

    • @saratube7323
      @saratube7323 2 года назад +1

      @@ZAMZAM-dz6dr ነይ እንደመር እደምርሽ አለሁ

    • @user-rv3ut3jo1c
      @user-rv3ut3jo1c 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr እሽ።

    • @user-rv3ut3jo1c
      @user-rv3ut3jo1c 2 года назад

      @@kamilawollo7528 አንችም

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l 2 года назад +101

    አሼ ምርጥ ሰዉ እደናተ መልካም የሚሰሩ ልቦች ይባረኩ እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +27

    እሼ በእውነት አንተ በጣም ልዩ ሰዉ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

    • @hawatube2358
      @hawatube2358 2 года назад

      እሼበእዉነትአንተበጣምልዮሰዉነህአላህይጠብቅህ

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 2 года назад +37

    ወይኔ በርበሬ የሰጡሁ እናት እንዴት ደስ ይላሉ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +1

      ሙናየደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን

    • @munahassen6761
      @munahassen6761 2 года назад +1

      @@ZAMZAM-dz6dr ቤተሰብ አድርኩህ/ሽ

    • @zeharaseid8333
      @zeharaseid8333 2 года назад

      በጣም ወላሂ ደግነታቸው አስለቀሰኝ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +13

    የኔ እናት የእውነት በርበሬ የሸጡት፡እናት፡በጣም፡መልካምናቸው፡ሺልማት፡ይገባቸዋል፡ዱሮ፡በሀምሳ ብር፡ብዙ፡ነገር፡ይገዛ፡ነበር፡ፈጣሪ፡ይባርክህ፡እሼ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +6

    ውይ የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ 😭😭💔አይዞሽ እህቴ የሰጣቹሁ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ አሼ የአመቱ በጎ ሰው !!

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 2 года назад +12

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክ እንደነዚህ አይነቶች እንዲረዱ በማደረግህ።

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ

  • @meseretgirma8242
    @meseretgirma8242 2 года назад +5

    እናትነትን ያየ ያውቀዋል እመቤቴ ማርያም ለልጅሽ ጤናውን ትስጥልሽ ፡፡ እሸቱ በምታደርገው መልካምነት ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 года назад +3

    ውይ አስለቀስከኝ ለመልካም እጃቸውን ከሚዘረጉት ጨምረኝ ብዬ ጸለይኩ ተባረኩ ለመልካም የዋላቹ!❤❤❤

  • @eliasbrhane9800
    @eliasbrhane9800 2 года назад +11

    Eshetu.
    Everyone is the writer of his/her own life story. This is the voice of poor Ethiopian life. Thank you for your time and effort. Every Ethiopian in Ethiopia and abroad should donate 1 Ethiopian Birr a day and donate to those with low income.
    God bless you Eshetu you are a blessed true Ethiopian.
    By the way I am Eritrean and I love Ethiopian people.

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 года назад +16

    ወይኔ እሽቴ ይህ ፍርፍር ጉራ በዛበት ግን ማይክል ጃክስን የሽቱ ፍርፍር እንዳለ ሞተ ነው ያልክ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-kb9tm6ek9v
    @user-kb9tm6ek9v 2 года назад +8

    አላህ ከአሰከፊ በሺታና ድህነት ይጠብቀን
    አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል ያረብ

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 2 года назад +14

    አላህ አፍያ ያርግልሽ የኔናት አብሽሩ በየቤታችን ያለውን ነገር አላህ ያቅለው እኔ መግባት የፈራሁት ልጄ ታማሜ ነው ከወጣሁ 6 ዐመት አለፈኝ እደው የስደተኞች አምላክ ይማርልን የኔናት እያለቀስኩ ነው የምፅፈው

    • @user-ql7lr5nf5z
      @user-ql7lr5nf5z 2 года назад

      አይዝዞሽ ሁሌም ያልፋል እህቴዋ

    • @zeharateub5326
      @zeharateub5326 2 года назад

      አላህ አፍያ ያርግልሽ ማሬ 😥

    • @zeharateub5326
      @zeharateub5326 2 года назад

      አላህ አፍያ ያርግልሽ ማሬ 😥

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c 2 года назад

      አላህአፊያቸውንይመልስላችሁ

    • @user-fg5py6kv9e
      @user-fg5py6kv9e 2 года назад

      እመቤቴ ትማርልሽ የልጅን ነገር ታቃለችና ትዳብስልሽ ውዴ አይዞሽ

  • @fuadtorayyoutube4266
    @fuadtorayyoutube4266 2 года назад +13

    ሱብሃን አላህ ይህን ህዝብ ነው በቤህር እና በሃይማኖት የሚያባሉን

  • @masartyarga6970
    @masartyarga6970 2 года назад +8

    እሼቱዬ አተ መልካም ና ጀግና ደግ ሰውነክ በጣም አሳዘነችኝ ልቤ ተረበሼ😢😢😭

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 2 года назад +8

    እሼ ምርጥ ትሁቱ ሰው አቦ ምችት ይበልህ ሳላዉቅህ ያሳለፍክዋቸው ቀኖች ቆረቆሩኝ

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 года назад +2

    የኔ እናት እማምላክ ትዳብስልሽ እማ አይዞን ኡፍፍፍ
    እሼ ለምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የሰማይ ዋጋ ይክፈልህ አባቴ ካሰብክበት ድረስ ሁሌም ከፍታህን ያሳየን እንወድሃለን እናመሰግንሃለን እሼየ ❤❤👏

  • @user-ok4qs6jj2q
    @user-ok4qs6jj2q Год назад +2

    አይ እሼ ያሣለፍከዉን በተግባር ማሳየትህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ለማየት እኔም እድሜ ይስጠኝ

  • @mesifeker7202
    @mesifeker7202 2 года назад +28

    እሼ ምርጥ ሰው ተባርክ እኔ ፈልጌህ ባትመልስልኝም የምታደርጋቸው መልካም ስራዎችህን አለማድነቅ አይቻልም

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e 2 года назад +27

    ትልቅ ፅድቀት ነው እግዚያብሄር ይስጣችሁ ሁላችሁንም

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 года назад +6

    የአላህ ያሳዝናል ልጁ የእናት ውለታ እንዴት ነው ሚከፈለው ምንም ቢሆን ልጃን የማትጥል እናት እኮ ናት አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ የኔ ልጅ

  • @mesifiker2652
    @mesifiker2652 2 года назад +7

    አረ ቆይ እኔም አገሬ በሰላም ልግባ እጂ ባለ መቶ አይን እጀራ እጋግራለው 😂😂😂ታዳ ደበኞች ካዑኑ መያዝ አለብኝ እሸትዬ እድሜህን ያርዝምልን 🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰🥰

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 2 года назад +15

    ምነው ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን እርጅም እድሜ ይስጥህ

  • @sdy5370
    @sdy5370 2 года назад +3

    አሼ ባለ ማህተቡ ተባረክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-gf4ro5nt5s
    @user-gf4ro5nt5s 2 года назад +6

    ጠበል ውሰጅው እማ ወቅሽት እዘሽው ሂጅ እሽ እግዚሃብሄር ይማርሽል እማ የኔ ጠካራ ሴት👏👏

  • @shegak5217
    @shegak5217 2 года назад +3

    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። ለብዙ ሰው አርያ ነህ።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 года назад +17

    ወንድማለም ሀምሳ ብሯ እንዴት እንደምትመጣ አሳየን 🤣🤣🤣🤣 ያላቸው ደፋ ደፋ ከሚያደርጉት ባሳየሀቸው ቁጠባ ይጠቀሙ የሌለንስ🥺

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 года назад +24

    ሲታይ ሲያምር ጌታን 😁 እኛ ቤት ያኔ ድሮ ኑሮ ጥሩ በሚባልበት ሰአት ሽሮ ያለ ዘይት ያለ ሽንኩርት በልተናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

    • @toibahmehamed6504
      @toibahmehamed6504 2 года назад

      ልክ ነሽ ክክክክ 😂😂😂😂😂አሁንስ

    • @user-wl3ut4gn4u
      @user-wl3ut4gn4u 2 года назад

      😂😂😂

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 2 года назад +2

      @@toibahmehamed6504 እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሰድጄ ዘይት ያለው ሽንኩርት ያለው ሽሮ በላለው 😂😂😂

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад +2

    በእውነት እናትነት ከባድ ነው የኔ እናት ልጅሽን እመቤቴ ትዳብስልሽ እሼ አንተ ክበርልን ለሰጣቹ ሁሉ እግዛብሔር ባወጣቹት ይተካላቹ እናመሰግናለን 🙏🏼

  • @Menelik27
    @Menelik27 2 года назад +2

    እሽቱና ጓደኞችህ የማትገቡበት ቦታ የለም መቼም።በጣም ነው ውስጤን የነካችሁት ይገርማል ሁሉም ካንተ ጋር ያሉትም አንተንም ብለው የሚመጡት ሁሉ እግዜር ሰፊ እንጀራ ይስጣችሁ።ቃላት የለኝም የምትሰራው ሥራ አምላክ የሚወደውን ሥራ ነው የምትሠሩት።

  • @rahmet123
    @rahmet123 2 года назад +14

    የሀገሬ እናቶች ውዶቸ ኑሩልን ወገኖቸ እኔ ምለው የኛ ሀገር ሴቶች የማሳደግ አቅም ከሌለ ለምን ይወልዳሉ አዝናለሁ በጣም

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 2 года назад +5

      አላህን ፍሪ አይባልም ልጅ ሚሰጠው አላህ ነው

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 года назад

      🙄🙄

    • @emmatube9648
      @emmatube9648 2 года назад +4

      ጅል ነይ ከእግዛብሄር ተሞገቺ ልጅ የእግዛብሄር ስጦታ ነው

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 года назад +5

    እሼ መልካም ሰው ለምሰራው መልካም ስራ ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥክ። በውጪ በተለይ በሳውዲ ላሉ ወገኖቻችንን ፈጣሪ ይጎብኛቸው።

  • @toutube6237
    @toutube6237 2 года назад +2

    አሹ ቅንነትህ መልካምነት ሺአመት ኑሪ
    ወልደህ ለመሳም ያብቃህ

  • @user-xp7wq3bj2q
    @user-xp7wq3bj2q 2 года назад +2

    እንደው ደስ የሚሉ እናት ፈጣሪ ያቆይልን መልካምነትን ለማበረታታት ስጦታ በዶንኪ ቲዩብ ስም ቢበረከትላቸው ደስ ይለናል አንተ መልካም ትዛዛችን ይከበር😘😘

  • @user-hy3qh4nt5v
    @user-hy3qh4nt5v 2 года назад +24

    አቤት ደግነት ከ💚💛❤️ውጭ ላሳር ነው ሽ አመት ኑሩልን እናቶች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @mimishow348
    @mimishow348 2 года назад +3

    ተመስገን ዛሬም ደጋግ ሠዎች በምድራችን መኖራቸው ደስ የሚያሠኝ ነው

  • @enatlemma9020
    @enatlemma9020 2 года назад +2

    እሼ ምርጥ ሰው የምትሰራው ነገር በሙሉ ካላይ ከላይ ሳይሆን ውስጥ ድረስ ገብተክ ነው መድአኒያለም ዘመንክን ይባርከው

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 года назад +3

    እሼ በምን ቃል ሊገለፅህ ትለያለህ እመቤቴ ትጠብቅ ወንድሜ ክብር

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 года назад +46

    በመላው አለም ያላችኹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችኹ አደረሰን መልካም ጾም ይኹንልን 💕💒
    የእውነት ይገርማል በጣም ቤትሽ ደስ ሲል ስዕል አድኖው በቃ ኹሉ ነገር 💕💕

    • @dyakontekle1607
      @dyakontekle1607 2 года назад +1

      Amen

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ

    • @dyakontekle1607
      @dyakontekle1607 2 года назад

      @@TubeTube-vf4yb እሺ

    • @dyakontekle1607
      @dyakontekle1607 2 года назад

      @@TubeTube-vf4yb መን ማለት ነዉ እንደማመር

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +8

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አይ እሸቱው ስቀህ ታስቀኛለህ 😂 ተባረክ እሸቱው ልቦናህን አይለውጠው🙏

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 2 года назад +3

    እሸቱ እግዚያብሔር ሃሳብህን ይሙላልህ ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 የምታደርገው ነገር ሁሉ ከአምሮ በላይ ነው።

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 года назад +1

    እሼ ወንድምዬ እንደው ምን አባቴ ላርግህ እድሜ ጤና ብቻ ይስጥህ ኑርልን ክፉ አይንካብን የኔ ፍልቅልቅ👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 года назад +10

    የኔ እናት ደሰ ስለው የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ደግ ናቸው የኢትዮጵያ 😘😘😘😘እናቶች ❤❤❤❤❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 2 года назад +7

    እየሱስ በደሙ ይዳብስልሽ አሜን

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад

    አንተን የወለድች ማህፀን የተባርከች ናት እርጂም እድሜ ይስጥህ እሸ አንተን ምን ቃል ይገልፅሀል እመቤቴ ከፊት ትቅድምልህ🙏ሁሉ እንዳተ ቢሆን ችግር አይኖርም ነበር አገራችን😥😥😥🙏

  • @erstedemsie4085
    @erstedemsie4085 Год назад

    እሸቱ እናቴ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ትዳርህ ይባረክ ከየት ነው ግን የተገኘኸው ያንተን መልካም ተግባር ብዙወች ሊያሠፋት ይገባል

  • @user-hd6it8sd1v
    @user-hd6it8sd1v 2 года назад +6

    እሼ ላንተ ቃል የለኝም ሰዉ ነህ ከልብህ
    የኔ ከርታታ እናት አይዞሽ
    ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @saritube7372
    @saritube7372 2 года назад +4

    እሼ እንዳታይነት ምርጥኢትዩጲያዊ 10 ቢኖር ኢትዮ የት በደረስን ነበር እሼ እግዛብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ለብዙዎቹ አርአያ ነህ

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 2 года назад +1

    አንተ ብሩክ ብላቴና አምላክ የመረጠህ አምላክ ያከበረህ ተባረክ እመብርሀን የህወት ዘመንህን ብሩህ ታድርግልን ሞገስ ጥበብን ትስጥልን እሸቱ እሸት ሆነህ ኑርልን።
    እማዬ ፈጣሪ ለምክንያት ነው ይህን ውብ ልጅ የሰጠሽ አይዞሽ እናቴ እንባሽ በፈጣሪ ዋጋ አግኝታ በጎ መልስን ታሰጥሽ።

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +2

    ፈጣሪ ይመስገን ለተቸገሩት እረጂ አምላክ በሰዎች ላይ አድሮ ቸር አባታችን ይመስገን። ለሰጪው ይስጥልን ፈጣሪ ምረቱን ለልጅሽ ይላክልሽ እሼ እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 2 года назад +6

    ዶንኪዬ(እሸቱዬ) የኢትዮጲያ ጠቅላይሚንስቸራችን አንተ በሆንክ ተመኘሁ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +6

    እሼ ምርጥ ሰው እህታች አይዞሽ ልጅ ሲታመም በጣም ከባድነው ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @tilahunadmasu132
    @tilahunadmasu132 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እ/ር ይባርካችሁ! መረዳዳት ባህላችን ነው ።ሁሉም ሰው ባለው አቅም ቢተጋገዝ ከባድ እንኳ ቢሆን ፈተናው ማለፍ ይቻላል።ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቀን!

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 2 года назад +8

    የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ከሆንሽ ሳትሠለቺ እምነት ፀሎት ፀበል እምነት ፀበል ፀሎት እምነት ፀሎት በእርግጠኝነት ይድናል ራሱ መዳኒያለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳን መላእክቶች ፃድቃኖች ከናንተ ጋር ይሁኑ አሜንንንንን

  • @user-zk3tb3wc2f
    @user-zk3tb3wc2f 2 года назад +3

    በርበሬ የገዛሃቸውን እናት ስጦታ ስጣቸው እሼ ምርጥ እናት ነወት

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m 2 года назад +5

    እራሤን ታዘብኩት እሼየ አተን አይቸ እኔን ሣየው እማረባ ነኚ ማርያምን አተ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትህ ንፁህ ኢትዮጲያዊነህ በሥዴት በርፍት ሥአቴ አተየምሠራውን ሣይ ፈገግ እላለሁ ማርያምን አለበተቀረ አልሥቅም ሣቅ እርቆኛል ደከመኚ ሠለቸኚ የሠውቤት ብቻ ሥለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመሥገን የባሥምአለ ሠርቶ የማይበላም አለ ጤነኛ ሥለሆኩነው የምሠራው እሼየ በርታ ወድሜ እንወድሀለን የመዳም ቅመሞቺ

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ የምትመሰለው በእርስዎ ነው የኔ እናት እግዚአብሔር በበረከት ይሙላው ቤትዎን የኔ እናት የኔ አዛኝ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 года назад +6

    እረጂም እድሜ ለእናቶቻችን ይሁን

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ልጅሽን ይዳብስልሽ አብዝቶ ያስብሽ የኔ እናት በቃ ይበልሽ ብርሃንን በሞገስ ያሳድግልሽ የኔ ውድ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 года назад +5

    እሼ እግዚአብሔር አምላክ ብረክ ያድርግ ሰለኑሮ ከቻሉበት ይኖራል ያልቻሉበት ደግሞ ሀብታምም ሆነው ደሀ የምኖረበትን የህል መኖር አይቻልም ማለት ነው እንድሁም ለወገን እየደረሳቸው የላቸው እግዚአብሔር በወጣው ይተከላቸው

  • @samiteketay3123
    @samiteketay3123 2 года назад +1

    አሽ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የህይወትህ ዘመንህ ይባረክ 🙏

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +1

    እሸ እግዚአብሔር ባተ ላይ አድሮ ብዙ ታሪክ ይቀየራል እየተቀየረም ነው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማችን በእዉነት ከቃል በላይ ነው የምትሰራዉ 😘

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 2 года назад +4

    Eshetu you make me laugh at the beginning and cry at end feel sorry for the mother and son thank you for your effort, galatomi 🙏

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 года назад +3

    እህቴ ፈጣሪጽናቱንና ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ የኔ ጎበዝእሼ አንተም ተባረክአይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    እሼ የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ
    ስንት ደጋግ እናቶች አሉ እማዬ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው
    እህቴ እግዚአብሔር ልጅሽን ይፈውስልሽ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ለመልካም ነው

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 года назад +1

    እሼ ቃላት የለኝም በምን እንደምገልህ እግዚአብሔር ይስጥህህ እንዲህ የተቸገሩ ወግኖቻችን በመርዳት ለስደተኞች ድምፅ በመሆን ለምታደርገው በጎ ስራ ሁሉ እግዚአብሔር በእጥፉ ይክፈልህ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ወንድማችን እንወድሀለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 года назад +26

    ተባበርን እንስራ የአገር ልጆች እንደማመር😍💚💛❤

  • @amhara74
    @amhara74 2 года назад +9

    መልካም ሰው ነህ እሼ😍😍😍💚💛💖🙏🙏🙏

    • @amhara74
      @amhara74 2 года назад +1

      @@ewnettube2001 😍😍

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q 2 года назад +2

    የመምህር ተስፋየን ትምህርት ተማሩ ሺትአልጋላይ የሚያሽናው የዛርመፈስነው እኔም እስካስራሶስት አመትድርስ እሽናነበር ብታምኑም ባታምኑም በጸበልመፈሱ ተይዞልኝ ባስራራት አመቴ ስደትወጣሁ አሁግን የመምህርተስፋየ. አበራን ገጠመኝ ተምሬ እግዚአብሔር ይመስገን በርትቻለሁ እባካችሁ ጸበልውስዱት ወቅሽት ውስጂው እህቴ

  • @user-uh2ne4ow9u
    @user-uh2ne4ow9u 2 года назад +2

    በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ🙏🙏 በረከት በበረከት ያርግህ❤

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +55

    እሼ ጀግናችን ኑሮ በዘዴ እያሣየኸን ነዉ በስደት ያለነዉ እንማር እና ሀገር እንግባ? እሼ ይመችህ ወገን ፈቃጅ ነህ ፕሮፋይል በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ ወገኖቼ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +8

    እረ እባካችሁ በችግር ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ልጅ አየወለዳችሁ ልጆቹን አታሰቃዩ:: የህክምና ባለሙያዎች በዚህ ዙሪያብትስሩ እመኛለሁ::🙏🏽

    • @tsigaradayemareyamlij463
      @tsigaradayemareyamlij463 2 года назад +1

      ኧረ አይባልም ፈጣሪ ከሰጣቸው ከሰጣቸው ደሞ የምን ማእቀብ ነው

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      በዝሙት ዬተወለዱ ልጆች ትርፋቼው ይሄውነው አላህይጠብቀን

    • @meeradesalege2942
      @meeradesalege2942 Год назад

      Deha fera ayamrewm yalew manew Le dehako habtu lijochu nachew

    • @meeradesalege2942
      @meeradesalege2942 Год назад

      Video bedemb eyut emigermew ye Hakim mikirm chimir new

  • @madinaguhar3966
    @madinaguhar3966 2 года назад

    እንዴት አይነት ጠንካራ እናት ነሽ አላህ ያድንልሽ አንዳንድ እናቶች ግን ጤነኛ ልጅ ማሳደግ ይከብዳቸዋል ባላቸው ጥሏቸው ሲጠፋ ጎበዝ የኔ እናት አይዞሽ በርቺ

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 года назад +2

    እሼ በውነት አንተ መልካም ሠው ነክ ዘመንክ ይባረክ የኔ እህት ፈጣሪ ይማርልሽ ብርቱ ነሽ ፈጣሪ እንባሽን ያብሰው

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 2 года назад +4

    እሼ እሼ እንኳን አደረሰህ ለፋሲካ ፆም መያዣ ❤❤🇪🇹❤

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 2 года назад +4

    ድንቅ ሰው ነህ አሹ እድሜና ጤና ይስስጥህ ኑሮን በስልት ቃል የለኝም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እናቶች ምንኛ ፀጋ ነው የተሰጣቸው ያበርታችሁ ልጅሽን ይማርልሽ እመብርሃን ትማርልሽ አይዞን

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @freecell2840
    @freecell2840 2 года назад +1

    አሼዬ በጣም ጥሩ ስረ ነዉ በሪታ እ\ር ይማራዉ

  • @belaynehkassa5238
    @belaynehkassa5238 Год назад

    እሺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዜአብሔር ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠበቅህ እራስህን ጠብቅ