Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Ethiopia: ታሪክ ራሱን ደገመ "አሜሪካኖች እንደ አፍሪካኖች" በአሳፍ ሀይሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июл 2024
  • - አሜሪካኖች እንደ አፍሪካኖች
    (Dis-Grace Mugabe - Versus - Dr. Jill Biden)
    We are an Ethiopian Entertainment Media company. Our mission is to entertainent Ethiopians with funny habesha videos, sports news, and entertainment news from Ethiopia and around the world.
    We also offer occasional product reviews and insights into Ethiopian culture. Addis media is the best place to find funny Ethiopian Videos.
    Thanks for visiting us!
    peace upon our country
    peace be upon the world
    #addismedia #አዲስሚዲያ #addismediaa
    Disclaimer:
    this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
    Copyright Disclaimer : - under section 107 of the copyright act 1976, allowance is mad for fair use for purpose such a as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship and research. fair use is a use permitted by copyright statues that might otherwise be infringing. non- profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Комментарии • 255

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Месяц назад +24

    ሀቀኛዉ ኢትዮጵያዊ መምህር ታዬ የእዉነት ሰዉ በመሆንህ እናመሰግንሃለን !

  • @hanakinfe203
    @hanakinfe203 Месяц назад +6

    መምህር ታዬ እናመሰግናለን ሁልጊዜ በሰማሁህ ቁጥር የውስጥህ ቅንነትና ኢትዮጵያዊነት ይታየኛል

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 Месяц назад +30

    መምህር ታዬ ። በእውቀት እና በርቱዕ አንደበት የሚናገር ሰው።

  • @DAGMAWITASHEBIRBEYENE-yl1se
    @DAGMAWITASHEBIRBEYENE-yl1se Месяц назад +7

    ታዬ ኑርልን

  • @tarikubekele6999
    @tarikubekele6999 Месяц назад +9

    በእውነት ነው የምልህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ እያልኩ በአርኪ ትንታኔህ ውስጥ እስቲ የአማርኛን ቋንቋና የሳባ ፊደል ለምን እንዲጠላ ሆነ ብታብራራልን

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb Месяц назад +8

    እውነተኛ ሰው. ❤❤❤

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር በቸርነት ይጎብኝህ አሜን ልቦና ይስጣቸው ክፉዎችን ልብ ይስጣቸው ወንድም ታዬ አይዞን

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Месяц назад +1

    ❤❤❤ ሽህ ዘርህ ይባረክ ታየ ዘኢትዮጲያ ❤❤❤

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 Месяц назад +5

    Thank you

  • @maryamawit_hana
    @maryamawit_hana Месяц назад +10

    ታዬ የኢቶጲይ ጀግና ነህ እዚያቤር ይባርክህ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Месяц назад +10

    HAQEGNAW MEMHER TAYE BOGALE EGZIBHER TENNA ENNA REGIM EDME YESTEH 🙏

  • @AsheberomBerhe
    @AsheberomBerhe Месяц назад

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Месяц назад

    Gena❤እኛ እንቀላቀላለን ድል ለፋኖ 👌👌💪💪💪

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Месяц назад +5

    ወንድመረ አይዞህ እዉነት ተቀብራ አትቀርም እግዚአብሔር እድሜ ብቻ ይስጥህ አይዞህ

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Месяц назад +1

    ❤❤❤ ዘርህ ይባረክ ወንድማለሜ እውነትና እውነት ነው የተናገርከው ❤❤❤

  • @linalinateyb9880
    @linalinateyb9880 Месяц назад +8

    ታዬ እውነት ነው። ሰላም ላንተ ይሁን

  • @NatiAdamtie
    @NatiAdamtie Месяц назад

    ትክክለኛው እና እዉነተኛዉ ኢትዮጵያዊ ኑርልን .

  • @user-lj2wy2ni2u
    @user-lj2wy2ni2u Месяц назад +7

    wendimachin memher taye tebarek

  • @amareseifu1010
    @amareseifu1010 Месяц назад

    You are always best!!!!

  • @anndesalegn7053
    @anndesalegn7053 Месяц назад +2

    Thank you So very much for being the truth witness you are the great child of ETHIOPIA !!! Carry on may GOD Bless you & Your Family ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️

  • @GashawDemeke-s9f
    @GashawDemeke-s9f Месяц назад

    አንተ ምን ጊዜም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ኑርልን።

  • @KaseKasahun
    @KaseKasahun Месяц назад +3

    ፈጣሪ የእድሜ ዘመንህን ያብዛልህ

  • @AbiyotMekonen-ku2gg
    @AbiyotMekonen-ku2gg Месяц назад

    ታየ እግዚያብሂር እድሜና ጤና ይስጥልን ለውነት የምትኖር እውነተኛ ሰው ኑርልን ክፉ አይ ካብን❤🇲🇱ኢትዮጵያዊ ጀግና

  • @user-ve1zb9dj4w
    @user-ve1zb9dj4w Месяц назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕ

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Месяц назад

    ለሀቅ የቆምህ መምህር ታዬ አገላለጽህ ተምንም በላይ ግልጽ ነዉ እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሠብህን ይጠብቅልህ ክፉ አይንካህ❤❤

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o Месяц назад +3

    Taye is a hero.He had sacrificed a lot for what he believes in. Thank you for standing up for the victims of state teror and genocide.

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 Месяц назад

    እውነት ታሽንፋለች እረጅም እድሜ ይስጥህ የእውነት ሰው የኢትዮጵያ ትሳኤ ቅርብ ያድርግልን

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Месяц назад

    መምህር ታዬ ቦጋለ ለእውነት የቆምክ ዘረኝነት የለብህ ለፍትህ የቆምክ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁ በጣም የማከብርህ የምወድህ እንቁ የኢትዮጵያዊ ሰው ነው ዕድሜ ጤና ይስጥህ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ እውነት ስላወራህ ።እኔ አራት መንግስት አይቻለሁ አውቃለሁ ሕሊናዬን አልሸጥም አሁንም እውነቱን ለትውልድ እነግርሃለሁ ከግርማዊ ቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ጀምሮ በታሪክም በገሃድ ዓለምም አቃለሁ።ሁመራ ወልቃይት ጠለምት ከመጀመሪያ ጀምሮ የበጌምድርና ስሜን ጠቅላይ ግዛት ይባል የነበረ አሁን ጎንደር እየተባለ የሚጠራ ሀገር ነው ።ሁመራ ወልቃይት ጠለምት የጎንደር ነወ።እነዚህን ቦታዎች የወያኔ በቁጥር አምታተው ገለው ከስልጣን ላይ ፊጥጥ ያሉ ጨካኞች ክፉዎች ከፋፋዮች ከሀዲ ውሸታሞች አመንዝራዎች ዘራፊዎች በውሸት ትርክት ተረት ተርት የትግራይን ንፁህ ትውልድ የተበከለ ታሪክ ሰጥተው ያስጨረሱ ኢትዮጵያ ከማትወጣው ማጥ ውስጥ የከተቷት ሌቦች የወያኔ ባለሥልጣናት ናቸው።ሲጀመር የትግራይና የጎንደር ሕዝብ ተዋዶ ተግባብቶ ቸስማምቶ ተዋልዶ የኖረውን ሕዝብ ነው ወያኔ የሃሰት ታሪክ በመስጠት ዛሬ የትግራይ ተወላጆች በጭፍን ጥላቻ አማራውን እንዲጠላና እንዲጎዳ የበከሉት።የወያኔ ባለስልጣን የጊዜ ጉዳይ ነው ፍርዱን እግዚአብሔር ይከፍላቸዋል አማራው ግን ሃቅ ነው የያዘ አምላክን ይዞ ያሸንፋል። ኢትዮጵያ ለዘላለም በአምላኳና በጀግና ልጆች ተከብራ ታፍራ ትኖራለች።እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው።

  • @EyeberukassaEyeberu
    @EyeberukassaEyeberu Месяц назад +4

    ታሪክን አጉልተህ የመሰከረክ ሺአመት ኑረ

  • @WorkuMangestu
    @WorkuMangestu Месяц назад

    ደፋሩና ሀቀኛው የታሪክ ሙህር መምህር ታየ ቦጋለ በርታ ጀግናችን

  • @bantiderusarew8038
    @bantiderusarew8038 Месяц назад

    Great Man!!!!

  • @LeulEngdasew
    @LeulEngdasew Месяц назад

    ምርጥ ከኢትዮጵያ ዊ ነክ መንግስታችን ሁን

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Месяц назад +5

    Thank you WENDEM TAYE BOGALE ✅ mostly such a wrong comparison between Abiy War against TPLF and The AMARA PEOPLE was mentioned by #TPLF CADRES and their #SUPPORTERS forgetting that the war was started by TPLF WAR MONGERS not by MEKELAKEYA ❗

  • @user-zp2xt9zg9o
    @user-zp2xt9zg9o Месяц назад

    አላህይጠብቅህ።

  • @negashnegash362
    @negashnegash362 Месяц назад

    ከነሙሉ ቤተሰብህ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ አውነት እውነት ሰላምህ ይብዛ

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r Месяц назад +1

    መምር ታየ በጣም እናመስግናለን ❤❤

  • @BiraraMenberu-dd2fs
    @BiraraMenberu-dd2fs Месяц назад +3

    Really Teacher

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад

    በሳምንት ውስጥ ሱሪ እናስፈታለን ሲሉ በራሳቸው መሳሪያ አንድ አመት ተዋጋው ፋኖ ጀግና ነው ወላሂ ፋኖ የአማራ ልጅ ነበልባሉ ፋኖ አማራ ያሸንፋል እደተገፋ አይቀርም ሲጨቀው ማርከህ ታጠቅ ሲያበቃ ፍታ ይከ እርኩስ

  • @emawayshtiruneh3807
    @emawayshtiruneh3807 Месяц назад +3

    Tebarklin nurelin

  • @እኛለእኛ
    @እኛለእኛ Месяц назад +1

    መምህር ታዬ እድሜዎትን ያርዝምልን። እንደ እርስዎ አንዱ የሌላዉን ህመም ማዳመጥ ከቻለ ሠላም በቅርባችን ትሆናለች።

  • @YechaleMesfin-kw7hd
    @YechaleMesfin-kw7hd Месяц назад

    እድሜና ጤና ይስጥሕ የእውነት ሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 Месяц назад +1

    Fact

  • @user-qq6ip2rq4m
    @user-qq6ip2rq4m Месяц назад

    All ethiopians people accepted your idea taye bogale be stronge❤❤❤❤

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se Месяц назад

    በህሌናህ የምትኑር ምርጥ ኢትዮጽያውይ ነህ

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 Месяц назад +3

    Wow

  • @berhanegetachew9114
    @berhanegetachew9114 Месяц назад +1

    እድሜ ይስጥልን። ረጅም እድሜ ላንተ

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Месяц назад +1

    ❤❤❤ ሰው ማለት ታየ ወንድ ማለት ቦጋለ ዘኢትዮጲያ ❤❤❤

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r Месяц назад

    ታያችን የውነት ለማተቡ አዳሪ❤❤❤❤

  • @AshuMihert
    @AshuMihert Месяц назад

    ኑርልን አባታችን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Месяц назад

    ትምህርት እንዳንተ ነዉ መምህር ክብር ይሥጥልኝ ታዲያ የማንም ደንቆሮ ተምሪያለሁ እያለ አገር ያፈርሣል እዉነቱ ይሔዉ ነዉ ተወደደም ተጠላም

  • @user-qq6ip2rq4m
    @user-qq6ip2rq4m Месяц назад

    Taye l appreciate you because you are truth person God bless you asfawosen merehabete❤❤❤

  • @ousmanali6669
    @ousmanali6669 Месяц назад

    ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ እናደንቃሀለን ትክክለኛና እዉነትን ብቻ መረጃ ስለምታጋራ እወዳለሁ

  • @lecylcanadilla9804
    @lecylcanadilla9804 Месяц назад

    አተሁልግዚም ሀቅነውየምትናገረውእና እርሚናጤናይስጥህ ምጥ ኢቶዮጵያዊ ነህ

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @abebeshiferaw5891
    @abebeshiferaw5891 Месяц назад +1

    Truth is Truth!

  • @yesufnegussie9871
    @yesufnegussie9871 Месяц назад

    Bravo! እውነትም መምህር ነህ ለዚያውም ህሊናውን ያልሸጠ መምህር ታየ ቦጋለ ረጅም እድሜ፣ቀጥተኛ መንገድ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ።

  • @elias2906
    @elias2906 Месяц назад

    ሰላም መምህር በአማራ ክፍለ ሀገር ስላለው ጦርነት ሳትጨርስ !

  • @user-oz4kp3gs8s
    @user-oz4kp3gs8s Месяц назад

    ተባረክ ወንድሜ በትክክክ ገልጸሀዋል።

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Месяц назад

    በትክክል ❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs Месяц назад

    እግዜአብሔር ይጠብቅህ!!!!

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Месяц назад

    መምህር ታየ ሙሉ ሰው እድሜህ ይርዘም አተን የሚጠላ የሚተች ሰይጣን አህዳዊ ጽፈኛጂ ፍትሀዊ ሰው አይደለም ሁሌም አተ ለሀቅ የቆምክ ብስል ምሁር ነህ በርታ እንወድሀለን እውነት የህሊና እረፍት ነች

  • @user-ux3ci2hp1n
    @user-ux3ci2hp1n Месяц назад

    It's true

  • @MameBest-fw7rh
    @MameBest-fw7rh Месяц назад +1

    እድሜህን ያርዝመዉ ከሙሉ ጤናና ደስታ ጋር

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 Месяц назад

    Thank you your are a man with truth and integrity ❤

  • @MussieAlebachew
    @MussieAlebachew Месяц назад +2

    የእውነት ሰው

  • @aynewtadese
    @aynewtadese Месяц назад

    ሰላም፡፡ወድማችንዉነትመናገር፡ለፈጣሪ፡ይጠቅማል

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 Месяц назад

    Betam betam ye tekberk le ewente ye komeke jegna. God bless you and your family 🎉🎉🎉

  • @mogesassefa3258
    @mogesassefa3258 Месяц назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Месяц назад

    ሀቀኛ ኢትዮጵያ ዊ በቃ እዳንተአይነት በእኩልነት በአድነት አመለካከት እምያይ ኢትዮጵያ ዊ ወድሞች አላህ ያብዛልን

  • @addisaniteneh3783
    @addisaniteneh3783 Месяц назад

    that is really

  • @FasilDagne-xx7gh
    @FasilDagne-xx7gh Месяц назад

    እድሜ ይስጥልን

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky Месяц назад

    መምህር ታዬ. ለሀቅ የቆምክ. ኢትዩጵያን የምትወድ ዘረኛ ያልሆንክ . ታሪክን ሳታዛባ በትክክል የምትገልፅ ነህ እውድካለው. ተባረክ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Месяц назад

    የኒባት፡አተ፡ሀቀኛነህ፡ከውነት፡ጎን፡ቨመቆመህ፡ሂለናህ፡ታረፋለች❤❤❤❤❤

  • @BilalAdem-qg8eq
    @BilalAdem-qg8eq Месяц назад +1

    الله يسلمك يارب ويحفظك

  • @KedaneMareyam-ym9yg
    @KedaneMareyam-ym9yg Месяц назад +2

    ጀግና ነህ ዬኛ አባት

  • @user-nj7ms5ux7w
    @user-nj7ms5ux7w Месяц назад

    ጀግናው አይዞህ

  • @OumerAhmed-e7y
    @OumerAhmed-e7y Месяц назад

    አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x Месяц назад

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪

  • @saidbrico3666
    @saidbrico3666 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebegizaw461
    @tibebegizaw461 Месяц назад

    እኔ የምትገርመኝ ኢትዮዽያዊ ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
    አብይ የሚባል ወፌ ካለፈ በኋላ እንነጋገራለን።

  • @OumerAhmed-e7y
    @OumerAhmed-e7y Месяц назад

    አቶ ታየ እናመሠገናለን ሀቀኛ ሙህር እድሜ ጤና ይስጥልን. ሀቀኛ ሠው

  • @saidbrico3666
    @saidbrico3666 Месяц назад

    ረጅም እድሜ ይስጥህ ኢትዮጵያ ላይ እንዳንተ ያለ ሰው አስር ቢኖራት ሰላም ትሆን ነበር

  • @TadeleKebede-me6so
    @TadeleKebede-me6so Месяц назад +2

    ተወወ ፡ አልፈዋል፡ ሁሉን እግዛቤሄር ራሱን ይፈርዳል፡

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r Месяц назад

    ልጅ ይውጣልህ ❤❤❤❤

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Месяц назад

    ታዬ አማን ነወ❤

  • @user-rz5kb3bu5b
    @user-rz5kb3bu5b Месяц назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @TadealDesta
    @TadealDesta Месяц назад

    ስለ አማራ አልቅሼ ሁላ አይወጣልኝም ክንዱ ከእግዝያብሄርነው ጠብቃለው ታሪክ እንደሚቀየር

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r Месяц назад

    እባካችሁ እውነተኛውን ለጀግናችን ❤❤❤❤ላይክ ብቻ

  • @husenmohamed4694
    @husenmohamed4694 Месяц назад +2

    ልክነህ

  • @user-qq6ip2rq4m
    @user-qq6ip2rq4m Месяц назад

    Taye our filage is the expression of the world and also it is the gift of the world people

  • @MitikuKinde-fo8zs
    @MitikuKinde-fo8zs Месяц назад

    ሀቅ አያንቅ በርታ ፣

  • @אשראשר
    @אשראשר Месяц назад +1

    እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey Месяц назад

    'ወርቅ ላበደር ጠጠር ይሉሃል ይህነው ' አምሐራ በፈጣሪ እርዳታ እና በክንዱ ነፃነቱ ያስከብራል.ግርም የሚለኝ አምሐራ ሆነው አምሐራ ለማጥፋት የሚጥሩት ጭቃ ጭንቅላቶች. Thank you for telling the truth.

  • @user-qb4me2jh4z
    @user-qb4me2jh4z Месяц назад

    መምህር፡እውነተኛ፡ኢትዮጵያዊ

  • @DanimanTilahun
    @DanimanTilahun Месяц назад

    አይዞን ሞተን አናልቅም አማራዎች

  • @HenokEngdayew-tb1hh
    @HenokEngdayew-tb1hh Месяц назад +1

    መምህ ጢነየየሰጤልኝ ጀገናዉ

  • @jemalendries3738
    @jemalendries3738 Месяц назад

    ትለያለህ ብርቱ ሰው ነህ ፈጣሩይጠብቅህ

  • @user-mt8ui7nq1i
    @user-mt8ui7nq1i Месяц назад

    ወንድሜ መምሕርታ ታዬይ እንዴዉአሁንያለንበትን መከራናስይ በምንመልኩማስዉገድ እንችላለንብለሕ ታምናለሕ።

  • @user-xn2vw9hg4f
    @user-xn2vw9hg4f Месяц назад

    ለእውነት የምትሞት ጀግና ነሀ

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Месяц назад

    መምህር ታዬ እውነትን ብቻ ተከተል ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ጥንካሬ ለአማራ ሕዝብ